Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • June 2023
    M T W T F S S
     1234
    567891011
    12131415161718
    19202122232425
    2627282930  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Posts Tagged ‘የእሳት ቃጠሎ’

የአዲስ አበባ ከፍተኛ የእሳት ቃጠሎ | ጂኒው አብዮት ለኢትዮጵያ መጥፎ እድልን አምጥቷል

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on September 16, 2020

አዎ! ዘመነ እሳት!

ቆሻሻው ግራኝ ገንዘብ ብቻ አይደልም እየቀየረ ያለው፤ አዲስ አበባንም ወደ ባቢሎን፣ ሰዶምና ገሞራ ግብጽ እየለወጣት ነው።

ልክ ሰሞኑን በባቢሎን አረብ ሃገራትና አሜሪካ እንዳየነው በኢትዮጵያም እሳት በመቀስቀስ ላይ ነው። አውሬው ምን ያላመጣልን ነገር አለ? መፈናቀሉ፣ መሰደዱ፣ መታገቱ፣ ግድያው፣ ጎርፉ፣ እሳቱ በቅርብ ደግሞ ረሃቡ (በዚህ ዓመት ብቻ ሃያ ሚሊየን ኢትዮጵያውያንን በረሃብና በሽታ ለማርገፍ ዕቅድ እንዳለ ሰሞኑን እየተወራ ነው)

ቪዲዮው የሚያሳየው በአዲስ አበባ ሲ.ኤም./CMCሚካኤል አካባቢ የደረሰውን ከባድ ቃጠሎ ነው። ይህ የተከሰተው በነሐሴ ፳፯ ፪ሺ፲፪ ዓ.ም ነው። በመድኃኔ ዓለም ዕለት። ቤቴ እዚያ አካባቢ ነው። በዚሁ ዕለት ጨረቃዋ ላይ የታየኝ አንድ አስገራሚ ክስተት መኖሩን ከሁለት ቀናት በፊት ጠቁሜ ነበር። ቪዲዮውን ለማቅረብ ስለተርበተበትኩ ነው እንጅ በቅርቡ እናየዋለን።

ይህ ዜና ገና ትናንትና ማታ ላይ ነው የደረሰኝ፤ ሜዲያዎቹ ሁሉ ሊያቀርቡት አልፈለጉም፤ ምክኒያቱ?

አዲስ አበባ ውስጥ እንዲህ ያለ ከፍተኛ እሳት የተለመደ አይደለም። በደመራ ዋዜማ መከሰቱ ደግሞ በጣም አስገራሚ ነው።

👉 እሳቱ እንዴት ተቀሰቀሰ?

👉 ማንስ ቀሰቀሰው?

👉 መርህአልባዎቹ አጫፋሪ ሜዲያዎች እንዴት/ ለምን ዝም አሉ?

👉 በቃጠሎው ማግስት ግራኝ አብዮት አህመድ ደመራ በሚበራበት መስቀል አደባባይ ህግ በመጣስ ትራፊክ ፖሊስ ሆኖ በመታየት ተሳለቀብን። ጄነራሎቹን ሲገድል የወታደር መለዮ ለብሶ በቴሌቪዥን ብቅ እንዳለሀው አሁንም የፖሊስ ልብስ በመልበስ “መስቀል አደባባይ ኬኛ” ለማለት መድፈሩ ነው!

👉 የማይታሰብ ነው እንጅ፤ እንደው አሸባሪው አብዮት አህመድ ለሊባኖስ ቃጠሎ እንደሰጠው ዓይነት የሃዘን መግለጫ ሰጥቶ ይሆን?

ባፋጣኝ በእሳት ይጠረግልንና፤ አውሬው ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ ለኢትዮጵያ በጣም መጥፎ የሆነ እድልን እንዲሁም የባርነትና ሞት መንፈስን ይዞ የመጣ ጂኒ ነው። እንግዲህ እንደምናየው ደመራና መስከረም ፴ ከመድረሳቸው በፊት ብዙ ፀረኢትዮጵያ የሆኑ እርምጃዎችን ለመውሰድ በመጣደፍ ላይ ነው። ይህ ገና ያልተመረጠ ሰው ልክ እንደ አባቱ እንደ መንግሱት ኃይለ ማርያም በቅዱስ ዮሐንስ ዋዜማ እነ እስክንድር ነጋን በሽብርተኝነት ለመወንጀል ደፈረ፣ የገንዘብ ለውጥ አደረገ ፣ የሕዳሴ ግድብ መቀመጫ የሆነችውን ቤኒሻንጉል የተባለች ክልል ከኢትዮጵያውያን ለማጽዳት በንጹሐን ላይ ጭፍጨፋ እንዲካሄድ አዘዘ፤ አቡነ መርቆርዮስን “እኔ እና ሲ.አይ.ኤ ነን ወደዚህ ያመጣንዎ ኑ! እፈልግዎታለሁ” በማለት አቡነ ማቲያስን ወደ ትግራይ አባርሮ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያንን ለማጥፋት ብሎም ትግራይ እንደ ኤርትራ ተገንጥላ ቤተ ክርስቲያንን እና አማራን ከአክሱም ጽዮን ለመነጠል ይችል ዘንድ ችግኙን ተከለ። አይይ ወገኔ የዚህ የዲያብሎስ የግብር ልጅ እርኩስ መንፈስ ገና በደንብ አልታያችሁም! ልክ እንደ መሀመድ፣ ሂትለርና ሙሶሊኒ በአጋንንት የቆሸሸ ነፍስ እንዳለው እኮ ዓይኑ በደንብ ያሳያል። እንግዲህ ይህ ሁሉ ጉድ ከመቶ ሃምሳ ዓመታት በፊት የተጠነሰሰና ባለፉት ሃምሳ ዓመታት በተግባር ላይ እየዋለ የመጣ ሤራ ነው፤ ደርግን፣ ህዋሀትን፣ አብዮት አህመድን እና ደብረ ጽዮንን ጨምሮ ሁሉም በ666 መርፌ የተወጉት ባንዳዎች የተሳተፉበት ትልቅ የፀረኢትዮጵያን ፀረተዋሕዶ ሤራ ነው። እንደው በሻሸመኔ የፈጸመውን ዓይነት የእሳት ቃጠሎ ጂሃድ በአዲስ አበባም ለመፈጸም ቢቃጣ ሊገርመን ይገባልን? በፍጹም! አሁን ሙቀቱን በመለካት ላይ ነው!

የሲ.ኤም.ሲ ቃጠሎ ጥቁር ጭስ በአንድ በኩል ጨለማና(አላጋጩ ግራኝ)ኦዳ ዛፍ(ኢሬቻ)ሲያሳየን ከበላዩ በሰማዩ ላይ ብርሐን(መስቀል) አውሬውን ወደታች እያየው የሚገስጸው ይመስላል።

ወገን፤ አንዲት ለአንተ ብቻ የተሰጠችህን አገርህን በስጋውያኑ አህዛብ የዋቄዮአላህ ልጆች እየተነጠቅክ ነው፤ ዓይንህ እያየ! ዛሬውኑ ጦርና ጋሻህን ይዘህ ካልተነሳህ በአባቶችሁም ሆነ በወለድካቸው ልጆችህ ዘንድ በጽኑ ትረገማለህ። ጠላትህን እያየኸው ነው፣ እራስህን አታታል፤ እግዚአብሔር አምላክህ፣ የኢትዮጵያ አገርህ፣ የሃይማኖትህ፣ የባሕልህ፣ የቋንቋህ፣ የሰንደቅህና አርማህ ጠላት ማን እንደሆነ ተለይቶ እንዲታወቅህ ተደርገሃል። ታዲያ አሁን ለአገርህ፣ ለአምላክህና ለተተኪው ትውልድ ስትል የአቴቴና ጋላ መንፍስ ይዞ የመጣብህን ከአማሌቃውያን የከፋ ጠላትህን አንድ ባንድ መድፋት ግዴታህ ብቻ ሳይሆን እግዚአብሔር የሰጠህ ሙሉ መብትህም ነው። አስታውስ፤ የትም ሄድክ የት፤ የትም ኖርክ የት፡ እግዚአብሔር አምላክ ለኢትዮጵያውያን የሰጣቸው አንዲትና ብቸኛዋ ምድር ኢትዮጵያ ትባላለች።

ስለዚህ አሁን ለ፻፶/፵፻፶ ዓመታት ያህል በባርነት መንፈስ አስሮ መንፈስህን እና ደምህን እየመጠመጠ ያደከመህንና ኋላ ቀር ያደረግህን ጋላ ጠላት ወለም ዘለም ሳትል በእሳት እየጠራረግክ አገርህን ቶሎ በማስመልስ የራስህን ታሪክ ሥራ!

__________________________________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ተዓምር በአሜሪካ | ኃይለኛ የእሳት ቃጠሎ በደረሰበት ቤተ ክርስቲያን ውስጥ መጽሐፍ ቅዱሶች እና መስቀሎች ብቻ ተርፈዋል

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 5, 2019

ከትናንትና ወዲያ እሑድ ምዕራብ ቨርጅኒያ በሚገኘው አንድ የ ቤተ ክርስቲያን ሕንፃ ላይ መንስዔው ባልታወቀ ኃይለኛ እሳት ሁሉም ነገር አመድ ሆኖ ሲወድም በውስጡ የነበሩት መስቀሎች እና ብዙ መጽሐፍ ቅዱሶች ምንም ሳይሆኑ ተርፈዋል።

እኩለ ሌሊት ላይ የተቀሰቀሰው እሳ ቤተ ክርስቲያኑን ሙሉ በሙሉ ለማውደም ተቃርቦ ነበር በቦታው ተገኘተው የነበሩት የእሳት አደጋ መከላከያ ሰራተኞች በማግሥቱ ጠዋት ላይ የፈራረሰው ሕንጻ ውስጥ ሲገቡ ተዓምር የሆነ ነገር ገጠማቸው፤ ከመስቀሎቹና መጽሐፍ ቅዱሶቹ መካከል አንዱም አልተቃጠለም፤ በዚህም ዓይናቸውን ማመን ነበር ያቃታቸው፤ ምክኒያቱም የእሳቱ ኃይለኛነት ምንም ነገር የማያተርፍ ነበርና፤ የእሳት ቃጠሎ በጣም ኃይለኛ ከመሆኑ የተነሳ ከቅርብ ሆነው ለመዋጋት እንዳልተቻላቸውና ባንድ ወቅት ከህንጻው ወደ ኋላ መመለስ እንደነበረባቸው ገልጸዋል።

_________

Posted in Curiosity, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

Miracle: Iconic Ventura Cross Still Standing After California Fire

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on December 14, 2017

An iconic cross in Ventura County, California survived the Thomas fire that ravaged the area over the past week and was left standing in what many people are calling a miracle.

Everything surrounding the cross, which was located on top of a hill overlooking the Mission San Buenaventura church, was destroyed.

Selected Comments:

The magnificent Ventura Cross has survived California’s wild fires, but can it survive the idiot children of California’ Left?

God is omniscient. His timing is His own. As impatient as I am, His wisdom is where I plight my troth ALL THE WHILE FIGHTING FOR RIGHTEOUSNESS AND JUSTICE.

God has left signs for the faithful throughout time. This is yet one.

Psalm 103

As for man, his days are like the grass;
he blossoms like a flower in the field.
A wind sweeps over it and it is gone;
its place knows it no more.

The Cross stands.

Meanwhile Christians are being raped and murdered throughout the Muslim world. Muslims do not serve God. Muslims serve satan. Islam makes a sacrament of murdering Christians and Jews (“people of the book”). It makes sacraments of lying, stealing, pillaging, raping and so on.

Martyrs receive special honor in Heaven, and a special crown for dying for their faith in Jesus. The Bible says they are calling out for God to avenge their martyrs death. Their blood cries out, actually. God says “a little longer”.

Evil can only triumph when good men do nothing. America could stop the slaughter of Christians any time they wanted to. It isn’t God’s fault that America
in general has become a Hedonistic and amoral country at best and will no longer respond to a cry for be it from Kurd or Christian.

The real question, irrespective of the Ventura Cross, should be, “Can the idiot children of California’ Left survive the sins of their own “Free Will”? ..

I wouldn’t say never… once they stand before him it’s going to be pretty hard to deny him.

Source

ድንቅ ተዓምር ነው! | ታላቁ የካሊፎርኒያ የእንጨት መስቀል ከኃይለኛ የእሳት ቃጠሎ ተረፈ

______

Posted in Curiosity, Faith | Tagged: , , , , , , , , | Leave a Comment »

ድንቅ ተዓምር ነው! | ታላቁ የካሊፎርኒያ የእንጨት መስቀል ከኃይለኛ የእሳት ቃጠሎ ተረፈ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on December 6, 2017

በካሊፎርኒያ፡ የቶማስ እሳት በመባል የሚጠራው ኃይለኛ ቃጠሎ በቬንቱራ ከተማ ዙሪያ ያለውን አካባቢ በሙሉ ሲያቃጥል ዝነኛውን የ ሴራየእንጨት መስቀልን ግን ሳያቃጥለው ቀርቷል።

... 2003 .. ይህ ግዙፍ መስቀል ከቦታው እንዲነሳ ቬንቱራ ከተማ ዓለማውያን የመሰቀል ጠላቶች ሕገመንግሥታዊ ክስ ቀርቦበት ነበር። የከተማ ምክር ቤት ግን መስቀሉን ለመሸጥና በመስቀለኛ መንገዱ እንዲቆይ ለማድረግ የሚያግዝ አንድ ሄክታር መሬት ለመሸጥ መርጦ ነበር።

[የማቴዎስ ወንጌል ምዕራፍ ፳፬፥፴፭ & የማርቆስ ወንጌል ምዕራፍ ፲፫፡ ፴፩]

ምንጭ

______

Posted in Ethiopia | Tagged: , , , , , , , , , | 1 Comment »

“God Is With Us”: Oklahoma Teen Tweets Hanging Cross Amid Tornado Debris

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 29, 2015

Viral tornado photo a sign from God?

Cross-name-storm

A tornado ripped through parts of Oklahoma, destroying homes and leaving at least one person dead. But amid the destruction, one image is being shared across social media that is bringing hope in the affected community.

A high schooler, named Chase Rhodes, in Moore, Oklahoma took a picture of power pole Wednesday that was left hanging in the form of a cross surrounded by destruction. He captioned the tweet “God is with us,” and it has been retweeted and shared thousands of times.

Source

የልጃምበራ ደብረ መድኃኒት መድኃኔዓለም ቤተ ክርስቲያን ተቃጠለ

በምዕራብ ጎጃም ሀገረ ስብከት በሰከላ ወረዳ ከግሽ አባይ ከተማ 21 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ የሚገኘው የልጃምበረ ደብረ መድኀኒት መድኃኔዓለም ቤተ ክርስቲያን መንስኤው ባልታወቀ ምክንያት ጥር 16 ቀን 2007 .. ከቅዳሴ በኋላ በእሳት መቃጠሉ ተገለጠ፡፡

በቃጠሎው ቤተ ክርስቲያኑ ሙሉ ለሙሉ የወደመ ሲሆን፤ ጽላቱን ግን በምእመናን እርዳታና ርብርብ ከቃጠሎው ለማዳን ተችሏል፡፡ ነገር ግን ከ15 እስከ 20 ሰዎች የሚሸከሙት በቀደምት አባቶቻችን የተሠራው የሥነ ስቅለቱ ሥዕል የተሳለበት የእንጨት መስቀል ከቃጠሎው ለማትረፍ ሳይቻል ቀርቷል፡፡ በዚህም አገልጋይ ካህናቱና ምእመናን በቅርሱ መቃጠል በእጅጉ አዝነዋል ሲሉ የቤተ ክርስቲያኑ አገልገይ የሆኑት ቄስ አዳሙ አግማሴ ገልጸዋል፡፡

ምንጭ

— ባሕር ዛፍ ፍሬ ላይ መስቀል

— Stealing The Rainbow

__

Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: