የሚገርመው፤ መንግስቱ ኃይለ ማርያም የተዋሕዶ ጳጳስን አቡነ ቴዎፍሎስን በአረመኔያዊ መልክ በሲባጎ አንቆ ገደላቸው፣ አንድ የተዋሕዶ ትውልድንም በጭካኔ ጨፈጨፈ፣ የካቶሊኩን ቄስ እና የ ፕሮቴስታንቱን ፓስተር አሠራቸው፤ የዋቄዮ–አላህ ተከታዮችን ግን የቀበሌና ከፍተኛዎች መሪዎች፣ አሳሪዎች፣ ገዳዮች፣ ሰሜኑንም በጦርነትና በረሃብ የሚቀጩ ባለ ሥልጣናት እንዲሆኑ አደረጋቸው፤ ከዚያም የራሴ የሚለውን ሕዝቡንም እየወለደ እንዲባዛና መላዋን ኢትዮጵያንም እንዲወርር “የመሠረተ ትምህርት ዘመቻ” ጀመረለት።