Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

 • September 2021
  M T W T F S S
   12345
  6789101112
  13141516171819
  20212223242526
  27282930  
 • Archives

 • Categories

 • Recent Posts

Posts Tagged ‘የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ’

ቃኤል፤ ለምን ተናደድህ? ከአህዛብና መናፍቅ ጋር ሆነህ ወንድምህ አቤልን ለምን ገደልከው?

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 31, 2021

በግፍ የገደልከው የወንድምህ ደም ወደላይ ይጮሃል!!!

ባብዛኛው ነገር100% ትክክል ነው! ይገርማል፤ ሰሞኑን ተደጋግሞ ይታየኝና ይሰማኝ የነበረው ልክ ይህ ነበር። የአባ ሰረቀ ብርሃንን ቪዲዮዎችን ለመጀመሪያ ጊዜ ማየቴና መስማቴ ነው፤ ከብዙ “አማራ ነን” ከሚሉ ግብዝ “አባቶች” የተሻሉ ነዎት፤ ቃለ ህይወት ያሰማልን፤ አባታችን! እንግዲህ ከንቱዎቹ የአማራ ልሂቃን’እርርይ’ይበሉ! በቅናት የምታቅበዘብዛቸውን መራራዋን የእውነት ኪኒን ይዋጧት፤ ልባቸው እንደ ፈርዖን በእብሪት ደንድኗልና ለንስሐ እንኳን የሚያበቃ ትህትና እና ርህራሄ እንዴላቸው ዛሬ በተግባር አይተናቸዋል። በአክሱም ጽዮን እና በደብረ ዳሞ በሽህ የሚቆጠሩ ካህናትና ምዕመናን ሲጨፈጨፉ ጆሮ ዳባ ለብሰዋል፤ ለጥምቀት በዓል ግን በክህደትና በድፍረት የኤርትራን ባንዲራ እያውለበለቡ ሲፎክሩ ተሰምተዋል፣ ሲጨፍሩ ታይተዋል።

በትግራይ ተዋሕዷውያን ላይ እየተካሄደ ያለው ጭፍጨፋ ሦስተኛ ወሩን ይዟል፤ ነገር ግን አንድም “ኢትዮጵያዊ ነኝ፤ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ነኝ” የሚል “አማራ” መምህር ወይንም አባት “ተው! ጦርነት ትክክል አይደለም! ወረራ፣ ዘረፋ፣ ጭፍጨፋና ግድያ ከባድ ሃጢዓት ነው” ያለ የለም፤ አንድም! እንዲያውም እነዚህ ቃኤላውያን “ከትግሬ ጎን ከምስለፍ ከሰይጣን ጋር ባብር ይሻለኛል” የሚል መርሆ ይዘውና ከአህዛብና መናፍቃን ጎን ቆመው “ያዘው! በለው! ግደለው! እርስትህን አስመልስ አክሱምንና ደብረ ዳሞን ውረስ” እያሉ አቤላውያን ትግሬዎችን ያሳድዳሉ፣ ያዘርፋሉ፣ ያስጨፈጭፋሉ! አይይ፤ የአቤል ደም እየጮኸ ነው!

[መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ ፲፬]

የሚያስተውል እግዚአብሔርንም የሚፈልግ እንዳለ ያይ ዘንድ፤ እግዚአብሔር ከሰማይ የሰው ልጆችን ተመለከተ

ሁሉ ዐመፁ በአንድነትም ረከሱ በጎ ነገርን የሚሠራ የለም፤ አንድም ስንኳ የለም

ጕሮሮአቸው የተከፈተ መቃብር ነው፥ በምላሳቸው ሸነገሉ

ከከንፈራቸው በታች የእባብ መርዝ አለ፤ አፋቸው መርገምንና መራራን ተሞልቶአል፤

ደምን ለማፍሰስ እግራቸው ፈጣን ነው፤ ጥፋትና ጕስቍልና በመንገዳቸው አለ፥ የሰላምን መንገድ አላወቁአትምና፤ እግዚአብሔርን መፍራት በዓይናቸው ፊት የለም

______________________________

Posted in Ethiopia, Faith, Life | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ከኃጢአተኞች ጋር ነፍሴን ፥ ከደም ሰዎችም ጋር ሕይወቴን አታጥፋ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 31, 2021

በእጃቸው ተንኰል አለባቸው፥ ቀኛቸውም መማለጃ ተሞልታለች።

[መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ ፳፭]

፩ አቤቱ፥ እኔ በየውሃቴ ሄጃለሁና ፍረድልኝ፤ በእግዚአብሔርም አምኛለሁና አልናወጥም።

፪ አቤቱ፥ ፍተነኝ መርምረኝም፤ ኵላሊቴንና ልቤን ፍተን።

፫ ምሕረትህ በዓይኔ ፊት ነውና፥ በእውነትህም ተመላለስሁ።

፬ በከንቱ ሸንጎ አልተቀመጥሁም፥ ከዓመፀኞችም ጋር አልገባሁም።

፭ የክፉዎችን ማኅበር ጠላሁ፥ ከዝንጉዎችም ጋር አልቀመጥም።

፮ እጆቼን በንጽሕና አጥባለሁ፤ አቤቱ፥ መሠዊያህን እዞራለሁ፥

፯ የምስጋናን ድምፅ እሰማ ዘንድ፥ ተአምራትህንም ሁሉ እነግር ዘንድ።

፰ አቤቱ፥ የቤትህን ስፍራ የክብርህንም ማደሪያ ቦታ ወደድሁ።

፱ ከኃጢአተኞች ጋር ነፍሴን፥ ከደም ሰዎችም ጋር ሕይወቴን አታጥፋ።

፲ በእጃቸው ተንኰል አለባቸው፥ ቀኛቸውም መማለጃ ተሞልታለች።

፲፩ እኔ ግን በየውሃቴ ሄጃለሁ፤ አድነኝ ማረኝም።

፲፪ እግሮቼ በቅንነት ቆመዋልና፤ አቤቱ፥ በማኅበር አመሰግንሃለሁ።

______________________________

Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ስለ ድሆች መከራ፥ ስለ ችግረኞች ጩኸት እግዚአብሔር። አሁን እነሣለሁ ይላል፤ መድኃኒትን አደርጋለሁ፥ በላዩም እገልጣለሁ።

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 17, 2021

አቤቱ፥ አንተ ጠብቀን፥ ከዚህችም ትውልድ ለዘላለም ታደገን።

እነ ግራኝ አረመኔዎቹ በረሃብና በጥይት እየቀጡት ስላሉት ስለ ትግራይ ሕዝብ መከራ እና ጩኸት እግዚአብሔር እየተነሣ ነው። በዚህ ከንቱ ትውልድ የተደገፈው የግራኝ ሠራዊት ጽላተ ሙሴን ለመስረቅ ወደ አክሱም አመራ፤ ነገር ገን መንፈስ ቅዱስ የመራቸው የትግራይ ተዋሕዶ አገልጋዮች ጽላቱን አስቀድመው ወደተፈቀደለት ቦታ ወስደውት ነበር። ይህን የተገነዘበው የግራኝ ሠራዊት በብስጭት፣ በቁጣና በበቀል ከሰባት መቶ ሃምሳ ስምንት እስከ ስህ ም ዕመናንን አክሱም ጽዮን ቤተ ክርስቲያን ፊት ገደላቸው፤ ለሰማዕትነት አበቃቸው። አሁን ስድስት ሚሊየን ተዋሕዷውያንን በረሃብ ለመቅጣት ምግብና ውሃ እንዳይደርሳቸው በመከልከል ላይ ነው። በተቀረው የኢትዮጵያ ግዛቶች የሚኖረው አሳፋሪና ከንቱ ትውልድ ዛሬም ዝምታውን መርጧል፤ አንድነትንና ርህራሄን ሳያሳይ በቀን ሦስት ጊዜ እየበላ በግድየለሽነት መኖሩን ቀጥሏል። ስድስት ሚሊየን የትግራይን ሕዝብ ከረሃብ ለማዳን የአዲስ አበባ ነዋሪ “ጦርነቱን አቁሙ፣ እርዳታውን ስጡ!” የሚል ታላቅ ሰልፍ ማድረግ ቢችል ብቻ በቂ ነበር፤ ግን “እኔ ብቻ! የኔ ብቻ! ኬኛ!” የሚል ስለሆነ እና የትግራይ ሕዝብ እንዲያልቅ ስለፈለገ ይህን አያደርገውም። ስለዚህ በእሳት ቢጠራረግና ወደ ሲዖል ቢወርድ አላዝንም!

በሦስት ሽህ ዓመት ስንት ጥቃትና ጦርነት አሳልፋ ለዚህ የበቃችውን አክሱም ጽዮንን እነ ግራኝ አህመድ ቀዳማዊና ዮዲት ጉዲት እንኳን ይህን ያህል አልደፈሯትም ነበር፤ አሁን በዘመናችን የታየው ድፍረትና ጥቃት የሚነግረን ይህ ትውልድ ምን ያህል ከንቱ መሆኑን ነው።

[መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ ፲፩]

፩ አቤቱ፥ አድነኝ፤ ደግ ሰው አልቆአልና፥ ከሰው ልጆችም መተማመን ጐድሎአልና።

፪ እርስ በርሳቸው ከንቱ ነገርን ይናገራሉ፤ በሽንገላ ከንፈር ሁለት ልብ ሆነው ይናገራሉ።

፫ የሽንገላን ከንፈሮች ሁሉ እግዚአብሔር ያጠፋቸዋል፥ ታላቅ ነገርን የምትናገረውን ምላስ፤

፬ ምላሳችንን እናበረታለን፤ ከንፈራችን የእኛ ነው፥ ጌታችን ማን ነው? የሚሉትን።

፭ ስለ ድሆች መከራ፥ ስለ ችግረኞች ጩኸት እግዚአብሔር። አሁን እነሣለሁ ይላል፤ መድኃኒትን አደርጋለሁ፥ በላዩም እገልጣለሁ።

፮ በምድር ላይ እንደ ተፈተነ ሰባት ጊዜ እንደ ተጣራ ብር። የእግዚአብሔር ቃላት የነጹ ቃላት ናቸው።

፯ አቤቱ፥ አንተ ጠብቀን፥ ከዚህችም ትውልድ ለዘላለም ታደገን።

፰ በሰው ልጆች ዘንድ ምናምንቴ ከፍ ከፍ ባለ ጊዜ ክፉዎች በዙሪያው ሁሉ ይመላለሳሉ።

[መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ ፲፫]

፩ ሰነፍ በልቡ። አምላክ የለም ይላል። በሥራቸው ረከሱ፥ ጐስቈሉ፤ በጎ ነገርን የሚሠራ የለም።

፪ የሚያስተውል እግዚአብሔርንም የሚፈልግ እንዳለ ያይ ዘንድ፤ እግዚአብሔር ከሰማይ የሰው ልጆችን ተመለከተ።

፫ ሁሉ ዐመፁ በአንድነትም ረከሱ በጎ ነገርን የሚሠራ የለም፤ አንድም ስንኳ የለም።

፬ ጕሮሮአቸው የተከፈተ መቃብር ነው፥ በምላሳቸው ሸነገሉ፤

፭ ከከንፈራቸው በታች የእባብ መርዝ አለ፤ አፋቸው መርገምንና መራራን ተሞልቶአል፤

፮ ደምን ለማፍሰስ እግራቸው ፈጣን ነው፤ ጥፋትና ጕስቍልና በመንገዳቸው አለ፥ የሰላምን መንገድ አላወቁአትምና፤ እግዚአብሔርን መፍራት በዓይናቸው ፊት የለም።

፯ ሕዝቤን እንደ እንጀራ የሚበሉ ኃጢአት የሚሠሩ ሁሉ በውኑ አያውቁምን? እግዚአብሔርንም አይጠሩትም።

፰ በዚያ በታላቅ ፍርሃት እጅግ ፈሩ፥ እግዚአብሔር በጻድቃን ትውልድ ዘንድ ነውና።

፱ የድሆችን ምክር አሳፈራችሁ፥ እግዚአብሔር ግን ተስፋቸው ነው።

፲ ከጽዮን መድኃኒትን ለእስራኤል ማን ይሰጣል? እግዚአብሔር የሕዝቡን ምርኮ በመለሰ ጊዜ፥ ያዕቆብ ደስ ይለዋል፥ እስራኤልም ሐሤት ያደርጋል።

__________________________

Posted in Ethiopia, Faith, Life | Tagged: , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ከኮሙኒዝም ሲዖል የተረፉት ኦርቶዶክስ ሩሲያውያን በኦሮሞ ሲዖል እየተካሄደ ስላለው የክርስቲያኖች ጭፍጨፋ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on October 14, 2020

በዚህ የሩሲያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ቴሌቬዥን ባቀረበው ድንቅ ሪፖርት የተካተቱት ጽሑፎች፦

የሚያሳዝነውና ለማመን የሚያስቸግረው ነገር ደግሞ፤ ይህ ሁሉ ጭፍጨፋ የሚካሄደው ከአፍሪቃ በጣም ክርስቲያናዊት ሃገር በሆነችው በኢትዮጵያ መሆኑ ነው።”

እነዚህ ቃላት ብዙ ነገር ይነጉርናል!

+++የኢትዮጵያ መስቀል+++

👉 ኦሮሚያ በተባለው የኢትዮጵያ ክልል አብያተ ክርስቲያናት ተቃጥለዋል፣ ተዘርፈዋል፣ ብዙ ካህናትና ምእመናን ተገድለዋል።

👉 ፪ ሚሊየን ኢትዮጵያውያን በገዛ አገራቸው ስደተኞች ለመሆን ተገድደዋል።

👉 በተዋሕዶ ክርስቲያኖች ላይ መንግስታዊ የሆነ ስደት እና በደል እየተካሄደ ነው።

👉 ይህ መንግስታዊ ስደት በጣም ጭካኔ የተሞላበትና ብዙ ደም የፈሰሰበትም ነው።

👉 መሀመዳውያኑ ማህተብና መስቀል ያደረጉ ክርስቲያኖችን እያሳደዱ በድንጋይ ወግረው፣ በሜንጫና በጠርሙስ ሳይቀር አርደው ይገድሏቸዋል።

👉 የዚህም ስደት ተቀዳሚ ዓላማ ክርስቲያኑ መስቀሉን እንዳያደርግ፣ ማንነቱን እንዲቀይርና አካባቢውን ለቅቆ እንዲሄድ ለማስገደድ ነው።

👉 ጋሎቹ ክርስቲያኖችን በእንደዚህ ዓይነት ሜንጫ ያሳድዳሉ፤ ይህ ሁሉ ጉድ ህልም አይደለም፡ እውነታ እንጅ።

👉 በኦሮሚያ የሚካሄደው ጭካኔ የምታዩት ነው፤ በብዙ ሺህ የሚቆጠሩ ተዋሕዶ ክርስቲያኖች በሜንጫ፣ በካራ፣ በዱላና በጥይት ተቀጥቅጠው ተገድለዋል።

👉 የሚያሳዝነውና ለማመን የሚያስቸግረው ነገር ደግሞ፤ ይህ ሁሉ ጭፍጨፋ የሚካሄደው ከአፍሪቃ በጣም ክርስቲያናዊት ሃገር በሆነችው በኢትዮጵያ መሆኑ ነው።

👉 በኢትዮጵያ ክርስቲያኖችና ሙስሊሞች ለዘመናት በአንፃራዊ ሰላም ኖረዋል፤ ዛሬ ግን ሁሉም ነገር

ተቀይሯል፤ ሙስሊሞቹ ስለ እምነታቸው በግልጽ ማወቅ ሲችሉ ክርስቲያኖችን ማሳደድ ጀምረዋል።

👉 የእስልምና መሪዎች ከመንግስትና ፖሊስ ጋር በመናበብና በማበር ክርስቲያኖችን እያጠቁ ነው፤ ገዳዮችን እየደበቁ ነው፤ ስለ ግድያውና ስደቱ መረጃ እንዳይወጣም አፍነውታል።

👉 መንግስት ክርስቲያኖችን አይረዳም፤ አይጠብቅም፤ እስካሁን በብዙ ሺህ ክርስቲያኖች ተገድለዋል፤

በጣም ብዙዎች ቆስለዋል፣ ተሰድደዋል።

👉 የኦሮሞ ጽንፈኞቹ ዓላማቸው የገደሉትን ገድለው የተረፉትንም አካለስንኩል ማድረግና ማኮላሸት ነው።

👉 የሚገርመው፤ ዋና ዋናዎቹ ዓለም አቀፋዊ የመገናኛ ብዙሃን በኢትዮጵያ ክርስቲያኖች ላይ ስለሚካሄደው ጭፍጨፋ አንድም ቃል ለመተንፈስ አለመቻላቸው/አለመፈለጋቸው ነው።

👉 ጭፍጨፋው የቀጠለው ሜዲያዎቹ ፀጥ በማለታቸው ነው፤ ይህ ሁኔታ መቀየር አለበት፤ እኛ መናገር አለብን!

👉 የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያንን መስበር ማለት፤ ሃገሪቷን ማፈራረስ በአካባቢው ያሉትን ሃገራትንም ማተረማመስ ማለት ነው።

👉 በኢትዮጵያ ተዋሕዷውያን ከ ፷/60 በመቶ በላይ መሆናቸው አገዛዙን አላስደሰተውም።

👉 በጎንደር አካባቢ ያሉ ክርስቲያኖች ከሩሲያ እና ከመላው ኦርቶዶክሱ ዓለም ዕርዳት ማግኘት ይሻሉ።

👉 ስለ ኢትዮጵያ ክርስቲያኖች በማስታወሳችን ብቻ ተዋሕዷውያን ምስጋናቸውን እየገለጡልን ነው።

👉 ኢትዮጵያ ክርስቲያን የሆነችው በአንደኛው ክፍለ ዘመን ሐዋርያው ፊሊጶስ የኢትዮጵያን ጃንደረባ ካጠመቀበት ዘመን አንስቶ ነው።

👉 ዛሬ በኢትዮጵያ አብዛኛዎቹ የዓለማችን ጽኑ ክርስቲያኖች የሚኖሩባት ሃገር ናት፤ ተዋሕዷውያን ከ፷፭/65 ሚሊየን በላይ እንደሆኑ ይገመታል።

👉 እንደ እኔ ግንዛቤ ከሆነ ኢትዮጵያውያን በግለሰብ ደረጃ ከክርስቶስ ጋር ጽኑ ግኑኝነት ያላቸው ክርስቲያኖች ሆነው ይታያሉ፤ ይህ በእኛ ሃገር በሩሲያ እንኳን አይታይም።

👉 በክብረ በዓላቱ ወቅት፤ በተለይ ደግሞ በጸሎትና ሥርዓተ ቅዳሴ ወቅት ከእግዚአብሔር ጋር ምን ያህል ጥልቅ ግኑኝነት እንዳላቸው ለምታዘብ በቅቻለሁ።

👉 የቅድስት ሥላሴ መንፈሳዊ ኮሌጅ የበላይ ሓላፊ ከሩሲያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስትያን ፓትሪያርክ

ከብፁዕ ወቅዱስ ኪሪል ጋር በሩሲያ አብረው ተምረዋል።

👉 ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ በሩሲያ።

👉 የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን ለብዙ ዘመናት ለውጩ ዓለም ዝግ ሆና በመቆየቷ ሌሎች የጠፋባቸውን

በጣም ክቡርና ውድ የሆኑ ነገሮችን ሁሉ ለመጠበቅ ችላለች።

👉 ለኢትዮጵያውያን ክርስቶስ ሕይወት ነው፤ ለክርስቶስ ባላቸው እምነት ሕይወታቸውን ለመስጠት ዝግጁዎች ናቸው።

👉 እስከ ቅርብ ጊዜ በኮሙኒዝም ሥርዓት ሲበደሉ፣ ሲሰደዱና ሲሰቃዩ የነበሩት ሩሲያውያን ዛሬ በኢትዮጵያውያን ክርስቲያኖች ላይ የደረሰውን ህመም በቀላሉ መረዳት ይችላሉ።

__________________________

Posted in Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

እማሆይ | ጠላት ኢትዮጵያን በጦርነት አልቻላትም ስለዚህ አሁን በሃይማኖቷ በኩል መጣባት

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 25, 2020

ከወንዶቻችን ይልቅ ሴቶቻችን ነው የበረቱት፤ ወንዶቹ አፋቸውን በፈቃዳቸው ለጉመዋል፤ ወንድ ማድረግ የሚገባውን ድርጊት ከመፈጸም ተቆጥበዋል፤ ካህናትና ጳጳሳት ወደ ጦር ሜዳ ዘምተው ጠላትን በተዋጉባት ኢትዮጵያ ወደ አደባባይ ወጥተው እንኳን ቁጣቸውን ለማሰማት ድፍረቱን አጥተዋል።

ከሁሉ የሚያሳዝነው ደግሞ የኢትዮጵያና ተዋሕዶ እምነቷ ጠላቶች እንደ ነቀርሳ በውስጧ ተሰግስገው ጡቶቿን እየጠቡ ዲያቆናት፣ ካህናትና ጳጳሳት እስከመሆን የበቁት “ኦሮሞን ነን” ባዮቹ ጡትነካሽ ከሃዲዎች አሁን ከአህዛብና መናፍቃን ጋር አብረው ኢትዮጵያ እና ቤተ ክርስቲያኗ ላይ ጥቃት ሲፈጽሙ መታየቱ ነው። እስኪ አስቡት ከጴንጤና እስላም ጋር አብረው፤ በምዕራባውያኑ እና በአረቦች ተደጉመው ተዋሕዶን ሲያጠቁ። ከዚህ የበለጠ እኮ የክህደት ወንጀል የለም!አይይ! በፍርድ ቀን ከእሳቱ ጋር ይተዋወቃሉ።

በጣም የሚገርም ነው ጠላቶቻችን ከታች እስከ ላይ፤ ከዘበኝነት እስከ ክህነት ድረስ ያሉት ቦታዎች ውስጥ ተሰግስገው ገብተዋል። አገር ቤት ወደ ቤተ ክርስቲያን ስሄድ አንዳንድ በጎ አባቶች “ልጄ ተጠንቀቅ! ሁሉም የቄስ ልብስ የለበሰ ከእኛ ጋር አይደለም” ሲሉኝ የነበረውን ነገር አስታወስኩ። በተለይ ዘበኞች ተብለው የገቡትማ የኔቢጤዎችንና አንዳንድ ምዕመናን እስከ መግረፍ ደረጃ የሚደርሱበትን ወቅት ታዝቢያለሁ፤ እኔ እራሴ ገና “ካሜራየን” ሳወጣ ጩኸቱ ሲቀድማቸው በተደጋጋሚ ይታዩ ነበር። በተቻላቸው አጋጣሚ ሁላ ምዕመናኑን ከቤተ ክርስቲያን ማራቅ ይመስላል አላማቸው። ከዚህ በፊት ባቀረብኳቸው ቪዲዮዎች የካ ሚካኤል አህዛብ ፖሊሶች ቤተ ክርስቲያን ቅጥር ግቢ ውስጥ ገብተው ዘማሪ ምዕመናንን “አትዘምሩ!” ብለው ሲተናኮላቸው እንደነበር እዲሁም በቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተ ክርስቲያን ደግሞ የራያ የባሕል ጨፋሪዎች ውስጥ ድረስ እንዲገቡ መደረጉ የጠላቶቻችን አጀንዳ ምን እንደሆነ አሳይቶን ነበር። ዘንድሮ በኮሮና የታየውና አህዛብና መናፍቃን ፖሊሶች ምዕመናንን ከቤተ ክርስቲያን ለማራቅ የወሰዱት ዓይነት እርምጃ እስካሁን በቤተ ክርስቲያን ተቀጥረው በሚሰሩ “ኦሮሞ ዘበኞችና ቀሳውስት” አማካኝነት ይካሄድ ነበር።

ሰይጣን በገነት በእባብ አካል ተሰውሮ አዳምና ሔዋንን እንዳሳታቸው፣ በቤተክርስቲያናችንም ሕዝብ ክርስቲያኑን ለመተናኮል፣ ለማሳትና ለመስረቅ መጥቷል።

_______________________________________

Posted in Conspiracies, Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , | Leave a Comment »

እኅተ ማርያም | አቤቱ ሕዝብህን አድን ርስትህንም ባርክ፤ ጠብቃቸው፥ ለዘለዓለሙ ከፍ ከፍ አድርጋቸው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 27, 2019

__________________

Posted in Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

በተዋሕዶ ትግሬ ኢትዮጵያውያን ላይ የተቀሰቀሰው ጥላቻ ሰውን እንደ እብድ ውሻ ያደርገዋል

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 17, 2019

መለስ ዜናዊ ፊት አበበ ገላው የተባለ ሰው እንደጮኸ ዜናውን በጊዜው እንደሰማሁ ቪዲዮውን ማየት እንኳን አላስፈለገኝም – ያየሁት ገና ባለፈው ወር ላይ ነው፣ ኢሳት ቴሌቪዥንንም አልፎ አልፎ ማየት የጀመርኩት እንዲሁ ገና ባለፈው ወር ላይ ነው – ለዚህ ምክኒያቱ አበበ ገላውና ኢሳት የሲ.አይ. ኤ ምልምሎች፣ በባለ ኃብቱ ጆርጅ ሶሮስ ዓይነት አገራትአፍራሾች የሚደገፉ መሆናቸውን የሚነግረኝ ነገር ስለነበረ ነው። አሁን ሁሉንም አንድ ባንድ እያየን ነው።

እብዱ አበበ ገላው፡ ልክ እንድ አጋሮቹ እንደነ ዶ/ር አብዮት የተዋሕዶ ኢትዮጵያ ማዕከል በሆነችው በትግራይ ላይ ከፍተኛ ጥላቻ እንዳለው ይህ ቪዲዮ ብቻ ሳይሆን በተለያዩ አጋጣሚዎች የተሳተፈባቸው ሌሎች ቪዲዮዎች ያሳዩናል። እብዱ ገላው መለስ ዜናዊ ፊት ሲለፈልፍ ብዙ ጥፋቶች ያጠፋውን ፖለቲከኛ መለስን ሳይሆን እና አባቶቹ ከተዋሕዶ የሆኑትን ትግራይ ኢትዮጵያዊውን መለስን ለማዋረድ ነው።

ጠቅላይ ሚንስትር መለስን እና አቡነ ጳውሎስን ያስገደላቸው ፕሬዚደንት ኦባማ፣ ሼክ አላሙዲንና የግብጹ ፕሬዚደንት መሀመድ ሙርሲ ቡድን ነው በማለት በተደጋጋሚ አውስቼ ነበር። አሁን የቡድኑ ተዋናዮች ቀስበቅስ እየተሰባሰቡ ማንነታቸውን እንዲያሳዩን እየተደረገ ነው። ኢንጂነር ስመኘውን የገደለው ቡድን እነ መለስ ዜናዊንም አስገድሏል።

ፀረኢትዮጵያ፣ ፀረተዋሕዶ የሆነው የእነ ኦቦ አብዮት አህመድ + ኦቦ ኃይለ ማርያም ደሳለኝ + ኦቦ ሰመኦን በረከት + ኦቦ ለማ መገርሳ + ኦቦ አበበ ገላው + ኦቦ ሲሳይ አጌና ቡድን

እንዴት? ተከታዩን በሚቀጥለው አጋጣሚ አቀርበዋለሁ

[የማቴዎስ ወንጌል ምዕራፍ ፲፥፳፮]

እንግዲህ አትፍሩአቸው፤ የማይገለጥ የተከደነ፥ የማይታወቅም የተሰወረ ምንም የለምና።”

__________________

Posted in Conspiracies, Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

የምዕራብ ሉሲፈራውያን “ኢትዮጵያን”፣ ሰዶማውያን “ባንዲራዋን”፣ ሙስሊሞች ደግሞ “ክቡር መስቀሏን” ሊሠርቁ ነው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 4, 2019

አዎ! እየተካሄደ ያለው ይህ ነው፤ ከታሪክ መማር ካልቻልክ ስተቶችን ከመደጋገም አትቆጠብምና ሞኞቹ ኢትዮጵያውያን በውጭ ጠላቶቻቸው በመታለል የራሳቸው ጠላቶች በመሆን ላይ ናቸው።

ቀደም ሲል፡ ሱዳኖች የተባሉት ኢትዮጵያውያን “የሱዳን አረቦች ነን ኢትዮጵያውያን አይደለንም” አሉ፤ ከዚያ የጂቡቲ ኢትዮጵያውያን “ጂቡቲያውያን ነን ኢትዮጵያውያን አይደለንም” አሉ፣ ቀጥለውም ሰሜን ኢትዮጵያውያን “እኛ ኤርትራውያን ነን ኢትዮጵያውያን አይደለንም” አሉ፣ ብዙም አልቆየም ደቡብ ኢትዮጵያውያን፤ “የለም እኛ ኢትዮጵያውያን አይደለንም ኦሮሞዎች ነን” አሉ፣ ዛሬ ደግሞ “ትግሬ እና አማራ” የተባሉት “አይ እኛ በቅድሚያ ትግሬዎች እና አማራዎች ነን” በማለት ላይ ናቸው።

እንግዲህ እነዚህ ኢትዮጵያውያን የጠላትን ተንኮል ባለመረዳትና ከጠላት ጋር፡ በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ መልክ በማበር “ኢትዮጵያን” ከማንንነታቸው ላይ ለመፋቅ በፈቃዳቸው ተግተው በመሥራት ላይ ናቸው። እራስን ለማጥፋት!

ሰሞኑን “አማራ” በተባሉት ኢትዮጵያውያን ላይ እየተካሄደ ያለው ጥቃት ሆን ተብሎ፣ ሰው ሠራሽ በሆነ መንገድ በመንደርተኛ ብሔር ግንባታ ላይ በተናጠል ትኩረት እንዲያደርጉ ለመገፋፋት ነው፤ ልክ ትግሬ፣ ኦሮሞ፣ ሲዳማ ወዘተ እንደተባሉት፡ ከኢትዮጵያዊነታቸው በፊት መንደርተኛነታቸውን ያስቀድማሉ ማለት ነው። “ዕንቁላል ወይስ ዶሮ?” የሚለውን የተለመደ ዕንቆቅልህ ምን አውቅልህ ጨዋታ ይመስል”።

የዚህ ሁሉ ዲያብሎሳዊ አጀንዳ አላማም የእኔ የሚሉትን አዲስ ማንነትን እንዲይዙ እና “ኢትዮጵያን” እንዲረሱ፣ አማርኛ ቋንቋን ከብሔራዊ ቋንቋነት ለማስወገድ፣ የኢትዮጵያን አረንጓዴ፣ ቢጫ እና ቀይ ሰንደቅ ዓላማ ለማስተው፤ በመጨረሻም፡ ዋናው ግባቸው ነው፤ የተዋሕዶ ክርስትናን ለማጥፋት ነው።

በቀጥተኛነታቸውና በግልጽነታቸው የማደንቃቸው ኢንጂነር ይልቃል እንኳን ባንድ ወቅት “አማራ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ማለቱ አስጠቅቶታል” ብለው ነበር።

አይ! ይህማ አይሆንም፤ “ኢትዮጵያዊነታችንንማ በፍጹም አንተውም” ልትሉ ትችላላችሁ፤ ነገር ግን አይምሰላችሁ፤ በዚህ ከቀጠለ፤ በዛሬው ውጥቅንቅጥ ሥርዓት እያደጉ ያሉት ሕፃናት በሚቀጥሉት ሃያ አመታት ውስጥ ሁሉንም ነገር እርግፍ አድርገው በመተው ዲያብሎስ የፈጠረላቸውን አዲስ ማንነት ይቀበላሉ። ለዚህም የእነ ዶ/ር አብዮት አህመድን ፀረኢትዮጵያ አጀንዳ አራማጆች እና እየተሠራ ያለውን ፀረኢትዮጵያ ሤራ ማየት የተሳናቸው እውሮች ከተጠያቂነት አያመልጡም። ኢትዮጵያን በመተው ባንዲራዋን እና መስቀሏን ያልተሸከም ሁሉ ጥልቅ ጉድጓድ ውስጥ እንደሚወድቅ፡ ሱዳን፣ ጂቡቲ እና ኤርትራ ምስክሮች ናቸው።

__________________

Posted in Conspiracies, Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

እኅተ ማርያም | በመስቀል አደባባይ ለ666ቱ አውሬ የደም መስዋዕት ያደረገው መሪያችሁ ትክክለኛ ስሙ አብዮት አህመድ ነው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on April 17, 2019

መስቀል አደባባይን ግራኙ መንግስቱ ኃይለ ማርያም የአብዮት ብሎ ሰየመው፤ የደም መስዋዕት አደረገበት፤ ግራኝ አብዮት አህመድ ተረከበው፤ የደም መስዋዕት አደረገ፤ ለግራኙ ዋቄዮ አላህ ሰጠው፤ የደም መስዋዕት ተቀበለበት፤ በደሙ ሰከረ። ግን፤ ሁሉም መስዋዕት በመጥረጊያ ወይም “በቆሻሻ ጠረጋ”ሳይሆን በክቡር መሰቀሉ በአንድ ዕለት ተጠራረገ።

አዎ! ግራኝ አብዮት አህመድ ሥልጣን ላይ በወጣ በወሩ የድጋፍ ሰልፍ ጥሪ ሲያደርግ፤ አንዳንዶቻችን “ገና ምንም ሳይሠራ ለምኑ ድጋፍ ነው ሕዝብ እንዲወጣለት የፈለገው?“ በማለት ጠይቀን ነበር። ለካስ ደም ለማፍሰሰና ለዋቄዮ አላህ መስዋዕት ማድረግ አቅዶ ነበር። ከዚህ በኋላ ነበር እነ መሀንዲስ ስመኘው፣ በጅጅጋ መነኮሳትና ቀሳውስት፣ በቡራዮ፣ ጌዲኦ፣ ለገጣፎ፣ አጣዬ ወዘተ ነዋሪዎች ላይ ጭፍጨፋ የተካሄደባቸው። ይህ እንዳቀደው የዓለም አቀፍ ማሕበረሰን ትኩረት አልሳበለትም፤ ስለዚህ ከመላው ዓለም የመጡ መንገደኞችን የተሸከመው የኢትዮጵያ አየር መንገድ አውሮፕላንን በይበልጥ አትኩሮትን ያገኝለት ዘንድ ለመስዋዕት ሥነ ስርዓቱ መረጠው – የዋቄዮ አላህ ዙፋን በሚገኝበት በሆራ ቢሸፍቱ ሸለቆ ውስጥ መቶ አምሳ ሰባት ሰዎች የደም መስዋዕት እንዲከፍሉ አደረገ። የሚገርም ነው፤ ባንዲራችን ላይ ያረፈውን ባለአምስት ማዕዘን ኮከብ ሙጭጭ አድርጎ መያዙ ለደም መስዋዕቱ ይረዳው ዘንድ ነው፡ ማለት ነው።

የሚገርም ነው፤ ዶ/ር አብዮት አህመድ ልጆች እንደሌሉት እኔም ጥርጣሬ ነበረኝ፤ እህታችን የተነገራት ነገር ትክክል ሳይሆን አይቀርም፤ ልጆቹ የተባሉት የእርሱ አይመስሉኝም። ልክ የባራክ ሁሴን ኦባማ “ዱርዬ” ሴት ልጆች የእርሱ እንዳልሆኑ። ዶ/ር አብዮት፡ ልጆች ከሌላቸው ከ ሦስቱ “M”ኦች፤ ከፈረንሳዩ ፕሬዚደንት አማኑኤል ማክሮን(በሰላሳ ዓመት የምትበልጠውን ሴት አግብቶ ይኖራል)፥ ከጀርመኗ ካንዝለር አንጌላ ሜርከል እና ከብሪታኒያዋ ጠቅላይ ሚንስትር ተሪዛ ሜይ ጋር በ 666ቱ አውሬ መንፈስ ስም አብሮ ተደምሯል፤ ስለዚህ ልክ እንደ እነሱ ሥልጣን ላይ እስቆየ ድረስ የደም መስዋዕት ማድረጉን እና ዓብያተ ክርስቲያናትን ማፈራረሱን ይቀጥልበታል። ለዚህም ተጠያቂው እርሱ ብቻ ሳይሆን፤ ይህን ሁሉ ጉድ እያየ ለእርሱ ድጋፉን በመስጠት ላይ ያለው ግብዝ ሰው ሁሉ ነው። ዋ! ብለናል።

__________________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

እኅተ ማርያም | ዶ/ር አህመድ ቀን ሰው ሌሊት አውሬ ነው፤ መሀንዲስ ስመኘውን አስገድሎታል

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on April 15, 2019

“ደሙ አብይ አህመድን፣ ሰመኦን በረከትን እና አዜብ መስፍንን ይጣራል”

“ልክ እንደ ግራኝ አህመድ ዘመን ተዋሕዶን ለማጥፋት ሩጫ ላይ ናቸው”

ግራኝ አህመድ ሲያደርገውም የነበረው ቤተክርስቲያንን ማቃጠል ነው፤ የዛሬዎቹ የእርሱ ልጆችም፣ በእርሱ እምነት ነን የሚሉትም ዓብያተክርስቲያናትንና ደኖችን በማቃጠል የኢትዮጵያን ታሪክ ሙልጭ አድርገው ለማጥፋት በመታገል ላይ ናቸው። ጠቅላይ ሚንስትሩም ዓላማ ስላለው ምንም ማድረግ አይፈልግም፤ ሰውዬው ቀን ሰው ሌሊት አውሬ ነው፤ ይህን አስመልክቶ ሕዝቡ ዓይኑ ሊገለጥለት አልቻለም፤ እግዚአብሔር ግን መልስ ይሰጣቸዋል።”

ካልደፈረሰ አይጠራም፤ አገራችን መጽዳት አለበት።”

ታዛቢዎች፣ ተንታኞች ወይም የሜዲያ ባለሙያዎች ተብለው ብዙ ተከታዮችን ካተረፉት ሺህ ወንዶች፡ አንዷ እህታችን በጀግነነቷና በግልጽነቷ በሺህ እጥፍ ትበልጣቸዋለች፤ የምትናገረው ሁሉ ትክክል ነው፤ መታወቅም ያለበት ሃቅ ነው፤ የእኛ እውርነትና ድንቁርና ነው እንጅ ይህ የአደባባይ ምስጢር ነው፤ በመሀንዲሱ ወንድማችን እና በሕዳሴው ግድብ ላይ ዶ/ር አህመድ ከግብጽ እና አረቦች ጋር በመመሳጠር የሠራውን በታሪካችን ተወዳዳሪ የማይገኝለትን ደባ በማጋለጥ በፍጥነት ለፍርድ ማቅረብ ነበረብን/ አሁንም ማቅረብ አለብን።

በእኔ በኩልም፡ በተለይ፡ ግራኙ አብይ አህመድ ኢንጂነር ስመኘውን ብቻ ሳይሆን ሌሎች ብዙ ያልተነገረላቸውን ኢትዮጵያውያንን፤ ክንፈ ገብርኤልን ጨምሮ፤ አስገድሏል፣ በጅጅጋ እና ሰሜን ሸዋ ዓብያተ ክርስቲያናትንና መነኮሳቱን አቃጥሏል፣ እናቶችን ከለገጣፎ አፈናቅሏል፣ በጌዲኦን ሕዝብ ላይ የተካሄደውን “የሱዳን ዳርፉርመሰል” ጭፈጨፋ፣ የባንኮች ዘረፋ ወዘተ። በአጭር ጊዜ ውስጥ ዓይኖቻችን እያዩ የተሠራው ወንጀል ተቆጥሮ አያልቅም።

ሰውዬው ስልጣን እንደያዘ ፈጥኖ “የቀን ጅቦች” ማለት የጀመረው ወይም ሰዶማውያንን የሚመለከትና የኢንሳ ጥናታዊ ፊልሞች እንዲሠሩ ያዘዘው፡ ብሎም የማሕበራዊ ሜዲያዎች ላይ ሳንሱር ለማድረግ የሚንቀሳቀሰው፡ እራሱ የራሱን ማንነት እና የሚያደርጋቸውን ጽንፈኛ ድርጊቶች ለመሸፈን ሲል ነው። ይህ ዓይነት ባሕርይ በብዛት በመሀመዳውያንና ዘረኛ ሰዎች ዘንድ ነው በግልጽ የሚታየው፤ በእንግሊዝኛው Projection„ አንጸባራቂነት / ማሳየት/ ይባላል፤ ማለትም እራሳቸው ቆሻሾች መሆናቸውን ስለሚያውቁ ከመቀደማቸው በፊት እራሳቸውን ንጹህ አድርገው ሌላውን ቆሻሻ ያደርጋሉ። እነርሱ መናፍቅ ሆነው ሌላውን ኩፋር/ መናፍቅ ይላሉ፣ እነርሱ በምንዝርነት፥ በዝሙት፥ በሌብነት፥ በውሸትና በስድብ ዓለማቸው ውስጥ ተዘፍቀው በእነዚህ ሃጢአቶች ሌላውን ቀድመው ይኮንናሉ፣ እነርሱ በዳዮች እና ገዳዮች ሆነው እኛ ተበድለናል እያሉ ሌላውን ይወቅሳሉ። የዋቄዮ አላህም ልጆች የዚህ ዓይነት ባሕርይ ነው ያላቸው።

____________________

Posted in Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: