Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • June 2023
    M T W T F S S
     1234
    567891011
    12131415161718
    19202122232425
    2627282930  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Posts Tagged ‘የተሰው ሰዎች’

Prince Charles Honors Victims of Hutu Genocide Against Tutsi

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 23, 2022

💭 የብሪታኒያው ልዑል ቻርለስ የሁቱ የዘር ማጥፋት ወንጀል ሰለባ የሆኑትን ቱትሲ ሩዋንዳውያንን አከበሩ

🔥 በሥርዓት የተሰዉ ሰዎች

አሁን በኢትዮጵያ ማንም ሊያስቆመው ያልቻለው ሌላ የዘር ማጥፋት ወንጀል እየተፈጸመ ነው። ኦሮሞ ሁቱዎች ተጋሩን፣ አማራን እና ሌሎች ኦሮሞ ያልሆኑትን ኢትዮጵያውያንን በዘዴ እያታለሉ፣ እያንቋሸሹና የጥላቻ ስም እየሰጡ በመጨፍጨፍ ላይ ናቸው። “ለአንድ ውሻ መጥፎ ስም አውጥተህ አንጠልጥለው/ ስቀለው።” እያሉ።

10% ብቻ የሚሆኑት የሩዋንዳ ቱትሲዎች፣ 85% የሚሆኑትን “ሁቱዎችን” በሕዝብ ደረጃ ነበር የወንጀሏቸው፤ ያው ለሰላሳ ዓመታት ያህል በራሳቸው በመተማመንና በከፈሉት መስዋዕት ልክ ሩዋንዳን እየገዟት ነው። ገና ሽህ ዓመት ይገዟታል!

እነ አቶ ጌታቸው፤ “እኛ የማንንም ግዛት አንፈልግም!” እያሉ የጽዮናውያንን እርስት ለገዳዮቹ ኦሮሞዎች ለምለም የሆነውን የእነ ንጉሠ ነገሥታት ኢዛና፣ አጽበሐ፣ ዳዊት፣ ዮሐንስን ኢትዮጵያን አሳልፈው ሲሰጡ ሳይ ደሜ በጣም ይፈላል። እስኪ በሦስት ወራት ብቻ ስንት ደም የገበሩትን ቱትሲዎችን እንመለከት፤ እንኳን ለሺህ ዓመታት ደማቸውን፣ መቅኒያቸውንና ላባቸውን እየገበሩ ያቀኗት ጽዮናውያን ዝም ብለው በኬሚካል የተበከለችዋን የዶሮ አጽም የምትመስለዋን የምንሊክን “ትግራይን” ብቻ አቅፈው ሊኖሩ።

ጽዮናውያንም ከቱትሲዎች ተምረውና በራሳቸው ተማምነው በአግባቡ ኦሮሞን በሕዝብ ደረጃ እንደ ሁቱዎች ካልወንጀሉና ኦሮሞዎችም በዚህ ከቀጥሉበት ኢትዮጵያን እየቆራረሱ ለቱርክና ለአረብ ሸጠው በሚያካብቱት ኃብት ከሃያ ዓመታት በኋላ ጽዮናውያን የንኩሌር ወይንም ኬሚካል ቦምብ ሰለባ መሆናቸው አይቀሬ ነው። እነዚህ 😈 አውሬዎች ከምናውቀው በላይ በጣም ጨካኞች አረመኔዎች ናቸው! እመኑኝ ወገኖቼ፤ ያየሁትን አይቻለሁ!

🔥 Ritually Sacrificed People

💭 Prince Charles and Camilla pay tribute to Rwandan genocide victims: Prince Charles, the future king, 73, was joined by Camilla, the Duchess of Cornwall, in the Rwandan capital where they met survivors and perpetrators of the mass genocide and paid homage to the victims by laying a wreath of white roses that included a card signed.

💭 Another Genocide is happening in Ethiopia right now – and no one is Stopping it. Oromo Hutus are massacring systematically and vilifying Tigrayans, Amharas & other non Oromos – á la “give a dog a bad name and hang him”

______________

Posted in Curiosity, Ethiopia, News/ዜና, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: