Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • June 2023
    M T W T F S S
     1234
    567891011
    12131415161718
    19202122232425
    2627282930  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Posts Tagged ‘የታገቱ ተማሪዎች’

ጋላማራ ፋኖ ትግሬን ከመጥላት ይልቅ ልጆቹን አብልጦ ቢወድ ኖሮ ደምቢዶሮ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on December 2, 2020

ከደምቢዶሎ ዩኒቨርሲቲ የተጠለፉት እነዚህ ምስኪን እህቶቻችን ከተሰወሩ ፫፻፷፭ / 365 ቀናት ሆኗቸው፤ “ጀግናው” ፋኖ ግን “ምን ቸገረኝ? ምን አገባኝ?” ብሏል። እንዲያውም በተገላቢጦሽ ተማሪዎቹን አግቶ ለሰወራቸው ለአብዮት አህመድ አሊ ቅጥረኞች ሆነው ለማገልገል በመወሰንና ወደ ትግራይ ለመዝመት ፈቃደኛ በመሆን በማይካድራ እና ሁመራ ንጹሐንን ባሰቃቂ መልክ መጨፍጨፉን፣ ትግሬ ነፍሰ ጡሮቹን እና ህፃናቶቻቸውን አፈናቅሎ ማሳደዱን መርጧል። በቆሻሻው ግራኝ እየተገደለ ላለው ወገኑ መቆም ሲገባው፤ ወጣት ሴቶቹን ላገተበት፣ ልጆቹን ለሚገድልበት ለዚህ አውሬ ወግኖ ሌላውን ወገኑን በጅምላ ያስጨፈጭፋል። “ዲቃላ የስጋ ማንነትና ምንነት” ማለት ይህ ነው።

ኢትዮጵያዊ ነኝ የሚለው በሌላው ኢትዮጵያዊ ላይ ጦርነት አውጆ ለመዝመት መወሰኑ በጣም ያሳፍራል፤ “እሰዬው! በለው! በለው! ድል አደረግን” እያሉ የጦርነት ነጋሪት የሚጎስሙት ደግሞ በይበልጥ ያሳፍራሉ፣ ያሳዝናሉ፣ ያስቆጣሉ። ምናለ ይህን ሁሉ ጉልበታቸውን ከደምቢዶሎ ዩኒቨርስቲ ለአንድ ዓመት ያህል በተሰወሩት ምስኪን የገበሬ ልጆች ላይ አውለውት ቢሆን?!

እስኪ አስቡት እነ ጀነራሎች አሳምነውን እና ሰዓረን የረሸነው፣ እነ ስመኘው በቀለን በመስቀል አደባባይ ካሜራ አጥፍቶ ለገደለው፣ ምስኪን የገበሬ ልጆችን አግቶ ለሰወረ፣ ገበሬዎችን ትምህርት ቤት ሰብስቦ ለጨፈጨፈው፣ ቤተ ክርስቲያን ውስጥ ገብቶ ተዋሕዶ ወንድሞቻችንን እና ሕፃናትን ለገደለው፣ ቀሳውስትንና ካህናትን ላሳረደ፣ እናቶችን ከጎጆዎቻቸው ለአፈናቀለው፣ ኮንዶሚኒየም እየሰረቀ ለጋላ ወገኑ ላከፋፈለው፣ ወላሂ! ወላሂ!” ብሎ በመማል ግድቡን ለታሪካዊ ጠላቶቻችን አሳልፎ ለሰጠው፣ ሰላማዊ በሆኑ ሰሜን ኢትዮጵያውያን ላይ በፌስቡክ ጦርነት ላወጀው አውሬ የአገር ጉዳይ ነውከ”ሙሴአችን” ወደ “አብርሃም ሊንከናችን” ተሻግረው ዛሬም በድጋሚ ድጋፍ ሲሰጡ አየን። “ከትግሬ ሰይጣን ይሻለኛል!” የሚሉ የጋላማራ መርህየለሽልሂቃንም ተሰምተዋል። አቤት ውርደት! አቤት ውድቀት! አቤት ቅሌት!

☆፩ኛ ዓመት☆

ወለጋ ደምቢዶሎ ዩኒቨርሲቲ ይማሩ የነበሩና አሁን ላይ ጫካ ውስጥ ታግተው የሚገኙ 17 ኢትዮጵያውያን ተማሪዎች ስም ዝርዝር፦

. በላይነሽ መኮንን ደምለዉ (Auto Economics 1st year ) ደቡብ ጎንደር

፪. ሳምራዊት ቀሬ አስረስ Journalist 2nd year ) ጎጃም

. ዘዉዴ ግርማዉ ፈጠነ ( Auto Economics 3rd year) ሰሜን ጎንደር

፬. ሙሉ ዘዉዴ አዳነ (Sociology 2nd year) ጎጃም

፭. ግርማቸዉ የኔነህ አዱኛ (Biotechnology 3rd year) ሰሜን ጎንደር

፮. ስርጉት ጌቴ ጥበቡ (Natural science 1st year) ደቡብ ጎንደር

፯. ትግስት መሳይ መዝገቡ (የ12 ፕሪፕ ተማሪ) ቄለም ወለጋ ጨነቃ

. መሰረት ከፍያለዉ ሞላ ( Natural science 3rd year) ሰሜን ወሎ

፱. ዘመድ ብርሃን ደሴ (Natural science 3rd year) ሰሜን ወሎ

. ሞነሞን በላይ አበበ (journalist 2nd year) ጎጃም

፲፩. ጤናለም ሙላቴ ከበደ (Agro Economics 2nd year) ጎጃም

፲፪. እስካለሁ ቸኮል ተገኝ (Chemistry 3rd year ) ደቡብ ጎንደር

፲፫. አሳቤ አየለ አለም (Plant science 3rd year ) ጎጃም

፲፬. ቢተዉልኝ አጥናፉ አለሙ (Computer science 3rd year) ደቡብ ጎንደር

፲፭. ግርማዉ ሀብቴ እመኘዉ (Mechanical Engineering 3rd year) ሰሜን ጎንደር

፲፮. አታለለኝ ጌትነት ደረሰ (Natural science 1st year ) ደቡብ ጎንደር

፲፯. ክንድዬ ሞላ ገበየሁ ( Natural science 1st year) ደቡብ ጎንደር

___________________________

Posted in Ethiopia, Infos, Life | Tagged: , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

እንደ ታማኝ በየነ በመሳሰሉ አሽቃባጮች ኢትዮጵያ ተዋረደች

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on September 22, 2020

ይህን ቪዲዮ እና ንግግሩን ገና ዛሬ ማየቴና መስማቴ ነው። ማመን ነበር ያቃተኝ፤ በእውነት እጅግ በጣም የሚያሳፍር ነው፤ ለታሪክም የሚቀመጥ ነው። እነዚህን አሽቃባጮች እንዴት እንቅልፍ እንዴት ይወስዳቸዋል?

ምስኪኖቹ የደምቢዶሎ ተማሪዎች ከተሰወሩ ፪፻፺፬ / 294 ቀናት ሆኗቸዋል። አብዛኛው “ኢትዮጵያዊ ነኝ” የሚለው ወገን ግን ቀስበቀስ እየረሳቸው ነው፤ እንዴት ያሳዝናል፣ ምን ዓይነት ዘመን ላይ ደረስን? ምን ያህል አሳፋሪ ትውልድ ቢሆን ነው?! ከስማኒያ ዓመታት በፊት ዘመዶቻቸውን ያጡት የአውሮፓ አይሁዳውያን በየሜዲያው እየተጋበዙ የዘመዶቻቸውን በሂትለር ናዚዎች መጭፍጨፍ ጥልቅ በሆነ መልክ ስቅስቅ እያሉ በማልቀስና ድርጊቱም እንዳይደገም ለተቀረው ዓለም ለማስጠንቀቅ ተግተው ሲሰሩ ሳያቸው፤ እኛ የትናንትናውን ሰቆቃ እና ስቃይ እንኳን ለማስታወስ ብሎም የወገናችንን ሞት ለመበቀል የማንሻ ደካሞች እንደሆንን ነው በሃዘን የምታዘበው።

_____________________________

Posted in Ethiopia, Infos, Life | Tagged: , , , , , , | Leave a Comment »

አልሰማንም እንዴ? “ኢንጂነር ስመኘውን ‘ያስወገድኩት’ እኔ ነኝ” እያለን እኮ ነው ግራኝ አህመድ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on August 1, 2020

በጀነሳይድ ማግስት ስለ ሌላ ትርኪምርኪ ጉዳይ እንጅ ባሰቃቂ ሁኔታ ስለሚገደሉት ዜጎች ትንፍሽ አይልም፤ ከዚህ አጭበርባሪ ውዳቂ ምንም ጠብቄ አላውቅም፡ ወደፊትም አልጠብቅም! ለማንኛውም አሰልቺውን ለፍላፊ በደንብ እናዳምጥው፤ የንጹሐን ደም ገና ብዙ ያስለፈልፈዋል፤ ሞትን ቢመኛትም እንዲህ በቀላሉ አያገኛትም!

👉 የምስኪን ገበሬ ሴት ልጆች ታግተው ከተሠወሩ ዛሬ ፻፵፪ / 242 ቀናት ሆኗቸዋል።

የእህቶቻችን ዕጣ ፈንታ እና የቤተሰቦቻቸው ሰቆቃ የሚያሳስበው ዜጋ በመጥፋቱ ያው ተጠያቂው ግራኝ አብዮት አህመድ እንዳሰኘው ብቅ እያለ ይሳለቅብናል። የእህቶቻችን ጉዳይ የቤተሰብ ጉዳይ አድርጎ መውሰድ የሚጠበቅባቸው ኢትዮጵያውያን በተለይ ተዋሕዷውያን ወደ አራት ኪሎ በማምራት የቤተ መንግስቱን አጥር የሚያንቀጠቅጥ ጩኸት እስካላሰሙ ድረስ በኢትዮጵያውያንና በቤተክርስቲያን ላይ የሚደረገው ጭፍጨፋ ይቀጥላል፤ እባቡ ዐቢይም በኦሮሙማ ፕሮጀክቱ መሠረት ቤኒሻንጉልን እና “ወላሂ! ግብጽን አልጎዳም!” በማለት የማለለትን የሕዳሲውን ግድብም ከኦሮሚያ ጋር ይደምራል።

👉 እህቶቻችንን ያገታቸውና ኢንጂነር ሽመኘውንም የገደለው ዐቢይ አህመድ አሊ ነው!

_____________________________________

Posted in Conspiracies, Ethiopia, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ምኞተኛው ሰላም-ናፋቂ ትውልድ| ኢየሱስ ይሰቀል ባርባን ይፈታ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on July 1, 2020

ይህ ሁሉ አሳዛኝ ድራማ የሕዳሴ ግድብ ውሃ ሙሌትን ዘግቶ በማቆም ሉሲፈራውያኑ አለቆቹን ለማስደሰት ግራኝ ዐቢይ አህመድ አሊ የሚሠራው ድራማ ነው።

በከንቱ የፈሰሰው የንጹሕ ኢትዮጵያውያንን ደም እስካልተበቀለን ድረስ፣ ከደምቢዶሎ (ደም በ ዶሎ)ታግተው ለ ፪፻፲፩/211 ቀናት ያህል ለተሠወሩት እህቶቻችን ጉዳይ ዛሬውኑ መልስ የማንጠይቅ ከሆነ፤ ሰላም በውስጣችን ሊኖር አይችልም፤ ሰላም የሚባለው ነገርም በሃገራችን ሊኖር ፈጽሞ አይችልም። የምን ሰላም! እነዚህ ምስኪን የገበሬ ልጆች ምናልባት በስቃይ ላይ ምናልባት ተገድለው እያሉ እኔና እናንት ሆዳችንን እየሞላን “ሰላም፣ ሰላም!” እያልን በሰላም ልንኖር??? የት አባታችን! በሐሰት “ሰላም፣ ስላም፡ እንኳን በሰላም አደረሰን!” እያልን በግድየለሽነት መጓዙን የምንቀጥልበት ከሆነ የጠላታችን ዲያብሎስ እራት ከመሆን አንተርፋት! “ዲያብሎስ በእጁ ሲያስገባህ የሰላምን ትርጉም ያሳጣሃል” እንዲሉ ሐሰተኛ ሰላም በውሸት የሚገኝ ምናባዊ ሰላም ነው፡፡ ሰላም አለመኖሩ እየታወቀ “ሰላም አለ፣ ሰላም እንፈልጋለን” እየተባለ የሚነገርለት ነው፡፡ ሐሰተኛነት ባሪያ ያደረጋቸው ሰዎች ሰላም በሌለበት መካከል “ሰላምን አትፈልግሙን? ሰላም እኮ አለ” እያሉ ሕዝቡን ያታልላሉ፡፡ እንግዲህ ይህ እነርሱ አለ የሚሉት ሰላም የውሸት ነው፡፡ እነዚህ ሰዎችን ነቢዩ ኤርምያስ “ሰላም ሳይሆን ሰላም ሰላም ይላሉ” [ኤር ፮÷፲፬] በማለት ይገልጻቸዋል፡፡

ቁጥሩ ከ፲፪ቱ ነቢያት መካከል አንዱ የነበረው ይሁዳ “ሰላም ለአንተ ይሁን” ብሎ አምላክን ስሞ አሳልፎ ሲሰጥ በውስጡ ሰላም የለም ነበር፡፡ [ማቴ ፳፮÷፵፱]። ኢየሱስ ክርስቶስ ከተያዘ በኋላ በመጀመሪያ እንዳሰበው ሊሆንለት ባለመቻሉ በውስጡ ሳይኖር በአፉ ብቻ “ሰላም” ይል የነበረው የውሸት ሰላም አእምሮውን ነሣው፡፡ ንጹሕ ደም አሳልፎ በመስጠቱም መበደሉን ተረድቶ ገንዘቡን በቤተመቅደስ ጥሎ ታንቆ ሞተ፡፡ [ማቴ ፳፯÷፫፡፭]። ነገሮች ሁሉ ይሁዳ መጀመሪያ እንዳሰባቸው ሊሆኑለት አልቻሉምና የመጨረሻ ዕጣ ፈንታው የዘላለም ሞት ሆነበት፡፡

ኢትዮጵያ በውዳቂ ዘረኞች እጅ ወድቃ ስትሰቃይ ዝም ብለን ለማየት መምረጣችን አሳፋሪ አይደለምን?

አየን አይደል ወገን?! በትናንትናው ዕለት የሚከተለውን ቪዲዮ ባቀረበን በሰዓታት ውስጥ ገዳይ ዐቢይ አህመድ ወጥቶ “ሰኔ፡ ሰኔ፡ አይ ሰኔ!” በማለት የአዞ እንባውን አረገፈው። ወጥቶ “የሃዘን መግለጫ” የሰጠበት ፍጥነት አላስደነቃችሁም?

እነ ጄነራል አስምነው ሲገደሉ፤ የሠራዊት መለዮ ለብሶ ብቅ በማለት “ገደልናቸው! የት አባታቸው!” ነበር ያለው፤ የምን የሃዘን መግለጫ! ኢንጂነር ስመኘው ሲገደል ወደ አሜሪካ በማምራት ከእነ ጀዋር ጋር በሚነሶታ ጨፈረ፤ “ስመኘው የተባለ ሰው ተገደለ አሉ” አለ በመሳለቅ። የተዋሕዶ ምዕመናን እና ካህናት በጂጂጋ ሲታረዱ 10 የሚሆኑ ዓብያተ ክርስቲያናት በእሳት ሲጋዩ ከሞግዚቱ ኢሳያስ አፈቆርኪ ጋር በምጽዋ እየተዝናና ነበር። 86 ንጹሐን የተዋሕዶ ልጆች ከጂኒ ጀዋር ጋር በማቀነባበር ሲታረዱ ከግብጹ ፕሬዚደንት አልሲሲ ጋር በሩሲያዋ ሶቺ የ “ወላሂ!” አረብኛን እየተለማመደ ነበር፤ እንደተመለሰም “እኔ እና ጃዋር እኮ የአንድ አካል ልጆች ነን፤ ኤስኮርት ቅብርጥሴ፤ እንጠብቀዋለን፣ ቤተ ክርስቲያን እኔ አላቃጠልኩም ይቅርታ አልልም” በማለት ቀበጣጠረ ፤ የሃዘን መግለጫማ የማይታሰብ ነው። 17 የምስኪን ገበሬ ሴት ልጆች ከደንቢዲሎ ዩኒቨርሲቲ ታግተው ሲሰወሩ ያው 6ወራት አለፋቸው እስካሁን ድረስ እየቀለደ፣ እያላገጠና እየተሳለቀብን ነው። ሕገወጡ ጂኒ ከንቲባው ቤተ ክርስቲያናቸው ድረስ ሄዶ ስለ ገደላቸው ሰማእታት ሳህለ ማርያም እና ኃይለ ሚካኤል፣ ስለ አራስ እርቀ ሰላም፣ በትንሳኤ ዕለት ተመርዘው ስለተገደሉት ምስኪን የናዝሬት ተዋሕዶ ሕፃናት፣ ስለ ተማሪ ሃይማኖት (ጥቁር አንበሣ) ወዘተ. ስለ እነርሱማ አውሬውና መንጋው ትንፍሽ አላለም፤ የእኛዎቹም እየረሷቸው ነው።

በጥቂት ቀናት ውስጥ ብዙ የሚያስተዛዝቡ ነገሮችን ለመታዘብ ችለናል። ባለፈው እሑድ በቅድስት ማርያም ዕለት ስልጤ በሚገኙ የተዋሕዶ ልጆች አስከፊ ጂሃድ ሲካሄድ ምን ያህል ሰው ነው ተሰምቶት ለጉዳዩ ትኩረት ሲሰጥ የነበረው? እየሰጠ ያለው? እጅግ በጣም ጥቂቱ። “አጫሉ” ለተባለ ለአንድ ዱርዬ ጽንፈኛ ዘፋኝ ግን ኡ!!! በማለት እያየነው ነው። አያችሁ አይደለ፤ ከአርቲስት ታማኝ በየነ እስከ ገዳይ ዐብይ አህመድ አሊ ሁሉም እራሳቸው ለገደሉት የጥላቻ ዘፋኝ ተቆርቋሪዎች ሆነው የአዞ እንባቸውን በማንባት ላይ ናቸው። ታግተው ለተሠወሩት ምስኪን ተማሪዎች ያው እስከ ዛሬው ዕለት ድረስ አንዴም ትንፍሽ ያላሉት አርቲስቶች አሁን በማይታወቅ ጉዳይ ላይ “ዝም አንልም፣ ዝም አንልም…” በማለት መታየት ይፈልጋሉ። ግብዞች!

የስልጤውን ጉዳይ ዘግበው የነበሩት በሰፊው የአደባባይ ሜዲያ፣ በጥቂቱ ኢትዮጵያ360 እና እኔ ነበርኩ። አደባባይ ሜዲያ እሑድ ዕለት በጉዳዩ ላይ የቀጥታ ሥርጭት በጀመረበት ወቅት 150 የሚሆኑ ተመልካቾች ነበሩት፤ በትናንትናው የአጫሉ የቀጥታ ሥርጭት 900 ተመልካቾች። አያሳዝንምን?! በእውነት ከዚህ የበለጠ ረባሽ ስዕል የለም!ባርናባን … አባታችን አባ ዘወንጌል “10% የሚሆኑት የተዋሕዶ ልጆች ብቻ ናቸው የኢትዮጵያን ትንሣኤ ለማየት የሚበቁት” ሲሉን በጣም ትክክል ናቸው።።

ለመሆኑ ይህ አውሬ ከ “ሰኔ” ጋር ምን ጉዳይ አለው? በመስቀል አደባባይ የተገደሉት ወጣቶች ደም ጠራው? የእነ ጄነራል አሳምነው፣ ጄነራል ሰዓረ፣ ጄነራል ገዛኢ፣ ዶ/ር በላቸው ደም አስጨነቀው? ገና መቼ ይለቀዋል! ገና ሞትን ይመኛታል፤ ግን አያገኛትም! እንጂነር ስመኘውንም ከጥቂት ሳምንታት በኋላ እናስበዋለን፤ እርሱንም ወደ አዲስ አበባ አስጠርቶ የገደለው እዚሁ መስቀል አደባባይ ላይ ነው፤ የኢትዮጵያውያንን ደም በኢሬቻ ኦዳ ዛፍ መጥረግ አይቻለም፤ የፈሰሰውን የንጹሐን ደም “መስቀል አደባባይን ማስዋብ” በሚል ፕሮጀክት ቆፍሮ ማውጣት አይቻልም፡፡ ዐቢይ አህመድ እና መንጋው በእሳት ለዘላለሙ ይጠረጋሉ፤ በዚህ 100% እርግጠኛ ነኝ።

ሰኔ”(ሸኔ) ፥ እስኪ ከገዳዩ የተያያዙትን እና እራሱን አጋልጦ እንደ ፍየል እንዲለፈልፍ የተደረገባቸውን አንዳንድ ቦታዎች እናስታውስና ነጥብጣቦቹን እናገናኝ፦

  • 👉 ባድሜ (ከሃዲ ወታደር ሆኖ ሲያገለግል እና ደም ሲያስፈስስ ነበር ፥ የደም ጥማቱ እዚህ ነው የጀመረው)
  • 👉 ስልጤ
  • 👉 ደሴ
  • 👉 ባሌ

👉 እርስበርስ መባላላትና ከተረፉም በአስቸኳይ ለፍርድ መቅረብ ያለባቸው የኢትዮጵያ ጠላቶች፦

አብይ አህመድ ፣ ደብረ ጽዮን ገብረ ሚካኤል፣ ለማ መገርሳ ፣ ታከለ ኡማ ፣ ሽመልስ አብዲሳ ፣ ጃዋር መሀመድ ፣ በቀለ ገርባ ፣ ህዝቄል ገቢሳ ፣ ዳውድ ኢብሳ ፣ አምቦ አርጌ ፣ ፀጋዬ አራርሳ ፣ አደነች አቤቤ ፣ ሞፈሪያት ካሜል ፣ መአዛ አሸናፊ ፣ ሳህለወርቅ ዘውዴ ፣ ብርቱካን ሚደቅሳ ፣ ታዬ ደንደአ ፣ ሌንጮ ባቲ ፣ ሌንጮ ለታ ፣ ዳንኤል ክብረት፣ አለማየሁ ገብረ ማርያም፣ ብርሀኑ ነጋ ፣ ገዱ አንዳርጋቸው ፣ ደመቀ መኮንን ፣ አንዳርጋቸው ፅጌ ፣ አንዱዓለም አንዳርጌ ፣ ታማኝ በየነ ፣ አበበ ገላው

__________________________________________

Posted in Conspiracies, Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

አብይ ከልጆቹ ጋር በደስታ ይዝናናል | የሃይማኖት አባት ግን ምን ይሰማቸው ይሆን?

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 8, 2020

እኔ ቁጣ እና ንዴት ነው የተሰማኝ

ይህን ምስል ሳይ ወዲያው የተሰማኝ፤ አባት ውድ ልጁን ባጣበት ማግስት አብይ ከልጆቹ ጋር በቤተ መንግስቱ ሲዝናና የሃይማኖትና የታገቱት ተማሪዎች ቤተሰቦችን ለማቁለጭለጭሜዲያውን ሁሉ ጋብዟል።የሚለው ስሜት ነበር። ነፍሳቸውን የሸጡት የሜዲያ ሰዎችም ጊዜ አልወሰደባቸውም፤ ፍልቅልቁ የአብይ ህፃን ልጅ፤ ያንተም ዘር እንደ ክዋክብት እና አሸዋ ይብዛእያሉ ያለማቋረጥ ዘግበዋል። የተገዙት የፌስቡክና ዩቲውብ የመልስ ሮቦቶችም ጠዋት ማታ ደጋግመው እንዲጽፉ ታዘዋል። (አንድ ሮቦት እስከ አንድ ሺህ የፌስቡክ እና ዩቲውብ አካውንት አለው)

በሌላ በኩል ግን ዘራቸው በገዳይ አብይ ስለሚቀነስባቸው የመንፈሳዊ ኢትዮጵያ ልጆች፤

  • 👉 ቤተ ክህነት ጭጭ
  • 👉 መንግስትጭጭ
  • 👉 ሴት ባለሥልጣናት ጭጭ
  • 👉 ሜዲያዎች ጭጭ
  • 👉 አምነስቲ ኢንተርናሽናል ጭጭ
  • 👉 “የሰብዓዊመብት ታጋዮች ጭጭ
  • 👉 ዲያስፐራ ጭጭ
  • 👉 ካቶሊክ፣ ጴንጤ እስላም ጭጭ
  • 👉 አርቲስቶች ጭጭ

# የገዳይ አልአብይ ችግኝ ተከላ በዘመነ ኮሮናም ቀጥሏል። ችግኝ ተክሎ ሰው ነቅሎ!

መስቀል አደባባይ” ተብሎ ለዘመናት በሚታወቀው የአዲስ አበባ ከተማ አደባባይ ላይ አንድ ትልቅ መስቀል በቋሚነት መተከል ነበረበት፤ ሆኖም ይህ እስከ አሁን ድረስ አልተደረገም። የመስቀሉ ልጆች በመስነፋቸውና ይህን የተባረከ ተግባር ለመፈጸም ዝግጁነት ባለማሳየታቸው የመስቀሉ ጠላቶች የሆኑት የዋቄዮአላህ ፍየሎች እርኩስ የሆነውን ጣዖታዊ ሥራቸውን በማቀላጠፍ ላይ ናቸው። ኦዳየተሰኘውንና የኦሮሞዎች ምልክት ተደርጎ የሚቆጠረውን ዛፍ በመስቀል አደባባይ ከተከሉ በኋላ የባርነትና ሞት ምልክት የሆነውን የዚህን ዛፍ ችግኝ በመላዋ ኢትዮጵያ ለመትከል ኮሮና እንኳን አልከለከለችውም። በጎቹ ሲያንቀላፉ የካልዲ ፍየሎች ክንፍ አውጥተው በመብረር ላይ ናቸው።

ልብ እንበል፦ እያንዳንዱ የግድያ ዘመቻ ሊጀምር ሲል እና ከተፈጸመም በኋላ በገዳይ አብይ የራስ ቅል ውስጥ ችግኝ፣ ችግኝ፣ ችግኝ የሚል ደወል ይሰማል።

ወዳጅህን ቅረበው ጠላትህን ደግሞ አብልጠህ ቅረበው” እንዲሉ እባቡ አቢይ አህመድ ጄነራል አሳምነው ፅጌን በጓደኝነት በጣም ቀርቧቸው ነበር። ጄነራል አሳምነው ሲታሰሩ የጄነራሉን ሚስት ከቤታቸው አባርሮ እራሱ የገባበት አብዮት አህመድ ነበር። አብዮት ስልጣኑን ሲይይዝ ውለታ የዋለ ለማስመሰል ጄነራል አሳምነውን ከእስር ቤት እንዲወጡ አደረጋቸው። አንዳንዴ እስር ቤት መኖር ውጭ “በነፃነት” ከመኖር ይሻላልና አብዮት አህመድ ጄነራሉን ከእስር ቤት ባወጣቸው ማግስት ነበር ሲ.አይ.ኤ የሰጠውን ፍኖተካርታ በመከተል የገደላቸው። በዚህ አላበቃም፤ የጄነራሉን ነፍሰ ጡር ባለቤት ወ/ሮ ደስታ አሰፋን በማሰር የተጸነሰውን የጄነራሉን ልጅም ገሎባቸዋል። መሀንዲስ ስመኘውንም ለግብጽ ሲል ገደለው። ይህ የዲያብሎስ የግብር ልጅ ለዋቂዮአላህ አምላኩ በዚህ መንገድ ግብር ማቅረቡ ነው።። ጄነራል ሰዓረንም እንደዚሁ ወደ ሩዋንዳ አብረውት እንዲበሩ ካደረገና ችግኝ እንዲተክሉ ካስገደዳቸው በኋላ ነበር እንደ ውሻ የደፋቸው። ከጂኒ ጃዋር ጋር አብሮ 86 የተዋሕዶ ልጆችንም ካሳረደና ዓብያተክርስቲያናትም በእሳት ባጋየበት ማግስት ነበር ችግኝ ተከላው የተከተለው።

በዘመነ ኮሮና፤ 17ቱ የምስኪን ገበሬ ልጆች የት እንደደረሱ የመጠየቅ ፍላጎት እንኳን የማሳየት ፍላጎት እንደሌለው እያየነው ነው። ዛሬ የናዝሬት ሕፃናት በትንሣኤ ዕለት በቤተ ክርስቲያናቸው ውስጥ ተመረዘው በተገደሉበት እንዲሁም ወጣት ሃይማኖት በቢለዋ ቆራርጦ በገደለበት(አዎ! አብይ ነው ገዳይ)ማግስት ዛሬም ችክ ብሎ ችግኝ፣ ችግኝ፣ ችግኝ። ችግኝ ተክሎ ሰው ነቅሎ!

ከችግኙ የፎቶ ክፍለ ጊዜ በኋላ በዛሬው ሰኞ ሰኔ ፩ / ፪ሺ፲፪ ዕለት ደግሞ በግራ ጎኑ የሚነሳው ግራኝ አብዮት አህመድ በዝንጀሮው ፓርላማ ብቅ ብሎ እንደለመደው ለመቀበጣጠርና ከህወሀት ጋርም ቀጣዩን የማታለያ ድራማ ለማሳየት ወስኗል። ይህም በደንብ ታቅዶበት ነው።

ሰኔ ፩ እና ሰኞ ሲገጣጠሙየሚባል የቆየ የአባቶቻችን ንግርት አለ አብዮት ካሳየም ለዝንጆሮዎች ተወካዮች ምክርቤት ቀርቦ ለአንድ ወር የሚቆይ የግድያ ድራማ ይተውናል። በዚህ ወቅት ግን አንድ ሁለት ሳይሆን፤ በሺዎች ምናልባት በሚሊየን የሚቆጠሩ መንፈሳዊ ኢትዮጵያውያንን ኮሮናእያለ ሊገድላቸው ተዘጋጅቷል።

👉 ወገን፤ መኖር ከፈለግክ ወደ ሐኪምከመሄድ ተቆጠብ!

_____________________________

Posted in Conspiracies, Ethiopia, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

“አማራ አክቲቪስቶች” አቶ ልደቱንና እኅተ ማርያምን ለመፍረድ ቸኮላችሁ በታገቱት እህቶች ጉዳይ ግን ጭጭ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 24, 2020

የቀድሞዋ የእስራኤል ጠቅላይ ሚንስትር ጎልዳ ማይር የሚከተለውን ተናግረው ነበር፦

ልጆቻችንን በመግደላቸው አረቦችን ይቅር ማለት እንችላለን ፡፡ ልጆቻቸውን እንድንገድል ስለሚያስገድዱን እነሱን ይቅር ማለት አንችልም፡፡ ከአረቦች ጋር ሰላምን የምናመጣው እኛን ከሚጠሉን ይልቅ ልጆቻቸውን አብልጠው ሲወዱ ብቻ ነው ፡፡

We can forgive the Arabs for killing our children. We cannot forgive them for forcing us to kill their children. We will only have peace with the Arabs when they love their children more than they hate us”

ኢትዮጵያ አሁን ለምትገኝበት አሳዛኝ ሁኔታ ተጠያቂዎቹ በቅድሚያ ሰሜን ኢትዮጵያውያን ናቸው። በተለይ የትግራይ እና የአምሃራ ልሂቃን የተባሉት ይህችን የእግዚአብሔር ሃገር ለጠላቶቿ በሰፊ ሰፌድ በማስረከብ ላይ በመሆናቸው ትውልድ ይወቅሳቸዋል፤ በእግዚአብሔር ፊትም ይጠየቃሉ።

በተለይ የአማራ አክቲቪስት ነንየሚሉት በይበልጥ አሳፋሪዎች ናቸው፤ በዋቄዮአላህ መንፈስ ሥር የወደቁ ይመስላሉ፤ ሁሌ ከማይሆን ጠላት ጋር አብሮ መሰለፍ፣ ከራሳቸውን ቤተሰብ ይልቅ የማያውቁትን ቡዳ ሲያቀርቡ፣ ሲደግፉ፣ ሲያደንቁና ሲያሞካሹ መታየታቸው የተለመደ ነገር ሆኗል።

እስኪ ከሰሞኑ እንኩን የአቶ ልደቱ አያሌውን እና የእህተ ማርያምን ጉዳይ አስመልክቶ አማራን ነንየሚሉ ግለሰቦችና ሜዲያዎች ያለማቋረጥ የሚያካሂዱትን የስድብና የጥላቻ ዘመቻ ተከታተሉት፤ በጣም አሳዛኝና አሳፋሪ ነገር እያየንና እየሰማን ነው። ልጆቻቸውን ለሚገድሉት በእነ አብይ አህመድ፣ ለማ መገርሳና ጃዋር መሀመድ ላይ ያላሳዩትን ያህል ቁጣና ወኔ ነው በአቶ ልደቱና እህተ ማርያም ላይ በማሳየት ላይ የሚገኙት።

በእኔ በኩል፤ ዘውገኛ የሆኑትን አማራ ሜዲያትግሬ ሜዲያቅብርጥሴ የተባሉትን ሜዲያዎች ገብቼ ማየት መንፈሴን ያውከዋል፤ ግን ሰሞኑን እስኪ ልታዘብ፣ ነገሮችን ሞኒተር ላድርጋቸው በሚል ወኔ ስገባ በተለይ አማራየተባሉ ሜዲያዎች ለእኅተ ማርያምን ጉዳይ በጣም ሰፊ ሽፋን ሰጥተውት ይታያሉ፤ ያውም በሚያሳዝንና በሚቀፍ መልክ። ትግሬየተባሉት ሜዲያዎች ግን አንድም ነገር ስለ እኅተ ማርያም ሲዘግብ አላየሁም፤ ያውም እህተ ማርያም በትግሬ ኢትዮጵያውያን ላይ ነበር ጠንከር ያለ፤ ጽላተሙሴን ከአክሱም ለመንጠቅ እስከ መሻት ድረስ የደረስ ነቀፋና ትችት ስትሰጥ የነበረው።

ምን እየተካሄድ እንደሆነ እያየን ነው? ታዲያ “አማራነኝ የሚለው ኢትዮጵያዊ ምን ዓይነት የሞራልና የመንፈሳዊ ውድቀት ውስጥ እንደገባ እያየን አይደልምን? ለዚህ ምክኒያቱስ ምንድን ነው?

ወገን፤ ለሃገራችን ኢትዮጵያና ልጆቿ፣ ለቤተ ክርስቲያናችን እንደነ አብይ አህመድ፣ ብርሃኑ ነጋ፣ ሽመልስ አብዲሳ፣ ለማ መገርሳና ታከለ ኡማ ክምንዜውም የከፋ ጭካኔ፣ ውድቀትና ውርደት ያመጣ መንጋ የለም። የታመቀውን ቁጭትህን በእነ ልደቱ አያሌው እና እኅተ ማርያም ላይ ማውጣቱ ግብዝነትና ጨቅላነት ነው። እነ አብዮት አህመድ ናቸው እናቶችህን ከየቤታቸው የሚያፈናቅሉት፣ ወጣት ሴት ተማሪዎችህን የሚያግቱት፣ ጡታቸውን የሚቆርጡትና የሚገድሉት። ሕፃናቶችህ እኮ ኦሮሚያ በተሰኘው ሲዖል እየተበከሉብህ፣ እየተመረዙብህና እየታረዱብህ ነው፣ መንፈሳዊ አባቶችህም እንደ እብድ ውሻ ታድነው እየተደፉብህ ነው። ሰሞኑን እንኳን መምህር ምህረተአብ የትውልድ ከተማ በመቱ የሽመልስ አብዲሳ አውሬ ፖሊሶች የተዋሕዶ ልጆችህን ማህተብ በምላጭ እየበጠሱባቸው ነው፣ ሃይማኖታቸውን እንዲቀይሩ እያስገደዷቸው ነው። መሀንዲሶችህ፣ ሐኪሞችህ፣ የጦር መሪዎችህ ዓይንህ እያየ እየተረሸኑ ነው ፥ ልጆችህ፣ ሴቶችህ፣ አየርህ፣ ውሃህ፣ ወንዞችህ፣ አፈርህ፣ እህልህ፣ ጤፍህ፣ ዘይትህ፣ ዶሮዎችህ፣ በጎችህ ፍራፍሬህ፣ አየር መንገድህ፣ ባንክህ፣ ቴሌህ ፥ ባጠቃላይ ሃገርህ ለባዕዳውያኑ የታሪክ ጠላቶችህ እየተሸጡብህ ነው፤ አይኖችህ እያዩ ጆሮዎችህ እየሰሙ።

የምድር ሲዖል ባደረጓትና በተሰረቀችው ክልላቸው በተዋሕዶ ልጆች ላይ የሚካሄደውን ጭፍጨፋና የታገቱትን ሴት ተማሪዎች ጉዳይ አስመልክቶ ግን ቁጣህንና ወኔህን ከማሳየት ተቆጥብሃል፣ ለተቃውሞ ሰልፍ መውጣት እንኳን ፈርተሃል።

ዛሬ ኢትዮጵያ ውስጥ እየተሠራ ያለውን ተወዳዳሪ የሌለውን ወንጀል ለሚታዘብ የበቃ ሰው ሥልጣኑን የጨበጠው የአህዛብ መንጋ ለአንዲትም ቀን እንኳን በምኒሊክ ቤተ መንግስት መቆየት እንደሌለበት ይረዳል። እንዲያውም ከአብዮት አህመድ እስከ ጃዋር መህመድ ድረስ ያሉት የኢትዮጵያ ጠላቶች አገር ለቀው ሳይውጡ ዛሬውኑ በእሳት መጠረግ አለባቸው። ለኢትዮጵያ ከዚህ ሌላ መፍትሄ ስለማይኖር ኢትዮጵያን ለማዳን ሰሜን ኢትዮጵያውያን ተባበረውና ሊበላቸው የተዘጋጀውን አዞውን መቀለቡን አቁመውና ኢትዮጵያዊ የሆነውን የሠራዊቱን አካል አስተባብሮ በአውሬው መንግስት ላይ መፈንቅለ መንግስት በፍጥነት ማካሄድ ይኖርባቸዋል። ሌላ አማራጭ የለም፤ በምርጫ ሳጥን፣ ዲሞክራሲ፣ መብት ቅብርጥሴየሚባለው ሥጋዊ አካሄድ አይሠራም! ሥጋዊ የሆኑት የዋቄዮአላህ ልጆች ወይ አንገትህ ላይ ናቸው ወይም ደግሞ በእግርህ ሥር መረገጥ አለባቸው።

_________________________________

Posted in Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

አውሬው መንግስት የተሰወሩትን ተማሪዎች ቤተሰቦችን እያዋከበና እያስፈራራ ነው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on April 25, 2020

ምን እየደበቁ ነው? እንደሚወራው የተዋሕዶ ወጣት ተማሪዎቹን በአሰቃቂ መልክ ገድለዋቸው ይሆን? የኦሮሞዎች ስም እንዳይጠፋ ስግተው ይሆን? መንግስት ተብየውስ በይሑዳ አንበሣ ላይ በከፈተው ጦርነት ተጠምዷል ፥ ቤተ ክህነት ግን የት አለች? ማሕበረ ቅዱሳንስ? ሰባኪያንና መምህራንስ? እህተ ማርያምስ? ሴቶችስ? ኢትዮጵያውያን ነን የምትሉ ሁሉ የት ገባችሁ? ዝምታችሁ ያደንቁራል? እግዚአብሔር የሰጣችሁን ስጦታ፣ ፀጋና ኃላፊነት ለዚህ ጊዜ ካልተጠቀማችሁበት ለመቼ ሊሆን ነው? ኮሮና በር እያንኳንኳች አንዲት ቃል እንኳን ስለ በጎቻችሁ መጥፋት ለመተንፍስ ኮራችሁ ፥ ካሁን በኋላስ ማን ሊሰማችሁ? ማንስ ሊያምናችሁ? እንደው እግዚአብሔር ይይላችሁ!

______________________________

Posted in Ethiopia, Infos, Life | Tagged: , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ከትንሳኤው ጋር የተሠወሩትን እህቶቻችንን አብረን እናስታውሳቸው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on April 19, 2020

ያድርገውና በህይወት ካሉ ክብረ በዓሉን እንዴት እያሳለፉት ይሆን? ከሌሉስ እንዴት ምግቡ ይዋጥልናል? የምክሲን ቤተሰቦቻቸው ሰቆቃ በትንሳኤውም ያስለቅሰኛል።

_________________________________

Posted in Ethiopia, Faith, Life | Tagged: , , , , , , , , | Leave a Comment »

ዶ/ር ደረጀ ዘለቀ | የልጆቹን ጉዳይ መርሳታችን እንደ ሃገር እጅግ የሚያስደነግጥ የሞራል ውድቀት ነው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on April 9, 2020

እኛ የተሠወሩባቸውንና ቤተሰብ እያሳለፋቸው ያሉትን የሰቆቃ ቀናት እንቆጥራለን ፤ ዓለም የኮሮና ተጠቂዎችን ሰዎች ትቆጥራለች። ለአንድ መቶ ሃያ ስምንት ቀናት! እንኳን በወላጅ ላይ በእኛ ላይ እየደረሰ ያለው የህሊና ግርፋት ምን ያህል ከባድ እንደሆነ ለመገመት አያዳግትም። መንግስት ተብዬው 99% ተጠያቂ ቢሆንም፤ አብረው የተሰለፉትና የእነዚህን ምስኪን እህቶች ጉዳይ ቸል ያለ ማንኛውም ኢትዮጵያዊ በመጭው ትውልድ እና በፈጣሪ ዘንድ በጽኑ ይጠየቃል።

እንደው ባካችሁ ንገሩኝ፤ ለመሆኑ ከቤተ ክህነት ወይም ከማህበረ ቅዱሳን ይህን አስመልክቶ ምን የተነገረና የተሠራ ነገር አለ? ካልሆነ ምን ይሆን ምክኒያቱ?

___________________________________

Posted in Ethiopia, Infos, Life | Tagged: , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

፻፲፰ / 118ቀናት | ለማና አብይ ኢትዮጵያውያን ተማሪዎችን እንደሚያግቱ አስቀድመው ጠቁመውን ነበር

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 30, 2020

ሉሲፈራውያኑ ልክ ኮሮናን እንደሚፈጥሩ “ኮንታጂየን” የተባለውን ፊልም አስቀድመው እንደሰሩት፤ ሽብር ፈጣሪዎቹ የሉሲፈራውያኑ ወኪሎችም ከዓመት በፊት በደንቢዶሎ ዩኒቨርሲቲ በመገኘት ያሰቡትን ዲያብሎሳዊ ዕቅዳቸውን አስቀድመው ነግረውን ነበር። እንደተለመደው፡ እንደ እባብ በለሰለስ መልክ!

የእነዚህ ምስኪን እህቶቻችን መጥፋት ጉዳይ ለቅንጣት እንኳን ሳያሳስባቸውና በክርስቲያኖችም ላይ የሚካሄደው ሽብር ትንሽ እንኳን ሳይከነክናቸሁ አሁን ከኮሮና ጋር በተያያዘ ለዚህ ፀረኢትዮጵያ አውሬ መንግስት የገንዘብ መዋጮ ለማሰባሰብ ብቅ ብቅ ያላችሁ ከሃዲዎች ሁሉ በሳሙና የታጠባችሁትን እጃችሁን ኮሮና ትኮርኩርባችሁ!!! እንዴት ሰው ለልጆቹ አጋችና ገዳይ ድጋፍና ገንዘብ ይሰጣል? ወራዶች! ውዳቂዎች! አንድ ኦሮሞ ወይም እስላም ያልሆነ ኢትዮጵያዊ ኦሮሞና እስላም ላልሆኑት ክርስትያን ኢትዮጵያውያን መጨፍጨፊያ ይሆን ዘንድ መሣሪያ መግዢያ ላይ ሊውል የሚችል ገንዘብ ለማሰባሰብ እንዴት ይነሳሳል? ምን ዓይነት መርገም ነው?! በየትኛው መንፈስ ቢለከፉ ነው? በዋቄዮአላህ?

 

_________________________________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: