Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • March 2023
    M T W T F S S
     12345
    6789101112
    13141516171819
    20212223242526
    2728293031  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Posts Tagged ‘የአሚሪካ ምክር ቤት’

አሜሪካውያን ለ ፕሬዚደንት ትራምፕ | “ሶማሊቷን ወደ ሶማሊያ መልሳት፡ “Send Her Back”” እያሉ መፈክር ሲያሰሙ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on July 18, 2019

ፕሬዚደንት ትራምፕ የምርጫ ስብሰባ ላይ የተገኙት አሜሪካውያን ይህን ያሉት፡ ፕሬዚደንቱ የኢልሃን ኦማርን ፀረአሜሪካ አቋም ካወሱ በኋላ ነበር

__________________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Infos | Tagged: , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ፕሬዚደንት ትራምፕ ስለ ቅሌታማዋ ሶማሊት | ወንድሟን እንዳገባች ሰምቻለሁ፤ ጉዳዩ መጣራት አለበት

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on July 18, 2019

የዚህች ቅሌታም አባት የ አልሸባብ አባል የነበረ ብሎም በጦር እና ጥቃት ወንጀሎች የሚፈለግ ወንጀለኛ ነው። በኦባማ ፈቃድ ያው እስካሁን በአሜሪካ ይኖራል። በጣም ይገርማል።

ሌብነትና ማጭበርበር የሶማሌዎች ባሕል ነውና ኢልሃን ኦማርም ወንድሟን አግብታ ዛሬ ወደ ምንታንቋሽሻት አሜሪካ እንዲመጣ አድርጋዋለች። ይህች ሴት ከሦስት ዓመታት በፊት በሚነሶታ ግዛት በተካሄደው ምርጫ የዘመቻ ገንዘብ በመስረቋ ባለፈው ወር ላይ አምስት መቶ ዶላር መቀጮ እንድትከፍል በፍርድ ቢት ታዝዛ ነበር። አቤት ቅሌት! እንግዲህ አሜሪካ እነዚህን አታላይ እባቦች ወደ ሃገሯ የምታስገባው መቅሰፍቱን መቀበል ግድ ሆኖባት ካልሆነ በቀር ሌላ ምክኒያት ሊኖር አይችልም። በጣም አስገራሚ ጊዜ ነው!

__________________

Posted in Conspiracies, Ethiopia, Infos | Tagged: , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ቅሌታማዋ የኦባማ ሶማሊት | ፕሬዚደንት ትራምፕን ዛሬውኑ ከሥልጣን እናስወግደዋለን

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on July 16, 2019

ይህን ዜና ሳይ፡ “እንዴ ፕሬዚደንት ትራምፕ አዲስ ኢትዮጵያን ይከታተላሉ እንዴ? አማርኛ ይችላሉ እንዴ?” አሰኘኝ!

የጥቁር ሕዝቦችን የመብት ትግል እንቅስቃሴ ያወደመው ወስላታው ኦባማ የመለመላቸው አራት ዱርየ ሴቶች በመቅለብለብ ላይ ናቸው። እነዚህ አራት የአሜሪካ ተዋካዮች ምክር ቤት ዓባላት፤ ሶማሊቷ ኢልሃን ኦማር፣ አሌክሳንድርያ ኮርቴዝ፣ ራሺዳ ትላይብ እና አያና ፕሪስሊ ናቸው። እነዚህ አራት ሴቶች (2 ሙስሊሞች ፣ 2 ኮሙኒስቶች) አሜሪካን ለማጥፋት በባራክ ሁሴን ኦባማ ቀስቃሽነት የተጠራውን ኤሊዛቤላዊ ቡድንን መስርተዋል።

አንዳንዶች እነዚህን አራት ሴቶች አሜሪካን የሚጠሉ ኮሙኒስቶች ናቸው ይሏቸዋል፤ ነገር ግን ከኮሙኒስትነትም አልፈው እስላማዊ ናቸው፤ የክርስቶስ ተቃዋሚ መንፈስ ያደረባቸው ጋለሞታዎች ናቸው።

እነዚህ ምስጋናቢስ “ሴቶች” አሁን በጣም የሚያሳፍሩ ነገሮችን በመቀበጣጠር ላይ ናቸው። በመጭው ዓመት በሚደረገው የፕሬዚደንት ምርጫ ላይ ፕሬዚደንት ትራምፕን ለመርታት የዲሞክራቲክ ፓርቲው ምንም ዓይነት ዕድል የለውም። እነዚህ አራት “ሴቶች” በባራክ ኦባማ እየተዘጋጁ ያሉት ግን ለ2024 .ም የአሜሪካ ምርጫ ነው።

ከዚህ ቀደም እንዳወሳሁት ሶማሊቷ ኢልሃን ኦማር በኢትዮጵያ ላይ እየደረሰው ባለው ግፍ ሳቢያ ለአሜሪካ የተላከች መቅሰፍት ናት፤ ሰለዚህ በ 2024 .ም ላይ የመጀመሪያዋ ሴት ፕሬዚደንት ሆና ብትሾም አይግረመን፤ ነገሮች ከምናስባቸው በላይ ናቸው።

ፕሬዚደንት ዶናልድ ትራምፕ ከጥቂት ቀናት በፊት ለእነዚህ ሴቶች “አሜሪካን የማትወዱና፣ እዚህ በመኖራችሁ የሚከፋችሁ ከሆነ፤ አሜሪካን በመልቀቅ ወደ መጣችሁበት ብልሹ ሃገራት መመለስ ትችላላችሁ” ማለታቸው ትክክል ናቸው። ሃገርወዳድ መሪ ማለት እንዲህ ነው። የሩሲያው ፕሬዚደንት ፑቲንም ለቼችኒያ ተገንጣዮች “ይህች ሃገር ሩሲያ ናት፣ ቋንቋችን ሩሲያኛ ነው፤ የማትቀበሉ ከሆነ ሩሲያን ለቃችሁ ውጡ” ብለዋቸው ነበር። እኔም የኢትዮጵያ መሪ ብሆን ኖሮ እንድነ ጀዋር ኢትዮጵያዊነትን የማይቀበሉትን ወሮበሎች ሁሉ፡ “ኢትዮጵያን ልቀቁ!” እላቸው ነበር፤ ደግሞም ከብዙ መስዋዕት በኋላ በቅርቡ ይህ መምጣቱ የማይቀር ነው።

______________________

Posted in Conspiracies, Curiosity, Ethiopia | Tagged: , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

የሰዶማዊያን ባንዲራ በኤምባሲዎች እንዳይሰቀሉ ፕሬዚደንት ትራምፕ በማዘዛቸው ሙስሊሟ ሶማሊት አበደች

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 12, 2019

ሚነሶታን ወክላ አሜሪካ ምክር ቤት ውስጥ የገባችው ወስላታዋ ትውልደሶማሊት ግብረስዶማውያን መብታቸው ተነፈገ፤ ለምን ኤምባሲዎች የግብረሰዶማዊያኑን ሰንድቀ ዓላማ ማውለብለብ አልቻሉም ብላ በፕሬዚደንት ትራምፕ ላይ የተለመደውን የኮብራ መርዝ ረጨች። ቅሌታም!

ያው፤ የግብረሰዶማዊያን አምላክ = አላህ

______________________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

የአሜሪካ ውድቀት | በአሜሪካ ምክር ቤት ውስጥ ጀግናዋ ክርስቲያን የኢየሱስን ስም በማንሳቷ ሙስሊሟ አበደች

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on April 1, 2019

የኢየሱስ ክርስቶስ ስም በአሜሪካ ምክር ቤት ውስጥ በፍጹም መነሳት የለበትም አለች። ለምን? እንግዲህ አብዛኛው ሰው ክርስቲያን በሆነባት አሜሪካ ደፍራ ተቃውሞዋን ያሰማችው የስልጣን ዕድሉ የተሰጣት ሙስሊሟ ብቻ ነች፤ አይሁዶች፣ ኢዓማኒያን፣ ቡድሂስቶች ወይም ሂንዱዎች አልተቃወሙም።

ያው እንግዲህ፦ የሙስሊሞች ቁጥር 0.6% በሆነባት አሜሪካ፡ የእነ ባራክ ሁሴን ኦባማና ክሊንተን ከሃዲ ፓርቲ መሀመዳውያን ሰርገው እንዲገቡ እርዳታውን እየሰጧቸው ነው። እነዚህ የክርስቶስ ተቃዋሚዎች ከ መስከረም አንዱ ጥቃት በፊት ይህን ያህል ደፍረው መንገድ ላይ እንኳን መናገር አይችሉም ነበር፤ አሁን ግን እባቦቹ የአሜሪካን መውደቂያ የሚያበስረውን የልብ ትርታ ማዳመጥ ስለቻሉ የልብ ልብ ብሏቸዋል፤ ግዚያቸውም አጭር ስለሆነ ተቅበጥብጠዋል።

አስታውሳለሁ፤ ከ18 ዓመታት በፊት፡ በኢትዮጵያ አዲስ ዓመት ዕለት፡ መሀመዳውያኑ ኒው ዮርክን ባጠቁ በማግስቱ፡ ይሸፋፈኑ የነበሩት ሴቶቻቸው መጋረጃዎቻቸውን ቤታቸው ጥለው ወንዶቻቸውም ጺሞቻቸውን ተላጭተው በአደባባይ በመውጣት ሙስሊም እንዳልሆኑ ለማሳየት ሞክረው ነበር። መካን በኑክሌር ቦምብ ያጠፏታል በሚል ስጋት ተርበድብደው ነበርና፤ ግን ሲያዩት አሜሪካውያኑ በሳውዲ ፈንታ አፍጋኒስታንን አጠቁ፤ እስካሁንም ድረስ እዚያው ይገኛሉ። ይህ ለሙስሊሞችን እንደገና አደፋፈራቸው፤ ሴቶቹ መጋረጃዎቻቸውን በብዛት መልበስ፣ ወንዶቹም ጺሞቻቸውን እንደገና ማሳደግ ጀመሩ፤ በዚህም የስደት ሂጂራውን፣ ሰርጎ ገብነቱን፣ ሽብሩንና ግድያውን በይበልጥ አስፋፉት።

_____________________

Posted in Conspiracies, Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: