Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • May 2023
    M T W T F S S
    1234567
    891011121314
    15161718192021
    22232425262728
    293031  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Posts Tagged ‘የአሜሪካ ተወካዮች ምክር ቤት’

ታሪካዊ ውሳኔ | ፀረ-ክርስቶስ ቱርክ በአርመን ወገኖቻችን ላይ ያካሄደችው ጭፍጨፋ የዘር ማጥፋት ነው ስትል አሜሪካ ወሰነች

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on December 13, 2019

ኢትዮጵያን በቅርቡና በጽኑ የሚመለከት ታሪካዊ ውሳኔ… ከስንት ዓመታት ውጣ ውረድ በኋላይህ ለመጥፎ ዜናዋ ቱርክ መጥፎ ዜና ነው።

በአርመናውያንና በሌሎች ክርስቲያኖች ላይ በጎርጎሮሳዊው 1915 እና 1916 ዓ.ም የተፈፀመው “የዘር ማጥፋት መታሰቢያ” በሚል ያዘጋጁት የውሳኔ ሃሳብ ለአሜሪካ ምክር ቤት/ሰኔት ቀርቦ ውሳኔ እንዲሰጥበት ሲደረግ ይህ የአራተኛው ጊዜ ነበር። አሁን ውሳኔው ጸድቋል።

በአንደኛው የዓለም ጦርነት ወቅት በክርስቶስ ተቃዋሚዋ ቱርክ በተካሄደው የጅምላ ጭፍጨፋ ሁለት ሚሊየን ክርስቲያን አርመኖች ስልታዊ በሆነ መንገድ ተፈጅተዋል። ይህ በተደራጀ ዘመቻ የተካሄደው ጭፍጨፋ የዘር ማጥፋት እንደሆነ አሜሪካ አሁን በይፋ ተቀብለዋለች። ንስሐ መግባት የማትሻዋ ቱርክ ይህን እስካሁን አልተቀበለችውም፤ ሌላ ዕልቂት መፈጸም ትሻለቻና፤ ለምሳሌ በሶርያ፣ በኢራቅ፣ በቱርክአዎ! በሃገራችን ኢትዮጵያ።

ከዛሬ አንድ መቶ ዓመት በፊት የተካሄደው የጅምላ ጭፍጨፋ “የዘር ማጥፋት፡ ነው ሲሉ ከ20 በላይ ሃገራት እውቅና ሰጥተዋል። የአርሜኒያ ታሪካዊ ወዳጅ ኢትዮጵያስ? አይይአሁን ያለው አውሬ መንግስትማ በክርስቲያን ኢትዮጵያውያን ላይ ለተመሳሳይ የግፍ ጭፍጨፋ በመዘጋጀት ላይ ይገኛል፤ ያውም ልክ ቱርክ የተከተለችውን ዓይነት ስልታዊ የሆነ መንገድ በመከተል፤ አርሜኒያ 2.0። ያለምክኒያት አይደለም በዚህ ሳምንት በቂ ኦክስጅን በመሳብ ላይ የሚገኘው ገዳይ አብይ የቱርኩን ፕሬዚደንት ኤርዶጋንን እንደ ምሳሌው አድርጎ የወሰደው።

የኢትዮጵያና አርሜኒያ ታሪካዊ ወንድማማችነት ይለምልም፣ የኢትዮጵያና ሕዝቧ ጠላቶች ይቃጠሉ!

ቀደም ሲል የቀረበ

+ “የጂኒው ጃዋር እህት | ቱርኮች ሚሊዮን ክርስቲያን አርመናውያንን መጨፍጨፋቸውን አላወግዝም“+

+ የክርስቲያን ወገኖቻችን እልቂት መታሰቢያ | በቱርኮች ፈንታ አርመኖችና ግሪኮች ወደ አገራችን ይግቡ+

_________________________

Posted in Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ሴረኞቹን ጂኒዎች ግራኝ አብዮትን፣ ግራኝ ጃዋርን፣ ግራኝ ለማ’ን እንዲሁም የክርስቶስ ተቃዋሚዎቹን ቱርክን እና ግብጽን በደንብ ለማየት የንስር ዓይኖች ይስጠን

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on October 30, 2019

ጂኒ ጃዋር ከሚኖርባት የሚነሶታ ግዛት የአሜሪካ ተወካዮች ምክር ቤት ውስጥ የገባችው ትውልደ ሶማሊያዋ ጂኒት ኢልሃን ኦማር፡ ቱርኮች ከመቶ ዓመታት በፊት በአርሜኒያ ክርስቲያን ወገኖቻችን ላይ የፈጸሙትን አሳዛኝ ዕልቂት አላወግዝም በማለት በታሪካዊው የምክርቤቱ ስብሰባ ድምጽ ከመስጠት ተቆጥባለች።

የአሜሪካ ተወካዮች ምክር ቤት ለአርሚኒያኖች ዕልቂት ለመጀመሪያ ጊዜ እውቅናን ሰጠ፤ ውሳኔው በ405 ድምጽ ሲፀድቅ 11 የምክር ቤቱ አባላት ብቻ ውሳኔውን ተቃውመውታል።

ከመቶ አራት ዓመታት በፊት የክርስቶስ ተቃዋሚዋ ኦቶማን ቱርክ በ አርሜኒያ ኦርቶዶክስ ክርስቲያን ወገኖቻችን ላይ የፈጸመችው የዘር ማጥፋት ፍጅት ለማስታወስ አንድ ትልቅ ስብሰባ ከጥቂት ቀናት በፊት ባቅራቢየ ተካሂዶ ነበር።

መሀመዳውያኑ ቱርኮች ጎራዴና ጠመንጃ በመያዝ ልዩ የቀለም ምልክት ወደ ተደረገባቸው የክርስቲያኖች ቤቶች በማምራት በርና መስኮት እየሰባበሩ ዘው ብለው ከገቡና የቤተሰብ እናቶችን ባሎቻቸው ፊት ከደፈሩ በኋላ ያርዷቸው ነበር። ጨቅላ ሕፃናትን ቤት ውስጥ ካገኙ ወደ ውጭ በማውጣት እንደ ፊኛ ወደ ሰማይ ይወረውሯቸውና በሳቅና በጭፈራ ጉራዴዎቻቸውን ከፍ አድርገው በመያዝ ሕፃናቱ ጎራዴው ላይ እንዲሰኩ በማድረግ ይገድሏቸው ነበር። እግዚኦ! ቱርክ ይህን ጭካኔ የተሞላበትን ታሪኳን ተቀብላ ይቅርታ ለመጠየቅ እንኳን እስካሁን ድረስ ፈቃደኛ አይደለችም። ከታሪክ የማይማሩ ሰዎች ስህተታቸውን ይደግማሉ እንዲሉ አገራችንን በመክበብ ላይ ያለቸው(ሶማሊያ፣ ሱዳን፣ ጂቡቲ) ቱርክ የኃይማኖት ማጽዳት እና የዘር ማጥፋት ዘመቻውን በድጋሚ ታካሂዳለች። ለጊዜው በሶሪያ እና ኢራቅ በመለማመድ ላይ ነች፤ ከምዕራባውያኑ እርዳታ ጋር።

አሁን ቱርክ እየተባለች የምትጠራ ሃገር እግዚአብሔር ለአርመኖች እና ግሪኮች የሰጣቸው ሃገር ናት። ይህች ሃገር ከብዙ ዕልቂት በኋላ በቅርቡ ከወራሪ ቱርኮች ሙሉ በሙሉ ከጸዳች በኋላ ተመልሳ የአርመናውያን እና የግሪኮች ሃገር እንደምትሆን አያጠራጥርም።

በሃገራችንም ተመሳሳይ የጽዳት ሥራ መደረጉ የማይቀር ነው። እነ /ር አብዮት ኢትዮጵያውያንን በገደሉ ማግስት “እንደመር፣ ችግኝ እንትከል፣ ቆሻሻ እናጽዳ” እያሉ ልክ በባሌ፣ በጅማ፣ በሻሸመኔ፣ በድሬዳዋ፣ በደብረ ማርቆስ፣ በጅማ፣ በናዝሬት፣ በቡራዮ፣ ለገጣፎ፣ ጌዲኦ፣ ሱሉልታ፣ አጣዬና ወዘተ እንደታየው የዘርኃይማኖት ማጽዳት ዘመቻ ቀስ በቀስ፣ እያፌዙና እያታለሉ ማካሄዱን ገፍተውበታልአንድ ዙር ጭፍጨፋና ቃጠሎ ካካሄዱ በኋላ “አልተደመሩም” በማለት በእስር ጨለማ ጉድጓድ ውስጥ ያስገቧቸውን ኢትዮጵያውያንን ይለቅቃሉ ፥ በዚህም ሕዝቡ ይረሳሳል፣ ተመልሶ ይተኛል። የሚቀጥለውን ዙር የዘር ማጽዳት ዘመቻ ካካሄዱ በኋላም ተመሳሳይ እርምጃ ይወስዳሉ። አዎ! ለሰብአዊ መብት እንቆማለን የሚሉት የዓለም አቀፍ ተቋማት፣ ኤምባሲዎችና ሜዲያዎችም ፀጥ ለጥ እንዲሉ ተደርገዋል። ለገዳይ አብይ የኖቤል ሽልማት የሰጡት የሚፈሯቸውን ተዋሕዶ ክርስቲያኖችን እንዲያስወግድላቸው መሆኑን ያው አሁን በደንብ እያየን ነው።

በምዕራባውያኑ በደንብ የተቀነባበረ በቱርኮችና በአረቦች የተደገፈ ዘመቻ እየተካሄደ ነው። ኢትዮጵያ የዘር ፍጅት አፋፍ ላይ የምትገኝ ሃገር ናት!500 ዓመታት በፊት እና በኋላ ግራኝ አህመድኦሮሞዎችንለዚህ ዘመቻ እየተጠቀመባቸው ነው።

ቱርክ ከቻይና ቀጥላ በብዛት ወደ ሃገራችን የገባችው ቱርክ ናት፤ የቱርክ ኩባንያዎች፣ የእስልምና ትምህርትቤቶች እና ምግብ ቤቶች በየቦታው እየተከፈቱ ነው። እንደ እነ አባ ዘወንጌል የመሳሰሉት የበርሃ አባቶች በሚገኙባቸው ገዳማት አቅራቢያ ነጃሽበሚባለው መስጊድ የጂሃድ ቦምብ ቀብራለች፣ ታላቁ ንጉሣችን አፄ አምደጽዮን ምስጢራዊ የሆነ ቤተ መንግስት ገንብቶበት በነበረበት የትግራይ ክፍለሃገር ህንጣሎ ዋጅራት ወረዳ የተሠራውና ታሪካዊው የቅድስት ማርያም ቤተክርስቲያን በሚገኝበት አካባቢ ቱርክ የብረታ ብረትና ኢንጂነሪንግ ዕቃዎችን የሚያመርት ትልቅ የኢንዱስትሪ ፓርክ እንድተከፍት ተፈቅዶላታል ፥ መሀመዳውያኑን ያንበረከከውን ታላቁን ንጉሣችንን አፄ አምደጽዮንን ቱርክ ለመበቀል ተዘጋጅተዋል ፥ ከዚሁ ጋር በተቆራኘ ቱርክ በሱዳንና በሶማሊያ ደግሞ የጦር ሃይሏን በማስፈር ላይ ትገኛለች።

ሌላ የሚገርመው ነገር፡ ቱርክ ይህን ያህል ወደ ሃገራችን እየተጠጋጋች ወኪሏ ግራኝ አብዮት አህመድ ውስጥ ውስጥ የሚሰራውን ማሳየት አይፈልግምና እስከ አሁን ድረስ እንደ አርአያ አድርጎ የሚያያትን ቱርክን ጎብኝቷት አያውቅም። ግድ የለም፤ ነገሮችን ካመቻቸ በኋላ በቅርብ ወደዚያ እንደሚሄድ አልጠራጠርም።

ዋናው የክፋት፣ የመርገም፣ የመቅሰፍት ወቅት ገና አልመጣም፤ ጊዜው የመከራ መሆኑን እያየነው ነው። አታላዮችን፣ ፌዘኞችና ከሃዲዎችን የሚጠላ እና ኢትዮጵያዊ ነኝ የሚል ወገን በቃኝ ማለት አለበት፤ እንደገና መታለል የለበትም፤ ዝም ሊልም በጭራሽ አይገባውም፤ በአባቶቹና እናቶቹ፣ በወንድሞቹና በእህቶቹ እንዲሁም በልጆቹ ከዚህ የከፋ ጥፋት ሳይደርስ፤ ከሩዋንዳ እና አርሜኒያ ፈጥኖ በመማር ጂኒዎቹን ጀዋርንና አብዮትን ጠራርጎ ለማጽዳት ዛሬውኑ መዘጋጀትና መነሳት ይኖርበታል።

ኢትዮጵያን የማጥፋት ተልዕኮ የተሰጣቸውና የኑሮ ዋስትናቸውን በህዝብ ብጥብጥ እና ዕልቂት ላይ መሠረት ያደረጉት እንደ እነ ዶ/ር አብዮት አህመድ የመሳሰሉት የኢትዮጵያ ጠላቶች ሆን ብለው የእነ አርሜኒያ እና ሩዋንዳ ታሪክ ለመድገምና ደም ለጠማው አምላካቸው መሰዋዕት ለማቅረብ የመጨረሻውን ዝግጅታቸውን በማገባደድ ላይ ናቸው።

እስኪ ተመልከቱ! እነ ዶ/ር አብዮት ካገራችን መውጣት ያለባቸውን ፌዘኞች የአገራችን ጠላቶችን ማባረር ስላልፈልጉ/ስላቃታቸው ሆን ብለው በኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያውያን ቁስል ላይ ጨው ይነሰንሳሉ፤ “አሁን የፈለግነውን ነገር ማድረግ እንችላለን፣ ማንም አይመክተንም፣ ተቃዋሚም የለንም” የሚል የእብዶች ድፍረት ውስጥ ገብተዋልና።

______________________

Posted in Conspiracies, Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: