Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • June 2023
    M T W T F S S
     1234
    567891011
    12131415161718
    19202122232425
    2627282930  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Posts Tagged ‘የአውሬው መንፈስ’

የኢትዮጵያ አየር መንገድን ለባዕዳኑ አሳልፈው ለመስጠት የተዘጋጁት እነ ዶ/ር አህመድ ማን ፈቀደላቸውና ነው?

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 12, 2019

ባለፈው ዓመት ላይ ሕዝብ ያለመረጠውና ለማ መገርሳ የተባለው ፖለቲከኛ የኢትዮጵያ አየር መንገድን፣ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክን እና የኢትዮጵያ ቴሌኮምን ለመሸጥ በድብቅ ወደ ጀርመን ሄዶ እንደነበር እኅተ ማርያም ጠቁማን ነበር። የጉዞው ዋና ዓላማ ኢትዮጵያን ቀስበቀስ ማጥፋት ይቻላቸው ዘንድ የኤኮኖሚ ጥቅም ያስገኝልናል በሚል የማታለያ ስልት በቅድሚያ “ኢትዮጵያ” የሚለውን ቃል የያዙትን ሦስቱን ተቋማት ለኢትዮጵያ ጠላቶች ማስረከብ ነው።

እንደዚሁ ከወራት በፊት በኢትዮጵያ ሕዝብ ያለተመረጠው አብይ አህመድ የተባለ ፖለቲከኛ ይህን ጉዳይ አስመልክቶ ከፈረንሳዩ ባላጋሩ ኤማኑኤል ማክሮን ጋር የሚከተለውን መግለጫ አውጥቶ ነበር፦

Joint Declaration Between PM Abiy and President Macronበጥቂቱ:

Both States welcome the intensification of the French Development Agency’s activities in Ethiopia. For this purpose, France and Ethiopia have signed two declarations of intent regarding:

  • the support to Ethiopian Airlines investment program;
  • Macron and Abiy also pledged to increase cultural cooperation, especially on World Heritage sites such as the rock-hewn churches of Lalibela. France will contribute to the maintenance and renovation of the site, Abiy said.
  • Macron announced he will visit Ethiopia in March. (M & M = Mason)

የእነዚህ ከሃዲዎች ዕቅድ “ኢትዮጵያ” የሚለውን ስም ለማጥፋት ነው። ሰሞኑን እንደምንሰማው፤ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክን እያዘረፉ የውጭ ምንዛሬ እጥረት ገጠመን ይላሉ፣ በኢትዮጵያ ቴሌኮም ደግሞ አስፈላጊውን ግልጋሎት የመስጠት አቅም የለውም ለማለት የስልክ መስመሮችን ሆን ብለው ይቆራርጣሉ፣ የኢንተርኔት ግኑኝነት እንዳይኖር አገልጋዮችን ይዘጋሉ። በኢትዮጵያ አየር መንግድም እንደዚሁ አደጋዎች እንዲዘወትሩ እየተደረገ ነው። “አልቻልንም፤ ባካችሁ እርዱን!” ለማለት፤ የአውሬውን Problem – Reaction – Solution ፎርሙላ በመጠቀም።

ለመሆኑ እነዚህ ሕብ ያልመረጣቸው የቀበሌ ፖለቲከኞች ምን መብት አላቸው የኢትዮጵያ አየር መንገድን የመሰለ የሰባዓመትእድሜያለውያገራችንኩራትን ለባዕዳኑ አሳልፈው ለመስጠት የተዘጋጁት? ማን ፈቀደላቸውና?

አዳዲስ መረጃዎች፦

  • + በኢትዮጵያ የኢንተርኔት ግንኙነት ጠቅላላ ቆመ

    Total Internet shutdown in Ethiopia

  • + የኢትዮጵያ ቴሌኮምን እነዚህ ባዕዳውያን ተቋማት ሊወርሱት ነው ይለናል አሁን የወጣው ዜና፤

ወራሾቹ፦

  • + ደቡብ አፍሪቃ

  • + ፈረንሳይ

  • + የተባበሩት አረብ ኤሚራቶች

Ethiopia Plans To Issue Telco Licences by Year-End

Vodafone, South African operator MTN, France’s Orange and Etisalat of the United Arab Emirates are likely to be among the leading contenders vying for entry into the Ethiopian market.

__________________

Posted in Conspiracies, Ethiopia, Infos | Tagged: , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ልክ እንደ ሰዶማዊው የጀርመን ውጭ ጉዳይ ሚንስትር፡ ዶ/ር አህመድም የራሱ አጨብጫቢዎች አሉት

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 30, 2019

የውጭ ጉዳይ ሚንስትሩ ፊት ላይ እናተኩር፣ አይኑን እንመልከት፤ እኅተ ማርያም ባለፈው ጊዜ “ከአውሬው ጋር ተደባልቀዋል” ያለችንን ሰዎች ዓይነት ገጽታ የሚያንጸባርቅ ነው። ይህ ፖለቲከኛ በብዙ ጀርመኖች ዘንድ አይወደድም፤ እንደ ውጭ ጉዳይ ሚንስትር መኖሩም እንኳን አይታወቅም። የሚያሳዝን ነው፤ በጀርመን እና በሌሎች የምዕራባውያን ሃገራት ሰዶማውያን በአመራር ያልተቀመጡበት የስልጣን ወንበር የለም፤ ከፍርድ ቤት ዳኛ እስከ ከንቲባ፣ ከዩኒቨርሺቲ ፕሮፌሰር እስከ ሚንስትር፡ ሁሉም ቦታ የሚታዩት እነርሱ ብቻ ናቸው። እንግዲህ እነዚህ ናቸው ለ ዶ/ር አህመድ እያጨበጨቡ ያሉት፤ ከራሳቸው የሆነውን በደንብ ያውቁታልና። የእኛ ወገን ግን ይህን የአውሬውን ምስል እንዳያይ፣ ቋንቋውንና ትርጉሙን እንዳይረዳ በሰይጣን ስለታወረ አሁንም “አብያችን፡ አብያችን” እያለ እራሱን ማታለሉን ቀጥሏል።

ከዛሬ ፳ ዓመት በፊት ልክ በዚህ ጊዜ እንደነዚህ ዓይነት ከፀረክርስቶሱ የሚመደቡ ሰዶማውያን የጀርመን ፖለቲከኞች ነበሩ ከወስላታው አሜሪካዊ ፕሬዚደንት ቢል ክሊንተን ጋር በማበር ኦርቶዶክስ ሰርቢያን በቦምብ የደበደቧት፤ ያውም በትንሣኤ ክብረ በዓል ዕለት። ጦርነቱ በክርስቲያኖች፡ በተለይ በኦርቶዶክስ ክርስቲያኖች ላይ ስለሆነ በአገራችንም ተመሳሳይ ድርጊት ሊፈጽሙ እንደሚችሉ መጠበቅ ይኖርብናል፤ ቅደም ሁኔታውን በሚገባ አዘጋጅተዋል፤ ሆኖም በመጨረሻ አይሳካላቸውም።

_________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith, Media & Journalism | Tagged: , , , , , , , , , | Leave a Comment »

አባ እና እኅተ ማርያም የክርስቶስ ተቃዋሚውን መሀመድን በሲዖል አዩት

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 23, 2019

በዓለማችን ታሪክ እጅግ በጣም እርኩስ የሆነው ሰው መሀመድ ሲዖል እየተቃጠለ እንደሆነ ምንም የሚያጠራጥር አይደለም። ከፍሬያቸው ታውቋቸዋላችሁ! መሀመድ፡ በትንሹ እንኳን፤ የአብርሃም፣ ይስሐቅና ያዕቆብ አምላክ የሰጠነን አሠርቱ ትዕዛዛትን ሙሉ በሙሉ እያወቀ ሽሯል፣ ከእየሱስ ክርስቶስና እናቱ ጋር በጽኑ ተጣልቷል። ከዚህ የበለጠ አስከፊ ነገር የለም!

  1. እግዚአብሔር አምላክህ እኔ ነኝ ከእኔ በቀር ሌሎች አማልክት አይሁኑልህ፡፡ ዘጸ 202-3፡፡
  2. የእግዚአብሔር የአምላክህን ስም በከንቱ አትጥራ፡፡ ዘጸ 207፡፡
  3. የሰንበትን ቀን ትቀድሰው ዘንድ አስብ አክብረውም፡፡ ዘጸ 2010፡፡
  4. አባትህንና እናትህን አክብር፡፡ ዘጸ 2012፡፡
  5. አትግደል፡፡ ዘጸ 2013፡፡
  6. አታመንዝር፡፡ ዘጸ 2014፡፡
  7. አትስረቅ፡፡ ዘጸ 2015፡፡
  8. በሐሰት አትመስክር፡፡ ዘጸ 2016፡፡
  9. አትመኝ፡፡ ዘጸ 2017፡፡
  10. ባልንጀራህን እንደራስህ ውደድ፡፡ ዘሌ 1918፡፡

ለምሳሌ፦

+ እግዚአብሔር በቅዱስ መጽሐፉ አትስረቅ[ዘጸ ፳፡፲፭]

ብሎናል። መሀመድ ግን እስላም ካልሆኑት ሰዎች ንብረታቸውን ይዘርፍ ነበር።

የእኛ አምላክ እግዚአብሔር ጣዖት አምልኮን ይከለክለናል

[ኦሪት ዘሌዋውያን ምዕራፍ ፳፮፣፩]

እኔ እግዚአብሔር አምላካችሁ ነኝና ለእናንተ ጣዖት አታድርጉ፥

የተቀረጸም ምስል ወይም ሐውልት አታቁሙ፤ ትሰግዱለትም

ዘንድ በምድራችሁ ላይ የተቀረጸ ድንጋይ አታኑሩ።

መሀመድ ግን ተከታዮቹን “ካባ” ለሚባለው ጣዖት እንዲሰግዱ አዘዘ

+ “እግዚአብሔር አምላክህ እኔ ነኝ ከእኔ በቀር

ሌሎች አማልክት አይሁኑልህ።“[ዘጸ ፳፣፪፡፫]

መሀመድ ግን አላህ የሚባለውን አምላክ ያመልካል

+ እግዚአብሔር “አታመንዝር!”ይለናል

መሀመድ ግን ከአንድ በላይ ሚስት አግቡ ብሎ በማዘዝ አመንዝራን ለተከታዮቹ አስተምሯል የሌላ ወንድ ሚስትን፣ ሌሎች ሴቶቹንና ልጆቻቸውን እንዲወስዱ ብሎም ሽርሙጥናን (ጊዚያዊ ጋብቻን = ሙታ) ፈቅዷል።

ለምሳሌ፤ የረመዳን ወቅት ሲፈጸም፤ ሙስሊሞች ሙስሊም ያልሆኑትን ሴቶች ከባሎቻቸው ነጥቀው እንዲወስዱና እንዲያባልጓቸው እንዲሁም ንብረታቸውን እንዲዘርፉባቸው” በቁርአን ላይ አዝዟል።

ባጠቃላይ፦

  • መሀመድ የፈጣሪን ስም በመቀየር አምላክ ነው እያለ አላህ አላህ በማለት በከንቱ ይጠራል
  • መሀመድ ሰንበትን ላለማክበር ሲል ኢየሱስ ክርስቶስ የተሰቀለበትን ዕለት አርብን መረጠ
  • መሀመድ ብዙ አይሁዶችንና ክርስቲያኖችን በእጁ ገድሏል
  • መሀመድ ክርስቶስ አልተሰቀለም አልሞተም በማለት በሐሰት መስክሯል
  • መሀመድ እንኳን ጠላቱን የሚቀርቡትንም ባልንጀራዎቹን ይጠላ ነበር

ታዲያ፡ ከሲዖል የከፋ ቦታ የለም እንጅ መሀመድን የሲዖል ሲዖል ነበር የሚገባው። መሀመድ በሙሴ ጊዜ የሚኖር ሰው ቢሆን ኖሮ በድንጋይ ተወግሮ እንዲገደል ይታዘዝ ነበር። ይህን የማያስተምር ወይም የማይጠቁም ክርስቲያን ከኢየሱስ ክርስቶስ ነኝ ሊል አይገባውም፤ ቀጣፊ ነውና፣ ከእግዚአብሔር ይልቅ ፍጠረቱን በይበልጥ የሚያከብር እና የሚፈራ፣ ብቻውን ወደ ሰማይ ቤት ለመግባት የሚሻ ግብዝ ነውና።

_________

Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , | Leave a Comment »

እኅተ ማርያም | የ666ቱ አውሬዎች ኢትዮጵያውያኑን በቴክኖሎጂ በማጥቃት ላይ ናቸው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 20, 2019

ግን ወላዲተ አምላክ ይህን ትበጥሰዋለች ፤ ቅዱስ ጊዮርጊስም ይጠብቀናል

ወገኖች፡ እኅታችንን በደንብ አዳምጧት፤ እየተሠራብን ስላለው ጉድ ሳትፈሩ አዳምጡ፤ ስለዚህ ጉዳይ የማታውቁ መጀመሪያ ሊያስደንግጣችሁ ይችላል፤ ግን ሃቅ ስለሆነ መጋፈጥ ግድ ነው። ኢትዮጵያውያኖችን መቆጣጠር፣ ዘራቸውን ማግኘትና ወደ አውሬነት መቀየር በሳይንሱም በመንፈሳዊውም ዓለም በጣም የሚታገሉለት ሥራ ነው። ሕዝባችን በአካሉም በመንፈሱም በጣም ጥንታዊ የሆነና ከአምላክ በኩል የሆነ ተፈጥሮአዊ መሠረት አለው፤ ይህን መሠረት ዲያብሎስ ከመጀመሪያው ዕለት አንስቶ ይዋጋዋል፤ ልጆቹም አሁን ቴክኖሎጂን እይተጠቀሙ ጥቃቱን በማጧጧፍ ላይ ናቸው። ከሰው ልጅ ጋር የተደባለቁ እንሽላሊቶች በእኛም ውስጥ ሰርገው በመግባት ላይ ናቸው፤ አገራችንን በመምራት ላይ ያሉት የእነዚህ እንሽላሊት ዲቃላዎች ታዛዦች ናቸው። እኔ በግሌ ላለፉት ሃያ ዓመታት በቅርብ እንዳያቸው እግዚአብሔር መርቶኛል፤ ስለዚህ ጉዳይ በጦማሬ ደጋግሜ አቅርቤዋለሁ፤ ወደፊትም አቀርበዋለሁ። ወገኖች፤ እጅግ በጣም አስፈላጊ ካልሆነ በቀር ወደ “ህክምና” ቦታዎች አንሂድ።

አንድ ምሳሌ፦ ከጥቂት አመታት በፊት ጸንሳ የነበረችውን፥ የሦስት ወር እርጉዝ ነበረች፥ የአክስቴን ልጅ ለማየት ወደ ቺካጎ ከተማ አመራሁ። አንድ ቀን “የምርመራ ውጤት ለመቀበል ወደ ዶክተሬ አብረን እንሂድ” አለችኝና ወደ ኢትዮጵያዊቷ የሴቶች ሃኪሟ አብረን ሄድን። ገብታ ስትወጣ ተደነጋግጣ እና እንባ በእንባ ሆና አየኋት። ተረጋግተን እንዳለን፡ “ዶክተሬ ልጅሽ ጤናማ ሆኖ አይወለድምና ማስወረደ አለብሽ ብላ ነገረችኝ” አለችኝ። ይህ ውሸት እንደሆነ የእግዚአብሔር መልአክ ወዲያው ነገረኝ። እያጽናናሁ ነገሮችን ማጣራት ጀመርኩ፤ መጀመሪያ በህክምናው በኩል ዶክተሯ ዋሽታታለች፤ በግል በኩል ደግሞ ዶክተሯ እራሷ በሽተኛ የሆነ እና የተኮላሸ ልጅ እንደምታሳድግና ደስተኛ ያልሆነች ግለሰብ እንደሆነች ደረስኩበት፤ ቺካጎ አካባቢ ያላችሁ ታውቋት ይሆናል። ታሪኩን ላሳጥረው፤ የአክስቴ ልጅ ዶክተሯን እንድተተዋት ከአሳምንኳት በኋላ በእናታችን በቅድስት ማርያም ምሕረት ቆንጆና ጤናማ ልጅ ወልዳ በደስታ አሳድገዋለች፤ በቅርቡም አሥረኛ ዓመቱን አክብሯል።

_________

Posted in Conspiracies, Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

እኅተ ማርያም ዶ/ር አህመድን አስጠነቀቀች | “በ ጎሣና መፈናቀል ሤራ የሕዝቡን አትኩሮት እየቀየርክ ኢትዮጵያን ለጀርመን በድብቅ መሸጡን አቁም!“

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 16, 2019

___________________

Posted in Conspiracies, Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

እኅተ ማርያም | ፈረንጆቹ ኢትዮጵያውያንን ከኢትዮጵያ ጥርግ አድርገው አውጥተው እነርሱ ሊገቡባት ነው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 7, 2019

  • + በአዲስ አበባ የአሜሪካው ኤምባሲ ግዙፍ ህንፃ መሬት ሥር በጣም የተራቀቀ ቴክኖሎጂ ተዘርግቶበታል

  • + የገንዘብ ፍቅር ትውልድ እያበላሸ ነው

  • + ለጥቅማጥቅም ሲል ሰው አገሩን ለባዕድ ለቅቆ እንዲወጣ እየተደረገ ነው

  • + በነብዩ ሙሴ ጊዜ የነበረው የእስራኤል ሕዝብ ለእኛ ትምህርት ሊሆነን ይገባል

ትክክል ነው የምትናገሪው እናትዬ፤ ምንም አያጠራጥርም፤ የእነዚህን የአውሬውን አርበኞች ውስጣቸውን በደንብ ለማየት በቅተናል፤ ወረራው እኮ በአሜሪካ፣ አውስትራሊያ እና ደቡብ አፍሪቃ፤ የአረቦቹ ደግሞ በሰሜን አፍሪቃ ታይቷል፤ እንኳን የሕይወት ዛፍ በሚገኝባት አገራችን። ቃለ ሕይወት ያሰማልን፡ እህታችን!

እያንዳንዱ የምዕራብ እና አረብ ኤምባሲ በኢትዮጵያውያን ላይ ክፉ ድርጊት የሚሠራ ነው። እነዚህ ኤምባሲዎች የፀረኢትዮጵያ ፀረክርስትና ስለላ ተቋማት ናቸው። ለምሳሌ ቤተ መንግሥት ውስጥ የሚካሄደውን እያንዳንዱን “ምስጢር ነክ ስብሰባ” የሲ አይ ኤው አሜሪካ ኤምባሲ ያለምንም ችግር የማዳመጥ ብቃት አለው። ጠቅላይ ሚንስትር መለስ ዜናዊ የተገደሉት ከታዘዙት ኢትዮጵያን የማጥፊያ የሃያ አምስት አመት ፕላን አሻፈረኝ ብለው ለማመጽ ሲዘጋጁ ነው፤ ሰምተዋቸዋልና። የሉሲፈራውያኑን ትዕዛዝ የማይቀበል ሥልጣን ላይ አይወጣም/ አይቆይም።

በጊዜውም እነ ዶ/ር አብይ አመድን እና ለማ ገገማን ዓይናችን እያየ ለዚህ ወቅት መልምለው አዘጋጅተዋቸው ነበር። ፕላኑም እንዳቀዱት በመካሄድ ላይ ነው፤ በሕዝባችን ሞኝነት ባጭር ጊዜ ውስጥ ከጠበቁት በላይ አንዳንድ ጊዚያው ድሎችን ተቀዳጅተዋል። ሰዶማዊው የአትኩሮት ፍለጋ እንቅስቃሴያቸው (ከአንድ ቦታ፣ ከአንድ አገር ወደ ሌላው ቶሎ ቶሎ መጓዝ፣ ካሜራ ፊት መቅረብ ወዘተ) ይህን ያሳየናል። አዎ! “ጣፋጯ” ድላቸው ለጊዜው ናት በቅርብ መራራ ትሆናለች። በተሰማሙበት እቅድ መሰረት እነ ዶ/ር አህመድ እና አቶ ለማ ይህን ኢትዮጵያን የማጥፊያ ተልዕኳቸውን ከፈጸሙ በኋላ ከኢትዮጵያ ሕዝብ ባጭር ጊዜ ውስጥ ሰብስበው የሰረቁትን ቢሊየን ዶላር ይዘው ከኢትዮጵያ እንዲወጡ ይደረጋል፤ ከዚያም ሲ አይ ኤ ወደ አዘጋጀላቸው የመጠለያ ቪላ ሄደው በፈርኦን ሙዚቃ ጮቤ ይረግጣሉ። ወይ ወደ ካይሮ ወይ ወደ ሚነሶታ ማለት ነው። ልክ እንደ ሌላው የ ሲ አየ ኤ እና አንዋር ኤል ሳዳት ቅጥረኛ፡ እንደ ኮሎኔል መንግስቱ ኃይለማርያም። ግን መስሏቸው ነው፤ ገሃነም እሳት ነው የሚጠብቃቸው!

_________

Posted in Conspiracies, Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ሸገር FM ራዲዮ ለ እኅተማርያም፤ “ሥላሴን እና ቅድስት ማርያምን እርሻቸው” አላት

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 4, 2019

ያሳዝናል፤ የምዕራቡ ዓለም ብቻ ሳይሆን የኢትዮጵያም ሜዲያ በ666 ቁጥጥር ሥር ነው። ሜዲያዎቹ እና ሠሪዎቻቸው ፀረክርስቶስ፣ ፀረተዋሕዶ፡ ፀረኢትዮጵያ የሆነ አቋም ነው ያላቸው።

ትክክል ናት እህታችን፤ ቃለ ሕይወት ያሰማልን!

ዓለም እራስን በሚያስጠላ ቫይረስ ተለክፋለች

ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!” ይላል የሸገር ራዲዮ ተናጋሪ ውስኪ በጠበሰው ጉሮሮው። የትኛዋ ኢትዮጵያ? ሥላሴን እና ማርያምን መስማት የማትሻዋ ኢትዮጵያ? ደግሞ እኮ በጣም የሚያሳዝነው፤ እኅታችን ባሏን እና ወንድማችንን ባጣችበት ማግስት ይህን ነገር መስማቷ ነው፤ በሃዘን ወቅት፤ ያውም ገንዘቧን ከፍላአይይይ ግብዝነትበዲያብሎስ የተመረጡት እራስን በሚያስጠላ ቫይረስ ተለክፈዋልእንዴት አስቀያሚ ነገር ነው ጃል!

ለምሳሌ የኢትዮጵያ ናቸው የሚባሉት የውስጥም ሆኑ የውጭ ራዲዮ እና ቴሌቪዥን ጣቢያዎች ኢትዮጵያዊ የሆኑትን የተዋሕዶ አጽዋማትንና በዓላትን በማስመልከት በአግባቡ ሲያስተዋውቁ አይሰሙም/አይታዩም። ልብ ብለው ጣቢያዎቹን የሚከታተሉ ወገኖች ከታዘቧቸው ክስተቶች መካከል፤ ለምሳሌ የልደት ወይም የመስቀል በዓል ሲሆን፤ ገንዘብን ከሚመለከቱ ማስታወቂያዎች ጋር የተያያዘ ካልሆነ፡ ስለ በዓላቱ ምንነት ነካ ነካ አድርገው የሚያወሱት ልክ ዕለቱ ሲደርስ ነው። የተዋሕዶ መዝሙራትንማ በጭራሽ አሰምተው አያውቁም። በሌላ በኩል ግን የሙስሊሞች በዓላት ሲቃረቡ ከሁለት ሳምንታት ጀምረው ነው የፕሮግራሞቻቸውን ይዞታ ሁሉ የሚቀያየሩት። እንዲያውም በአረብኛ የተዜመ የእስላም ሙዚቃ በተደጋጋሚ ይቀርባል። የኢትዮጵያ የሆኑትን መዝሙራት አያቀርቡም፤ የጠላት አረብ የሆኑትን ግን ያስተዋውቃሉ። ይህ ታዲያ ቁጣና መቅሰፍት የሚያመጣ መርገም አይደለምን?

ከሁለት ዓመታት በፊት ባቀረብኩት ቪዲዮ የመድኃኔ አለም፣ ቅዱስ ዮሐንስና ቅዱስ ቂርቆስ ጸበል አገልጋይ ወንድማችን የሚከተለውን መረጃ እንደጠቆመኝ አውስቼ ነበር፦

፪ሺ፱ ዓ.ም ላይ ድንቁ የመድኃኔ ዓለም ፍልውሀ ጠበል በቂርቆስ ቤተክርስቲያን አካባቢ ሲገኝ፤

(”ሸገር ራዲዮ”፣“ኢቢሲ” እና ”ሙስሊም ፖሊሶች”)በቦታው ተገኝተው፤ “ውሃው በኬሚካል የተበከለ ነው፤ እንዳትጠመቁ! እንዳትጠጡ! ወዘተ” በማለት በሃሰት ለማስፈራራትና ተፈዋሹን ለማባረር ሞክረው እንደነበር፡ ነገር ግን ጠበሉ በሚፈውሳቸው ሰዎች ብዛት ለማፈር እንደበቁ

_________

Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

እኅተ ማርያም “አውሬው ኢትዮጵያውያንን የሚያፈናቅለው የህይወትን ዛፍ በእጁ ለማስገባት ነው” ስትለን፤ አለቃቀሰ የመስጊዱ ጋኔን

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 3, 2019

ይህ ሚያጠራጥር አይደለም፤ ምስጢሩ የተገለጠለት የዲያብሎስ ሠራዊት በኢትዮጵያ ላይ አተኩሯል፤ እኛን አስተኝቶ እርሱ ወደ ኢትዮጵያ ጠጋ ጠጋ ማለት ከጀመረ ውሎ አድሯል። አሁን በኢትዮጵያውያኑ ከሃዲዎች እርዳታ ሠራዊቱን በግልጽ በማሰባሰብ እናት ኢትዮጵያን ከብቧታል፣ ሠርጎ ገብቷል፣ ዓለማዊውን የመንግስት እና መንግስት ያልሆነ መዋቅር ሁሉ ተቆጣጥሮታል።

“የታሪክ አባት” በመባል የሚታወቀው ዝነኛው የግሪክ ዓለማዊ ፈላስፋ፤ ሄሮዶትስ እንኳን ከሁለት ሺህ ዓመታት በፊት እንዲህ ሲል ተናግሮ ነበር

ረጅም እድሜ የሚያስገኘው የውሃ ምንጭ የሚገኘው በኢትዮጵያ ነው”።

አዎ! ከሌሎች ብዙ ነገሮች ጋር፡ የውሃው ምንጭ የሚገኝባት እና የህይወት ዛፉ የሚበቅልባት ቦታ ያለው በአገራችን ነው።

የሉሲፈራውያኑ ቀጠሮዋቸው አሁን ደርሷል። ለአዲሱ የምድር መንግስት ምስረታ ይህችን የተቀደሰች ቦታ ከኢትዮጵያውያን እጅ ፈልቅቆ መንጠቅ የመጨረሻው ግባቸው ነው። ለዚህ ግባቸውም መሰናክል የሚሆኑትን ጽኑ ተዋሕዶ ኢትዮጵያውያኑን አንድ ባንድ በማፈናቀል፣ በመመረዝ ብሎም በመግደል ኢትዮጵያን “ለማጽዳት” በመታገል ላይ ናቸው።

ደጋግሜ የምናገረው ነው፡ የ ዶ/ር ማዕረግ ያላቸው ኢትዮጵያዊውያን በየመስኩ ብቅ ብቅ እንዲሉ እየተደረገ ነው (የ ዶ/ር ማዕረግ ከ666 ማኽተሞች አንዱ ነው)። ዶ/ር አብይ፣ ዶ/ር ደብረጺዮን፣ ዶ/ር ብርሃኑ ነጋ፣ ዶ/ር አድሃኖም ወዘተ።

ሰሞኑን በተሠራጨው ዜና፤ “አሜሪካ በሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ዘንድ የኤች አይ ቪ ኤድስ ቫይረስ በብዛት ተስፋፍቷል” ብለው ሲናገሩ ሰምተናል፤ ከዚህ ዜና ጀርባ የተለመደው ተንኮል አለበት። አውሬው በፈጠረው አጋጣሚ ሁላ ኢትዮጵያን እና ኢትዮጵያውያንን ማንቋሸሽ ወይም መኮነን አለበትና። በረሃብ፣ በበሽታ፣ በጦርነት ወዘተ።

ከሃጢዓታችን የተነሳ በጣም የረቀቀውን፣ ዘላለማዊን እና የእግዚአብሔርን ሕግ የሚከተለውን ሥርዓት ወደ ጎን በማድረግ ሉሲፈራውያኑ ባጠመዱልን ጊዚያዊ ደካማ ርዕዮተ ዓለማት (ካፒታሊዝም፣ ኮሙኒዝም፣ ፌሚኒዝም፣ እስላም፣ ዲሞክራሲ፣ ሊበራሊዝም ወዘተ)ጊዚያችንና ጉልበታችንን እናባክናለን። በዚህም ለአውሬው ልጓም አመች ሰለምንሆን ልክ ጅራቷን ለመያዝ እንደምትሽከረከር ውሻ ምንም ነገር ሳንይዝ እራሳችንን ደግመን ደጋግመን ለመጉዳት እንበቃለን።

አንድን ሕዝብ አዕምሮውን በማጠብ ለመቆጣጠር ያስችለው ዘንድ አውሬው በኢትዮጵያ ላይ የሚጠቀምበት ስልት፦

  • 1. የሕዝቡን ሞራል ማውደቅ (ዘመነ ኃይለ ሥላሴ፦ ድርቅ፣ ረሃብ የነገሠበት)
  • 2. አገሪቷን መተናኮል/ማናጋት የግጭት፣ ቀውስ መፍጠር፣ የጦርነት እና ዕልቂት ዘመን(ዘመነ ደርግ፦ ጦርነት፣ ግድያ፣ ድርቅ፣ በሽታ፣ ስደት የሰፈኑበት)
  • 3. የመረጋጋት ዘመን (ዘመነ ኢህአዴግ/ ዘመነ ሸኽ አላሙዲን፦ ሰላምና የ ኢኮኖሚያዊ እድገት የታየበት)

እንደገና ተመልሶ፦

1. እና 2. የሕዝቡን ሞራል ማውደቅ ብሎም አገሪቷን መተናኮል/ማናጋት የግጭት፣ ቀውስ፣ ጦርነት እና ዕልቂት ዘመን(ዘመነ ግራኝ አህመድ)

በዚህም መሠረት የኢትዮጵያውያኑን ሕዝብ ቁጥር ለመቀነስ ብሎም ሃገራቸውን ለመቆጣጠር ላለፉት ፳፯ ዓመታት በመሠረቷቸውና ባደራጇቸው የፌደራል ክልሎች መካከል ግጭቶች ይካሄዳሉ።

በኢትዮጵያ የስልጣን ለውጥ ከተካሄደ ከአሥር ወራት ገደማ በኋላ በሀገሪቷ የተለያዩ ክልሎች ውስጥ ብዙ ሕይወት የቀጠፉ የኅብረተሰብ ብጥብጦች በመፈጠር ላይ ናቸው። ይህ የተከሰተው ለበርካታ ዓመታት የፖለቲካ መረጋጋት ከሰፈነ በኋላ ነው። ኢትዮጵያ ምናልባት አሁን እስከ መገነጣጠል ድረስ ሊያደርስ የሚችል ጽኑ ብጥብጥ ሊያጋጥማት ይችላል። እነዚህም ግጭቶች ድርቅን፣ ረሃብን፣ በሽታን እና ሞትን ይወልዳሉ። ይህም ሁኔታ ለብዙ ኢትዮጵያውያን ማለቅ፣ መፈናቀል እና መሰደድ ምክኒያት ይሆናል። ይህን የሚታዘበው የዓለም አቀፋዊው ማሕበረሰብም ለ ”እርዳታና” “ሰላም ለመፍጠር” ያዘጋጀውን ሠራዊት በጣልቃ ገብነት ወደ ኢትዮጵያ ይልካል፤ የመረጠውንም ተዋሕዶ ያልሆነ አዲስ ነዋሪ ያሠፍራል፤ በዚህም የህይወት ዛፍ የምትገኝበትን ኢትዮጵያን ሙሉ በሙሉ ይቆጣጠራል ማለት ነው።

አዎ! እግዚአብሔር ለአባታችን ኖህ የገለጠለትንና የማርያም መቀነት ያረፈባቸውን የኢትዮጵያ ቀለማት ከስነደቅ ዓላማችን ላይ ይሠርዙ ዘንድ የሉሲፈርን ኮከብ እንዲያሳርፉበት እንዳዘዟቸው፤ አሁንም የህይወትን ዛፍ መቀዳጀት አላማቸው እንደሆነ የሚጠቁመንን ሰንደቅ ዓላማቸውን („ኦሮሞ” የሚባሉት የሚይዙትን) በማስተዋወቅ ላይ ናቸው። ኢትዮጵያውያን የእግዚአብሔር ልጆች ኮከቡ ከባንዲራቸው ላይ እንዲነሳ ሲሹ፥ ሉሲፈራውያኑ የክርስቶስ ተቃዋሚዎች ደግሞ ባንዲራውን በዋቄዮ አላህ ባለዛፍ ባንዲራ ለመተካት እየታገሉ ነው።

ታሪክ እንደሚያስረዳን፤ አፄ ኃይለ ሥላሴ ከሥልጣን ሊወገዱ ጥቂት ዓመታት ሲቀራቸው፡ ሉሲፈራውያኑ በሰሜን ኢትዮጵያ (የህይወት ዛፍ በሚገኝበት አካባቢ)ሃይለኛ ድርቅ እንዲፈጠር አደረጉ፤ በዚህም በብዙ ሚሊየን የሚቆጠሩ ተዋሕዶ ኢትዮጵያውያን ህይወታቸውን አጡ፤ ኢትዮጵያ ሞራሏ ወደቀ። ኢትዮጵያ የሚለው ስም የረሃብ ተመሳሳይ ቃል መግለጫ ሆነ።

በወቅቱ የነበሩ ብዙ የዓይን ምስክሮች ስለዚህ ጉዳይ እንዳጫወቱኝ፤ ይህ ዜና በእነ ቢቢሲ እና የተባበሩት መንግስታት አማካኝነት በመላው ዓለም እንዲሠራጭ ተደረገ፤ ብዙም ሳይቆይ፤ የአሜሪካ፣ እንግሊዝ፣ ጀርመን እና ፈረንሳይ የናቶ ሠራዊት በትግራይ እና ወሎ እንዲሠፍር ተደረገ። (የናቶ ሠራቲ እዚያ ምን ያደርግ ነበር??? ጸሐፊዎቻችን እና የሜዲያ ሰዎች በዚህ ጉዳይ ላይ ለምን እንዳልተናገሩ/ እንደማይናገሩና እንደማይጽፉ በጣም ነው የሚገርመው።) እንግዲህ አሁን ለሚካሄደው ትግላቸው በወቅቱ መርዛማ ዛፋቸውን መትከላቸው ነበር ማለት ነው። የ፶ ኛው ዓመት ኢዮቤልዩአቸውን እየጠበቁ ነው።

ሆኖም ብዙ ልንጎዳ እንችላለን፤ ነገር ግን ከአለቃቸው ከዲያብሎስ ጋር አንድ በአንድ እየተሠባበሩ የራሳቸውን መውደቂያ ያዘጋጃሉ እንጅ አገራችንን ሙሉ በሙሉ ሊቆጣጠሯት አይቻላቸውም።

ለማንኛውም፤ አባቶቻችንን ፍዬል ጣልያንን ያንበረከኳት በሁዳዴ ጾም ነበርና፥ እኛም በዚህ የአብይ ጾም ወቅት የዲያብሎስን ሽንገላ መቃወም እንዲቻለን፣ የእግዚአብሔርን ዕቃ ጦር ሁሉ መልበስ ያስፈልገናል። ወገብን አጥብቆ ለመያዝ ዝናር እጅግ አስፈላጊና በጦርነት ሥፍራ መታጠቅ እንደሚገባ እንዲሁ፣ ለመንፈሳዊ ውጊያ እውነትን እንደዝናር መታጠቅ ይገባናል። በውጊያው ውስጥ ከእውነት በቀር ሌላ ነገር መቀላቀልና መሸቃቀጥ ፈጽሞ አይገባንም። በውጊያው ውስጥ ከጭካኔና ካለመራራት ይልቅ እውነተኛ የሆነውን የክርስቶስን ጠባይ በሕይወታችን ገንዘብ ማድረግ ይገባናል። እውነትን እየሠዉ ውጊያ የለም፣ ከእውነት እየቀነሱ ውጊያ የለም፣ በእውነት ላይ እየጨመሩ በመሸቃቀጥ ውጊያ የለም፤ እውነት እንደዝናር ታጥቆ በመዋጋት ግን እውነተኛ ውጊያና ድል በዚያ አለ።

የተጠራነው፣ “ለእውነት እንጂ በእውነት ላይ ምንም ለማድረግ አይደለም(፪ቆሮ. ፲፫፥፰)፤ ማናቸውንም ነገሮች መፈጸም ያለብን በእውነት መንገድ ብቻ በመሄድ ነው። ያለእውነት ሰይጣንንም ሆነ አገልጋዮቹን ሐሰተኝነታቸውን በማጋለጥ ድል ልንነሣቸው አንችልም። በማኅበረሰባችን እሳቤ “ዋሽቶ ማስታረቅ” እንደመልካም እሴት ይቆጠራል፤ ነገር ግን ያለእውነት የሚሆነው ማናቸውም ትጥቅ ለዲያብሎስ ፈንታ የመስጠት ያህል ምቹ ነው።

____________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

እኅተ ማርያም ያቃጠለችውን የፍየሉን አውሬ ጢስ ባየ ጊዜ የመስጊዱ ጋኔን አዘነ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on February 3, 2019

የካልዲ ፍየል ተቅበጠበጠ፣ የግብረሰዶም መንፈስ ተቃጠለ!

አውሬው ተቃጠለ! አጥቢያ ኮከብ ሉሲፈር፡ የጨለማው ንጉስ ጋዬ!!!

[የዮሐንስ ራእይ ምዕራፍ ፲፰ ፥ ፩፡፫]

ከዚህ በኋላ ታላቅ ስልጣን ያለው ሌላ መልአክ ከሰማይ ሲወርድ አየሁ፥ ከክብሩም የተነሣ ምድር በራች።

በብርቱም ድምፅ። ታላቂቱ ባቢሎን ወደቀች፥ ወደቀች፥ የአጋንንትም ማደሪያ ሆነች፥ የርኵሳንም መናፍስት ሁሉ መጠጊያ የርኵሳንና የተጠሉም ወፎች ሁሉ መጠጊያ ሆነች፤

አሕዛብ ሁሉ ከዝሙትዋ ቍጣ ወይን ጠጅ የተነሳ ወድቀዋልና፥ የምድርም ነገሥታት ከእርስዋ ጋር ሴሰኑ የምድርም ነጋዴዎች ከቅምጥልነትዋ ኃይል የተነሳ ባለ ጠጋዎች ሆኑ ብሎ ጮኸ።

_________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ንግሥት ኤልሳቤጥና ዶ/ር አህመድ የሚሰግዱለትን ፍየል አውሬ ምስል እኅተማርያም አቃጠለችው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on February 3, 2019

ጠዋት ማታ „አብያችን፡ አብያችን” እያሉ ስሙን ከክርስቶስ በላይ ከፍ አድርገው የሚጠሩ ወገኖች በፈቃዳቸው ለአውሬው እይሰገዱ እንደሆነ ይወቁት

[የዮሐንስ ራእይ ምዕራፍ ፲፱፥፲፱፡ ፳]

በፈረሱም የተቀመጠውን ጭፍራዎቹንም ይወጉ ዘንድ አውሬውና የምድር ነገሥታት ጭፍራዎቻቸውም ተከማችተው አየሁ።

አውሬውም ተያዘ በእርሱም ፊት ተአምራትን እያደረገ የአውሬውን ምልክት የተቀበሉትን ለምስሉም የሰገዱትን ያሳተ ሐሰተኛው ነቢይ ከእርሱ ጋር ተያዘ፤ ሁለቱም በሕይወት ሳሉ በዲን ወደሚቃጠል ወደ እሳት ባሕር ተጣሉ

_________

Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: