Posts Tagged ‘የአብያተክርስቲያናት ቃጠሎ’
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on September 3, 2019
ቪዲዮው መጀመሪያ ክፍል ላይ የሚታየው ባለፈው ሳምንት ላይ የተቃጠለው የአቡነ ተክለ ሐይማኖት ቤተክርስቲያን ነውን? የተሻለ መረጃ ያላችሁ፣ ጉዳዩን የምታውቁና ማረጋገጥ የምትችሉ ወንድሞች እና እህቶች ባካችሁ ጠቁሙን፤ መረጃው በጣም አስፈላጊ ነው።
ቪዲዮው የተሠራው “የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ደኖችን ማዳን” „Saving Ethiopian Orthodox Church Forests“ የሚለውን ዘመቻ ለዓመታት በምታካሂደው አሜሪካዊት፡ በ ዶ/ር ማርጋሬት ሎውማን ነው (ከምስጋና ጋር)።
ነገሮች ሁሉ ተገጣጠሙብኝ፦ እንደ ዋልድባ ገዳማት በመሳሰሉት ጫካማ አካባቢ ፋብሪካዎች እንዲሠሩ ካዘዟቸው በኋላ የኢትዮጵያ ቤተከርስቲያን ደኖችን መጠበቅ አለብን የሚሉ ዘመቻዎችን ብዙ የውጭ ሰዎች በማካሄድ ላይ ናቸው። የዶ/ር ማርጋሬትን ሥራ ዝቅ ማድረጌ አይደለም፤ አስተዋፅኦ ታደርግ ይሆናል፣ ለበጎ ሊሆን ይችላል። ሆኖም ለሁለት ሺህ ዓመታት ያህል ደኖቿን ጠብቃ ያቆየችልን ቤተክርስቲያን እስከሆነች ድረስ ለምን ሙሉውን ኃላፊነት ለቤተክርስቲያኗ አይተውላትም?
በተለይ የ ግራኝ አብዮት አህመድ የ”ችግኝ ተከላ” ዘመቻ ተንኮል ያለበት መሆኑን ብዙዎች አሁን እየተረዱት ነው። ደን የምትንከባከበው ቤተክርስቲያን ሆና የምትቃጠለውም ቤተክርስቲያን ናት። እንደ አብዮት አህመድ ከሆነ፦
“ለዋቄዮ–አላህ መስዋዕት ከማድረጌ በፊት ለዛፉ ችግኝ መትከል አለበኝ፤ ለዚህም በብዙ ሚሊየን የሚቆጠሩትን ኢትዮጵያውያን ማንቀሳቀስ እችላለሁ፤ ንጉስ ነኝ፣ ጁፒተር ነኝ ፥ ልጆቿ የተገደሉባትና የዕምነት ቦታዎቿ የተቃጠሉባት ቤተክርስቲያን ግን በጎቿን ማዘዝ እንኳን አትችልም፤ ዛፎቹና ደኖቹ የኛ/ኬኛ ናቸው”።
አዎ! ለዋቄዮ-አላህ ብዙ መስዋዕት በማቅረብ ላይ ስላሉ አምላካቸው ጊዜያዊ ድፍረቱን ሰጥቷቸዋል፤ ለዚህም ነው በቤተክርስቲያን ላይ ዕብደት የተሞላባቸውን ድርጊቶች በመፈጸም ላይ ያሉት።
„ኦሮሞ ነን” የምትሉ የተዋሕዶ ልጆች ከክርስቶስ ተቃዋሚው ፍዬል ጋር መደመር ካልፈለጋችሁ፡ ፈጥናችሁ “ኦሮሞነታችሁን” ካዱ!
________________________
Like this:
Like Loading...
Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: መንፈሳዊ ውጊያ, ማርጋሬት ሎውማን, ስብጥር ጥናት, ችግኝ, አቡነ ተክለ ሐይማኖት, አብይ አህመድ, ኢትዮጵያ, ዛፍ, የብዝሃ ሕይወት, የአብያተክርስቲያናት ቃጠሎ, የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነት, የደን ሥነ-ምሕዳር, ደቡብ ጎንደር, ደን, ጫካ, ፀረ-ተዋሕዶ ዘመቻ, ፀረ-ኢትዮጵያ ሴራ, ፋርጣ ወረዳ, Ecology, Ethiopian Orthodox Tewahedo Churches, Forest Biodiversity, Margaret Lowman, Vegetation | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on August 31, 2019
ፕሬዚደንት ዶናልድ ትራምፕ፤ “ኃይለኛ የሆነ አውሎ ነፋስ ሊመጣብን ነውና አደጋ ላይ ነን ፣ እንተባበር ለክፉው ሁሉ አብረን እንዘጋጅ” ሲሉ ፥ ግራኝ አብዮት አህመድ ግን፤ “ቤተክርስቲያን ወደፊትም ትቃጠላለች ምንም ማድረግ አንችልም፤ ቻሉት! ተቀበሉት!” ይለናል። ቤተክርስቲያን እየተቃጠለች ነው፤ ሃገር እየነደደች ነው፤ ግራኝ አብዮት አህመድ ግን በባዕዳውያን ሃገራት እየተንሸራሸረ ነው።
እኛ ግን ስለጽዮን ዝም አንልም!
[ትንቢተ ኢሳይያስ ምዕራፍ ፷፪፥፩]
“ስለ ጽዮን ዝም አልልም፥ ስለ ኢየሩሳሌምም ጸጥ አልልም፥ ጽድቅዋ እንደ ጸዳል መዳንዋም እንደሚበራ ፋና እስኪወጣ ድረስ።”
[፩ኛ የጴጥሮስ መልእክት ምዕራፍ ፪፥፭]
“እናንተ ደግሞ እንደ ሕያዋን ድንጋዮች ሆናችሁ፥ በኢየሱስ ክርስቶስ ለእግዚአብሔር ደስ የሚያሰኝ መንፈሳዊ መሥዋዕትን ታቀርቡ ዘንድ ቅዱሳን ካህናት እንድትሆኑ መንፈሳዊ ቤት ለመሆን ተሠሩ።”
_______________________
Like this:
Like Loading...
Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: መናፍቃን, መንግስት, መንፈሳዊ ውጊያ, ሙስሊሞች, አህዛብ, አማሌቃዊያን, አቡነ ተክለ ሃይማኖት, አብይ አህመድ, የአብያተክርስቲያናት ቃጠሎ, የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነት, ደቡብ ጎንደር, ጂሃድ, ጥላቻ, ፀረ-ተዋሕዶ ዘመቻ, ፀረ-ኢትዮጵያ ሴራ, ፋርጣ ወረዳ, Ethiopian Orthodox Tewahedo Faith | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on August 18, 2019
ከአምስት መቶ ዓመታት በፊት በቱርኮች እና አረቦች የተመራው የግራኝ አህመድ ምን ይመስል እንደነበር አሁን በእኛ ትውልድ ተደግሞ እያየን ነው። የተቀመጠው መንግስት ፀረ–ተዋሕዶና ፀረ–ኢትዮጵያ ነው።
መሀመዳውያኑ በግብጽ ኮፕት ወገኖቻችን ላይ በደል ሲያደርሱ የዱሮ አባቶቻችን “በደሉን ካላቆማችሁ ኢትዮጵያ ባሉት መሀመዳውያን ላይ ተመሳሳይ በደል እንፈጽምባቸዋለን፣ አባይን እንገድባለን” ብለው ማስጠንቀቂያ በመስጠት መሀመዳውያኑ በኮፕቶች ላይ አድሎ ከማድረግ እንዲቆጠቡ ከፍተኛ ግፊት ያደርጉ ነበር። ይህን የኢትዮጵያ አቋም ለማኮላሸት ሲባል ነበር የግብጽ መሪዎች ሙስሊም ጳጳስ ሳይቀር ወደ ኢትዮጵያ ሲልኩ የነበሩት። ልክ አሁን እንዳለው የሳውዲ–ግብጽ ወኪል አብዮት አህመድ። ያው፤ አይናችን እያየ የተዋሕዶ አባቶችን በማረድ፣ ዓብያተክርስቲያናትን በማቃጠል፣ እስልምናን ከእነ ባንኮቹ በሃገራችን በማስፋፋት፣ የህዳሴው ግድብ ሥራን በማስተጓጎል ላይ ይገኛል። በአራት ኪሎ የተቀመጠው መንግስት ፀረ–ተዋሕዶና ፀረ–ኢትዮጵያ እንደሆነም እያየነው ነው። አዎ! ባለፉት ወራት ለተፈጸመው ግፍ ዋናው ተጠያቂ የአብዮት አህመድ መንግስት ነው።
ከስድስት ዓመታት በፊት አዲስ አበባ ላይ ከአንድ የትግራይ መንደር የመጡ የተዋሕዶ ወጣቶችን አዲስ አበባ ላይ አግኝቻቸው ስለሃይማኖትና ቤተክርስቲያን ጉዳይ ጠይቄአቸው ነበር፤ “እንዴት ነው፤ እናንተ ያላችሁበት አካባቢ ሙስሊሞችና መስጊዶች አሉ ወይ?” አልኳቸው። የአሥራ ሁለት አመት እድሜ የሚሆናቸውም ወጣቶቹም “አዎ! አሉ” አሉኝ። ቀጥዬም “አያስቸግሯችሁም? አይበጠብጡም ወይ?” ስላቸው፤ “ለመበጥበጥ የሚያስቡ ከሆነ በአንድ ቀን ሙልጭ አድርገን እናጠፋቸዋለን” አሉኝ። “ዋው! አንድ ክርስቲያን፣ አንድ የተዋሕዶ ልጅ እንዲህ ነው መሆን ያለበት” በማለት ወኔያቸው አስደሰተኝ።
ስለዚህ፤ በደቡቡ ኢትዮጵያ በተዋሕዶ ወንድሞቻችን እና እናቶቻችን ላይ በደል በፈጸሙ ቁጥር ሰሜን በሚገኙት መሀመዳውያን ላይ ተመሳሳይ እርምጃ መወሰድ አለበት። ከ1400 ዓመታት በፊት እስልምና ከመጣበት ጊዜ አንስቶ የነበረውን የቤተክርስቲያን ታሪክ አጠንቅቆ ያጠና እንዲሁም ቁርአንን ያነበበና የእስልምናንን ታሪክ በደንብ የሚያውቅ ሁሉ ከዚህ ሌላ ምንም መፍትሔ ሊኖር እንደማይችል መገንዝብ ይኖርበታል። ማየት አልፈለግንም እንጅ ጦርነት ከታወጀበን እኮ በጣም ብዙ ዘመናትን አስቆጥረናል፤ ጦርንት ላይ ነን። ሃገራችንን እና ተዋሕዶ ቤተክርስቲያናችንን መከላከል መብታችንና ግዴታችን ነው። ለእኛ ትውልድ የተሰጡንን የቤት ሥራዎች ይቆዩ ይቆዩ እያልን በወለም ዘለምነት/በግድየለሽነት/በስንፍና ለልጆቻችን ከማሸጋገር እና ትተንላቸው ከማለፍ ድርሻችንን እኛው እራሳችን ልንወጣ ይገባናል። አሊያ መጪው ትውልድ ይረግመናል።
የፓለቲካው መዋቅር በዘውግ የተደራጁ የፖለቲካ ፓርቲዎችን እስከፈቀደ ድረስ የተዋሕዶ ልጆች አንድ ጠንካራ ሃገር–አቀፍ የክርስቲያናዊ ፓርቲ በፍጥነት መመሥረት አለባቸው። ኦርቶዶክሳውያን መንግሥታዊ በሆነው የፖለቲካ ሕይወት ውስጥ ገብተው በንቃት መሳተፍ አለባቸው። ቤተክርስቲያኗ አርበኞችን እንጅ ከአውሬው ጋር የሚደመሩትን ግብዞች አትሻም። የኦርቶዶክስ ሃይማኖት መንግስትና ቤተክርስቲያንን ተነጣጥላ እንደማታይ ታሪካችን ያስተምረናል፣ የዛሬዎቹ ግሪክ እና ሩሲያም ይጠቁሙናል። ማሕበረ ቅዱሳን ይህን ጉዳይ ሊያስብበት ይገባል።
_____________________
Like this:
Like Loading...
Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: መንግስት, መንፈሳዊ ውጊያ, ሙስሊሞች, ማሕበረ ቅዱሳን, ሲዳማ, አማሌቃዊያን, አብይ አህመድ, አዲስ አበባ, የአብያተክርስቲያናት ቃጠሎ, የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነት, ጥላቻ, ፀረ-ተዋሕዶ ዘመቻ, ፀረ-ኢትዮጵያ ሴራ, Ethiopian Orthodox Tewahedo Faith | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on August 5, 2019
________________________
Like this:
Like Loading...
Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: መምሕር ምሕረተአብ አሰፋ, መንፈሳዊ ውጊያ, ሙስሊሞች, ሲዳማ, አማሌቃዊያን, አዲስ አበባ, የአብያተክርስቲያናት ቃጠሎ, የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነት, ጥላቻ, ፀረ-ኢትዮጵያ ሴራ, Ethiopian Orthodox Tewahedo Faith | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on August 1, 2019
ግራ ጉንጭህን ሲመታህ ቀኙን ስጠው የተባለው በአንድ ቤተሰብ ውስጥ ለሚኖሩ የእርስበርስ ጠላቶች እንጅ ለክርስቶስ ተቃዋሚዎች ወይም ለእግዚአብሔር ጠላቶች አይደለም። እንግዲህ ቀሳውስቱ ሲታረዱ፣ ዓብያተክርስቲያናቱ ሲጋዩ “ዓይን በዓይን፥ ጥርስ በጥርስ፥ እጅ በእጅ፥ እግር በእግር፥ መቃጠል በመቃጠል፥ ቍስል በቍስል፥ ግርፋት በግርፋት ይከፈል” በማለት እስካሁን ድረስ ኢማሞቻቸውን አልገደልንም፣ መስጊዶቻቸውንም አላቃጠልንም፤ ልብ በል ወገን፤ በአንድ ዓመት ብቻ ሃያ አብያተክርስቲያናት ሲቃጠሉ ሕዝበ ክርስቲያኑ አንድም መስጊድ አላቃጠለም። ነገር ግን እስከ መቼ ይመስላቸዋል የተዋሕዶ ልጆች ዝምታና ትእግስት? ተዋሕዶ ክርስቲያኑን ከሌሎች ክርስቲያኖች ክሚለዩት ዋና ማንነቶች መካከል፤ ተዋሕዷውያን አይሁዶችም ክርስቲያኖችም መሆናቸው ነው።
አምላካችን በ [መክብብ ፫:፩–፰]እንዲህ ብሎናል፦
“ለሁሉም ነገር ጊዜ አለው፤ ከሰማይ በታች ለሚከናወነው ለማንኛውም ነገር ወቅት አለው፤ ለመወለድ ጊዜ አለው፤ ለመሞትም ጊዜ አለው፤ ለመትከል ጊዜ አለው፤ ለመንቀልም ጊዜ አለው፤ ለመግደል ጊዜ አለው፤ ለማዳንም ጊዜ አለው፤ ለማፍረስ ጊዜ አለው፤ ለመገንባትም ጊዜ አለው፤ ለማልቀስ ጊዜ አለው፤ ለመሣቅም ጊዜ አለው፤ ለሐዘን ጊዜ አለው፤ ለጭፈራም ጊዜ አለው፤ ድንጋይ ለመጣል ጊዜ አለው፤ ድንጋይ ለመሰብሰብም ጊዜ አለው፤ ለመተቃቀፍ ጊዜ አለው፤ ለመለያየትም ጊዜ አለው፤ ለመፈለግ ጊዜ አለው፤ ለመተው ጊዜ አለው፤ ለማስቀመጥ ጊዜ አለው፤ አውጥቶ ለመጣልም ጊዜ አለው፤ ለመቅደድ ጊዜ አለው፤ ለመስፋትም ጊዜ አለው፤ ለዝምታ ጊዜ አለው፤ ለመናገርም ጊዜ አለው፤ ለመውደድ ጊዜ አለው፤ ለመጥላትም ጊዜ አለው፤ ለጦርነት ጊዜ አለው፤ ለሰላምም ጊዜ አለው።”
ስለዚህ፡ አባቶችን እየገደላችሁና አብያተክርስቲያናትን እያቃጠላችሁ ያላችሁ የዲያብሎስ ልጆች፤ የተዋሕዶ ዝምታ ወሰን አለው፤ ሕዝቡን ለማነሳሳት የሚበቃው አንድ ተክለ ሃይማኖት አባት ብቻ ነው። ዘራፍ! ብለን የተነሳን ዕለት ግን እናንተን አያድርገን፤ ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ከሃገረ ኢትዮጵያ እናንተን እንደ አማሌቃዊያን ጠራርገን እንደምናጠፋችሁ ክወዲሁ እወቁት።
____________________
Like this:
Like Loading...
Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: መንፈሳዊ ውጊያ, ሙስሊሞች, ሰማዕታት, ሲዳማ, አማሌቃዊያን, አዲስ አበባ, የአብያተክርስቲያናት ቃጠሎ, የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነት, ጥላቻ, ፀረ-ኢትዮጵያ ሴራ, Ethiopian Orthodox Tewahedo Faith | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on July 27, 2019
ወገኖቼ፤ ለሃገራችን ውድ የሆነ መስዋዕት እየከፈሉ ያሉት የተዋሕዶ ልጆች ብቻ መሆናቸውን እየታዘብን ነው?
ያው እንግዲህ ላለፉት ሁለት ሺህ ዓመታት ለውዲቷ ሃገራችን መስዋዕት እየሆኑ ያሉት የተዋሕዶ ልጆች ብቻ ናቸው፤ አዎ! የተዋሕዶ ልጆች ብቻ። አህዛብና መናፍቃን ለኢትዮጵያ መስዋዕት ሲሆኑ በታሪክም አልታየም በዘመናችንም እያየን አይደለም። ለኢትዮጵያ ሲሉ ላባቸውን የሚያወጡትና ደማቸውን የሚያፈሱት የተዋሕዶ ልጆች ብቻ ናቸው። እየተሰው ያሉት ገበሬዎች፣ መሀንዲሶች፣ ፖለቲከኞች፣ ወታደሮች፣ ሀኪሞች፣ ተማሪዎች፣ ስደተኞች፣ የቤተክርስቲያን አባቶች ወዘተ. የተዋሕዶ ልጆች ናቸው።
እስኪ ነገሮችን ሰፋ አድርገን በማየት ሐቀኛ ሆነን እራሳችንን እንጠይቅ (ጊዜው ነው) … መሀመዳውያኑ እና ጴንጤዎቹ መናፍቃን ኢትዮጵያን ከማወክ፣ ከማቁሰል፣ አባቶችን ከመግደል፣ አብያተክርስቲያናትን ከማቃጠል እና ደም ከመምጠጥ ሌል ለኢትዮጵያ ያበረከቱት/የሚያበረክቱት ነገር ምንድን ነው? ያው የእስላም ባንክ ብለው ደግሞ የድሀውን ኢትዮጵያዊ ገንዘብ ሙልጭ አድርገው ወደ መካ ለመውሰድ በመዘጋጀት ላይ ናቸው።
የተዋሕዶ ልጆች ለሁለት ሺህ ዓመታት ያህል ላባቸውንና ደማቸውን በማፍሰስ መስዋዕት በከፈሉባት ሃገራችን ልባቸው ለክርስቶስ ተቃዋሚው ዋቄዮ–አላህ እና ለማርቲን ሉተር አምላክ የሚመታው እስማኤላውያን እና ኤሳውያን ደም መጣጮች (የዘመኑ አማሌቃዊያን) በሃገረ ኢትዮጵያ፡ እንኳን ፈላጭ ቆራጮች ለመሆን፡ እዚያ መኖርስ መብት ይኖራቸዋልን? በጭራሽ! የፍትህ አማላክ የሆነው እግዚአብሔር ይህን እንዴት እንደሚያየው እስኪ እናስብበት።
እስኪ መሀመዳውያኑን ማንን ትመርጣላችሁ ብላችሁ ጠይቋቸው፤ “ግራኝ አህመድ ወይስ አቡነ ተክለ ሃይማኖት“፤ 100% ግራኝ አህመድ እንደሚሉ አልጠራጠርም፤ ጴንጤዎችንም እንደዚሁ “ማርቲን ሉተር ወይስ አቡነ ተክለ ሃይማኖት” ብላትችሁ ብትጠይቁ ሁሉም ማርቲን ሉተርንን ነው የሚመርጡት። እነዚህ ከሃዲዎች በሃገረ ኢትዮጵያ የመኖር መብት ሊኖራቸው በጭራሽ አይገባም።
ቅዱስ ኡራኤል ኢትዮጵያን አደራ፤ በእሳት ሰረገላ በነበልባል ታጅበህ ለተልዕኮ የምትፋጠን የአምላካችን አገልጋይ ወራዙተ ኢትዮጵያን በብርሐናዊ ክንፍህ ሸፍነህ ከመርዘኞች የሞት ቀስት ከቀሳፊ ነገር ሁሉ ሰውረን!
_____________________
Like this:
Like Loading...
Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: ሊቀ መለአክት, መንፈሳዊ ውጊያ, ሙስሊሞች, ሲዳማ, ቅዱስ ኡራኤል, አማሌቃዊያን, አዲስ አበባ, የአብያተክርስቲያናት ቃጠሎ, የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነት, ጥላቻ, ፀረ-ኢትዮጵያ ሴራ, Ethiopian Orthodox Tewahedo Faith | Leave a Comment »