Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • May 2023
    M T W T F S S
    1234567
    891011121314
    15161718192021
    22232425262728
    293031  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Posts Tagged ‘የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን’

ቤተ ክርስቲያን እንድትዘጋ የወሰነው አካል አይታወቅም ፥ ቋሚ ሲኖዶስ ግን አይደለም

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 30, 2020

ይሄ እኮ ሁሉም ሊያነሳውና ሊነጋገርበት የሚገባው ትልቅ መረጃ ነው። ምን እየተካሄደ ነው? ቤተ ክርስቲያን በማን እየተመራች ነው? አባቶች ምን እየጠበቁ ነው? ሌሎች መምህራን የት ገባችሁ? ማንንስ/ምንንስ እየፈራችሁ ነው? የቤተ ክርስቲያን ሜዲያዎች የት ተደበቃችሁ? ኧረ ባካችሁ ከምስራቅ አውሮፓ ኦርቶዶክስ አባቶች ተምራችሁ ይህን የአህዛብ መንጋ ህገወጥ መንግስት በአግባቡ ገስጹት።

ትንፋሽ የሌለው ሰው የሞተ እንደሆነ ሁሉ፣ የማትናገር ቤተክርስቲያንም የሞተች ነች” – አባ መዓዛ ክርስቶስ በየነ

______________________________

Posted in Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: , , , , , | Leave a Comment »

የዋልድባ ገዳም መነኩሴ አባ ሀብተወልድ በአሰቃቂ ሁኔታ ተገደሉ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 30, 2020

እግዚአብሔር ነፍሳቸውን በምህረት ተቀብሎ ከቅዱሳን ኅብረት ይደምርልን! አሜን!

___________________________

Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , | Leave a Comment »

በካቴድራልና መስጊድ ላይ የወደቀው መልአክ በረረ | በቤተ ክርስቲያን ዙሪያ የእግዚአብሔር መልአክ ሠፈረ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 30, 2020

____________________________________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ዘመነ ማዕጠንት | ታከለ አራስ እናቶችን ያፈናቅላል ፥ ተዋሕዶ ኮሮሞ ቫይረስን ታጥናለች

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 24, 2020

አባቶችን፣ እናቶችን፣ ወንድሞችን፣ እህቶችንና ሕፃናቱን እንዲህ ስላየሁ ደስ ቢለኝም፡ በሞዛምቢክ በወገኖቻችን ላይ ስለደረሰው አሰቃቂ ነገር የሰማሁት ዜና በጣም አሳዝኖኛል። እግዚአብሔር ነፍሳቸውን ይማርላቸው!

ተቀዳሚ መሆን የሚገባው የጠፋት እህቶቻችንም ጉዳይ ቀሰበቀስ እየተረሳሳ መምጣቱ ደሜን ያፈላዋል። ይህ ጉዳይ በከፍተኛ ደረጃ እስካልተያዘና ልጆቹ ምን እንደሆኑ እስካልታወቀ ድረስ ከኮሮና የከፋ መቅሰት በእያንዳንዱ ቤት ይገባል።

የዋቄዮአላህ ልጆች ለሃገረ ኢትዮጵያ መጥፎ ዕድል፣ እርግማንና ለፃድቃን የሚተርፍ መቅሰፍት አምጥተውብናል። ሃገራችንን ላለፉት አምስት መቶ ዓመታት ምን ዓይነት ምንፈስ እንዳሰራትና ኋላ ቀር እንዳደረጋት እግዚአብሔር እያሳየን ነው። እስኪ ምንድነው ለኢትዮጵያችን ያበረከቱት ነገር? እነ አፄ ዮሐንስ “ኦሮሞዎቹንና መሀመዳውያኑን የዋቄዮአላህ ልጆች አባሯቸው፣ በወረራ የቀየሯቸውንም የቦታዎችን ስም ወደቀደሙት ስሞቻቸው ለውጡ” ሲባሉ የዋሁ እምዬ ሚኒሊክ ሰምተው ቢሆን ኖሮ እንደዚህ ዓይነት መቀመቅ ውስጥ ባልገባን ነበር። ከግራኝ ወረራ በፊት መላው ዓለም በጦርነቶች፣ ረሃብና ወረርሽ በተደጋጋሚ ስትታመስ በሃገር ኢትዮጵያ ግን ይህ ነው የሚባልና በታሪክ የተመዘገበ መቅስፈታዊ ክስተት ታይቶና ተሰምቶ አይታወቅም ነበር። በተለይ ላለፍቱ 150 ዓመታት እንደ ኢትዮጵያ በረሃብ፣ በበሽታና በጦርነት መቅሰፍት የተመታች የዓለማችን ሃገር የለችም። ደጋማውና ክርስቲያኑ የሰሜን ኢትዮጵያ ሕዝብ በበሽታ፣ በርሃብና ጦርነት ደሙን እያፈሰሰ ሲመነምን፣ የዋቄዮአላህ ልጆች አሥር ሚስቶችን እያገቡ በመፈልፈል ቁጥራቸውን እስከ ዛሬ ድረስ በሰላም ይጨምራሉ። እስኪ በጎንደር አካባቢ ሰሞኑን እየፈጸሙት ያሉትን ተንኮል እንመልከት፤ አዎ! ከአምስት መቶ ዓመት በፊትም በተመሳሳይ መንገድ ነው ወረርሽኞችን ተገን አድርገው በመዝረፍና በመግደል ሲስፋፉ የነበሩት።

ባጠቃላይ ኦሮሞም እስልምናም እንደ ግራር ዛፍ እየተስፋፉ የመጡ አደገኛ ቫይረሶች መሆናቸውን እያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ ያለምንም ይሉኝታ ሊያውቅ ይገባዋል። እነዚህ ቫይረሶች ከኢትዮጵያ ምድር በፍጥነት በእሳቱ እስካልተጠረጉ ድረስ ፥ ስልጣን ላይ ያሉትም ኢትዮጵያን መምራት የማይገባቸው የአጋንንት ጥርቅሞችም ዛሬውኑ እስካልተወገዱ ድረስ ችግሩና ሰቆቃው በሰፊው ይቀጥላል። ሃቁ ይህ ነው!

በሰማእቱ ቅዱስ እስጢፋኖስ ቤተ ክርስቲያን አካባቢ ማዕጠንት መካሄዱ አበረታችና አስደሳችም ነው፤ ምክኒያቱም እዚያ አካባቢ ነው ከሃዲዎቹ ኦሮሞዎች የኢሬቻ ጋኔናቸውን አራግፈው የሄዱት። ኦሮምኛ ተናጋሪ ወንድሞቼና እህቶቼ ከኦሮሞ ቫይረስ አምልጡ፣ መስቀል አደባባይ ላይ አምልኮተ ዛፍ ትልቅ እጅግ በጣም ትልቅ ስድብ ነው ለእግዚአብሔር አምላክ። ወገኖቼ ባካችሁ በመስቀል አደባባይ ላይ የመስቀሉና የቅዱስ እስጢፋኖስ ጠላቶች የሆኑት የዋቄዮአላህ ልጆች ባለፈው መስከረም ለጣዖት አምላካቸው የተከሏቸውን ዛፎች በፍጥነት ቁረጧቸውና አቃጥሏቸው። የማንንም ፈቃድ አትጠይቁ፤ ይህን ማንም ሊያደርገው ይችላል።

ስሙኝ ሰማእታት ቅዱስ ቂርቆስ እና ቅዱስ እስጢፋኖስ፡ የዛሬው መልእክቴ ይኸው ነው!

የፃድቁ አባታችን አቡነ አብተማርያም ቃል ኪዳናቸው ይጠብቀን የመጣውን መቅሰፍት ከአገራቸን ኢትዬጵያና ከመላው ዓለም ይሰውርልን!

___________________________

Posted in Ethiopia, Faith, Health | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

የማንቂያ ደወል | ተዋሕዶ በጨለማው ውስጥ ታበራልችና ጧፋችሁን ከፍ አድርጉ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 1, 2020

[የዮሐንስ ራእይ ምዕራፍ ፲፫፥፲፭]

የአውሬው ምስል ሊናገር እንኳ ለአውሬውም ምስል የማይሰግዱለትን ሁሉ ሊያስገድላቸው፥ ለአውሬው ምስል ትንፋሽ እንዲሰጠው ተሰጠው።

እግዚአብሔር ሁላችንንም ይጠብቀን፣ ሁሉንም ይጠብቃቸው። የፍጻሜ ዘመን ላይ ደርሰናል፤ የመጽሐፍ ቅዱስ ትንቢታዊ ምስክርነት የፍጻሜ ዘመን ቃጭል እንደሆነ እያየን ነው።

የኮሮና ቫይራስ ክስተት ባስከተለው ስጋት በቻይና፣ በደቡብ ኮሪያ፣ በጣልያን ዓብያተ ክርስቲያናት በሮቻቸውን ዘግተዋል፤ የተለመደውን የሰንበት አገልግሎት ሁሉ ከመስጠት ተቆጥበዋል።

ይህን የማንቂያ ደወል ስነ ሥርዓት ስመለከት ብልጭ ብሎ የሚታየኝ ዲያብሎስ በዚህ ሁሉ ብርሃን እንዴት ቅጥል እንደሚል ነው። ከሳምንታ በፊት በቅዱስ እስጢፋኖስ ቤተ ክርስቲያን የተከሰተው ይህ ነበር። “ይህች ዓለም የኔ ነች” ብሎ የሚያምነው ዲያብሎስ አይተኛም፣ መሸነፍን አይወድም፤ ዛሬም በንዴት እንዳጓራ ነው፤ ስለዚህ እንዲህ የመሳሰሉትን የፍቅር፣ የሰላምና የብርሃን መድረኮችን፣ እንዲሁም ክርስቲያናዊ አገልግሎቶችን ሁሉ ከቤተ ክርስቲያን ለማራቅ የተቻለውን ሁሉ ይሞክራል።

ቅዱስ ዮሐንስ “መንግሥተ ሰማያት ቀርባለችና ንስሐ ግቡ፡፡” ፣ “ከእኔ በኋላ የሚመጣው በመንፈስ ቅዱስ እና በእሳት ያጠምቃችኋል”፣ “የዓለምን ኃጢአት የሚያስወግድ የእግዚአብሔር በግ እነሆ” እያለ ምሥጢራትን / ምስጢረ ጥምቀት፣ ምስጢረ ንስሐን እና ምስጢረ ቁርባንን / እንድንካፈል ያስተምረናል፡፡

ጥምቀት፣ ቁርባን፣ ንስሐ ስንት መንፈሳዊ ሀብትና ጸጋ እንደሁም ከፍ ያለ የእግዚአብሔር ልጆች ክብር ስለሚሰጡን በተለይ በአሁኑ ጊዜ ተቀዳሚዎቹ የዲያብሎስ ጥቃት ዒላማዎች ናቸው። ባሕረ ጥምቀተን በመከልከል፣ የጥምቀት በዓልን በመተናኮል፣ ፀበላቱንና የሕይወት ህብስትን በመመረዝ፣ ብሎም ለንስሐ የተዘጋጁትን የክርስቶስ ልጆች ቤተ ክርስቲያን ውስጥ ገብቶ በመግደል በፀረቤተ ክርስቲያን ዘመቻው ዲያብሎስ ምን ያህል ርቆ ለመሄድ እንደበቃ ዓይናችን እያየው ጆሮአችንም እየሰማው ነው።

በድጋሚ እግዚአብሔር ይጠብቀን እንጂ በቀጣዩና በቅርቡ ዲያብሎስ አውሬው በሃገራችን ሊፈጽመው ያቀደው ክስተት እርሱን የማይቀበለውንና ለእርሱ የማይሰግድለትን ሕዝበ ክርስቲያኑን ከቤተ ክርስቲያን ማራቅ ለዚህም እንደ ኮሮና ቫይረስ የመሳሰሉትን ተላላፊ በሽታዎች ከማሰራጨት ጋር የተያያዘ ነው። ልክ ዛሬ በቻይና፣ ደቡብ ኮርያ እና ጣልያን እንደሆነው በሃገራችንም ዓብያተ ክርስቲያናት በሮቻቸውን የሚዘጉበት፣ የሰንበት ቅዳሴዎች የሚቋረጡበትና እነደእነዚህ የመሳሰሉት ድንቅ “የማንቂያ ደወል መርሀ ግብራት” የሚቆሙበት ጊዜ ሩቅ አይደለም። እግዚአብሔር እስከፈቀደልን ድረስ እንዲህ በትጋት እንቀጥልበታለን፤ ነገር ግን ለሁሉም ነገር አስቀድመን ብንዘጋጅ ጥሩ ነው!

የሚገርም ነው፤ “የማንቂያው ደወል መርሐ ግብር” በብዛት በዓርብ ዕለት ነው የሚካሄደው። ይህም በተጨማሪ ትልቅ “የማንቂያ መልዕክት” ይኖረዋል። በዚህ ዕለት የአዲስ ኪዳን ሥርዓት ክቡር ደሙ የፈሰሰበት የሕይወት ህብስት ቅዱስ ሥጋው የተቆረሰበት ዐረፍተ ማእከል የተናደበት እጸ መድኃኒት ቅዱስ መስቀሉ ተሰጠን። የክርስቶስ ተቃዋሚው፣ የመስቀሉ ጠላት አውሬው ግን የሚሰግዱለትን ልጆቹን (ሙስሊሞችን) በየመስጊዱ በዚሁ ዕለት ለመሰብሰብ ሆን ብሎ ይህን ዓርብ ዕለት መርጦታል። የእኛ የመንቂያ ቀን አርብ የእረፍት ቀን ሰንበት፤ የአውሬው “የዕረፍትና” ድል የተነሳበት ቀን ዓርብ ነው።

2012 – የኢትዮጵያ ግመሎች – ሳውዲ አረቢያ – ኮሮና ቫይረስ

በነገራችን ላይ፤ ኮሮና ቫይረስ አሁን ሁላችንም እንደሰማነው በቻያና መቀስቀሱን ነው። ይህም ሆን ተብሎ የተደረገ ነው። ነገር ግን ኮሮና ቫይረስ የጀመረው ከሰባት ዓመታት በፊት፡ በአውሮፓውያኑ 2012 .ም ላይ በሳውዲ አረቢያ ነው (ከኢትዮጵያ ወደ ሳውዲ የተላኩ ግመሎች ያመጡት ፤ “MERS‐CoV / መርስኮሮናቫይረስ”)። በፈረንጁም በኛም 2012 ብዙ ነገሮች ያየንበት / የምናይበት ቁልፍ ዓመት ነው።

_________________________________

Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

የማንቂያ ደወል | አህመድ ይገድላል ይሞታል ፥ ኃይለ ሚካኤል ይገደላል ይኖራል

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on February 23, 2020

ይህን ሰላማዊ የሆነ ሕዝብ የሚጠሉት ዲያብሎስና የግብር ልጆቹ ዘረኞቹ፣ አህዛብ፣ መናፍቃን እና ግብረሰዶማውያን ብቻ ናቸው። እየተገፋ፣ እየተበደለና እየተገደለ ጧፍ አብርቶ ይዘምራል፤ ይህ የትም ዓለም የለም፤ ድንቅ ነው! በተቀረው ዓለምና በኦሮሚያ ሲዖል እኮ ሰውን ዘቅዝቆ ለመስቀልና ለመበቀል አውሬው እንዴት እንደሚቸኩል እያየነው ነው።

________________________________

Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , | Leave a Comment »

መለኮታዊ ክስተት | “ኦሮሞዎች” ፀረ-ተዋሕዶ ዘመቻቸውን ከጀመሩ 44 ዓመታት ሆኗቸዋል

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on February 18, 2020

በመካሄድ ላይ ያለው ውጊያ በእግዚአብሔር አምላክና በዲያብሎስ ዋቄዮአላህ መካከል ነው። የዋቄዮአላህ ሕዝቦች በእግዚአብሔርና በእግዚአብሔር ሕዝቦች ላይ ተነስተዋል። ከማን ጋር ናችሁ?

የኢሬቻ ጋንግ ኦሮሞዎቹእነ ግራኝ አብዮት አህመድ፣ ፓስተር ታከለ ዑማና ኡስታዝ በላይ በኢትዮጵያ እና ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያኗ ላይ የሚያካሄዱትን የጥቃት ዘመቻ አስመልክቶ በትናንትናው የካቲት ፱ ዕለት የተጠራው የቅዱስ ሲኖዶሱ ስብሰባ ልክ በዚሁ ዕለት ከ44 ዓመታት በፊት ኦሮሞዎች አቡነ ቴዎፍሎስን ከመንበራቸው አውርደው ለሰይፍ ያመቻቹበት ዕለት መሆኑ በአጋጣሚ አይደለም።

በሀገራችን የፖለቲካ ሥርዓት ለውጥ ግርግር የሁልጊዜ ተጠቂ የሆነችው የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን ለዘመናት መከራ በመቀበል ኖራለች። የሩቁን ትተን የቅርቡን እንኳን ብናነሳ በኢጣልያ ወረራ ወቅት ስለሀገር ሉዓላዊነት የመሰከሩና ህዝቡ ለወራሪው እንዳይገዛ ያወገዙ ሁለት ብጹዓን ኣባቶች (ብፁዕ አቡነ ጴጥሮስ እና ብፁዕ አቡነ ሚካኤል) በመትረየስ ጥይት ተደብደበው ተገደሉ። እንዲሁም በሺዎች የሚቆጠሩ መነኮሳትና ካህናት በየገዳማቱና አድባራቱ በግፍ ተጨፈጨፉ። በ1966ቱ አብዮት ማግስት ፓትርያርኳ በግፍ እና በአረመኔያዊ ጭካኔ በሲባጎ ታንቀው በደርግ ኮማንዶዎች ተገደሉ።

ኤዶማውያኑ ምዕራባውያን እና እስማኤላውያኑ ምስራቃውያን አፄ ቴዎድሮስን እና አፄ ዮሐንስን ከገደሉባቸው ጊዜ አንስቶ በሃገረ ኢትዮጵያ የሰፈነውና ባዕዳዊ የሆነው እርኩሱ የዋቄዮአላህ መንፈስ ነው። ከዚህ ጊዜ ጀምሮ ነው የኢትዮጵያና አምላኳ የጠለቀ ጥላቻ ያላቸው ኦሮሞዎች በመላው ሃገራችን ተስፋፍተው በመደበላለቅ በሰሜን ኢትዮጵያውያን ደካማ ልሂቃን ድጋፍ የቦታ መጠሪያ ስሞችን እየቀየሩ በተዋሐዶ ኢትዮጵያ ላይ እስከ ዛሬ ድረስ የዘለቀ ውድቀትን ሊያመጡ የበቁት።

ግራኝ አህመድና ጣልያኖች የጀመሩትን የፀረቤተ ክርስቲያን ዘመቻ፣ የካሃናት፣ ቀሳውስትና ምዕመናን ጭፍጨፋ በዚህ ዘመን ኦሮሞዎች በቀጥታ ተረክበው የጀመሩበት ዕለት የትናንትነው የካቲት የካቲት ፱ / 9 ፲፱፻፷፰/1968 .ም ዕለት ነው። ልክ ከስ ፵፬/44 ዓመታት በፊት። በዚህ ዓመት በኦሮሞው መንግስቱ ኃይለ ማርያም የሚመራው የኦሮሞ መንግስት ስልጣን ላይ በወጣ በሁለተኛው ዓመት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ሁለተኛው ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳ የሆኑትን አቡነ ቴዎፍሎስን (፲፱፻፪ ፲፱፻፷፹)ከመንበራቸው አውርዶ እስር ቤት ውስጥ ለሦስት ዓመታት እንዲማቅቁ አደረገ።

እዚያም ብዙ ሳይቆዩ ሐምሌ ፯/7 ቀን ፲፱፻፸፩ / 1971/ም፡ ኢትዮጵያ ትቅደም!” እያለ በኤዶማውያኑ ፈቃድ ስልጣን ላይ የወጣው አረመኔው መንግስቱ ኃይለ ማርያም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ሁለተኛ ፓትርያርክን አቡነ ቴዎፍሎስን በግፍ እና በአረመኔያዊ ጭካኔ በሲባጎ አንቆ ገደላቸው።

የሚከተለው ሰቆቃወ ቴዎፍሎስ በ! ትውልድመካከል … ሞትህ ደጅ አደረከሚለው ጽሑፍ የተወሰደ፦

አቡነ ቴዎፍሎስ በሌ/ኰ ዳንኤል ተይዘው ወደ እስር ቤት ሲገቡ የነበራቸውን ሁኔታና የእስረኛውን ትካዜ አቶ አበራ ጀምበሬ ተርከውልናል፡፡ ትረካቸውን ልዋስ፡

በታላቁ ቤተ መንግሥት ባለሥልጣናት ንጹሕ አየር ለማግኘት፣ በፀሐይ አካላቸውን ለማሞቅ፣ የተሳሰሩ እግሮቻቸውን ለማፍታታት በዙፋን አዳራሽ አጠገብ በሚገኝ በሽቦ በታጠረ ጠባብ ክፍል ውስጥ ይንከላወሳሉ፡፡ ቀኑ መጋቢት 3 ቀን 1968 .ም ከእኩለ ቀን በኋላ ነበር፡፡ በዚህ ወቅት ታላቁ መንፈሳዊ አባት ሁለት እጆቻቸው በአንድ ላይ በሰንሰለት ታስረው እየተገፈተሩ ያለመጫሚያ በባዶ እግራቸው ሲመጡ የተመለከቱት እነዚያ እስረኞች ባሉበት ክው ብለው ቀሩ፡፡ በዚህ ወቅት ነበር አንዱ እስረኛ ልቡ ተነክቶ ‹አዲዮስ! የኢትዮጵያውያን ሰብአዊነትና መንፈሳዊነት! › ያለው፡፡ ‹…የኢትዮጵያ ሕዝብ ግብረ ገብነትና መንፈሳዊነት በእነዚህ ጋጠ ወጦች አይለካም› አለ ሌላውበድርጊቱ መብገኑን ሁኔታው እየነገረበት፡፡ …ያደፈ ሽሮአማ ቀሚስ እንደለበሱ ከቀኝም፣ ከግራም፣ ከኋላም ሳንጃ የተሰካበት ጠብመንጃ ተደግኖባቸው ወደዚያች የፖለቲካ እስረኞች መቀየጃ ቅጥር ሲገቡ መንፈሳዊው አባት ‹የሚያደርጉትን አያውቁምና ይቅር በላቸው› በማለት የሚጸልዩ እንጂ የተበሳጩና የተሸበሩ አይመስሉም ነበር፡፡ እስረኛው ከድንጋጤው ገና ሳይላቀቅ፣ ምን እንደሚልና እንደሚናገር አሰላስሎ ሳይጨርስ፣ ከቆመበት ሳይላወስ ነበር ከአንድ ትንሽ ክፍል ውስጥ አስገብተው የቆለፉባቸውና እግራቸውን በእግረ ሙቅ፣ እጃቸውን በሰንሰለት ጠፍረው ካልጋ ጋር ያሠሯቸው፡፡ ‹ይሕን አዚመኛ ቄስ ተጠንቅቃችሁ ጠብቁ› በማለት ለወታደሮች ጥብቅ ትእዛዝ ሰጥቶ የዘቡ አዛዥ ከአጥሩ ወጥቶ ሄደ“(የአቶ አበራ ጀምበሬ የእስር ቤቱ አበሳበዜና ጳጳሳት መጽሐፍ እንደተጠቀሰው፡ (.58-59)

ፓትርያርኩ በዚህ መልኩ በጾምና በቀኖና ተወስነው ለ3 ዓመታት በእስራት ከቆዩ በኋላ ሐምሌ 7 ቀን 1971 .ም ከሌሎች 33 ታሳሪዎች ጋር በሞት መልእክተኞች ተጠሩ፡፡ ተሰለፉ፡፡ በተራቸው ገቡ፡፡ ወደ ጨለማው ቤት ውስጥ ገቡ፡፡ የተለያዩ ኮሪደሮች ባሉት የጨለማ ቤት ውስጥ ጥግ ላይ ያለው ሰው ‹ና› አላቸው፡፡ ወደሱ አተኩረው ሲራመዱ በጨለማው ኮሪደር ለግድያ ካሸመቁ ሰልጣኝ ኮማንዶዎች አንዱ ሳያስቡት በሲባጎ አነቃቸው፡፡ ኮማንዶው ሲባጎውን በሁለት እጆቹ ጠምጥሞ አጥብቆ በአንገታቸው ላይ ካጠለቀ በኋላ ገመዱን በመሸረብና በማሳጠር በስተመጨረሻ ፓትርያርኩን በገመዱ እንደታነቁ የእንግላሊት ጀርባው ላይ አውጥቶ በአንገታቸው የገባውን ገመድ በእጁ እየጠቀለለ በማሳጠርና በማጥበቅ ትንፋሻውን ቋጨ፡፡ አስከሬናቸውን ጎትቶ ከሌሎች እስረኞች ጋር ሸራ አለበሰው፡፡ ማታ ሦስት ሰዓት ኖራ ተነስንሶባቸው ከ33ቱ እስረኞች ጋር በጅምላ በአንድ ጉድጓድ ተቀበሩ፡፡ ከፓትርያርኩ ጋር አብረው ከተቀበሩት ሰዎች አንዱ የመኢሶኑ የአመራር አባል ኃይሌ ፊዳ ነበር፡፡ አብዮተኛው ባለብሩህ ጭንቅላት ወጣትና ባለራዕይው አረጋዊ ፓትርያርክ በአንድ ጉድጓድ ተጣሉ፡፡ (ርዕዮተ ዓለሙ ዛሬ ባያማልለንም! ) እሱ ከአውሮፓ ለአዲስ ሥርዓት ለውጥ መጥቶ እሳቸው ከነበሩበት መንበር በግፍ ተገፍተው ባንድ ጉድጓድ ተቀበሩ፡፡

ታዋቂው ገጣሚና መፍቀሬመኢሶን የሚባለው ዮሐንስ አድማሱ ዕንባሽበሚለው ግጥሙ፡

ዘመን ቢያርቃችሁ፣

ሥፍራ ቢለያችሁ፣

ዕንባ አገናኛችሁ፡፡

ያለው በዚያ ዘመን ልጆቿ ከቤተ ክህነትና ከቤተ መንግሥት እየተነዱ በገዳዮቻቸው ለተፈጁባት ኢትዮጵያና ለግፉዓን ልጆቿ ሙሾ ሆኖ ይሰማናል!

አቡነ ቴዎፍሎስ 2/ ፪ኛው የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን ፓትርያርክ ናቸው፡፡ ሀገር ውስጥ በራሳችን አባቶች በመሾም ግን የመጀመሪያ ናቸው፡፡ የጀመሩት ነገር የመብዛቱን ያህል ሰቆቃቸውም በብዙ መልኩ የመጀመሪያ ነው፡፡ በኢትዮጵያ ምድር በራሳቸው ወንድሞች ተላልፈው ተሰጥተው በገዛ ወንድሞቻቸው ታንቀው የተገደሉ ቀዳሚ ፓትርያርክ ናቸው፡፡

ኦሮሞው መንግስቱ ኃይለ ማርያም ኢትዮጵያ ትቅደም!” ብሎ ብዙ ወጣቶችን በማታለል የተዋሕዶ ልጆችን ጨፈጨፈ፤ ኦሮሞው አብዮት አህመድም ኢትዮጵያ ሱሴ!” እያለ የዘመኑን ትውልድ በማምታታት ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያንን ለመከፋፈልና ለማፍረስ ቆርጦ ተነስቷል፣ ልጆቿን በማሰር፣ በማረድና በመረሸንም ቀዳማዊ ግራኝ አህመድን፣ ፋሺስቶች ሙሶሊኒን እና መንግስቱ ኃይለ ማርያምን የሚያስንቅ እርኩስ ተግባር በመፈጸም ላይ ይገኛል።

የአባታችን ረድኤት በረከት በሁላችን ላይ ይደርብን፡፡ አሜን!!!

___________________________

Posted in Ethiopia | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ጀግናው ክርስቲያን (ቦብ) | ክርስቲያን ኢትዮጵያ ለመሀመዳውያን ጥገኝነት መስጠቷ ታሪካዊ ስሕተት ነበር

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on December 19, 2019

ልብ በሉ፦ በደቡብ ሱዳን ሙስሊም አረቦች ነበሩ 2ሚሊየን አፍሪካውያን ክርስቲያኖችን የጨፈጨፉት፤ ክርስቲያኖችን አረብ ለማድረግ በ18ዓመት ብቻ ሁለት ሚሊየን ደቡብ ሱዳናውያን ተገድለዋል።

አፍሪቃውያን ክርስቲያኖች አረብ መሆን አንፈልግም በማለታቸው ደቡብ ሱዳን ተገንጥላ ነፃ ሃገር ልትሆን በቅታለች።

ሁለት ሚሊየን ክርስቲያኖች በመሀመዳውያን መጨፍጨፋቸውን እናንት ለአፍሪካ እንታገላለን የምትሉ ግብዞች እኮ አታውቁትም፤ አይደል!? እነዚህ ክርስቲያኖች እንዲጨፈጨፉ የእስልምና አስተምህሮና ልምድ በግልጽ ይናገራሉ።

ነጮች ከመቶ ዓመታት በፊት በሠሩት ግፍ ዛሬም ትወቅሷችዋላችሁ፤ አረቦች በአፍሪቃውያን ላይ ዛሬም እየፈጸሙት ስላለው አሰቃቂ ግፍ ግን ጸጥ ብላችኋል፤ ቦኮ ሃራምና የሙስሊም ፉላኒ ነገድ የናይጄሪያ ክርስቲያኖችን እየጨፈጨፏቸው ነው፤ ግን ስለዚህ ጉዳይ ምንም አትናገሩም።

እነዚህ ሙስሊሞች አፍሪካውያን ክርስቲያኖችን እየገደሏቸው ነው እኮ! ስለዚህ በኢትዮጵያና በመላው አፍሪካ ያላችሁ ክርስቲያኖች ተባበሩ፤ በአንድ ላይ ሥሩ።

እስልምና እና መሀመዳውያን ሙስሊም ባልሆኑ ማህበረሰቦችን ላይ የሚፈጽሙትን ግፍ የሚያሳዩ በቂ እስላማዊ ምንጮች አሉ (ቁርአን፣ አሃዲት፣ ታፍሲር ወዘተ)

ክርስትና ከእስልምና በጣም ይለያል፤ ክርስትና አንድን ሰውና ማሕበረሰብ የተሻለ ሰውና ማሕበረሰብ እንዲሆኑ ስለሚያደርጋቸው፤ ኢትዮጵያዊውን ወይም ፉላኒውን አረብ ማድረግ ሳይሆን የተሻለ ኢትዮጵያዊ ወይም ፉላኒ እንዲሆን ይረዳቸዋል፤ በጎውን ማንነታቸውን በይበልጥ እንዲያዳብሩ ይረዳቸዋል።

ክርስትና ባሕሎችንና ቋንቋዎችን የማጥፋት ተልዕኮ የለውም ስለዚህ ወንጌልን በመቀበል ክርስቲያን የሆኑ ማሕበረሰቦች ቋንቋቸውን እና ባሕላቸውን ጠብቀውና አዳብረው ይኖራሉ።

ክርስትና ጨለማውን የሚያጋልጥ ብርሃን ነው፣ ክርስትና የአንድን ባሕል ጎጂ ክፍል በማስወገድ ጥሩውና በጎው ጎን ጎልቶ እንዲወጣ ያደርጋል። ምክኒያቱም የክርስትና እምነት የሕግ ሥርዓት የለውምና ነው፤ የክርስትና እምነት የሰውን ልብ የሚቀይር የእሴቶች ሥርዓት ስላለው፡ በአካባቢው ባህል ውስጥ በቀላሉ ይገለጻል።

አረብ ሙስሊሞች በተቃራኒው መሀመድን ሙሉ በሙሉ መኮረጅ ስለሚጠበቅባቸው፤ ወደ ሌላ ሃገር ሲጓዙ የመሀመድን ነገሮች ሁሉ የማንጸባረቅ ግዴታ አለባቸው።

ስለዚህ እስልምና የበላይነቱን በያዘባቸው ሃገራት፤ አረብ ያልሆኑ ሕዝቦች ባሕላቸውን፣ ቋንቋቸውን፣ ሃይማኖታቸውንና ሁለመናቸውን እንዲያጡ ይገደዳሉ።

አሹሮች፣ ኮፕቶች፣ ኑቢያውያን፣ ለዚህ ምሳሌዎች ናቸው አረቦች በግብጽና ሱዳን ኑቢያውያን በሚኖሩበት አካባቢ ግድቦችን በመስራት የኑቢያውያን ስልጣኔ ተጠራርጎ እንዲጠፋ ለማድረግ በቅተዋል።

ለኑቢያውያን ማንነትና መብት የምትታገለዋ ሱዳናዊት ለመሰደድ ተገዳለች፤ ምክኒያቱም አረብ መሆን ስላልፈለገች ነው፤ እስልምና እና አረብ መሆን አብረው ነው የሚጓዙት።

በግብጽና በኢትዮጵያ የአገሬው ተወላጅ ቤተክርስቲያን መዳበሯ ለዚህ በቂ ማስረጃ ነው፤ በግብጽና ኢትዮጵያ አፍሪቃውያን ፓትርያርኮች፣ ጳጳሳትና የቤተክርስቲያን ምሁራን አሉ፤ በኒቂያ ጉባኤ ኦሮቶዶክስን በመከላከልና የአርዮስን ክህደት ለመቃወም ተጠርተው የነበሩ ብዙ አፍሪቃውያን ነበሩ።

መነኩሴነት ከአፍሪቃ/ ከግብጽ ነው የጀመረው እኛ አውሮፓውያን መንኩሴነትንና መንፈሳዊነትን የተቀበልነው ከአፍሪቃ ነው፤ ይህም ጥሩ ነገር ነው። ምክኒያቱም በቤተክርስቲያን የጋራ መግባባት ስለማምን ነው፣ ክርስትና ሁሉንም ብሔር የሚያቅፍ እምነት ስለሆነ ነው፤ የትኛውንም ሕዝብ ርስት ለመጋራት ፈቃደኞች ስለሆንን ነው፤ ክርስቲያን ሲኮን ሁሉም በጌታ አንድ ነውና ነው፤ ክርስቲያኖች ይህን እውነታ እንደገና ማግኘት ይኖርባቸዋል።

የአንግሎሳክሰን ክርስቲያኖች ከሌሎች ብሔሮች ጋር ለሺህ ዓመታት አብረው ይሠሩ ነበር፤ ስለዚህ ነጭ ዘውገኞች እኔን በነጭነቴ ከጥቁር ወይም እስያውያን ክርስቲያኖች የመነጠል መብት የላችሁም።

ዘረኛ ከሆነ ብሔርተኛ ነጭ አፍሪቃዊውን ወይም እስያዊውን ክርስቲያን እመርጣለሁ። ከነጭ ብሔርተኛ ይልቅ ለኢትዮጵያዊው ክርስቲያን የሰላምታ እጄን መስጠት እወዳለሁ።

ክርስትና የአንድን ማሕበረሰብ መጥፎ ጎን በማስወገድ ጥሩውና በጎው ጎን ጎልቶ እንዲወጣ ስለሚያደርግ ለአፍሪቃ የሚበጀው ክርስትና ብቻ ነው።

እስልምና ግን ሕዝብን አረብ የማድረጊያ መሳሪያ ነው፤ እስኪ ይታያችሁ፤ አንዲት ሴት ኒቃብ ለብሳ የአፍሪቃ ጫካ ውስጥ ስትንጎራደድ፤ ክርስትና ግን ይህን አያስገድድም።

በእስላም ካሊፋት የግብጽ ክርስቲያኖች ክፉኛ ተሰቃይተው ነበር፤ ዓብያተ ክርስቲያናቱን ያፈራርሱባቸውና ያበላሹባቸው ነበር፣ ክርስቲያኖች ክብረ በዓላቸውን መንገድ ላይ ማክበር ይከለከሉ ነበር፣ የቤተክርስቲያን ደወል መደወል ክልክል ነበር፣ ከመስጊድ ጎን ቤተክርስቲያን መስራት አይፈቀድላቸውም ነበር፣ ቤተክርስቲያን

ለማደስ እንኳን የካሊፉን ፈቃድ መጠየቅ ነበረባቸው፤ በዚህም ብዙ ዓብያተ ክርስቲያናት ፈራርሰው እንዲጠፉ ተደርጓል። ክርስቲያኖች ከከተማ ውጭ ቤተ ክርስቲያን እንዲሠሩ ተገድደዋል። ዓብያተ ክርስቲያናቱ በሮቻቸውን በዋና ዋና መንገዶች በኩል እንዳይከፍቱ ተደርገዋል። ፀሎት እና ቅዳሴአቸው በሙስሊሞች ዘንድ እንዳይሰሙ።

ሙስሊሞች ክርስቲያኖችን መንገድ ላይ ካገኟቸው ወደ ጠባቡ መንገድና ወደ ገደል እንዲሄዱ ይገፏቸው ነበር፤ መለዮ እንዲለብሱና ቢጫ ቀበቶም እንዲያስሩ አዘዋቸው ነበር። ክርስቲያኖች ፈረስ ላይ መውጣት ሰልማይፈቀድላቸው አህያ ብቻ ነበር የሚጋልቡት፣ ጎራዴ ነገር መያዝም አይፈቀድላቸውም ነበር።

በዚህ መልክ ነበር አረብ ሙስሊሞች ክርስትናን በሰሜን አፍሪቃ ለማጥፋትና የግብጽን ክርስትናም ለመጉዳት የበቁት።

እናንተ ጥቁር ብሔርተኞች ሙስሊም ወንበዴዎችን ፈርታችሁ ስለዚህ አስከፊ ታሪክ ከማውራት ተቆጥባችኋል፤ አፍሪቃዊ ማንነታችሁን እንደገና ማግኘት ከፈለጋችሁ ስለዚህ ታሪክ ማውራት ይገባችኋል፤ መጤ ስላልሆነውና አፍሪቃዊ ስለሆነው ክርስቲያን ታሪክ ማወቅ ይኖርባችኋል።

ከአርሜኒያ ጎን በአለም የመጀመሪያው ክርስቲያን መንግስት የተመሠረተው በኢትዮጵያ ነበር። ጥቁር ኢትዮጵያ ክርስቲያኖች ነበሩ በክርስቲያናዊ ደግነታቸው፣ እንግዳ ተቀባይነታቸውና ፍትህ አፍቃሪነታቸው ለመጀመሪያዎቹ ሙስሊሞች ጥገኝነት የሰጧቸው። ነገር ግን ይህ ትልቅ ታሪካዊ ስህተት ነበር።

አዎ! መሀመድ ተከታዮቹን ወደ ኢትዮጵያ ነበር የላካቸው፤ ከመሀመድ አጋሮች አንዱ (የመሀመድ የአክስቱ ልጅና የሚስቱ ወንድም ኡቤይዱላህ ኢብንጃሽ) በኢትዮጵያ ተጠምቆ ክርስትናን ተቀብሏል።

ጠያቂው፦ “የኢትዮጵያ ንጉሥ እስልምናን ተቀብሏል” የሚል ነገር ሰምቼ ነበር፤ ምን ያህል እውነት ነው?

ቦብ፦ ይህ ውሸት ነው፤ ሙስሊሞች ሁልጊዜ ስለ ታሪክ መቅጠፍ ይወዳሉ፤ ይህ ውሸት እንደሆነ እርግጠኛ ነኝ። ሃቁ ግን ሙስሊሞች ብዙ ጊዜ ታሪክን ከልሰው ይጽፋሉ። (ልክ እንደ ዋቄዮአላህ ልጆች)

ሙስሊሞች 300 ዓመት ስለቆየው ስለ አውሮፓውያን የባርነት ንግድ (ይህ ትክክል ተገቢ አለመሆኑን እቀበላለሁ) ብዙ ይለፍፋሉ፤ እስልምና ለ1400 ዓመታት እያካሄደ ስላለው የባርነት ንግድ ግን ጸጥ ያላሉ። በዚህ ዘመን እንኳን ባሪያ ህፃን ለመግዛት ወደ ሙስሊሞቹ ካርቱም ሱዳን፣ ቻድና፣ ማውሪታኒያ ይጓዛሉ።

ሰዎች፣ ታሪካችሁን አጥኑ፤ ሂዱና ኮፕቶችና ኢትዮጵያውያን ክርስቲያኖችን ስለ ታሪካቸውና እንዴት እንደሚኖሩ አነጋግሯቸው፤ የነጮችን ክርስትና እንድትክተል አልሻም፤ የጥቁር ኢትዮጵያውያንን ክርስትና እና የያዙትን እውነት ተከተሉ።

በ፲፭ ኛው ክፍለዘመን የፖርቱጋሎች ክርስቲያን ሠራዊት ከኢትዮጵያ ክርስቲያን ወገኖቹ ጋር በመሰለፍ ወራሪ እስላሞችን ድል ነስተዋቸዋል። ለአፍሪቃውያን እውነተኛው የክርስቲያን መንፈሳዊነት ያለው እዚያ ነው።

___________________________

Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

የአባታችን የአባ ዘ-ወንጌል ስንብት | ይህን ምስኪን ህዝብ በጥላቻ የሚያይ ክርስቲያን አለ?

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on December 11, 2019

 

፪ሺ፲፪ ዓ.ም – ዘመነ ዮሐንስ

[፩ኛ የዮሐንስ መልእክት ምዕራፍ ፬፥፳]

ማንም። እግዚአብሔርን እወዳለሁ እያለ ወንድሙን ቢጠላ ሐሰተኛ ነው፤ ያየውን ወንድሙን የማይወድ ያላየውን እግዚአብሔርን ሊወደው እንዴት ይችላል?

+_________________________________+

Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ድንቅ ቪዲዮ በNYTimes | የኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን ደኖች እንደ ኤደን ገነት ናቸው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on December 4, 2019

ባለፈው ነሐሴ ወር ላይ መላው ዓለም በተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ላይ አትኩሮት በማድረግ ላይ ነውበማለት ይህኛውን ቪዲዮ አቅርቤ ነበር። ዛሬ ከኒው ዮርክ ከተማ ጋር ተያያዘ ፥ በኒው ዮርክ ታይምስ ጋዜጣ ቀረቧል።

The Church Forests of Ethiopia

On the Ethiopian highlands, church grounds have become accidental time capsules of biodiversity.

I wrestled with judging the Ethiopian Church for holding its beliefs imperfectly, like all things human. Why not save more of the forest than just a small patch around the church? Where was the church when 97 percent of Ethiopia’s primary forest was destroyed?

For me, these little blips of green forest rising out of vast swaths of deforested brown earth represent hope. They are a powerful intersection of faith and science doing some good in the world.

E.O. Wilson, in his book “Half-Earth,” declared the church forests of Ethiopia “one of the best places in the biosphere.” They are proof that when faith and science make common cause on ecological issues, it results in a model that bears repeating. We have the blueprint of life held in these tiny circles of faith, and that’s something to rejoice over and protect and expand with every resource we can muster.


ከጋዜጣው ተመርጠው የቀረቡ አስተያየቶች / Selected Comments:


Don’t think there was anything accidental about the survival of these forest. The church protected them.„

እነዚህ ደኖች መኖር በአጋጣሚ አይመስለኝም ፡፡ ቤተክርስቲያኗ ጠብቃቸዋለች፡፡”

Thank you for producing this story. If only the following priest’s quote could be taken to heart by all faith communities, “…when someone plants a tree, every time it moves, that tree prays for that person to live longer.” The world would be a more lush, peaceful place.„

ይህንን ታሪክ ስላቀረባችሁልን እናመሰግናለን። “… አንድ ሰው ዛፍ ሲተክል ፣ እያንዳንዱ ዛፍ በሚንቀሳቀስበት ጊዜ ያ ሰው ረጅም ዕድሜ እንዲኖረው ይጸልይለታል” የሚለውን ካህኑ ጥቅስ በሁሉም የእምነት ማኅበረሰቦች ዘንድ ልብ ተብሎ ሊወሰድ የሚችል ቢሆን ኖሮ ዓለም ይበልጥ ምቹና ሰላማዊ የሆነች ስፍራ ትሆን ነበር።”

The Ethiopian Church is one of the Oldest Christian Churches. They are humble, live frugally and have no scandals. God bless them.“

የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን ከጥንታዊ የክርስቲያን አብያተ ክርስቲያናት አን ናት ፡፡ እነሱ ትሁት ናቸው ፣ በአስተዋይነት ይኖራሉ ምንም ቅሌት የላቸውም ፡፡ እግዝአብሔር ይባርካቸው!

What a beautiful and inspiring film. I wish every church in America could see it.”

እንዴት የሚያምር እና አነቃቂ ፊልም ነው። በአሜሪካ ያሉ ሁሉም ቤተክርስቲያናት ያዩት ዘንድ እመኛለሁ።”

Thank you for this beautiful, sublime piece. I shed a tear, not only for the sentiment expressed for forest.preservation, but for the utter decimation of the surrounding landscape. Joni Mitchell’s lyrics in Big Yellow Taxi come to mind: “Don’t it always seem to go, you don’t know what you’ve got til it’s gone. They paved.Paradise and put up a parking lot.” As go the forests, so goes humanity.

ለዚህ የሚያምርና ማራኪ ቪዲዮ አመሰግናለሁ። ለደን ጥበቃ ሲባል ለተገለጹት ስሜቶች ብቻ ሳይሆን በዙሪያው የሚገኘው የመሬት ገጽታ በመጥፋቱ እንባየን አፈሳለሁ። ደኖች ሲጠፉ ፣ የሰው ልጅም እንዲሁ።”

This beautiful video leaves me saddened and hopeful at the same time. We’ve mostly lost the connection between our spirituality and creation. In the industrialized world we seem to think that we need sanctuary from nature rather than sanctuary within it. Could it be that declining spirituality can be at least partly explained by this? Even if you are not religious there should be room for wonder about the natural world around us and a desire to protect it so that it protects us.„

ይህ የሚያምር ቪዲዮ በጣም አዛኝ እና በተመሳሳይ ጊዜ ተስፈኛ ያደርገኛል ፡፡ በመንፈሳዊነታችን እና በፍጥረታችን መካከል ያለውን ትስስር አጥተናል በኢንዱስትሪ በበለጸገው ዓለም በውስጣችን ካለው መቅደስ ይልቅ በተፈጥሮው ውስጥ የሚገኘው ቅድስና ያስፈልገናል ብለን እናስባለን። ምናልባት እየቀነሰ የመጣው መንፈሳዊነት ቢያንስ በከፊል በዚህ ሊብራራ ይችል ይሆን? ሃይማኖተኞች ባንሆን እንኳ በዙሪያችን ስላለው ተፈጥሮአዊ አለም የምንደነቅበት እና እሱን ለመጠበቅ የሚያስችል ፍላጎት ሊኖረን ይገባል፡፡”

I am a nature lover. Beginning my day with a walk in nature and hugging a tree is my church. This story speaks to me and the video was a feast for the eyes! Thank you! I now want to add Ethiopia to my list of places to visit.„

እኔ ተፈጥሮ አፍቃሪ ነኝ ፡፡ ቀኔን የምጀምረው በተፈጥሮ ውስጥ በእግር መጓዝ እና ዛፍ በማቀፍ ነው፤ ዛፍ ቤተክርስቲያኔ ነው። ትረካው ያናግረኛል ቪዲዮው ለዓይኖች ድግስ ነበር! አመሰግናለሁ! አሁን ኢትዮጵያን ከምጎበኛቸው ቦታዎች ዝርዝር ውስጥ ማካተት እፈልጋለሁ፡፡”

That was beautiful. Thank you NYT, and thank you Mr Seifert.“

በጣም ቆንጆ ነው፤ አመሰግናለሁ!”

Source

ታዲያ… እባባዊ በሆነ መልክ… “አባቶችን አስታርቀናል፣ ችግኝም ተክለናል” እያሉ ይህችን ድንቅ ቤተክርስቲያን በመዋጋት ላይ ያሉት እነ ገዳይ አብይ ከዲያብሎስ አይደሉምን?

________________________

Posted in Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: