Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • March 2023
    M T W T F S S
     12345
    6789101112
    13141516171819
    20212223242526
    2728293031  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Posts Tagged ‘የኢትዮጵያ’

የዓለማችን ጥንታዊው ኤሊ ፲፻፺/190እና የአቡነ ተክለ ሐይማኖት ቤ/ክ ኤሊ | አባታችን ምን እየጠቆሙን ይሆን?

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on December 3, 2022

👉 ገብርኤል 👉 ማርያም 👉 ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 😇 ተክለ ሐይማኖት 👉 ዮሴፍ 👉 መድኃኔ ዓለም

👉 ሙሉ ቪዲዮው ታች ይገኛል…

🐢 Tortoise – ♰ Tekle Haymanot ፤ ሁለቱም ስማቸው በ T/ፊደል ነው የሚጀምረው። የዓለማችን ጥንታዊ ኤሊ የሚኖረው ደግሞ በንግሥት እሌኒ ስም (St.Helena) በምትጠራዋ ደሴት ላይ ነው። ቅድስት እሌኒ የታላቁ ቅዱስ ቆስጠንጢኖስ እናቱና እግዚአብሔር ለበጐ አገልግሎት የጠራት ቡርክት ሴት (ንግሥት) ናት።

ንግሥት ዕሌኒ የጌታችንን መስቀል መስከረም ፲፮/16 ቀን ፫፻፳/320 . ም በዕጣን ጢስ ምልክት ቁፋሮ አስጀምራ መጋቢት ፲/10 ቀን አግኝታ በማውጣት ታላቅ ቤተመቅደስ ጎልጎታ ላይ ሠርታ በክብር አስቀመጠችው። ይህ መስቀልም ከዚያ ዕለት ጀምሮ እንደ ፀሐይ እያበራ ድውይ እየፈወሰ አጋንንት እያባረረ ልዩ ልዩ ተአምራት እየሰራ ሙት እያነሳ ዕውር እያበራ ተአምራቱን ቀጠለ፡፡ ይህንንም ከኃያላን ነገሥታት መካከል የፋርስ ንጉሥ መስቀሉን ማርኮ ፋርስ ወስዶ አስቀመጠው፡፡ በዚህ ጊዜ የአየሩሳሌም ምዕመናን የድሉን ዜና ሰምተው ስለነበር የአንድ ቀን መንገድ ያህል ሄደው በመቀበል ካህናቱ በዝማሬና በቸብቸቦ ወንዱ በሆታ ሴቱ በእልልታ ሆ ! እያሉና ችቦ አብርተው ተቀብለዋቸዋል፡፡ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያኖችም ለመስቀል ችቦእያበሩ በዓሉን በሆታ በእልልታ በስብሐተ እግዚአብሔር የሚያከብሩት ይህንን ታሪካዊ ትውፊት በመከተል ነው፡፡

ብዙ የቤተክርስቲያን አባቶች እንደሚሉት ንጉሡ ሕርቃል ይህንን ታላቅ ድል ለማግኘትና የጌታን ቅዱስ መስቀል ከአሕዛብ / ከፋርሶች / እጅ ለማስመለስ የቻለው በዚያን ጊዜ አብያተ ክርስቲያንናት ሁሉ ለአንድ ሳምንት / አንድ ሱባዔ / ባደረጉትጾም ጸሎት ነው፡፡ ይህንንም ለማስታወስና ጌታን ለማመስገን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያንና የግብጽ ኮፕቲክቤተክርስቲያን በየዓመቱ የዐቢይጾም / የጌታ ጾም / ከመጀመሩ አስቀድሞ ጾመ ሕርቃል ብለው አንድ ሳምንት ይጾማሉ፡፡ ፓትርያርክ ተረክቦ ወስዶ በክብር አስቀመጠው፡፡

ይህ ግማደ መስቀልም ለብዙ ዘመን በእስክንድርያ ሲኖሩ በግብጽ ያሉ እስላሞች እየበዙ ኃይላቸው እየጠነከረ ሔደ በእስክንድርያ የሚኖሩትን ክርስትያኖች ላይ ሥቃይ ያጸኑባቸው ጀመር፡፡ ክርስቲያኖቹም አንድ ሆነው መክረው ለኢትዮጵያዊው ዓጼ ዳዊት እንዲህ የሚል መልእክት ላኩ ንጉሥ ሆይ ! በዚህ በግብጽ ያሉ እስላሞች መከራ አጽንተውብናል ኃይልህን አንሥተህ አስታግስልን ብለው ጠየቁት ዳግማዊ ዓጼ ዳዊትም ለመንፈሳዊ ኃይማኖት ቀንተው የክርስቶስ ፍቅር አስገድዷቸው ሃያ ሺህ ሠራዊት አስከትለው ወደግብጽ ዘመቱ በዚህ ጊዜ በግብጽ ያሉ ኃያላን ፈሩ ተሸበሩ ንጉሡ ዳግማዊ ዳዊትም እንዲህ የሚል መልዕክት ለእስላሞቹ ላከ በተፈጥሮ ወንድሞቻችሁ ከሆኑት ክርስቲያኖች ካልታረቃችሁ ሀገራችሁን መጥቼ አጠፋለሁ የሚል ማስጠንቀቂያ ላከ፡፡

የንጉሡ መልዕክትም ለእስላሞቹ እንደደረሳቸው ፈርተው እንደ ጥንቱ በየሃይማታቸው ጸንተው በሰላም እንዲኖሩ ከክርስቲያን ወንድሞቻቸው ጋር ታረቁ፡፡ መታረቃቸውን ዓጼ ዳዊት ሰሙ በዚህም ጉዳይ ንጉሡ ደስ አላቸው፡፡ እግዚአብሔር አመሰገኑ በግብጽ የሚኖሩ ክርስቲያኖችም ከ አስራ ሁለት ሺህ ወቄት ወርቅ ጋር ደስታቸውን ለኢትዮጵያዊው ንጉሥ ለዳግማዊ ዳዊት በደብዳቤ አድርገው ላኩላቸው፡፡ ንጉሡም የደስታውንደብዳቤ ተመልክተው ደስ አላቸው ወርቁን ግን መልሰው በመላክ እንዲህ የሚል ደብዳቤ ጻፉ፡፡ በግብጽ የምትኖሩ የክርስቶስ ተከታዮች ሆኖ እንኳን ደስ አላችሁ የላካችሁልኝ 12,000 ወቄት ወርቅ መልሼ ልኬላችኋለሁ፡፡ የእኔ ዓላማ ወርቅ ፍለጋ አይደለም የክርስቶስ ፍቅር አስገድዶኝ በተቻለኝ ችግራችሁን ሁሉ አስወገድኩላችሁ አሁንም የምለምናችሁ በሀገሬ ኢትዮጵያ ረሀብና ቸነፈር ድርቅ ስለወረደብኝ መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የተሰቀለበት ቅዱስ መስቀልና የቅዱሳን አጽም ከሌሎች ክቡራን ዕቃዎች ጋር እንድትልኩልኝ ነው የሚል ነበር፡፡ በእስክንድርያም ያሉ ምዕመናን ይህ መልዕክት እንደደረሳቸው ከሊቃነ ጳጳሳትና ከኤጲስ ቆጶሳቱ ጋር ውይይት በማድረግ ይህ ንጉሥ ታላቅ ክርስቲያን ነው፡፡ ስለዚህ ልቡን ደስ እንዲለው የፈለገውን የጌታችንን ግማደ መስቀል ከቅዱሳን አጽምና ንዋየ ቅዱሳት ጋር አሁን በመለሰው ወቄት ወርቅ የብርና የነሐስ የመዳብና የወርቅ ሣጥን አዘጋጅተን እንላክለት ብለው ተስማምተው በክብር በሥነ ሥርዓት በሠረገላና በግመል አስጭነው ስናር ድረስ አምጥተው ባስረከቧቸው ጊዜ በእጃቸው እያጨበጨቡ በእግራቸው እያሸበሸቡ በግንባራቸው እየሰገዱ በክብር በደስታ ተቀበሏቸው፡፡ መስከረም 16 በኢትዮጵያ ታላቅ ብርሃን ሌሊትና ቀን ሦስት ቀን ሙሉ ሲበራ ሰነበተ፡፡

ግማደ መስቀሉ ወደ መካከለኛው ኢትዮጵያ ሳይደርስ በድንገት ዓጼ ዳዊት ስናር ላይ አረፉ፡፡ ግማደ መስቀሉም የግድ በዚያው በስናር መቆየት አስፈለገው፡፡ ከዚህ በኋላ የሟቹ የዳግማዊ ዳዊት ልጅ ዓጼ ዘርዓ ያዕቆብ እንደነገሠ ወደ ስናር ሔደ ግማደ መስቀሉን ከሌሎቹ ንዋያተ ቅዱሳት ጋር አምጥተው በመናገሻ ከተማቸው በደብረ ብርሃን ላይ ቤተመቅደስ ሠርተው ለማስቀመጥ ሲደክሙ በሕልማቸው አንብር መስቀልየ በዲበ መስቀል ወዳጄ ዘርዐ ያዕቆብ ሆይ መስቀሌን በመስቀለኛ ቦታ ላይ አስቀምጥ የሚል ሕልም አየ፡፡ ንጉሡም መስቀለኛ ቦታ እየፈለጉ በኢትዮጵያ አውራጃዎች ሁሉ በመፈለግ ከብዙ ቦታ አስቀምጠውት ነበር፡፡ ለምሳሌ በሸዋ በደርሄ ማርያም፣ በማናገሻ ማርያም፣ በወጨጫ መስቀሉን አሳርፈውት ነበር፡፡ ነገር ግን የመጨረሻውን ቦታ ባለማግኘታቸው በራዕይ እየደጋገመ መስቀሌን በመስቀለኛ ሥፍራ አስቀምጥ እያለ ይነግራቸው ነበር፡፡ ዓጼ ዘርዓ ያዕቆብም ለሰባት ቀን ሱባዔ ገቡ፡፡ በዚያም የተገለጸላቸው መስቀለኛውን ቦታ የሚመራህ ዓምደብርሃን ይመጣል አላቸው፡፡ እርሳቸውም ከዚያ እንደወጡ መስቀለኛውን ቦታ የሚመራ የብርሃን ዓምድ ከፊታቸው መጥቶ ቆመ፡፡ በዚያ መሪነት ወደ ወሎ ክፍለ ሀገር አምባሰል አውራጃ ውስጥ ግሸን ከምትባል አምባ መርቶ አደረሳቸው፡፡ በእውነትምይህች ግሸን የተባለችው አምባ ጥበበኛ ሰው እንደቀረጻት የተዋበች መስቀለኛ ቦታ ሆና ስላገኟት የልባቸው ስለደረሰ ደስ አላቸው፡፡ በዚያም አምባ ታላቅ ቤተመቅደስ ሰርተው መስቀሉንና ሌሎች ንዋየ ቅዱሳቱን በየመዓረጋቸው የክብርቦታ መድበው አስቀመጡዋቸው፡፡

ዘመኑም በ ፲፬/14 ኛው ክፍለ ዘመን ነው፡፡ ከእስክንድርያ ሀገር ከመስቀሉ ጋር በልዩ ልዩ ሣጥን ተቆልፈው የመጡትም ዝርዝር ስማቸው ጌታ በዕለተ ዓርብ ለብሶት የነበረው ቀይ ልብስ፣ ከሮም የመጣው ከለሜዳው፣ ሐሙት የጠጣበት ሰፍነግ / ጽዋ / ፣ ዮሐንስ የሳለውኩርዓተ ርዕሱ ስዕል እንዲሁም የተለያዩ የቅዱሳን አጽም፣ ከግብጽ ታላላቅ ገዳማት የተቆነጠረ አፈር፣ የዮርዳኖስ ውሃ ይገኛል፡፡

የስምህ መነሻ ፊደል የመስቀል ምልክት (♰)ለሆነው እና ክቡር ገናና ለሆነው ስም አጠራርህ ሰላም እላለው ። የወንጌል ተቀዳሚ ስም ማቴዎስ የተባልክ ተክለ ሐይማኖት ሆይ እንደ ችሎታዬ አመሰግንህ ዘንድ አንደበቴ ትፈታልኝ ዘንድ ድንግል ማርያምን እማልዳለሁ።” ገድለ ተክለ ሐይማኖት።

😈አረመኔው ግራኝ ልክ በተክለ ሐይማኖት ዕለት በአክሱም ጽዮን ላይ የዘር ማጥፋት ጦርነቱን ከፈተ፤ ለዋቄዮአላህሰይጣን የክርስቲያኖችን ደም የገበረበትን ዕለት እና ሥልጣኑን ለማደላደል በዓለ ንግሥናውንየሚያከብርበትን ዕለትም የመረጠው ሆን ብሎ በሰይጣናዊው ኢሬቻ ማግስት በዚሁ ዕለተ አቡነ ተክለ ሐይማኖት መሆኑን እናስታውስ

🐢 በዚህ በዛሬው የአቡነ ተክለ ሐይማኖት ዕለት ሁለቱንም የዓለም ጦርነቶች ያየ የዓለማችን ጥንታዊው ኤሊ ፲፻፺/190ኛ የልደት ቀንን አክብሯል

በአዲስ አበባም ጥንታዊው አንጋፋ ዔሊ“ለቡ” ተብሎ በሚጠራው ሠፈር (እኔ ሠፈሩን “ተክልዬ” እለዋለሁ) ሚገኘው የአባታችን የጻድቁ አቡነ ተክለ ሐይማኖት ውብ ቤተ ክርስቲያን

💭 ኤሊ በዛሬዋ ኢትዮጵያ ዘስጋ በመታደን ላይ ነች

የፋሺስቱ ኦሮሞ አገዛዝ ሥልጣን ላይ ከወጣበት ጊዜ አንስቶ በኢትዮጵያ የተለያዩ የሃገሪቱ ክፍሎች ኤሊ ብዙ ገንዘብ ታስገኛለችበማለት ተዋሕዶ ክርስቲያኖችን በማደን ላይ ያሉት አረመኔዎቹ የዋቄዮአላህ ጭፍሮች ወደ ኤሊ አደንም እየገቡ መሆኑ እየተነገረ ነው።

በበርካታ የሃገራችን ክፍሎች ኤሊ በርካታ ሚሊዮን ብሮችን ታስገኛለች በማለት አድኖ በአንድ ቦታ ማከማቸት እና የኤሊ ሕገወጥ ዝውውር እየተደረገ መሆኑ ተረጋግጧል።

አዲስ አበባን ጨምሮ፣ ሻሸመኔ፣ ሐረርጌ፣ ምዕራብ ኦሮሚያ እና አፋር ክልል ይህን መሰል ተግባር በስፋት እየተፈጸመ እንደሆነ መረዳት ተችሏል።

የዱር እንስሳዋን በተመለከተ በርካታ የተሳሳቱ መረጃዎች ይሰራጫሉ። ገንዘብ እናገኛለን በሚል በተሳሳተ መረጃ ኤሊ የሚያድኑት ሰዎች እጅግ ተፈላጊየምትባለዋን ኤሊ አድነው ካገኙ እስከ ፪፻/200 ሚሊዮን ብር ድረስ ዋጋ ታወጣለች ብለው ያምናሉ።

🐢 “እጅግ ተፈላጊ” የምትባለዋ ኤሊ የሚከተሉት ልዩ መለያዎች አሏት ተብሎ ይታመናል፤

  • እንደ ማግኔት ብረቶችን የመሳብ አቅም አላት፣
  • ንጹህ ውሃ ጎን ብትቀመጥ፤ ውሃው ይደፈርሳል፣
  • ጭለማ ውስጥ አንገቷ አንጸባራቂ ብርሃን ያወጣል፣
  • በካሜራ ምስሏ ሊነሳ አይችልም፣
  • በኤሊ ውስጥ ሜርኩሪ ይገኛል፣

እርኩስ የዋቄዮአላህ መንፈስ በሰፈነባት በዛሬዋ ኢትዮጵያ ዘስጋ ወራሪዎቹ የዘመናችን አማሌቃውያን እነዚህን ሐሰተኛ መረጃዎች በማሰራጨት የሰውን ልጅ ጨምሮ እነዚህንም ምስኪን እና ሰላማዊ የሆኑ የእግዚአብሔር ፍጥረታትን በማደን ላይ ናቸው።

ለፅንስትከ ተክለ ሐይማኖት ሆይ አስቀድሞ በማኅፀን ለተፀነስከው ፅንስትህና በታኅሣስ ፳፬/24 ቀን ለተውለድከው መወለድም ሰላም እላለሁ።

ለዝክረ ስምከ ተክለ ሐይማኖት ሆይ የስምህ የመነሻ ፌደሉ ትዕምርተ መስቀል ለሆነው ስም አጠራርህ ሰላም እላለሁ። እሱም ገናና የከበረ ስም ነው።

ቅዱሱ አባት ተክለ ሐይማኖት ሆይ፤ ከአረጋዊ ተክል የተገኘህ አዲስ የተክል አበባ ነህ። የሌዊና የይሑዳ ካህናት ይህ ሰማያዊ መልአክ ነውን ወይስ ምድራዊ ሰው እያሉ ስለ አንተ ይደነቃሉ።

ቅዱሱ አባት ተክለ ሐይማኖት ሆይ፤ ስግደትህ በማዕረገ መላእክት ደረጃ ነውና አከናውነህ የሠራሃት ጸሎትህ ባለ ዘመናችን ሁሉ ከጦርነትና ከጽኑ መከራ ሁሉ ጠባቂ ትሁነን።

ቅዱሱ አባት ተክለ ሐይማኖት ሆይ፤ መሥዋዕትን የምታሣርግ ታላቅ ካህን የእግዚአብሔር ባለሟል ነህና ቀንዶቹ ዓሥር ከሆኑ ከእባብ መተናኮልና አንደበቱ ሁለት ከሆነ ሰው ፀብ በክንፈ ረድኤትህ ሠውረህ አድነኝ።

ቅዱሱ አባት ተክለ ሐይማኖት ሆይ፤ ልጆችህ በዚህ ዓለም ብዙ መከራ ቢያገኛቸውም በአንተ ዘንድ ፍጹም ሰላምና እረፍትን እንደሚያገኙ አንተን ተስፋ ያደርጋሉ።

ቅዱሱ አባት ተክለ ሐይማኖት ሆይ፤ ከሐዲዎችን የምትበቀል ቄርሎስ የተባልክ አንተ ተክለ ሐይማኖት ነህ እኮን።

ቅዱሱ አባት ተክለ ሐይማኖት ሆይ፤ የሥላሴን አንድነት ሦስትነት በማስተማር ዓዋጅ ነጋሪነትህ ፍጹም ድንቅ ነው። እባቡን በእርግጫ አንበሳውን በጡጫ ብለው የሚያልፉ የሴትና የወንድ ደቀ መዛሙርት በጸጋ ወልድሃልና።

ያለምንም ተድኅሮ በሥላሴ ስም ይህን ሦስትነት አምናለሁ፤ በተንኮል ወንድማማቾችን እርስ በርስ የሚያባሉትን፣ ደንፍተው የሚያጠቁንን፣ ወዳጅ መስለው ሊያጠፉን የፈለጉትን የሚከተሉትን የጽዮንን ጠላቶች የእግዚአብሔር ቃል ይቅሰፋቸው፣ በተሣለ የመለኮት ሠይፍ አንገታቸውን ይቍረጣቸው፤ አሜን!!!

የአባታችን የአቡነ ተክለ ሐይማኖት ረድኤትና በረከት፡ ምልጃና ጸሎት በሀገራችን በኢትዮጵያ እንዲሁም በመላው ሕዝበ ክርስቲያን ላይ አድሮ ይኑር፡ ሀገራችንን ሊያጠፋ የተነሳውን እርኩስ የዋቄዮአላህአቴቴ መንፈስን ያጥፉልን፤ ጠላቶቻችንን በእሳት ይጠራርግልን፤ ለዘላለሙ አሜን!

❖❖❖ ተክለ ሐይማኖት ፀሐይ ❖❖❖

የክርስቲያኖች መመኪያ

ተክለ ሐይማኖት ጻድቅ

የእንባችን ማበሻ

ከፈጣሪ የምታስታርቅ

ሰባሊ ወንጌል መናኝ

ሰማያዊ አርበኛ

በጸሎትህ ትሩፋት

ፀሐይ ያበራህ ለእኛ

ቅዱስ አባትችን ሆይ

ሀጢአታችን ስለበዛ

በቃልኪዳንህ አማልደን

በነፍሳችን ሁናት ቤዛ።

አደራ!

______________

Posted in Ethiopia, Faith, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

የቱርክ ጭፍሮቹ ጋላ-ኦሮሞ የመስቀሉ ጠላቶች ደመራውን ለመበከል ምስኪኑን በሬ ጋኔን ሞልተው ለቀቁት

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on September 25, 2022

🐍 ለዛሬስ ምን ዓይነት ተንኮል አቅደው ይሆን?

🐂 !ያለው ጎንደሬ በሬ እና ወደ እንቁራሪትነት የተለወጠው፤ “በሬ፣ ዝሆን፣ ቄራ፣ ቁራ” የሚሉትን ቃላት መጠቀም የሚወደው የሲዖል እጩው ግራኙ በሬ።

💭 ይህን ልክ በዛሬው የደመራ ዕለት (መስከረም ፳፻፲፪ ዓ.ም) የተከሰተውን በጣም አስገራሚ ክስተት ደግመን ደጋግመን እናስታውሰው ዘንድ ግድ ነው።

  • ፀሐይ ወጣልኝለሰላሳ ዓመት እነግሣለሁ ያለው በሬእንቁራሪት ሆኖ እራሱ ወደ ጥልቁ ገደል ይገባል !

💭 አስገራሚ ድራማ በደመራ | 666ቹ ፖሊሶች በሬውን ወደ መስቀል አደባባይ አስገቡት ፥ በሬው “ኢትዮጵያን አትንኳት!“ አላቸው

ነጠብጣቦቹንእናገናኝ፦

👹 ግራኝ ዐቢይ አህመድ በግራ እጁ በጻፈው እርኩስ መጽሐፉ አስቀድሞ ይህን ብሎን አልነበር፦

“….ሰዎች ጥቅም ወዳድ ናቸውና በጥቅም ሂድባቸውየሚፈልጉትን እያሳየህ ወደምትፈልገው ስፍራ ውሰድ እና ጣላቸውከዚያም በሬ ሆይ! ሳሩን አየህና ገደሉን ሳታይብለህ ተርትባቸው

😇 ቅዱሱ መጽሐፍ ደግሞ ይህን ይለናል፦

[፩ኛ ወደ ጢሞቴዎስ ምዕራፍ ፭ ፥ ፲፯፡፲፰]

በመልካም የሚያስተዳድሩ ሽማግሌዎች፥ ይልቁንም በመስበክና በማስተማር የሚደክሙት፥ እጥፍ ክብር ይገባቸዋል። መጽሐፍ። የሚያበራየውን በሬ አፉን አትሰር፥ ደግሞ። ለሠራተኛ ደመወዙ ይገባዋል ይላልና።”

👉 ክፍል ፩

🔥 ዕለተ ደመራ

አስራ አንድ ሰዓት አካባቢ ክብረ በዓሉ በመካሄድ ላይ እያለ አንድ ከየት እንደመጣ ያልታወቀ “ባለቤትአልባ በሬ በመስቀል አደባባይ ሲንጎራደድ ይታያል። በዚህ ወቅት በበዓሉ ላይ የተሳተፉት አድባራትና የከበቧቸው ፖሊሶች አደባባዩን ሞልተውታል። በሬው ወዲያና ወዲህ እያለ ይወራጫል፤ በተዋሕዶ ልጆች ላይ አድሎና በደል የሚፈጽሙትን እንዲሁም የኢትዮጵያን ባንዲራ የሚከለክሉትን ጡትነካሽ ፖሊሶችን የሚፈልግ ይመስላል። ብዙም አልቆየም አንዱን ፖሊስ አግኝቶ መሬት ላይ አነጠፈው። ይህ “የፌደራል ፖሊስ” ለተባለው ፀረኢትዮጵያ እና ፀረአዲስ አበባ ሠራዊት የተሰጠ ማስጠንቀቂያ ተደርጎ ሊወሰድ ይገባል። አዲስ አበባ ከፌደራል ሳይሆን የራሷ ፖሊስ ከራሷ ከተማ ነዋሪዎች መመልመል ይኖርባታልና ነው።

በኦሮሞ ብሔርተኞች በመዋጥ ላይ ያለው የፌደራል ፖሊስ ሠራዊት በአዲስ አበባ ነዋሪዎች ላይ ብዙ በደሎችን በየዕለቱ በመፈጸም ላይ ነው። ይህ የገዳይ አልአብይ ሠራዊት ወደ ደመራ ክብረ በዓል በጥባጭ ቆርቆሮዎቹን ቄሮዎችን መላክ ሰልፈራ ያሰለጠነውን ምስኪን በሬ ወደ መስቀል አደባባይ መላኩን መረጠ።

እነዚህ የኢትዮጵያና የመስቀሉ ጠላቶች ለክፋት ያሰቡትን እግዚአብሔር ለበጎ አድርጎታል።

በሬ የሰውን ልጅ ለዘመናት ሲያገለግል የቆየ አሁንም በማገልገል ላይ ያለ ጠንካራና ጠቃሚ ፍጡር ነው። ያለበሬ ሰብል የለም፤ እህል የለም። አገልጋዩን በሬ እንደ ኢትዮጵያ አድርገን ብንወስደው ይህ በሬ የኢትዮጵያን ጡት የነከሱትንና ከ666ቱ ጋር የተደመሩትን ነበር ሲያሳድድ የነበረው። አዎ! “ጡት አጥብታ ያሳደገቻችሁን፣ የጠበቀቻችሁን፣ ያስተማረቻችሁንና ብዙ ነገር የሰጠቻችሁን ኢትዮጵያን አትንኳት!“ የሚል መልዕክት በሬው ያስተላለፈልን መሰለኝ። በሬው የጎዳቸው የኛዎቹስ? አትደመሩ! የሉሲፈር ኮከብ ያረፈበትን የኢትዮጵያ ባንዲራ አትያዙ!“ ተብለው አልነበረም!?

👉 ክፍል ፪

ዕለተ መስቀል / ቅዱስ እስጢፋኖስ ቤተክርስቲያን ግቢ / ጠዋት ላይ ✞

ምዕመናን ወደተሰበሰቡበት ቦታ ሳመራ የደመራው በሬ መሬት ላይ ተጋድሞ አገኘሁት፤ አራቱም እግሮቹ ተጠፍረው ታስረዋል፣ አፉ ታስሯል፤ በብዙ ፖሊሶቹም ተከብቧል። የበሬው ስቃይ አሳዘነኝ፤ በዚህ ወቅት ሞባይሌን አወጣሁና ቪዲዮ መቅረጽ እንደጀመርኩ “ተው! አታንሳ!” የሚል ድምጽ ከበስተጎኔ ሰማሁ ፥ እኔም፡ “ምን አገባህ!?” በማለት መለስኩለት። በዚህ ወቅት ሰውየው ወደኔ ጠጋ አለና መታወቂያ ነገር አሳየኝ። መለዮ ያልለበሰ የፌደራል ፖሊስ ነበር።

ለምንድን ነው በሬውን የምትቀርጸው? ሞባይሉን አምጣ!ያነሳኽውን አሳያኝ” አለኝና ሞባይሌን ወሰደው። ቪዲዮውን ከደመሰሰ በኋላ ሞባይሉን መለሰልኝ። “የአዲስ አበባ ሰው ነህ? እዚህ ምን ትሠራለህ?” አለኝ። እኔም “ይህች የእኔ ቤተክርስቲያን ነች፤ እርስዎ እዚህ ምን ይሠራሉ? የተዋሕዶ ማሕተብ አለዎት?” አልኩት በድፍረት። እርሱም፡ “የለኝም!” በማለት መለሰልኝ። እኔም፡ “ስለዚህ እዚህ መገኘት የለብዎትም፤ ይህ የተዋሕዶ ብቻ የሆነ የመስቀል ክብረ በዓል ነው፤ መልካም በዓል” በማለት ተሰናበትኩት።

ከዚያም ከበሬው በመራቅ ወደ እስጢፋኖስ ክብረ በዓል አመራሁ። ክብረ በዓሉ ሲገባደድ የበሬውን ሁኔታ ለማየት ወደነበረበት ቦታ አመራሁ። በኢትዮጵያ ቦታ ያስገባሁትን በሬ ተጋድሞ ክፉኛ ሲንቀጠቀጥ ሳይ እምባየ መጣ ፥ በሬውን ሰዎች ከብበውታል፡ ፖሊሶች ግን በቦታው አልነበሩም። በዚህ ወቅት ካሜራየን አውጥቼ በስተመጨረሻ የሚታየውን ቪድዮ ቀረጽኩ። በቀጣዩ ቀን የበሬው ባለቤት መገኘቱንና በሬውም ከእስጢፋኖስ ቤተክርስቲያን ግቢ መውጣቱን ተነገረኝ።

አይ! ይህ በሬ ሊያሳየን የፈለገው አንድ ትልቅ ነገር አለ” የሚለው ሃሳብ እስከ አሁን ድረስ አልለቀቀኝም። ይህን አስመልክቶ ወገኖች የመጣላችሁን ሃሳብ ብታካፈሉን መልካም ነበር።

👉 ለመሆኑ፤

  • 🐂 በሬው የማን ነው?
  • 🐂 በሬውን ማን አመጣው?
  • 🐂 በሬው እንዴት ጥብቅ ፍተሻ ሲደረግበት ወደ ነበረው ወደ መስቀል አደባባይ ሊገባ ቻለ?
  • 🐂 በሬው ወደ ቅ/እስጢፋኖስ ቤተክርስቲያን ለምን ተወሰደ?
  • 🐂 በሬው ፌደራል ፖሊሶችን ለምን አሳሰባቸው? በጠዋትስ ለምን በእስጢፋኖስ ቤተክርስቲያን ተገኙ?

በነገራችን ላይ፤ ኢትዮጵያዊነትን የሚያንጸባርቁት ለኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያውያን የቆሙት ሁሉ (በ፪ሺ፲፭ ዓ.ም እስክንድርን ፍቄዋለሁ)ልክ እንደ መጭው ጥቅምት ፪ የመሳሰሉትን የሰልፍ እና ስብሰባ ጥሪዎች ማድረግ ሲጀምሩ፡ ቀን ሰው ሌሊት አውሬ የሆነው ዐቢይ አህመድና ስልጣን ላይ ያወጡት ሉሲፈራውያኑ ኢሉሚናቲዎች መደንገጥ እና መረበሽ ይጀምራሉ። በዚህ ጊዜ የተለመደውን ተንኮላቸውን ይሠራሉ። ይህን ባለፈው ዓመት ላይ በተደጋጋሚ አይተናል፦

  • በመስቀል አደባባዩ ቦንብ ፍንዳታና ግድያ
  • ሆራ ደብረዘይት ለመስዋዕት በተከሰከሰው የኢትዮጵያ አየር መንገድ አውሮፕላን
  • 😢 በባሕር ዳር እና በአዲስ አበባ በተፈጸመው ኢትዮጵያውያን ጄነራሎች ግድያ

አሁንም፡ ይህን የጥቅምት ፪ቱን ሰልፍ ለማጨናገፍ፡ ኢሉሚናቲዎቹ በነገው አርብ ዕለት ለገዳይ ዐቢይ አህመድ ወይ የኖቤል “የሰላም ሽልማት”(ቀደም ሲል ገዳዮቹ ሂንሬ ኪሲንጀርና ባራክ ሁሴን ኦባማም ተሸልመው ነበር) በመስጠትና የማንቂያ አዝራሩን ጠቅ በማድረግ የተደመሩትን ሮቦት ግብረ አበሮቻቸውን ለ “እንኳን ደስ ያለህ” ሰልፍ ወደ መስቀል አደባባይ ግልብጥ ብሎ እንዲወጣ ያደርጓቸው ይሆናል፤ ወይ ይህ ካልሆነ ሌላ የተንኮል ሤራ እንደሚጠነስሱ አንጠራጠር። የነገ ሰው ይበለን!

✞ “የመስቀሉ ጠላቶች መጀመሪያ በሬውን፣ ቀጥሎ የአቴቴ ኤሬቻን፣ ከዚያ ቡልዶዘሩን”

አላህ የሚለው ስም የጨረቃ አምላክ የግል መጠሪያ ስሙ ነበር።…የጨረቃው አምላክ አላህ-ከፀሐይዋ አምላክ ጋር ተጋባ። ሁለቱ በአንድነትም “የአላህ (ሴት) ልጆች” የተባሉ ሦስት አማልክትን አስገኙ። እነዚህ ሦስት አማልክትም አልላትአልኡዛ እና አልማናት ይባሉ ነበር።

👉 መቅሰፍቱን ያመጡት ሦስቱ የዋቄዮአላህ ሴት ልጆች ናቸው

ከእስልምና መምጣት በፊት ዐረቦች ብዙ ወንድና ሴት አማልክትን ያመልኩ ነበር። እያንዳንዱ ጎሳም የራሱ “አምላክ” ነበረው። በዛን ዘመን “አላህ” የሚታወቀው የጨረቃ አምላክ ተብሎ የነበረ ሲሆን፣ ሕዝቡን ከአላህ ጋር የሚያማልዱ ናቸው ተብለው ይታመኑ የነበሩ ሦስት ልጆች ነበሩት። እነዚህ የጨረቃው አምላክ አላህ-ከፀሐይዋ አምላክ ጋር ተጋብቶ ያስገኛቸው ልጆች በአንድነትም “የአላህ (ሴት) ልጆች” የተባሉ ሦስት አማልክት ስምም፦

👉 አልላት

👉 አልኡዛ

👉 አልመናት

ነበር።

🔥 ለእባብ መርዝ መድኃኒቱ የራሱ የእባቡ መርዝ ነው!

❖❖❖ ፃድቃኑ አባቶቻችን አቡነ/Abune (AB) ተክለ ሐይማኖት እና አቡነ አብዬ /Ab’bye (AB) ይህን የአቴቴ ችግኝ ከሃገረ ኢትዮጵያ በአፋጣኝ ይንቀሉልን!❖❖❖

❖[ኦሪት ዘዳግም ምዕራፍ ፲፰]❖

፱ አምላክህ እግዚአብሔር ወደሚሰጥህ ምድር በገባህ ጊዜ እነዚያ አሕዛብ የሚያደርጉትን ርኵሰት ታደርግ ዘንድ አትማር።

፲ ወንድ ልጁን ሴት ልጁን በእሳት የሚያሳልፍ፥ ምዋርተኛም፥ ሞራ ገላጭም፥

፲፩ አስማተኛም፥ መተተኛም፥ በድግምት የሚጠነቍልም፥ መናፍስትንም የሚጠራ፥ ጠንቋይም፥ ሙታን ሳቢም በአንተ ዘንድ አይገኝ።

፲፪ ይህንም የሚያደርግ ሁሉ በእግዚአብሔር ፊት የተጠላ ነው፤ ስለዚህም ርኵሰት አምላክህ እግዚአብሔር ከፊትህ ያሳድዳቸዋል።

፲፫ አንተ ግን በአምላክህ በእግዚአብሔር ዘንድ ፍጹም ሁን።

፲፬ የምትወርሳቸው እነዚህ አሕዛብ ሞራ ገላጮችንና ምዋርተኞችን ያዳምጣሉ፤ አንተ ግን እንዲሁ ታደርግ ዘንድ አምላክህ እግዚአብሔር ከልክሎሃል።

በመስቀል አደባባይ መስቀል የለም ፥ የዋቄዮ አላህ ዛፍ ግን ተተክሏል

______________

Posted in Ethiopia, Faith, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

እኅተ ማርያም | ሰይጣን አብይን ልክ ወደ ሥልጣን ሲያመጣው የእሱ የሆኑትን ሰዶማውያኑንና መሀመዳውያኑን ለማሰልጠን ነው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 28, 2019

ክርስቲያኖች በመላው ዓለም በሙስሊሞችና በሰዶማውያን እየተጨፈጨፉ ነው! የኢትዮጵያን ታሪክ ያጠፋ ዘንድ በሉሲፈራውያኑ የተመረጠው ዶ/ር አህመድ ሁለቱን የክርስቶስ ጠላቶች፤ እስልምናን እና ግብረሰዶማዊነትን በሃገራችን ኢትዮጵያ ለማስፋፋት ቆርጦ የተነሳ አውሬ ነው። እስኪ ጋዜጠኞች ስለዚህ ጉዳይ በቀጥታ ጠይቁት? ስለ እስልምና ያለውን አመለካከት እናውቃለን፤ ሰለ ግብረሰዶማዊነትስ? እስኪ“የግብረሰዶማዊነት መስፋፋት ለኢትዮጵያ ማሕበረሰብ ጠንቅ አይሆንም ወይ?“ ብላችሁ ጠይቁት። “ዲሞክራሲ ለሁሉም ሰው ነፃነቱን ሰጥቷል” ብሎ እንደሚመልስላችሁ እርግጠኛ ነኝ።

__________________

Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ፍቅር? አንድነት? | ፕሬዚደንት ኢሳያስን ለመቀበል የወጡ አንዳንድ ፈረሰኞች ለምን “የኦሮሚያን” ባንዲራ ያዙ?

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on July 19, 2018

ይህ ቅዱስ ሚካኤል ዛሬ የመራኝ ክሰተት ነው።

ሁለተኛው ክፍል ላይ “ኦሮሞ ነኝ፤ ኢትዮጵያዊ አይደለሁም” የምትለዋ ከሃዲ የኢትዮጵያን ሰንደቅ ዓላማ ታቃጥላለች። ለንስሐ ያብቃት!

ለነገሩ ከዚያኛውም ባንዲራ የንጋት ልጅ አጥቢያ ኮከብ፤ የሉሲፈር ኮከብ እስካልተነሳ ድረስ፡ የአንድነትና ፍቅር ጉዳይ ህልም ሆኖ ነው የሚቀረው። ዶ/ር አብይ በሚቀጥሉት ቀናት የሚፈተኑት በሦስት ቁልፍ የሆኑ ነገሮች ነው፤ የሚከተሉትን እርምጃዎች ከወሰዱ፡ ምንም እንኳን በሉሲፈራውያኑ ዘንድ ጥቃት ሊደርስባቸው ቢችልም፤ በኢትዮጵያውያንና በእግዚአብሔር አምላክ ዘንድ ግን ትልቅ ቦታ ሊያገኙ ይችላሉ። ይህም፦

1. በአንግሎአሜሪካውያን ሉሲፈራውያኖች አስገዳጅነት የተገበረውን የብሔር ፖለቲካና ፌደራሊዝም ካፈረሱ

2. በአንግሎአሜሪካውያን ሉሲፈራውያኖች አስገዳጅነት ክቡሩ ባንዲራችን ላይ ያረፈውን ኮከብ ካስነሱ

3. አገራችን ከሉሲፈራውያን አረቦችና ቱርኮች ጋር የምታደርገውን ጥብቅ ግኑኝነት ቀስበቀስ ካላሉት

______

Posted in Conspiracies, Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , | 1 Comment »

 
%d bloggers like this: