Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • May 2023
    M T W T F S S
    1234567
    891011121314
    15161718192021
    22232425262728
    293031  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Posts Tagged ‘የአዞ እንባ’

አልቃሹ አዞ በቱርክ ድራማ | ገዳዮቹ እነሱ፥ የሃዘን ድንኳን ጣዮቹ እነሱው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 25, 2019

አዞ እየበላ እንደሚያለቅሰውእነደ እነዚህ ዓይነት ሰዎች በግሌ ብዙ ነው የማውቀው

የየዋሁን ኢትዮጵያዊ ልብ ለመስረቅ ነው ይህ ሁሉ አሳዛኝ ድራማ። የቀረችውን ልብ ለመስረቅ እንዲህ ሲሰባሰቡ ትንሽ አያፍሩም? ምነው ወገኔ፤ እነዚህ ውዳቂ ወሮበሎች ይህን ያህል እንዴት ያታሉልሃል? ምን አቅመሰውህ ቢሆን ነው?

አብዮት አህመድ ፊት ለፊት የሚናገረውን ነገር ሁሉ በተቃራኒው ነው መተርጎም ያለብን፦

  • መግደል መሸነፍ ነው” ሲል “እኔ ብቻ መግደል እችላለሁ” ማለቱ ነው

  • መደመር ሲል ፥ መቀነስ ማለት ነው
  • የቀን ጅቦች” ብሎ ሌሎችን ሲወነጅል ፥ “የቀን ጅቡ” እኔ ነኝ ማለቱ ነው። እኅተ ማርያም፤ “ቀን ሰው ሌሊት አውሬ ነው” ያለችው ትክክል ነው

  • ግብረሰዶማውያን” እያለ ወደ ሌሎች ያመለክታል፤ ግብረሰዶማውያኑ ግን እርሱ እራሱ ነው

  • ኢትዮጵያ” ሲል “አረቢያ”፥ “ክርስትና” ሲል “እስልምና” ማለቱ ነው

ለተገደሉት ነፍሳቸውን ይማርላቸው፣ ገዳዮቹን እግዚአብሔር ይበቀላቸው፣ ቤተሰቦቻቸውን ያጽናናቸው!

_____________________

Posted in Conspiracies, Ethiopia, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: