Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

 • July 2022
  M T W T F S S
   123
  45678910
  11121314151617
  18192021222324
  25262728293031
 • Archives

 • Categories

 • Recent Posts

Posts Tagged ‘የኔ ቢጤ’

የኔ ብጤዋ ዝናሽ ለእኅተ ማርያም | እመቤቴን በመርሳቴ ወደ መስጊድ ሄጄ የለመንኩበት ቀን ሁሌ ይጸጽተኛል

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on October 17, 2019

እኛ ክርስቲያኖች ተስፋ መቁረጥ የለብንም ነበር፤ ተስፋ በመቁረጥ እመቤቴ በር ላይ ሄጄ በማልቀስ ፈንታ መስጊድ በር ላይ ቆሜ መለመኔ ይጸጽተኛል። ልጄን እዚያ በማሳየቴ በጣም ተጸጽቻለሁ፤

ፈሪሃ እግዚአብሔር ሲያድር እንዲህ ነው!

ጀግናዋ እኅታችን እኅተ ማርያም በአዲስ አበባ 85% የሚሆኑት የጎዳና ተዳዳሪዎች የተዋሕዶ ልጆች ናቸውያለችው ትክክል ነው፤ በብዛት የሰሜን ወገኖች ናቸው።

ከዚህ አሳዛኝ ጉዳይ ጀርባ የመንግስት እጅ እንዳለበት ምንም አያጠራጥርም። በተለይ እነ መለሰ ዜናዊ ተገድለው ኃይለ ማርያም ደሳለኝን ስልጣን ላይ ካወጡት በኋላ አዲስ አበባ በኦሮሞ ፖሊሶችና ፈላጭ ቆራጮች፣ ከወላይታ በመጡ ጫማ ጠራጊዎች፣ ከራያ በመጡ ጨፋሪዎች እንዲሁም ከትግራይ በመጡ የኔ ቢጤዎች እንድትጥለቀለቅ ተደርጓል። ሆን ተብሎ! የተሰማሩበት ዘርፍ የመንግስትን ዓላማ ይጠቁመናል። ገና ዱሮ በደንብ ተቀምሞ የተዘራ የሉሲፈራውያን ተንኮል መኖሩን አሁን ፍሬው እያሳየን ነው። የዘንዶው ልጆች በተዋሕዶ ልጆች ላይ ሞቃታማ የትጥቅ ትግል በማካሄድ ሊያሸንፏቸው እንደማይችሉ ያውቁታል ፥ ስለዚህ የተዋሕዶ ልጆችን በማስተኛት ሰላማዊበሆነ መንገድ፣ ቀዝቀዝ ባለ መልክ፣ ቀስ በቀስ/በዝግታ መዋጋቱን መርጠዋል። ተኛ ባክህ ትንሽ ተኛ!” አይደል ዘንዶው ሌውጠው የፈለገውን በግ እያፈዘዘ የለመነው። የዘንዶው ግራኝ አብዮት አህመድ ሰሞኑን ለተለመደው የፎቶ ክፍለ ጊዜው ወደ ጎዳና ተዳዳሪዎች ጎራ ማለት ከዚህ አንፃር ነው የሚታየው። ዋ! ብለናል።

እኅተ ማርያም ያቀረበችውን ቪዲዮ ጋር በተያያዘ ገጠመኙ የሚገርም ነው፦ ይህን አስመልክቶ በትናንትናው ዕለት ባቀረብኳቸው ሁለት ቪዲዮዎች ላይ ተመሳሳይ ነገር አውስቼ ነበር

85% የሚሆኑት የአዲስ አበባ ነዋሪዎች ተዋሕዶ ክርስቲያኖች ናቸው። የግራኝ አብይ አህመድ መንግስት የእስላም ባንኮችን በሃገራችን እየከፈተ ነው፣ አረቦችን ወደ ኢትዮጵያ እያስገባ ነው፣ ቤተመንግስቱንና ፓርላማውን ከአረቦች በተገኘ ገንዘብ እያደሰ ነው፣ የእህሉን፣ የከብቶችን፣ የፍራፍሬውንና የመጠጡን ንግድ ሙሊሞች ብቻ እንዲቆጣጠሩት እያደረገ ነው። ወገኖች፤ በአዲስ አበባ ብቻ እየተከፈቱ ያሉት የሃላል ዳቦ ቤቶችቁጥር ብዛት በጣም ያስደነግጣል። ወገን ተጠንቀቅ! ዳቦ/ሕብስቱን ከሙስሊሞች በጭራሽ አትግዙ)። የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ ህፃናቱን ለመበከልና ለመቆጣጠር ላብራቶሪ ውስጥ የተቀመሙና በዲያብሎስ መንፈስ የተነጀሱ ምግቦችን ለአዲስ አበባ ህፃናት በነፃበማከፋፈል ላይ ይገኛል። የምግብን ዋጋ በጣም ማናራቸው፤ ተዋሕዶ ኢትዮጵያውያን ሲቸገሩና ሲራቡ ለሆዳቸው ሲሉ ሃይማኖታቸውን ወደ ምንፍቅና እና እስልምና መለወጥ ይገደዳሉ የሚለውን ዲያብሎሳዊ ዓላማን በመከተል ነው። ከሺህ ዓመታት በፊት እንደ ግብጽ ባሉ ሃገራት በእንደዚህ ዓይነት መደለያዎች ነበር ክርስቲያን ወገኖቻችን ሃይማኖታቸውን እንዲቀይሩ ሲደረጉ የነበረው።

______________________

Posted in Ethiopia, Faith, Infos, Life | Tagged: , , , , , , | Leave a Comment »

እርኩስ አረብ ኢትዮጵያውያን ሕፃናትን በእናት አገራቸው ሲደፍራቸው ማዬት በጣም ያስቆጣል

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on April 5, 2017

የብርሃነ ጥምቀት ዕለት፡ ጥር ፲፩ ፡ ፪ሺ፱ ዓ..

በአዲስ አበባ ቦሌ ቅድስት መድኃኔ ዓለም ቤተክርስቲያን ከአክስቴ ልጅ ጋር ደስ በሚል ሁኔታ ቅዱስ ታቦቱን በክብር ካስገባን በኋላ፡ ከቤተክርስቲያኗ ፊትለፊት ወደሚገኘው የካልዲስ ቡናቤት አምርተን በረንዳው ላይ ቁጭ አለን። ቡናቤቷ በቱርኮች እና አረቦች ተሞልታለች። ወቸውጉድ! እያልን ቡና እና አምቦ ውሃ ካዘዝን በኋላ፡ ህፃናት የኔቢጤዎች በረንዳው ላይ ጠልጠል እያሉ መለመን ጀመሩ። እኛም ትንሽ ገንዘብ አካፈልናቸው። ልጆቹም ቀጥለው ባጠገባችን ወደነበሩ አረቦች አመሩ፤ እነዚህ በጣም እየጮሁ ሲነጋገሩ የነበሩት አራት አረቦች ልጆቹን ሲያዩ ጩኽታቸውና ቁጣቸው ዓየለ፤ ከዚያም በጣም እያመናጨኩ አባረሯቸው። እኛም በእንግሊዝኛው ቆጣ ብለን፡ “ለምንድን ነው ይህን ያህል የምትጮኹባቸው፡ መስጠት ካልፈለጋቸሁ የለንም! አንስጠም! በሉ” አልናቸውና፡ ሂሳባችንን ከፍለን እያጉረመረምን ወደ ኤድና ሞል አካባቢ አመራን። እዚያም፡ ሌሎች የኔ ቢጤ ህፃናት ያው የኛን ከተቀበሉ በኋላ አልፈውን የሚሄዱትን ሁለት አረቦች እየተከተሉ፤ “አባብዬ! አባብዬ” እያሉ ሲለምኗቸው፤ አንድኛው “የላላ፤ ታዓዓል!„ እያለ በመጮህ፡ ልክ ቪዲዮው መግቢያ ላይ የምትታየውን ቆንጅዬ የመሰለች ልጃችንን ወርውሮ ጣላት (በነርሱ የተለመደ ነው፤ ልክ ቪድዮው መጨረሻ ላይ እንደሚታየው)። እኛም አላስቻለንም፡ “እንዴ!„ ብለን ወደ አረቦች መሮጥ ስንጀምር አፈትልከው አመለጡን። እኔ እምባ በእንባ ሆኑኩ፡ አይይይ! አልኩ፤ በጣም አዘንኩ። እስካሁን አረብ በገጠመኝ ቁጥር ያ ስዕል ነው ብልጭ የሚልብኝ። በኢትዮጵያ ቆይታዬ እጅግ በጣም ካሳዘኑኝ ሁኔታዎች አንዱ እና ፈጽሞ ልረሳው የማልችለው ክስተት ነው። ማነው ይህን ያህል ያጠገባቸው?! በአገራቸው ያው እንደ ውሻ ያሳድዱናል፤ በአገራችን ግን በጭራሽ ይህን ዓይነት ድርጊት በእነዚህ እርጉሞች ሊከስትብን አይገባም። ያውም በብርሃነ ጥምቀቱ?! ማነው ለዚህ አቻ ለሌለው ድፍረት እንዲበቁና እንዲደፍሩን የሚረዳቸው??!!

መድኃኔ ዓለም ኢየሱስ ክርስቶስ ፈጥኖ ይምጣና ይፍረድባቸው!!!

ተዓምረኛዋ ደብረ ቀራንዮ መድኃኒዓለም | አረንጓዴ ቢጫ ቀይ ቀለም የያዘ ብርሃን መልአክ ዙሪያ ያፈነጥቃል

በጣም ድንቅ ነው! ቪዲዮው ወደ መጨረሻ ላይ ይታያል። በያሬዳዊ ወረብ ወቅት ክቡሩ ባለሶስት ቀለማችን በበሩ መሃከል ያፈነጥቃል፤ በመልአክ የተመሰለውን ኃይለኛ ነጭ ብርሃንም ክንፎች ሠርቶለታል (መስቀል)፤ በ “ቀራንዮ”። ልብ ካልን፡ ቀለማቱ ከበስተ ውስጥ ነው የሚታዩት፡ ቤተመቅደሱ ውስጥም ቀለማቱም በሩ ላይ ወይም ሌላ ቦታ ላይ አልተቀቡም፤ በወቅቱም በዓይኔ በፍጹም አይታየኝም ነበር፡ አሁን ነው ቪዲዮውን ሳዘጋጅ ልብ ያልኩት። እስከመጨረሻው መቅረጽ ሳልችል መቅረቴ ቢያሳዝነኝም፡ (ምክኒያቱም ዲያብሎስ መጥቶ አቋረጠኝ፡ ከለከለኝ)፡ ሆኖም ግን፡ ይህን አስገራሚ ክስተት ለመታዘብ በመብቃቴ መድኃኒዓለም ይመስገን!

___

Posted in Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: