
💭 የአይርላንድ ፖለቲከኛዋ ወ/ሮ ክሌር ዴሊ በጅቡቲ ስላሉት የጦር ሰፈሮች አደጋ፤’እግዚአብሔር አፍሪካን ከአውሮፓውያን ያድናት!’
በጣም ጠቃሚ የሆነ መረጃ ነው ወ/ሮ ክሌር ያካፈሉን። በተለይ ኢትዮጵያውያን በማይራባ የመንደርተኞች ጉዳዮች በመጠመድ፤ ‘ለምንድን ነው የመላው ዓለም ሃያላን የሆኑ እና ያልሆኑ አገሮች የጦር ሰፈሮችን በጂቡቲ እየመሠረቱ ያሉት?” በማለት እራሳችንን በጩኸት መጠየቅ አለብን። ጉዳዩ የምጣኔ ኃብት ጥቅማቸውን ወይንም የነዳጅ ዘይት መጓጓዝን በሚመለከት አስተማማኝ የባሕር መተላለፊያዎችን ለመጠበቅ ከሚለው የአብዛኛዎቹ ዓለማውያን ትንታኔ ጋር ብቻ የተያያዘ አይደለም። ይህ ትንሹ ጉዳይና ቀላሉ ሰበብ ነው። ልብ ካልን በጂቡቲ እየሰፈሩ ያሉት እርስበርስ ተፎካካሪና ጠላት መስለው የሚታዩት እንደ አሜሪካ፣ ቻይና፣ ጃፓን፣ ኮሪያ፣ ጀርመን፣ ስፔይን፣ ፈረንሳይ፣ ቱርክ፣ ኤሚራቶች፣ ሳውዲ ወዘተ ናቸው።
ለምን? ሁኔታው መለኮታዊ የሆነ ነውና ዋናው መንስዔ መንፈሳዊ መልስ የሚሻ ነው።
ጉዳዩ ዛሬ የጀመረ አይደለም። ዛሬ በምናየው መልክ የጀመረው የስጋ ማንነትና ምንነት ያላቸው ዲቃላው ጋላ–ኦሮሞ አፄ ምንሊክ ዳግማዊ ጂቡቲን ከዚያም ‘ኤርትራን‘ ለሉሲፈራውያኑ አሳልፈው ከሰጡበት ጊዜ አንስቶ ነው።
ሰሞኑን እንኳን እንደታዘብነው፤ ጎበዜ ሲሳይ የተሰኘው ጋዜጠኛ ከጂቡቲ ለአረመኔው ግራኝ አብዮት አህመድ ተላልፎ እንዲሰጥ ተደርጓል። ይህን ማን ፈጸመው? አዎ! ከሁለት ዓመታት በፊት የኤሚራቱ ወንጀለኛ (ተቃውሚዎቹን ሲገርፍና ሲያስገርፍ የነበረ ወንጀለኛ ነው) አህመድ (ሌላ አህመድ) የኢንተርፖል ፕሬዚደንት ሆኖ ሲመረጥ በትንሹም ቢሆን ማስጠንቀቂያ መልዕክት ለማስተላለፍ ሞክሬ ነበር።
💭 Interpol Elects UAE’s Ahmed as President to Save Abiy Ahmed & to Conceal UAE’s Tigray War Crimes
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on November 25, 2021
የአቶ ጎበዜ ሲሳይ ጉዳይ እነ ግራኝ ያቀነባበሩት “ሲችዌሽን ክፍል ውስጥ ሆነን እንደ ንሥር እናያችኋለን፤ የትም አታመልጡም!” ድራማ ተዋናይ ሊሆን ይችላል። ይህ ጋዜጠኛ ከአረመኔው ግራኝ ጋር ተደምሮ የነበረ ሰው ነው። ታዲያ አሁን ‘መደመር ልጆቿን በላች!’ ወይንስ የተቀበረለትን ቺፕ ሲግናል ለማጥመድ የተቀነባበረ የጋርዮሽ ድራማ ነው? ከዚህ በፊት ሕወሓቶች ቺፕ ተቅብሮበት ከእንግሊዝ እንዲዘዋወር የተደረገውን ወስላታውን አንዳርጋቸው ጽጌ በተመሳሳይ መልክ ነበር ከየመን ወደ አዲስ አበባ እንዲመጣ የተደረገው። አስቀድመን አስጠንቅቀናል፤ እያንዳንዱ ወደ ውጭ ሄዶ ከባድ ሕክምና ያደረገና የኮቪድ ክትባቶችን የወሰደ ኢትዮጵያዊ ልሂቅ ሁሉ (ጳጳሳቱን፣ ጋዜጠኞቹን፤ አክቲቪስቶቹንና፤ በጣም አዝናለሁ፤ እንደ አቶ ልደቱ ያሉትን ፖለቲከኞችን ጨምሮ) አውቆትም ሆነ ሳያውቀው በሉሲፈራውያኑ ጂ.ፒ.ኤስ ቁጥጥር ሥር ነው የሚገኘው።
👉 ወ/ሮ ክሌር የሚከተለውን ይላሉ፤
“የአፍሪካ ቀንድ የሚያስፈልገው የመጨረሻው ነገር የውጭ ጦር ሰፈሮች፣ ተጨማሪ የጦር መሳሪያዎች እና ተጨማሪ የአውሮፓ ጣልቃ ገብነት መሆኑን ለማወቅ አዋቂ መሆን ያለብዎት አይመስለኝም። “የስትራቴጂካዊ ግንኙነታችን” የምንለው ነገር ስለ ሰው ልጅ ልማትና ማበብ አይደለም፤ ስለ አውሮፓ ህብረት ልዕለ ሀያልነት ምኞት ነው እንጂ።
አሁን በአፍሪካ ቀንድ አዲስ ታላቅ ጨዋታ አለ። ታላላቆቹ እና ታናናሾቹ ሀይሎች ቦታውን በወታደራዊ ሰፈሮች ወረርውታል፤ ፈረንሳይ ፣አሜሪካ ፣ቻይና ፣ጀርመን ፣ጃፓን ፣ጣሊያን ሳውዲ አረቢያ ሁሉም በትንሿ የጅቡቲ አካባቢ ሰፍረዋል። ቅጥረኞች ከየአቅጣጫው እየጎረፉ ነው፣ መላው አካባቢ በወታደራዊ ሃይል እየተዘመተበት ነው። ጦርነቱ በአየር ላይ ነው።
ስለተራቡት፣ የአየር ንብረት እና የምግብ ዋስትና እጦት ስላጋጠማቸው ሰዎችስ? ከእነዚህ ውስጥ አንዳቸውንም አይጠቅሟቸውም። ስለ አለመረጋጋት እንነጋገራለን፣ ነገር ግን በይበልጥ የከፋ እናደርገዋለን። ቦታውን በመሳሪያ እናጥለቀለቀዋለን፣ ትርፉን ለአውሮፓ የጦር መሳሪያ ኩባንያዎች እናስረክብ እና ሂሳቡን ዜጎቻችን እንዲከፍሉ እናደርጋለን። እና ከዛ እልቂት ጋር፣ ወደ ውስጥ እንመለሳለን እና እንደገና ሁሉንም ነገር እናደርጋለን። ራኬት ነውን!’ስልታዊ ግንኙነት’? አንድ ነገር ከሌላው በኋላ፤ አይደለምን? በእውነቱ፤ ልክ እንደበፊቱ ሁሉም ነገር ተመሳሳይ ነው።
እውነታው ግን አሁን እንዳለው ከአውሮፓ ህብረት – የአፍሪካ የንግድ ፖሊሲ አንድ ሚሊዮን ማይል ርቀት ላይ ነው፤ ምክንያቱም ከአፍሪካ ጋር ያለን ኢኮኖሚያዊ ግንኙነት የአውሮፓ ቅኝ አገዛዝ በሌሎች መንገዶች ብዝበዛን የሚያስቀጥል በመሆኑ ነው። አፍሪካ ከራሷ ጋር ከምታደርገው ንግድ ይልቅ ከአውሮፓ ጋር የበለጠ ትገበያያለች። ሁሌ እንደ ድሃ አህጉር ነው የምትገለጸው፣ ነገር ግን በምድራችን በተፈጥሮ ኃብት በይበልጥ የተባረከችዋ አህጉር አፍሪካ ነች፣ እዚያ ያሉ ሕዝቦች የደኸዩት የመሬታቸውንና የጉልበታቸውን ፍሬ ስለተነፈጉ፣ በእኩል ምጣኔ-ኃብታዊ ግንኙነት፣ ፍትሃዊ ያልሆነ የንግድ ህግ፣ የህገወጥ የካፒታል በረራዎች ወደ ምዕራባውያን ባንኮች፣ እና ወደ ተለያዩ ዓለም አቀፍ ወንጀለኛ ተቋማት በመካሄዱ እና በዋሽንግተን፣ ለንደን እና ብራሰልስ እገዳውን እንዲፈቱ ተፈቅዶላቸዋልና ነው።
እና እኔ አሁን ማለት የምችለው ነገር ቢኖር፣ እርዳታ ከሚሰጡ አውሮፓውያን እግዚአብሔር አፍሪካን ይታደጋት።
👉 Clare Daly –
💭 “I don’t think you’d have to be a genius to know that the last thing the Horn of Africa needs is more foreign military bases, more weapons, and more European meddling. What we call our ‘strategic relationship’ isn’t about human flourishing; it’s about the EU’s ambitions as a superpower. There’s now a new great game in the Horn of Africa. Greater and lesser powers are pockmarking the place with military bases: France, the US, China, Germany, Japan, Italy, Saudi Arabia all have a presence in the tiny area of Djibouti alone. Mercenaries are swarming in from all quarters. The entire region is being militarised. War is in the air.
And what about the people facing climate and food insecurity? None of this benefits them. We talk about instability, but we only make it worse. We flood the place with weapons, hand over the profits to European arms companies, and charge the bill to our citizens. And then with the carnage, we go back in and we do it all again. It’s a racket! ‘Strategic relationship’? It’s one thing after another, isn’t it? Really, it’s the same as it ever was. And all I can say is, God save Africa from Europeans offering help.”
“The truth is, it’s a million miles from the reality of EU—Africa trade policy as it exists now, because our economic relations with Africa are simply a continuation of European colonialism perpetuating exploitation by other means. Africa trades more with Europe than it does with itself. It’s portrayed as a poor continent, but actually it’s the richest. It’s just that the people there are denied the fruits of their land and their labour by unequal economic relations, by unfair trade rules, by illicit capital flights into Western banks, and by multinational corporations allowed off the leash by Washington, London and Brussels.”
+ Plus
💭 Irish MEP Clare Daly Names & Shames EU & America Over State-Sponsored Terrorism In Viral Speech
☆ Europe: 1 Million Orthodox Christians Killed in Ethiopia: PEACE for now;
☆ Europe: 10 Thousand Orthodox Christians Killed in Ukraine: Not enough, let’s continue the WAR
Ireland News Today: An Irish Member of the European Parliament has said it is “laughable” that those calling for arms to Ukraine do not support arms being supplied to other needy nations.
Clare Daly MEP voted against an October 5 resolution condemning an escalation of Russia’s war effort.
The motion followed a debate on “illegal and illegitimate” referendums used as a pretext by Russia to annex four eastern regions of Ukraine.
☪ Islamic Jihad in Africa:Muslims Butcher 156 Christians in Burkina Faso
☪ እስላማዊ ጂሃድ በአፍሪካ፤ ሙስሊሞች ፻፶፮/156 ክርስቲያኖችን በ ቡርኪናፋሶ ጨፈጨፏቸው

✞✞✞ R.I.P /ነ.ይ/ነፍሳቸውን ይማርላቸው✞✞✞
💭 ምሳሌ፡-
👉 የአውሮፓ ህብረት ከፍተኛ ተወካይ ጆሴፕ ቦሬል በኢትዮጵያ የሚካሄደውን የዘር ማጥፋት ጦርነት ተከትሎ ሕወሓትና ኦነግ/ብልጽግና ባደረጉት ‘የጠላትነት ማቆሚያ የሰላም ስምምነት’ ድራማ አስመልክተው የሚከተለውን ብለዋል፤
“የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ዋና ፀሃፊ አንቶኒዮ ጉቴሬስ ባቀረቡት ጥሪ ላይ እኔም እሰማማለሁ፤ አዎ! ትግራይ ውስጥ እየተፈጠረ ላለው ነገር ‘ወታደራዊ መፍትሄ የለም!‘። የአውሮፓ ህብረት የጦርነት ማቆሙን ስምምነት በደስታ ተቀብሎ የኢትዮጵያ መንግስትም ሆነ የትግራይ ህዝብ ነፃ አውጪ ግንባር ለሰላም ላሳዩት ቁርጠኝነት እና ድፍረት እንኳን ደስ አላችሁ ይላል። የአውሮፓ ህብረት የአፍሪካ ህብረት ሽምግልና እና ታዛቢዎችን እንዲሁም ደቡብ አፍሪካን አስተናግዶ በማመስገን የሰላሙን ጥረት በኢትዮጵያውያን ባለቤትነት እና መሪነት ለመደገፍ ያለውን ዝግጁነት ያረጋግጣል።”
👉 በአንፃሩ ጆሴፕ ቦረል ዩክሬንን በመደግፍ የተናገሩትን ያው ተመልከቱና ኡ! ኡ! በሉ፤
“እንደው በእውነት ምን አደረግን? ለዩክሬን በተቻለን መጠን ወታደራዊ፣ ኢኮኖሚያዊ፣ የገንዘብ እና ዲፕሎማሲያዊ ድጋፍ ሰጥተናታል። ይህ ትልቅ ነገር ነው፤ ግን በእኔ አስተያየት በቂ አይደለም።
በቅርቡ በዩክሬን ከኮሚሽኑ ፕሬዝዳንት እና ከኮሚሽነሮች ባልደረቦቼ ጋር ነበርኩ፣ በዚያም በአውሮፓ ህብረት እና በዩክሬን ስብሰባ ላይ ተሳትፌ ነበር። እዚያም እንደገና ሉዓላዊነቱን እና ነፃነቱን የሚጠብቁለት ሕዝብ እና መሪዎች ይህን አስደናቂ ሁኔታ ለመጋፈጥ ሲሞክሩ ብሎም ወደ አውሮፓ የሚወስደውን መንገድ ሲከተሉ አየሁ።
አሁን ከፈረሱ በፊት ጋሪውን ላስቀምጥ ነው። እንደማንኛችሁም ጦርነትን እንደማልወድ እነግራችኋለሁ። እኔ ሙቀት ጠባቂ አይደለሁም። ለጦርነት ምንም ፍላጎት የለኝም፤ የጦርነት ደጋፊም አይደለሁም። በእርግጥ እኔ ሰላምን እመርጣለሁ። ሁላችሁም ማለት ይቻላል እንደምታደርጉት። ሁላችንም እንደምናደርገው። እራሳችንን መድገም አያስፈልገንም።
ነገር ግን ልንደግመው እና መወያየት ያለብን ሰላም እንዴት ሊመጣ ይችላል የሚለው ነው። ሰላም ለማግኘት ለዩክሬን ወታደራዊ ድጋፍ መስጠታችንን መቀጠል እና ያንን ድጋፍ ማጠናከር አለብን። ይህ አንዱ ቁልፍ መልእክቴ ይሆናል። ሰላሙን ለማስፈን መጀመሪያ ጦርነቱን ማሸነፍ አለብን።”
ዋው፣ ድርብ የሞራል ፍርድና ክፋት ይህን ይመስላል! ለማንኛውም እነዚህን ክፉዎች በቅርቡ የእግዚአብሔር ፍርድ ይጠብቃቸዋል።
💭 My Note: Yes! The Bishop is right. Not only ignore, they actively support Jihadist groups and genocider regimes all over Africa – as they are their partners in the depopulation agenda. The Europeans and Americans support both sides of the conflicts by providing weapons, air support, soldiers, and mercenaries. The atheist, cold and empathyless high-ranking European and American politicians went to the capital of Africa, Addis Ababa, Ethiopia to meet and congratulate genociders like evil Abiy Ahmed Ali, who massacred over a Million Orthodox Christians – and who ordered his Oromo fighters to brutally rape up to 200.000 Christian Women. Let’s not forget, the cruel Oromo, Abiy Ahmed Ali was awarded the Nobel Peace Prize by Norway for a Pact of of the genocidal War against Ethiopian Christians – the war started on November 4, 2020 – and still continuing via blockade, hunger and poison.
Because they don’t want to help the persecuted and massacred Christians of Ethiopia – and because they are content with the 1st stage of their target depopulating Christian Ethiopia by 1.5 million – they are talking about a nominal peace.
💭 An Example:
👉 EU’s High Representative Josep Borrell said the following on the announcement of a ‘Cessation of Hostilities’:
“I join my voice to the call by UN Secretary-general @antonioguterres There is NO MILITARY SOLUTION to what is happening in #Tigray. The EU welcomes the announcement of a Cessation of Hostilities and congratulates both the Government of Ethiopia and the Tigray People’s Liberation Front for their commitment and courage towards peace. The EU commends the African Union mediation and its observers, as well as the South Africa host and reaffirms its readiness to support peace efforts moving forward in a process owned and led by Ethiopians”
👉 By contrast, look what the very same Josep Borrell said on supporting Ukraine:
“What exactly have we done? We have provided Ukraine with as much military, economic, financial and diplomatic support as possible. This is considerable, but in my opinion not enough.
I was recently in Ukraine with the President of the Commission and my fellow Commissioners, where I also attended the EU-Ukraine Summit. There, once again, I saw a people defending their freedom and independence, and leaders trying to confront this dramatic situation, following a path towards Europe.
I am going to put the cart before the horse. I can tell you that I dislike war as much as any of you. I am not a warmonger. Je ne suis pas un va-t-en-guerre. I have no appetite for war. I am not a fan of war. Of course I prefer peace. As almost all of you do. As we all do. There is no need to repeat ourselves.
But what we do need to repeat and discuss is how peace can be achieved. To achieve peace, we must continue to provide military support to Ukraine and step up that support. This is going to be one of my key messages. To win the peace, one must first win the war.”
______________