ዛሬ በአሜሪካ 4th Of July,Independence Day ወይም የነፃነት ቀን የሚባለው ሃገራዊ ክብረ–በዓል ይከበራል። በዚህ ዕለት በደቡብ ካሊፎርኒያ ኃይለኛ የመሬት መንቀጥቀጥ ተመዝግቧል። ይህ ባጋጣሚ አይደለም፣ ይህ የመጀመሪያው ምልክት ነው! ካሊፎርኒያውያን “The Big One“ ወይም ትልቁን መንቀጥቀጥ በማንኛውም ጊዜ በመጠባበቅ ላይ ይገኛሉ፤ ያመንዝራና የግብረ–ሰዶማውያን ማዕከላት የሆኑት ካሊፎርኒያ እና ኒቫዳ (ላስ ቬጋስ)ይጠፋሉ። የሆሊውድ ታዋቂ እና ኃብታም ሰዎች ይህን ተገንዝበው ቤቶቻቸውን እና ንብረቶቻቸውን እየሸጡ ወደ ሌላ ግዛት መዘዋወር ከጀመሩ ስንብተዋል። እዚያ ያላችሁ ወገኖች እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን፤ ግን እንደ ሎጥ ሚስት የጨው ኃውልት እንዳትሆኑ ፈጥናችሁ ካሊፎርኒያን እና ኒቫዳን ለቅቃችሁ ውጡ!