👉 ከ፳፪/22 ዓመታት በፊት ፥ አዲግራት፤ ሐሙስ ፥ ሰኔ ፬/4 ፥ ፲፱፻፺/1990 ዓ.ም
የኤርትራ ወታደሮች የአዲግራት ከተማን በቦምብ ደበደቡ፤ ቢያንስ ፬/4 ሰዎች ተገደሉ፣ ሰላሳ አካባቢ ቆሰሉ። ሄሊኮፕተሮች እና የጦር አውሮፕላኖች ቢያንስ ስምንት ቦምቦችን ጣሉ ፥ በጥምር በኢንዱስትሪ–መኖሪያ አካባቢ የእህል መጋዘኖችን በእሳት አቃጥለዋል።
👉 ታሪክ እራሷን በከፋ መልክ እየደገመች ነው።
👉 ዛሬ፤ ኅዳር ፪ሺ፲፫ ዓ.ም በኢትዮጵያ ታሪክ ታይቶ የማይታወቅ ጣልቃ ገብነት፣ ጭካኔና ክህደት በመታየት ላይ ነው።
የኢሳያስን ኤርትራ ለምኖ ወደ ኢትዮጵያ ያመጣውና በሚከተለቱ አህዛብ/ ግብረ–ሰዶማውያን ከሃዲዎች ስብስብ የሚመራው ጂሃዳዊ ሰራዊት ገለባ መሆኑና ፍጻሜውም እንደማያምር ሳይታለም የተፈታ ነው።
☆ አብዮት አህመደ አሊ (ሙስሊም መናፍቅ)
☆ ደመቀ መኮንን ሀሰን (ሙስሊም)
☆ ሳሞራ አሞራ ዩኑስ (ሙስሊም)
☆ ሙስጠፌ መሀመድ ዑመር (ሙስሊም)
☆ ብርሃኑ ጂኒ ጁላ (ዋቀፌታ-ሙስሊም)
☆ መሀመድ ተሰማ (ሙስሊም)
☆ ሀሰን ኢብራሂም (ሙስሊም)
☆ ሬድዋን ሁሴን (ሙሊም)
☆ ሞፈርያት ካሚል (ሙስሊም)
☆ ኬሪያ ኢብራሂም (ሙስሊም ፥ ለስለላ ነበር ወደ መቀሌ ተልካ የነበረችው)
☆ አህመድ ሺዴ (ሙስሊም)
☆ ጃዋር መሀመድ(ሙስሊም)(አዎ!“የታሰረው” ለስልት ነው)
👉 ከ፳፪/22 ዓመታት በኋላ በትግራይ ሕዝብ ላይ በድጋሚ የተካሄደውን ጦርነት በፊልድ ማርሻልነት የሚመራው ግን ዛሬም ከሃዲው አህዛብ ኢሳያስ አፈቆርኪ ነው።
👉 የቀድሞው የኤርትራ መከላከያ ሚኒስትር አቶ መስፍን ሃጎስ ወደ ኢትዮጵያ ምድር የገባውን የኤርትራ ሰራዊት በአሜሪካኖቹ በተረጋገጠ መልክ እንዲህ ስለውታል፦
☆ በዛላምበሳ በኩል ብቻ የኤርትራው ፕሬዝዳንት በ 42 ኛ እና በ 49 ኛው መካኒካል ክፍፍል እና 11 ኛ ፣ 17 ኛ ፣ 19 ኛ እና 27 ኛ እግረኛ ክፍል ላከ።
☆ ከአዲግራት በስተደቡብ እና ከመቀሌ በስተ ሰሜን የሚገኘው ኤዳጋ–ሀሙስ ሲደርሱ እነዚህ ክፍሎች የ 525 ኛ ኮማንዶ ምድብ 2 ኛ ብርጌድን ጨምሮ ተጨማሪ አምስት የኤርትራ ክፍሎች የተጠናከሩ ነበሩ፡፡
☆ በተጨማሪም በአድዋ ግንባር የ 26 ኛ ፣ 28 ኛ እና 53 ኛ እግረኛ እና የ 46 ኛ እና 48 ኛ ሜካናይዝድ ክፍሎችን ከአንድ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ጦር ጋር ብቻ አስለቅቀዋል፡፡
___________________________