Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • March 2023
    M T W T F S S
     12345
    6789101112
    13141516171819
    20212223242526
    2728293031  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Posts Tagged ‘የተሰወሩ ሴት ተማሪዎች’

አውሬው መንግስት የተሰወሩትን ተማሪዎች ቤተሰቦችን እያዋከበና እያስፈራራ ነው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on April 25, 2020

ምን እየደበቁ ነው? እንደሚወራው የተዋሕዶ ወጣት ተማሪዎቹን በአሰቃቂ መልክ ገድለዋቸው ይሆን? የኦሮሞዎች ስም እንዳይጠፋ ስግተው ይሆን? መንግስት ተብየውስ በይሑዳ አንበሣ ላይ በከፈተው ጦርነት ተጠምዷል ፥ ቤተ ክህነት ግን የት አለች? ማሕበረ ቅዱሳንስ? ሰባኪያንና መምህራንስ? እህተ ማርያምስ? ሴቶችስ? ኢትዮጵያውያን ነን የምትሉ ሁሉ የት ገባችሁ? ዝምታችሁ ያደንቁራል? እግዚአብሔር የሰጣችሁን ስጦታ፣ ፀጋና ኃላፊነት ለዚህ ጊዜ ካልተጠቀማችሁበት ለመቼ ሊሆን ነው? ኮሮና በር እያንኳንኳች አንዲት ቃል እንኳን ስለ በጎቻችሁ መጥፋት ለመተንፍስ ኮራችሁ ፥ ካሁን በኋላስ ማን ሊሰማችሁ? ማንስ ሊያምናችሁ? እንደው እግዚአብሔር ይይላችሁ!

______________________________

Posted in Ethiopia, Infos, Life | Tagged: , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: