Posts Tagged ‘የኢትዮጵያ ቀለማት’
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 25, 2023
‘የሔኖክ ሰማይ ሰሌዳ’ (በኢትዮጵያ አቅጣጫ) ቅዳሜ ፲፮ መጋቢት ፳፻፲፭ ዓ.ም
😇 ከአንድ ሰዓት በፊት፤ ‘መልክአ ኪዳነ ምሕረትን እየሰማሁ ሳለ፤ ከቤቴ ፊትለፊት በሚገኘው ሰማይ ላይና እኔ “የሔኖክ ሰማይ ሰሌዳ” ብየ ከሰየምኩት ቦታ ላይ ይህ ድንቅ ክስተት ታየኝ። ይህ ሰሌዳ በስተ ደቡብ ምስራቅ ልክ በኢትዮጵያ አቅጣጫ ላይ ነው የሚገኘው። መጀመሪያ ላይ ድንቅ ቀስት ሠርቶ ሲታየኝ በጣም ደማቅ ነበር፤ ካሜራየን እስካወጣ እየደበዘዘ መጣ።
በመልክአ ኪዳነ ምሕረት ላይ ደግሞ የሚከተሉትን ቃላት ስሰማ ክንፍ አውጥቼ የበረርኩ እስክሚስለኝ ነበር የደስታ ስሜት የተሰማኝ።
💭 “የቃል ኪዳኗ እመቤት ሆይ፤ ልዩ ኅብር ባለው ቀስተ ደመና ምሳሌ የቃል ኪዳን ምልክት አድርጎ ይቅር ባይ ከሚሆን ፈጣሪ ዘንድ አባታችን ኖኅ አንቺን ከተቀበለ ጀምሮ እነሆ ምድርን ዳግመኛ የጥፋት ውሃ አላገኛትም፡፡” መልክአ ኪዳነ ምሕረት
ይህ የማርያም መቀነት በጣም ኃይለኛ ምልክት ነው! በተለይ ሃገራችንና ዓለም ባጠቃላይ በሚገኙበት አስከፊ ሁኔታ ይህ የማርያም መቀነት ምልክት ለአንዳንዶቻችን የምህረት ቃል ኪዳን ምልክት ሲሆን ለብዙዎች ሌሎች ደግሞ የመሳለቂያ አርማ እየሆነ ይገኛል።
ከመንፈሳዊው ማንነታችንና ምንነታችን ጋር የተዋሐደው የማርያም መቀነት / የቀስተ ደመና ምልክት አሁን ላይ ባህርይ ጠባያችን ከማይፈቅደው ወግ ባህላችን ከማይወደው ነገር ጋር ተያይዞ እየተነሳ ነው።
አምላካችን ልዑል እግዚአብሔር ከሥነ ፍጥረታቱ መሀከል እንደ ሰው አክብሮ የሠራውና የፈጠረው ፍጥረት አይገኝም።በተቃራኒው ደግሞ ከፍጥረቶች ሁሉ እንደ ሰው ልጅ እርሱን የበደለውና እለት እለት የሚያስክፋውም የለም። በመጽሐፍ ፦ “ፈጣሪ ሰውን በመፍጠሩ ተፀፀተ” ተብሎ እስኪጻፍ ድረስ የሰው ልጅ በደል እጅግ ከፍቶ እንደ ነበር እናያለን። በዛውም አያይዘን የአምላክን ትእግስት ካሰብን ደግሞ ልኩ እስከየት እንደሆነ ወሰን አናገኝለትም። አባታችን አዳምና እናታችን ሔዋን በጥፋታቸው ከገነት ተባረው ከተቀጡ በኋላ በሰው ልጅ ላይ የደረሰው ሌላኛው ትልቅ ቅጣት በኖኅ ዘመን የሆነውና ዓለም በንፍር ውኃ የጠፋችበት ክስተት ነው። እግዚእብሔር አምላክ ይህን ካደረገ በኋላ ኖኅ ከነቤተሰቡ ከተጠለለባት መርከብ ሲወጣ ዳግመኛ የሰው ልጅን በእንዲህ ባለ መዓት እንደማይቀጣ ቃል ኪዳን ይገባለትና ለውላቸው ማሠሪያ ምስክር ፤ ለምህረቱም ዘላለማዊነት ማሳያ እንዲሆን ” ቀስቴን በደመና አድርጌአለሁ፥ የቃል ኪዳኑም ምልክት በእኔና በምድር መካከል ይሆናል። “(ዘፍ 9:13) ብሎ ቀስተ ደመናን ምልክት አድርጎ ይሰጠዋል።
ይህን የምህረት ቃል ኪዳን ያልተገነዘቡ ከኖኅ ዘመን በኋላ የተነሱ የሰዶምና የገሞራ ሰዎች ደግሞ በድጋሚ በከፋ ኃጢያት ወድቀው እንደገና እግዚአብሔርን ስላስቆጡት በከተሞቹ ውስጥ ያለውን ፍጥረት ሁሉ እሳትና ዲን አዝንቦ እንዲያጠፋቸው ምክንያት ሆኑ። የከተሞቹ ብቸኛ ጻድቅ ሎጥ ግን ከልጆቹ ጋር በመሆን ከጥፋት ዳነ።ይህ ሁሉ ካለፈ ከረጅም ጊዜያት በኋላ አሁን በዘመናችን ደግሞ የእነዛ የሰዶምና የገሞራውያን የግብር ልጆች ተነስተው እግዚአብሔር አምላክ ዘውትር ቃል ኪዳኑን እንዳንዘነጋ ምህረቱን እንድናስብ በጠፈሩ ላይ ደመናን ዘርግቶ ቀስቱን በደመናው ላይ እየሳለ ሲያስታውሰን አይተውና የኪዳኑንም ቃል ለራሳቸው እንዲመች አድርገው አጣመው በመተርጎም “ይህን የሚያደርገው ሁሉን እንድናደርግ፤ልባችን ያሻውንም እንድንፈፅም ስለፈቀደ ነው” በማለት የቀስተ ደመናውን ምልክት አስነዋሪ ለሆነ ሥራቸው አርማ ለማንነታቸውም መታወቂያ አደረጉት።
ወዳጆቼ እስኪ ስለ እውነት እንመስክር የኖኅ ቀስተ ደመና የምህረት ቃል ኪዳን ምልክት ነው? ወይስ የግብረ ሰዶማውያኑ አርማ? በእርግጥ አባቶቻችን ሊቃውንት እንዳስተማሩት እግዚአብሔር አምላክ የቀስቱን ደጋን ወደ እራሱ መገልበጡ ወታደር በሰላም ጊዜ ጠመንጃውን ፊት ለፊት እንደማይወድርና ወደ ላይ አንግቦ እንደሚይዝ እርሱም ፍፁም ምህረት መስጠቱን ማሳያ ነው እንጂ እንዳሻን አጉራ ዘለል መረኖች እንድንሆን መፍቀጃ አይደለም። እነሱ ማለትም ግብረ ሰዶማውያኑ በአጭር ጊዜ ውስጥ በመላው ዓለም ተቀባይነት ባገኙባቸውም ሆነ ባለገኙባቸው ሀገራት ውስጥ ይህን አርማ በመያዝ ራሳቸውን በስፋት እየገለፁበት ይገኛሉ። ይባስ ብለውም ማንኛውም ሰው ሊገለገልባቸው በሚችል እቃወች ላይ ይህንኑ ምልክት እያኖሩ ሰውን ሳያውቀው የአላማቸው አራማጅና የሀሳባቸው አቀንቀኝ እንዲሆን እያደረጉ እራሳቸውንም ባላሰብነው መንገድ በደንብ እያስተዋወቁበት ይገኛሉ።
እኛስ የምህረት ቃል ኪዳኑ ወራሽ ተጠቃሚዎች የሆንን ሃይማኖተኞቹ ኢትዮጵያውያን በእነርሱ ጥላ ሥር ከመዋል አልፈን በዚህ ጉዳይ ላይ ምን ሠራን? ምንስ አደረግን?
ካሁን በኋላ፤ በታሪካችን ታይቶና ተሰምቶ የማያውቀውን ወንጀል፣ ግፍና መከራ እንድናስተናግድ ከፈቀድን በኋላ፤
፩ኛ. የሉሲፈር ኮከብ ያረፈበትን ባንዲራ የሚያውለበለብ፤ ወዮለት!
፪ኛ. ሞኞቹና ግትሮቹ የሕወሓት ደጋፊዎች ከሻዕቢያ የወረሱትን እንዲሁም የደምና መቅኔ ተምሳሊት የሆኑትን ሁለት ቀለማት (ፀረ-ሥላሴ/Antitrinitarian ሁለትዮሽ/Dualistic)) ከሉሲፈር ኮከብ ጋር ለማንገስ ሲባል የተመረተውን ጎዶሎ የቻይና ባንዲራንተቀብሎ የሚያውለበለብ፤ወዮለት!
ከሁለት ዓመታት በፊት፤ “ተጋሩየራሳቸው ያልሆነውን፣ ከኢ–አማኒያኑ ከቻይና የተዋሱትንና የአምስት ፈርጥ ኮከብ ያረፈበትን የሉሲፈር ባንዲራን ባፋጣኝማስወገድ አለባቸው፤ በአክሱም ጽዮን ላይ ትልቅ መቅሰፍት እያመጣ ነው!” ለማለት ደፍሬ ነበር።
፫ኛ. የኢትዮጵያን ሰንደቅ እያውለበለበ በአክሱም ጽዮናውያን ላይ ጥላቻን አንግቶ የሚዘምት ሁሉ፤ ወዮለት!
💭 ዛሬ ትክክለኛ ኢትዮጵያውያን አክሱም ጽዮናውያን ብቻ ናቸው። ካሁን በኋላ ኢትዮጵያን/ኩሽን፣ ሰንደቋን እና ተዋሕዶ ክርስትናዋን ለአረመኔዎቹ አህዛብ ኦሮሞዎች አሳልፋችሁት ትሰጡና፤ ወዮላችሁ!
በኤዶማውያኑ እና እስማኤላውያኑ የተከፈተው ጦርነት ዋና ዓላማ ጽዮናውያን ኢትዮጵያዊነታቸውን፣ የጽዮን ሰንደቃቸውን እና ተዋሕዶ ክርስትናቸውን ተነጥቀው እንደ ኤርትራውያን ኩላሊታቸውን በሲናይ በርሃ ያስረክቡ ዘንድ ትግራይን ለቀው እንዲሰደዱ ለማድረግ ነው! ለኢትዮጵያ መቅሰፍት ያመጡት ምኒልክ + ጣይቱ + ኃይለ ሥላሴ + መንግስቱ + ግራኝ አብዮት አህመድ ሁሉም የስጋ ማንነትና ምንነት ካለው የኦሮሞ ዘር የተገኙ ናቸው። ሻዕቢያም፣ ሕወሓትም፣ ብእዴንም/ኢሕአዴግ/ኢዜማም፣ አብንም፣ ቄሮማ ፋኖም ሁሉም የእነርሱና የሉሲፈራውያኑ ሞግዚቶቻቸው ወኪሎች እንደሆኑ ዛሬ በግልጽ እያየነው ነው!
- የኢትዮጵያ ቀለማት / የማርያም መቀነት
- የማርያም መቀነት ወርደሽ ንገሪያቸው
- ወራሪና ባንዶች ካለ ባህሪያቸው
- አይቶ ለመረዳት የታወሩ ናቸው
- የኢትዮጵያ ሰንደቅ እኔ ነኝ በያቸው
- በሠማዩ ላይ ሲታይ ቀለም
- የሷ ነው እንጂ ሌላ አይደለም
❖❖❖[የሉቃስ ወንጌል ምዕራፍ ፳፩፥፳፭፡፳፰]❖❖❖
“በፀሐይና በጨረቃም በከዋክብትም ምልክት ይሆናል፤ በምድር ላይም አሕዛብ ከባሕሩና ከሞገዱም ድምፅ የተነሣ እያመነቱ ይጨነቃሉ፤ ሰዎችም ከፍርሃትና በዓለም የሚመጣበትን ከመጠበቅ የተነሣ ይደክማሉ፤ የሰማያት ኃይላት ይናወጣሉና። በዚያን ጊዜም የሰው ልጅ በኃይልና በብዙ ክብር በደመና ሲመጣ ያዩታል። ይህም ሊሆን ሲጀምር ቤዛችሁ ቀርቦአልና አሻቅባችሁ ራሳችሁን አንሡ።”
❖❖❖[ትንቢተ ኢዮኤል ምዕራፍ ፪፥፩፡፫]❖❖❖
“የእግዚአብሔር ቀን መጥቶአልና፥ እርሱም ቀርቦአልና በጽዮን መለከትን ንፉ፥ በቅዱሱም ተራራዬ ላይ እሪ በሉ፤ በምድርም የሚኖሩ ሁሉ ይንቀጥቀጡ፤ የእግዚአብሔር ቀን መጥቶአልና፤ የጨለማና የጭጋግ ቀን፥ የደመናና የድቅድቅ ጨለማ ቀን ነው፤ ታላቅና ብርቱ ሕዝብ በተራሮች ላይ እንደ ወገግታ ተዘርግቶአል፤ ከዘላለምም ጀምሮ እንደ እነርሱ ያለ አልነበረም፥ ከእነርሱም በኋላ እስከ ብዙ ትውልድ ድረስ እንደ እነርሱ ያለ ከእንግዲህ ወዲህ አይሆንም። እሳት በፊታቸው ትባላለች፥ በኋላቸውም ነበልባል ታቃጥላለች፤ ምድሪቱ በፊታቸው እንደ ዔድን ገነት፥ በኋላቸውም የምድረ በዳ በረሃ ናት፤ ከእነርሱም የሚያመልጥ የለም።”
_______
_______
Like this:
Like Loading...
Posted in Ethiopia, Faith, Saints/ቅዱሳን, War & Crisis | Tagged: Addis Ababa, Aksum, Anti-Ethiopia, Axum, ረሃብ, ሰማይ, ቅድስት ማርያም, ትግራይ, አረመኔነት, አዲስ አበባ, ኢየሱስ ክርስቶስ, ኤዶማውያን, እስማኤላውያን, ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ, ኪዳነ ምሕረት, ወንጀል, የሔኖክ ሰማይ, የማርያም መቀነት, የኢትዮጵያ ቀለማት, የጦር ወንጀል, የጽዮን ቀለማት, ግራኝ አህመድ, ግድያ, ጠላት, ጥላቻ, ጦርነት, ጭካኔ, ጭፍጨፋ, ጽዮናውያን, ጽዮን ማርያም, ፀረ-ኢትዮጵያ ሤራ, Famine, Genocide, Massacre, Noah, Orthodox, Rainbow, St. Mary, Tewahedo, The Covenant of Mercy, Tigray, War Crimes | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on December 19, 2020
❖❖❖ የመጨረሻ ማስጠንቀቂያ መሆኑ ነው፤ የመካ ሰማይ በሰንደቅ ቀለማታችን ተሸፍኗል!❖❖❖
[የዮሐንስ ራዕይ ምዕራፍ ፱፥]
፩ አምስተኛውም መልአክ ነፋ፤ ከሰማይም ወደ ምድር ወድቆ የነበረ ኮከብ አየሁ፥ የጥልቁም ጕድጓድ መክፈቻ ተሰጠው።
፪ የጥልቁንም ጕድጓድ ከፈተው፤ ጢስም ከታላቅ እቶን እንደሚወጣ ጢስ ሆኖ ከጕድጓዱ ወጣ ፀሐይና አየርም በጕድጓዱ ጢስ ጨለሙ።
፫ ከጢሱም አንበጣዎች ወደ ምድር ወጡ፥ የምድርም ጊንጦች ሥልጣን እንዳላቸው ሥልጣን ተሰጣቸው።
፬ የእግዚአብሔርም ማኅተም በግምባራቸው ከሌለባቸው ሰዎች በቀር በምድር ያለውን ሣር ቢሆንም ወይም ማናቸውንም የለመለመ ነገር ወይም ማናቸውንም ዛፍ እንዳይጐዱ ተባለላቸው።
፭ አምስትም ወር ሊሣቅዩአቸው ተሰጣቸው እንጂ ሊገድሉአቸው አይደለም፤ እነርሱም የሚሣቅዩት ሥቃይ ጊንጥ ሰውን ነድፎ እንደሚሣቅይ ነው።
፮ በዚያም ወራት ሰዎች ሞትን ይፈልጋሉ አያገኙትምም፥ ሊሞቱም ይመኛሉ ሞትም ከእነርሱ ይሸሻል።
፯ የአንበጣዎቹም መልክ ለጦርነት እንደ ተዘጋጁ ፈረሶች ነው፥ በራሳቸውም ላይ ወርቅ እንደሚመስሉ አክሊሎች ነበሩአቸው፥ ፊታቸውም እንደ ሰው ፊት ነበረ፤
፰ የሴቶችን ጠጕር የሚመስል ጠጕር ነበራቸው፥ ጥርሳቸውም እንደ አንበሳ ጥርስ ነበረ፥
፱ የብረት ጥሩር የሚመስልም ጥሩር ነበራቸው፥ የክንፋቸውም ድምፅ ወደ ጦርነት እንደሚጋልቡ እንደ ብዙ ፈረሶች ሰረገላዎች ድምፅ ነበረ።
፲ እንደ ጊንጥም ጅራት ያለ ጅራት አላቸው በጅራታቸውም መውጊያ አለ፥ ሰዎችንም አምስት ወር እንዲጐዱ ሥልጣን አላቸው።
፲፩ በእነርሱም ላይ ንጉሥ አላቸው እርሱም የጥልቅ መልአክ ነው፥ ስሙም በዕብራይስጥ አብዶን በግሪክም አጶልዮን ይባላል።
፲፪ ፊተኛው ወዮ አልፎአል፤ እነሆ፥ ከዚህ በኋላ ገና ሁለት ወዮ ይመጣል።
፲፫ ስድስተኛውም መልአክ ነፋ፤ በእግዚአብሔርም ፊት ካለ በወርቅ ከተሠራ መሠዊያ ቀንዶች አንድ ድምፅ ሰማሁ፥
፲፬ መለከትም ያለውን ስድስተኛውን መልአክ። በታላቁ ወንዝ በኤፍራጥስ የታሰሩትን አራቱን መላእክት ፍታቸው አለው።
፲፭ የሰዎችንም ሲሶ እንዲገድሉ ለሰዓቱና ለቀኑ ለወሩም ለዓመቱም ተዘጋጅተው የነበሩ አራቱ መላእክት ተፈቱ።
፲፮ የፈረሰኞችም ጭፍራ ቁጥር እልፍ ጊዜ እልፍ፥ እልፍ ጊዜ እልፍ ነበረ፤ ቁጥራቸውን ሰማሁ።
፲፯ ፈረሶቹንና በእነርሱም ላይ የተቀመጡትን እንዲሁ በራእይ አየሁ፤ እሳትና ያክንት ዲንም የሚመስል ጥሩር ነበራቸው፤ የፈረሶቹም ራስ እንደ አንበሳ ራስ ነበረ፥ ከአፋቸውም እሳትና ጢስ ዲንም ወጣ።
፲፰ ከአፋቸውም በወጡት በእሳቱና በጢሱ በዲኑም በእነዚህ ሦስት መቅሰፍቶች የሰዎቹ ሲሶ ተገደለ።
፲፱ የፈረሶቹ ሥልጣን በአፋቸውና በጅራታቸው ነውና፤ ጅራታቸው እባብን ይመስላልና፥ ራስም አላቸው በእርሱም ይጐዳሉ።
፳ በእነዚህም መቅሠፍቶች ያልተገደሉት የቀሩቱ ሰዎች ለአጋንንትና ያዩ ወይም ይሰሙ ወይም ይሄዱ ዘንድ ለማይችሉ ከወርቅና ከብር ከናስም ከድንጋይም ከእንጨትም ለተሠሩ ለጣዖቶች እንዳይሰግዱ ስለ እጃቸው ሥራ ንስሐ አልገቡም፤
፳፩ ስለ መግደላቸውም ቢሆን ወይም ስለ አስማታቸው ወይም ስለ ዝሙታቸው ወይም ስለ ስርቆታቸው ንስሐ አልገቡም።
_______________________
Like this:
Like Loading...
Posted in Ethiopia, Infos | Tagged: ሃጅ, መካ, ሳውዲ አረቢያ, ሳዑዲ ዓረቢያ, አንበጣ, እስልምና, ካባ, የኢትዮጵያ ቀለማት, ፀረ-ኢትዮጵያ, ፀረ-ክርስቶስ, Hajj, Kaaba, Locust, Mecca, Rainbow, Saudi Arabia | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 4, 2020
በጣም ድንቅ ነው! ቪዲዮው ወደ መጨረሻ ላይ ይታያል። በያሬዳዊ ወረብ ወቅት ክቡሩ ባለሶስት ቀለማችን በበሩ መሃከል ያፈነጥቃል፤ በመልአክ የተመሰለውን ኃይለኛ ነጭ ብርሃንም ክንፎች ሠርቶለታል (መስቀል)፤ በ “ቀራንዮ”። ልብ ካልን፡ ቀለማቱ ከበስተ ውስጥ ነው የሚታዩት፡ ቤተመቅደሱ ውስጥም ቀለማቱም በሩ ላይ ወይም ሌላ ቦታ ላይ አልተቀቡም፤ በወቅቱም በዓይኔ በፍጹም አይታየኝም ነበር፡ ቪዲዮውን ሳዘጋጅ ነበር ልብ ያልኩት። እስከመጨረሻው መቅረጽ ሳልችል መቅረቴ ቢያሳዝነኝም፡ (ምክኒያቱም ዲያብሎስ መጥቶ አቋረጠኝ፡ ከለከለኝ)፡ ሆኖም ግን፡ ይህን አስገራሚ ክስተት ለመታዘብ በመብቃቴ መድኃኔ ዓለም ይመስገን!
ልክ እንደ ልደታ፡ ኮልፌ ቀራንዮም በጥቃት ላይ ይገኛል ፤ ዘንዶዎቹ እነ አብዮት አህመድ ነዋሪውን ያሰቃዩታል። ያው በዛሬው የመድኃኔ ዓለም ዕለት በኮልፌ ቀራንዮ ለሚኖሩ ኢትዮጵያውያን የእርዳታ ምግብ ሲያከፋፍሉ የነበሩት እስክንድር ነጋ እና ሌሎች 15 የባልደራስ አመራሮች ታሰረዋል። አዎ! በአውሬው ሰዓት አቆጣጥር ምግብ ማከፋፈል ያለበት እርሱ ብቻ ነው፤ ምክኒያቱም ዓላማው ሕዝቡን በዘረመል ምህንድስና የተመረቱትን ምግቦች ብቻ በማከፋፈል መመረዝና ማኮላሸት ነውና።
ክመንግስት ምግብ፣ ዳቦ፣ ዘይት፣ ወተት፣ ስኳር፣ መጠጥ ወዘተ ተቆጠቡ ብያለሁ!
እስክንድርን እና ባላደራዎቹን መድኃኔ ዓለም ይርዳቸው!
በዘንዶው ከሚለቀቅ ጎርፍ የሚተርፍ ብፁዕ ነው!
________________________________
Like this:
Like Loading...
Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith | Tagged: መድኃኔ ዓለም, ባልደራስ, አዲስ አበባ, እስክንድር ነጋ, ኮልፌ ቀራንዮ, የኢትዮጵያ ቀለማት, የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነት, ፀረ-ተዋሕዶ ሤራ, Ethiopian Orthodox Tewahedo Faith | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on December 13, 2019
ይህ የተነሳው ከምድራችን በሦስት መቶ ሃምሳ ኪሎሜትር ከፍታ ላይ ከሚገኘውና ዓለማችንን በመዞር ላይ ካለው ከአለም አቀፉ የጠፈር ምርምር መእከል (ISS) ነው። ይህን ቪዲዮ በአጋጣሚ ማታ ላይ ማየቴ ነበር። አስገራሚ ነው…እንዴት እንደገባሁ እንኳን አላውቅም።
ጥሩ ዓይን ያለው/ያላት ወገናችን “ልቡን” ስለጠቆሙኝ፡ ከምስጋና ጋር፡ ተሻሽሎ የቀረበ።
በፈርንጁ ዓለም ዘንድ ሙሉዋ ጨረቃና 13 የሚያርፍበት ዕለተ አርብ ብዙ ፈተና እና መዘዝ ያለው ነው። ያለምክኒያት በዚህ ወቅት የኢትዮጵያን ጠላት ገዳይ አብዮትን አልሸለሙትም፣ ያለምክኒያት በዚሁ ወቅት የዓለም ባንክ ገንዘቡን ሊያጎርፍለት ቃል አልገባለትም፣ ያለምክኒያት በዚሁ ወቅት በዓለ ጥምቀትን አውሬው ዩኔስኮ አልመዘገበውም።
ባለፈው ቪዲዮ ላይ፡ አውሬው ዓይኑን በጥምቀት፣ ቍርባንና በተቀሩት ምስጢራተ ቤተክርስቲያን ላይ ማነጣጠሩን አውስቼ ነበር። ያው… እመቤታችንም እየጠቆመችን እኮ ነው…
በዓታ ለማርያም | መልአኩ ቅዱስ ፋኑኤል ኅብስትና ሰማያዊ ጽዋዕ ይዞ ከሰማይ ወረደ
እንኳን አደረሰን
ቅድስት ድንግል ማርያም በ፶፻፬፻፹፭ ዓመተ ዓለም ከሐና እና ከኢያቄም በፈቃደ እግዚአብሔር ተወልዳ እስከ ሦስት ዓመት ድረስ የኖረችው በወላጆቿ ቤት ነበር፡፡ ከዚህ በኋላ ኢያቄምና ሐና የተሳሉትን ስእለታቸውን አስታውሰው ወስደው ለቤተ እግዚአብሔር ሰጧት፤ ካህኑ ዘካርያስም ስለምግቧ በመጨነቁ ሕዝቡን ሰብስቦ ሳለ መልአኩ ፋኑኤል ኅብስት ሰማያዊ ጽዋዕ ይዞ ከሰማይ ወረደ፤ ዘካርያስ ለእርሱ የመጣ ሀብት መስሎት ታጥቆ እጅ ነስቶ ቢቆም ወደ ላይ ራቀበት፡፡ ከስምዖን ጀምሮ በዚያ የተሰበሰቡት ሰዎችም በተራ ቢሞክሩ በተመሳሳይ ወደ ላይ ራቀባቸው፡፡ ምን አልባት ለእንግዶች የመጣ ሀብት እንደሆነ ብለው ሐና እና ኢያቄም እንዲቀርቡ አደረጓቸው፤ ለእነርሱም ራቀባቸው፤ ዘካርያስም ሐናን ‹‹እግዚአብሔር የሚያደርገውን የሚያውቅ የለምና ልጅቷን ትተሸ ወደዚህ ነይ›› ባላት ጊዜ ቅድስት ማርያም ድክ ድክ እያለች እናቷን ስትከተል መልአኩ ፋኑኤል ወደ እርሷ ቀርቦ አንድ ክንፉን አንጥፎ አንድ ክንፉን ጋርዶ መግቧት ዐረገ፤ ሊቀ ካህናቱም ሕዝቡም የምግቧ ነገር ከተያዘልን በቤት እግዚአብሔር ትኑር ብለው አስገብተዋታል፡፡
ድንግል ማርያምም ሰማያዊ ኅብስትና መጠጥ እየተመገበች ፲፪ ዓመት በቤተ መቅደስ ኖረች፡፡ ፲፭ ዓመት ሲሞላት ግን ለአቅመ ሔዋን በመድረሷ ከቤተ መቅደስ ትውጣልን በማለት አይሁድ በጠላትነት ተነሱባት፡፡ ካህኑ ዘካርያስም ይህን ሰምቶ እመቤታችንን ጠየቃት «ኦ ወለተ እስራኤል እፎ ትፈቅዲ ትንበሪ፤ ልጄ እንደምን ሆነሽ ልትኖሪ ትወጂያለሽ?» አላት፡፡ እርሷም «ከእግዚአብሐር በታች ያለኸኝ አባት አንተ ነህ፤ በዚያውም ላይ እናት አባቴ አደራ ያሉህ አንተን ነው፤ ወደ እግዚአብሔር አመልክትልኝ፤» አለችው፡፡ ዘካርያስም ጸለየ፤ እግዚአብሔርም ከነገደ ይሁዳ ሚስቶቻቸው የሞቱባቸውን በትራቸውን ሰብስበህ በቀዳማይ ሰዓተ ሌሊት ከቤተ መቅደስ አግብተህ ስትጸልይ አድረህ በቀዳማይ ሰዓተ መዓልት አውጣው ብሎ ምልክትም እሳይህአለው ብሎ ነገረው፡፡ እርሱም እንዳለው አድርጎ በማግሥቱ በትሮቹን አውጥተው ቢያዩ የዮሴፍ በትር አብባና አፍርታ ተገኘች፡፡ ከበትሩ ጫፍ ላይ «ኦ ዮሴፍ ወልደ ዳዊት ዕቀባ ለማርያም ፍኅርትከ፤ ዮሴፍ ሆይ እጮኛህ ማርያምን ጠብቃት፤» የሚል ጽሑፍ አገኙ፤ርግብም መጥታ በራሱ ላይ አርፋለች፤ ስለሆነም ዮሴፍ እንዲጠብቃት ተወሰነ፡፡
የኢትዮጵያ ቀለማት / የማርያም መቀነት
የማርያም መቀነት ወርደሽ ንገሪያቸው
ወራሪና ባንዶች ካለ ባህሪያቸው
አይቶ ለመረዳት የታወሩ ናቸው
የኢትዮጵያ ሰንደቅ እኔ ነኝ በያቸው
በሠማዩ ላይ ሲታይ ቀለም
የሷ ነው እንጂ ሌላ አይደለም
+__________________________+
Like this:
Like Loading...
Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith | Tagged: ሊቀ መላእክት ቅዱስ ፋኑኤል, ሐና, መንኮራኵር, ምድራችን, ቀስተ ደመና, ቅድስት ማርያም, በዓታ ለማርያም, ቤተ መቅደስ, ኢያቄም, ዘካርያስ, የማርያም መቀነት, የኢትዮጵያ ቀለማት, ዮሴፍ, ጠፈር | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on December 1, 2019
ድንቅ ነው፤ አረንጓዴ፣ ቢጫ እና ቀይ ቀለማቱ ወደ ሙሉ ቀይ ከመለወጣቸው በፊት በደንብ ቁልጭ ብለው ይታዩ ነበር፤ ልክ ፀሐይ ስትወጣ ነበር ይህ የታየኝ፤ ካሜራየን እስካወጣ ትንሽ ድብዝዝ አለ ሆኖም ቀለማቱ ይታያሉ፤ ብርሃኑም አለ። ፀሐይ ስትወጣ ነጋ ፥ ጨለማው ጠፋ!
ነቢያት የአምላክን ማዳን ከጠበቁባቸው እና ከገለጡባቸው መንገዶች አንዱ ብርሃን ነው፡፡ ዘመነ ብሉይ መከራ ሥጋ፣ መከራ ነፍስ የፀናበት፣ ሁሉ ነገር አስጨናቂ የሆነበት፣ ሰው ብርሃን ከሆነው አምላክ ጋር የተራራቀበት ስለነበር ያሉበትን ዘመን «ጨለማ» ብለው በመግለጥ ይህንን ጨለማ የሚያስወግድና ወደ ትክክለኛው መንገድ የሚመራ ብርሃን እንዲመጣ እንዲህ እያሉ ይፀልዩ ነበር፡፡ “ብርሃንህንና ጽድቅህን ላክ፤ እነርሱም ይምሩኝ፡፡ አቤቱ ወደ መቅደስህ ተራራና ወደ ማደራያህ ይውሰዱኝ፤” [መዝ. ፵፪፥፫]፡፡ ጌታችንም ወደዚህ ዓለም በመጣ ጊዜ “እኔ የዓለም ብርሃን ነኝ” በማለት ለዚህ ጸሎት ምላሽ ሰጥቷል (ዮሐ. ፰፥፲፪)፡፡ ደቀ መዛሙርቱም ስለ ብርሃንነቱ መስክረዋል፡፡ ቅዱስ ዮሐንስ ስለ ጌታችን ሰው መኾን (ምሥጢረ ሥጋዌ) በተናገረበት በወንጌሉ የመጀመሪያ ክፍል ጌታችንን ብርሃን ብሎታል፡፡ ‹‹ሕይወት በእርሱ ነበረ፤ ሕይወትም የሰው ብርሃን ነበረ፡፡ ብርሃንም በጨለማ ያበራል፤ ጨለማም አላሰነፈውም፤” [ዮሐ. ፩፥፬–፭]፡፡
ቅዱስ ጳውሎስ ጌታችን በሚያንጸባርቅ ብርሃን አምሳል እንደ ተገለጠበት ተናግሯል፡፡ “እኩል ቀን በኾነ ጊዜ በመንገድ በሔደ ከፀሐይ ይልቅ የሚበራ መብረቅ በእኔና ከእኔ ጋር ይሔዱ በነበሩት ላይ ከሰማይ ሲያንጸባርቅ አየሁ … አንተ የምታሳድደኝ የናዝሬቱ ኢየሱስ ነኝ አለኝ፤” [ሐዋ. ፳፮፥፲፫]፡፡
በፈርንጆቹ ዘንድ ዛሬ የወሩ መጀመሪያ ታህሣሥ ፩ ነው፤ እነርሱ ከሚያከብሩት የልደት በዓል በፊት ባሉት ሦስቱ የጾመ ነቢያት ሳምንታት የመጀመሪያ ሰንበትና በጨለማማው የክረምት ወር ሻማ የሚያበሩበት ዕለት የሚጀምረው ዛሬ ነው።
ያው እንግዲህ፤ ጌታችን የዓለም ብርሃኑ ምልክቱን እያሳያቸው/ እያሳየን ነው። በማርያም መቀነት ላይ፣ በኢትዮጵያ ቀለማት ላይ ግልጽ የሆነ ጦርነት እየተካሄደ ነው፤ የዚህ ጦርነት ቀስቃሾችም የዲያብሎስ የግብር ልጆች የሆኑት ዔሳውያን (ምዕራባውያን) እና እስማኤላውያን (ምስራቃውያን) ናቸው።
ለሃገራችን ለኢትዮጵያ ሰላምን ለህዝባችን ፍቅር በረከትን ያዉርድልን፡፡ ጽዮን በምልጃዋ ለሁላችንም ትድረስልን!!!
________________________
Like this:
Like Loading...
Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith | Tagged: መስቀል, ሰማይ, ቅድስት ማርያም, ብርሃን, ኢትዮጵያ, ኢየሱስ ክርስቶስ, የማርያም መቀነት, የኢትዮጵያ ቀለማት, የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነት, የጌታ ልደት, ገዳም, ጽዮን ማርያም, ጾመ ነብያት, Ethiopian Orthodox Tewahedo Faith | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on February 12, 2019
ለመጪው የጳጳሱ የሞሮኮ ጉብኘታቸው የሮማ ካቶሊክ ቤተ ክርስቲያን አዲሱ አርማ በእስላማዊው ጨረቃ የተከበበውንና የተጣመመውን የአዲስ ዘመን መስቀልን እንዲያሳይ ተደርጓል። ከቫቲካን ቢጫ፣ ከእስልምና ደግሞ ቀይ እና አረንጓዴ በመውሰድ፡ መስቀሉና ግማሽ ጨረቃዋ የኢትዮጵያን ቀለማት፤ አረንጓዴ፣ ቢጫ እና ቀይ ያንጸባርቃሉ። ይህ የጳጳሱ አዲስ አርማ ብቻ አይደለም፤ ሮማን ካቶሊኮች እ.አ.አ በ1960 ዓመታት ላይ በ ሁለተኛው የቫቲካን ጉባኤ ላይ ለአንድ ዓለም ሃይማኖት ምስረታ መሰረቱን ከጣሉበት ዕለት አንስቶ በተቻላቸው መጠን “ክርእስላም”/ “Chrislam” የተሰኘ የእነርሱን ክርስትና እና እስልምናን ያጣመረ አዲስ ሉሲፈራዊ ሃይማኖት ለመመስረት እየታገሉ ነው። ሙከራውንም በናይጄሪያ ነበር ቀደም ሲል የጀመሩት፤ ቩዱ + እስልምና + ካቶሊክ ተደበላልቀው ማለት ነው። ይህ የጳጳስ ፍራንሲስኮ አርማ ለዚህ አዲስ ሃይማኖትም እንደ አርማ በይፋ ያገለግላል።
በአዲሱ ዓለም አቀፋዊ አገዛዝ የሚነገረው አዲሱ አምላክ ሉሲፈር ነው!
ኢትዮጵያን አንዴም ጎብኝተው የማያውቁት (አንድም የሮማ ጳጳስ አልጎበኛትም)ጳጳሱ ከጥቂት ቀናት በፊት በአራብ ኤሚራቶች ከኢማማሞች ጋር ተሳስመው ነበር የተመለሱት፤ አሁን ደግሞ በቅርቡ ሁለት አውሮፓውያን ሴቶች በሙስሊሞች እንደ ዶሮ በታረዱባት ሞሮኮ የክርስቶስ ጠላት ከሆኑት ኢማሞች ጋር ለመተቃቀፍ በመጪው ማርች 30 ወደዚያ ያመራሉ።
_____________________________
Like this:
Like Loading...
Posted in Conspiracies, Ethiopia, Faith | Tagged: መናፍቅ, ምንፍቅና, ሮማን ካቶሊክ, ቫቲካን, አርማ, ክሪስላም, የኑፋቄ ትምህርት, የኢትዮጵያ ቀለማት, ጳፓስ ፍራንቸስኮ, Chrislam, Christianity, Crescent & Cross, Heresy, Heretic Pope, Logo, Pope Francis, The Vatican | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on February 2, 2019
ኡራኤል – ጊዮርጊስ – ተክለ ሐይማኖት – መርቆርዮስ – ዮሴፍ
ቅዱስ ኡራኤል ኢትዮጵያን አደራ፤ በእሳት ሰረገላ በነበልባል ታጅበህ ለተልዕኮ የምትፋጠን የአምላካችን አገልጋይ ወራዙተ ኢትዮጵያን በብርሐናዊ ክንፍህ ሸፍነህ ከመርዘኞች የሞት ቀስት ከቀሳፊ ነገር ሁሉ ሰውረን!
__________________
Like this:
Like Loading...
Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith | Tagged: American Sky, ሊቀ መለአክት, ሰማይ, ቅዝቃዜ, ቅዱስ ኡራኤል, አሜሪካ, አረንጓዴ ቢጫ ቀይ, የኢትዮጵያ ቀለማት, የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነት, Ethiopian Orthodox Tewahedo Faith, Ethiopian Tricolor, Halo, Polar Vortex, St. Uriel | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 25, 2019
“እውነት ይህ በኢትዮጵያ ነውን?” ይሉኛል የሥራ ባልደረቦቼ፡ ደግመው ደጋግመው በመደነቅ። የሚቀጥለው ዓመት አብረውኝ ለመጓዝ የተመኙ ሦስት ባልደረቦች አሉ።
የአዲስ አበባ መኪና ቁጥር ለአደጋ እና ለሕይወት አሳሳቢ በሆነ መልክ በጣም እየጨመረ መጥቷል።
ሁልጊዜ ይደንቀኛል፤ ብዙ ተሽከርካሪዎች(ባቡሩንና አውሮፕላኖችን ጨምሮ)በሚገኝባት በዚህች አማካይ ቦታ ላይ ከመንገዶቹ አምልጠን ወደ ቅዱስ እስጢፋኖስ ቤተክርስቲያ ግቢ ውስጥ ስንገባ ያለው ፀጥታ እና ሰላም በእውነት ገነታዊ ነው።
ሌላው ደግሞ፤ ባቅራቢያዋ “መናፈሻ” የተባለ አንድ የከተማችን መናፈሻ ቦታ አለ፡ ነገር ግን፡ ለ ECA የሚሠሩትን ቦርጫም አፍሪቃውያን ፖለቲከኞችን (ዓብያተክርስቲያናቶቻችን አይጎበኙም) ለማስደሰት ሲባል የመናፈሻው በር ሁሌ ዝግ እንዲሆን ተደርጓል(ለባለሥልጣን ሠርግ ብቻ ነው የሚከፈተው)።
የቅዱስ እስጢፋኖስ ቤ/ክርስቲያን መንፈስ አዳሽ ግቢ ግን ለሁሉም ሁልጊዜ ክፍት ነው።
የቤተክርስቲያኑን ግቢ እንዲህ ለሚንከባከቡት እናቶች፣ አባቶች፣ እህቶችና ወንድሞች የከበረ ምስጋና ይድረሳቸው።
_________
Like this:
Like Loading...
Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: መናፈሻ, ሰማዕታት, ቅዱስ እስጢፋኖስ, አርነጓዴ፣ቢጫ፥ቀይ, አዲስ አበባ, የኢትዮጵያ ቀለማት, የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን, Ethiopian Orthodox Tewahedo Faith, Qidus Estifanos, St. Stephan | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 15, 2019
ምዕራባውያኑ ዔሳውያን እና ምስራቃውያኑ እስማኤላውያን ከጡት–ነካሾቹ ኢትዮጵያውያን ጋር በማበር በአገራችን እና በተዋሕዶ ክርስትና እምነት ላይ በጣም ትልቅ የሆነ ሤራ በመጠንሰስ ላይ ናቸው፤ ይህንንም አይደብቁትም፣ በግልጽ እየነገሩን ነው፦ የሉሲፈራውያኑ መጽሔት “Foreign Policy“ ሰሞኑን እባባዊ የሆኑ ጽሑፎችን በተከታታይ በማቅረብ ላይ ይገኛል። በዛሬው ዕለት „Don’t Let Ethiopia Become the Next Yugoslavia“ “ኢትዮጵያን የምትቀጥለው ዩጎዝላቪያ እንዳታደርጓት” በሚል ር ዕስ ሌላ የማታለያ ጽሑፍ ይዞ ቀርቧል። ይህ መጽሔት „Council on Foreign Relations“ በተሰኘው የኢሉሚናቲዎች ተቋም ነው የሚታተመው)።

ዩጎዝላቪያ ለመበታተን የበቃችው ኦርቶዶክስ ክርስቲያን የሆነችውን ሰርቢያን በማጥቃት ነበር። በአሜሪካና አውሮፓውያን ሤራ። ልክ አሁን ኦርቶዶክስ ሩሲያን ለመምታት በዩክሬይን እየጠነሰሱት እንዳለው ሤራ ማለት ነው። ባለፈው ገና ዋዜማ የዩክርየን ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ከእናቷ ከሩሲያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን በይፋ እንድትከፈል ተደርጓል። ያውም በገና ዋዜማ! ይህ ብዙ ያልተወራለት አሳዛኝ የታሪክ ክስተት ነበር።
በኢትዮጵያና ኤርትራም ይህን አይተናል፥ አይደል? ያው እንግዲህ ሉሲፈራውያኑ ላለፉት 50 ዓመታት የቀመሙትን ተንኮለኛ ሥራ በአገራችንም በማከናወን ላይ ናቸው። ሰሞኑን በይበልጥ የምናየው ነው!
ብዙዎቻችን እስካሁን በደንብ የተረዳነው አይመስለኝም፤ በትግርኛ ተናጋሪ ኢትዮጵያውያን ላይ እየተካሄደ ያለው የጥላቻ ዘመቻ ለተዋሕዶ ክርስትናችን የጀርባ አጥንት የሆነውን የአገራችንን ክፍል ለመምታት የታሰበ ዲያብሎሳዊ ሤራ ነው። ተዋሕዶ ነኝ የሚል ይህን በግልጽ ማየት ይኖርበታል። ዱሮ በጦርነትና ረሃብ በቀጥታ ተፈታተኑት፤ አሁን ደግሞ የራሳችንው ሰው እየተጠቀሙ ነው፤ የራሳችንን ፖለቲከኛ፣ የራሳችንን የቤተክርስቲያን አገልጋይ፣ የራሳችንን ፀሀፊና ጋዜጠኛ። ክርስቲያን ወገኖች ተጠንቀቁ! እንጠንቀቅ!
በተለይ በምዕራቡ ዓለም የምንገኝ ወገኖች፤ ከዛሬ ኅዳር ፯ እስከ ወሩ መጨረሻ ድረስ የዲያብሎስ ሠራዊት የክርስቶስ የሆነውን ሁሉ ከያቅጣጫው ያጠቃናል፤ ይህን የጨለማ ጊዜ ተግን በማድረግ በትምህርት ቤት፣ በሥራ ቦታ ወይም በመኖሪያ ቤቶች አካባቢ ቴክኖሎጂን በመጠቀም ጥቃት ለመፈጸም ይሻሉና ይህን አውቀን ለሌሊት ጸሎት እንዘጋጅ፣ ዳዊታችንን እንድገም። ዲያብሎስ ሥራው ሲነቃበት ካጠገባችን ይሸሻልና!
የሰይፈ ስላሴ ፀሎት ከክፉ ነገር ይጠብቀን!
እንኳን ለጥር ስላሴ በሰላም አደረሰን!
እ.አ.አ January 15, 2014 ዓ.ም ላይ በጦማሬ የቀረበ፦
በስመአብ ወወልድ ወመንፈሥ ቅዱስ፡ አሐዱ አምላክ፡ አሜን
“ዘመነ ስብከት” በታኅሣሥ ፰ እና በጥር ፲ ቀኖች መካከል ያሉት አራት የእሑድ ሰንበታት ከነሳምንታቶቻቸው፡ እያንዳንዳቸው በቅደም ተከተል፦
ተብለው የሚጠሩት ናቸው።
በእነዚህ ሰንበታትና ሳምንታት፦
እግዚአብሔር ወልድ በመንፈስ ቅዱስ ግብር በድንግል ማርያም ማሕፀን ተፀንሶ በፍጹም ሰውነት ከእርሷ ስለመወለዱ፡ የሰውነት አመጣጡም ለዓለሙ በደል ቤዛ ኾኖ የመሥዋዕትነት ዋጋን በመክፈል ፍጥረቱን ለማዳን ስለመኾኑ፡ “ኢየሱስ ክርስቶስ” በተባለበት ስሙም በምድር ላይ እየተመላለሰ፡ ከኃጢዓት በቀር እውነተኛውን ሰውኛ አኗኗር በመኖር ለሰው ልጆች ኹሉ ፍጹም አርአያነትን ስለማበርከቱ በነቢያት የተነገሩትን የእግዚአብሔርን ትንቢታዊ ቃላት በመጥቀስ ትምህርትና ምዕዳን (ምክር) ይሰጥባቸዋል፡ የተስፋ ዝማሬ ይሰማባችዋል፡ ስለሥጋዌ ምሥጢርም ይቅኔያት ማዕበል ይወርድባቸዋል።
እነዚህን አርእስት በመከተል “ፈኑ እዲክ እም አምርያም!..ፈኑ ብርሃነከ ወጽድቀከ…” ማለትም፡ “እጅህን ከሰማይ ላክ!.. ብርሃንህንና እውነትህን ላክ!” እያሉ የቀደሙት ሰዎች ወደፈጣሪያቸው ያቀርቡት የነበረው ያልተቋረጠ ልመና ተሰምቶላቸው፡ “እነ ውእቱ፡ ኖላዌ ‘ኔር!’” ማለትም ቸር ጠባቂ እኔ ነኝ!” የሚላቸውና “የእግዚአብሔር ቀኝ እጅ“፡ እውነተኛው የዓለም ብርሃን የተባለው ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ እነሆ “ሰው ኾኖ በድንግል ማሕፀን ተፀነሰ ተወለደ እንደሰው በምድር ላይ ተመላለሰ!” በማለት በመንፈስ ወደኋላ ተመልሰን የነቢያትን የተስፋ ጉዞ ከፈጸምን በኋላ ከጥምቀቱ በዓል እንደርሳለን።
የጥር ሥላሴ
ከበዓለ ጥምቀት በፊት ግን ጥቂት ቀደም ብሎ፡ በጥር ፯ ቀን፡ “የጥር ሥላሴ” በዓል ይከበራል። ይህም የኾነው በታኅሣስ ፩ ቀን በሚውለው በየሱስ ክርስቶስ ትስብእት፡ ማለትም አምላክ ሰው ኾኖ በድንግል ማርያም ማሕፀን በመፀነሱ የእግዚአብሔር የአንድነቱና የሦስትነቱ ምሥጢር ስለተገለጸ፡ ስለታወቀና ስለተረዳ የምስጢረ ሥላሴና የምስጢረ ሥጋዌ ነገር በሰፊው እየተነገረ ትምህርቱ እንዲሰጥበት ምሥጢሩም እንዲፍታታበት ታስቦ ነው።
ምንጭ፦ “ኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያዊነት” ኹለተኛ መጽሓፍ
ለ አባታችን ንቡረ ንቡረ እድ ኤርምያስ ከበደ ወልደ ኢየሱስ፡ ነፍሳቸውን በገነት ያኑርልን! ኢትዮጵያ አንድ በጣም ትልቅ ታታሪ ሰው ነው ያጣችው! እንዴት እንደሚናፍቁኝ…
______
Like this:
Like Loading...
Posted in Conspiracies, Ethiopia, Faith | Tagged: ሥላሴ, ስላሴ, ብርሃን, አርነጓዴ፣ቢጫ፥ቀይ, አዲስ አበባ, የኢትዮጵያ ቀለማት, የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን, ደመና, Ethiopian Orthodox Tewahedo Faith | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on November 4, 2018
“2:05:59”
ይህ በዝነኛው የኒው ዮርክ ማራቶን ታሪክ ሁለተኛው በጣም ፈጣኑ ሰዓት ነው። ለሊሳን በሁለት ሰከንዶች ልዩንት ብቻ ተከትሎ ሁለተኛ የወጣውም ወጣቱ ኢትዮጵያዊ ሹራ ኪታታ ነው።
ድንቅ አሯሯጥ ነበር! ሁለቱ ወንድሞቻችን ለፍራንክፈርቱ ጡት ነካሽ ከሃዲዎች ተገቢውን መልስ ሰጡ!
እንኳን ደስ ያላችሁ፡ ጀግኖች!
____________
Like this:
Like Loading...
Posted in Ethiopia, Infotainment | Tagged: ለሊሳ ደሲሳ, ሩጫ, ሹክራ ኪታታ, ኒው ዮርክ ማራቶን, አትሌቲክስ, ኢትዮጵያ, የኢትዮጵያ ቀለማት | 1 Comment »