Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • June 2023
    M T W T F S S
     1234
    567891011
    12131415161718
    19202122232425
    2627282930  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Posts Tagged ‘የብዝሃ ሕይወት’

Re-known Ethiopian Scientist Dr. Tewolde Arrested Because of His Tigrayan Ethnicity

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on April 4, 2022

👉 ገብርኤል 👉 ማርያ ም 👉 ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 👉ተክለ ሐይማኖት 👉 ዮሴፍ 😇 መድኃኔ ዓለም

💭 Dr. Tewolde Berhan Gebre Egziabher, the re-known Ethiopian scientist, who has worked to ensure biodiversity and the rights of communities to their genetic resources has been arrested by the fascist Oromo regime of Ethiopia because he is of Tigrayan origin. Dr. Tewolde is undergoing cancer treatment – and is now at his death bed. 😠😠😠😢😢😢

💭 ብዙ ያልተነገረላቸው የኢትዮጵያ ድንቅ አርበኞች፤ ዶ/ር ተወልደ ገብረ እግዚአብሔር በፋሺስቱ ኦሮሞ አገዛዝ ታሠሩ! በኤዶማውያኑ የዓለማችን ፈላጭ ቆራጮች ትዕዛዝ ይሆን?

የብዝሃ ህይወት እና የማህበረሰብ የዘረመል ሀብታቸው እንዲከበር ሲሰሩ የነበሩት እና ታዋቂው ኢትዮጵያዊ ሳይንቲስት ዶ/ር ተወልደ ብርሃን ገብረ እግዚአብሄር የትግራይ ተወላጅ በመሆናቸው በፋሽስቱ የኦሮሞ መንግስት ቁጥጥር ስር ውለዋል። ዶ/ር ተወልደ የካንሰር/ነቀርሳ ህክምና እየተደረገላቸው ነው ፥ ግን አሁን በሞት አልጋ ላይ ናቸው።

😠😠😠 ኢትዮጵያ ሀገሬ ሞኝ ነሽ ተላላ የሞተልሽ ቀርቶ የገደለሽ በላ! 😢😢😢

😈 ይህ እንግዲህ በሉሲፈራውያኑ የምዕራቡ ዓለም ኤዶማውያን እና የምስራቁ ዓለም እስማኤላውያን ሞግዚትነት የሚመራው የኦሮሞው ምኒልክ ፬ኛ ትውልድ ሤራ መሆኑ ነው።

💭 ከዋቄዮአላህሉሲፈር የአህዛብ ባዕድ አምልኮ ጋር በቀጥታ የተያያዙትና ለዚህም ተጠያቂ የሆኑት አራቱ ትውልዶች እነዚህ ናቸው፦

. የሻዕቢያ/ህወሓት/የኢሕአዴግ/ኦነግ/ብልጽግና/ኢዜማ/አብን ትውልድ

. የደርግ መንግስቱ ኃይለ ማርያም ትውልድ

. የቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ትውልድ

. የአፄ ምኒልክ/አቴቴ ጣይቱ ትውልድ

👉 ከስምንት ዓመታት በፊት የሚከተለውን በጦማሬ አቅርቤው ነበር፤

💭 “2005: Dr. Tewolde Berhan Gebre Egziabher Denied Entry Visa to Canada to Tell His Story.…ኧረ: ኡ! ኡ! በሉ…….. ጋሽ ተወልደ የት አሉ???!!!”

____________

Posted in Ethiopia, Ethnicity, Genetics & Anthropology, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ድንቅ ቪዲዮ በNYTimes | የኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን ደኖች እንደ ኤደን ገነት ናቸው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on December 4, 2019

ባለፈው ነሐሴ ወር ላይ መላው ዓለም በተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ላይ አትኩሮት በማድረግ ላይ ነውበማለት ይህኛውን ቪዲዮ አቅርቤ ነበር። ዛሬ ከኒው ዮርክ ከተማ ጋር ተያያዘ ፥ በኒው ዮርክ ታይምስ ጋዜጣ ቀረቧል።

The Church Forests of Ethiopia

On the Ethiopian highlands, church grounds have become accidental time capsules of biodiversity.

I wrestled with judging the Ethiopian Church for holding its beliefs imperfectly, like all things human. Why not save more of the forest than just a small patch around the church? Where was the church when 97 percent of Ethiopia’s primary forest was destroyed?

For me, these little blips of green forest rising out of vast swaths of deforested brown earth represent hope. They are a powerful intersection of faith and science doing some good in the world.

E.O. Wilson, in his book “Half-Earth,” declared the church forests of Ethiopia “one of the best places in the biosphere.” They are proof that when faith and science make common cause on ecological issues, it results in a model that bears repeating. We have the blueprint of life held in these tiny circles of faith, and that’s something to rejoice over and protect and expand with every resource we can muster.


ከጋዜጣው ተመርጠው የቀረቡ አስተያየቶች / Selected Comments:


Don’t think there was anything accidental about the survival of these forest. The church protected them.„

እነዚህ ደኖች መኖር በአጋጣሚ አይመስለኝም ፡፡ ቤተክርስቲያኗ ጠብቃቸዋለች፡፡”

Thank you for producing this story. If only the following priest’s quote could be taken to heart by all faith communities, “…when someone plants a tree, every time it moves, that tree prays for that person to live longer.” The world would be a more lush, peaceful place.„

ይህንን ታሪክ ስላቀረባችሁልን እናመሰግናለን። “… አንድ ሰው ዛፍ ሲተክል ፣ እያንዳንዱ ዛፍ በሚንቀሳቀስበት ጊዜ ያ ሰው ረጅም ዕድሜ እንዲኖረው ይጸልይለታል” የሚለውን ካህኑ ጥቅስ በሁሉም የእምነት ማኅበረሰቦች ዘንድ ልብ ተብሎ ሊወሰድ የሚችል ቢሆን ኖሮ ዓለም ይበልጥ ምቹና ሰላማዊ የሆነች ስፍራ ትሆን ነበር።”

The Ethiopian Church is one of the Oldest Christian Churches. They are humble, live frugally and have no scandals. God bless them.“

የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን ከጥንታዊ የክርስቲያን አብያተ ክርስቲያናት አን ናት ፡፡ እነሱ ትሁት ናቸው ፣ በአስተዋይነት ይኖራሉ ምንም ቅሌት የላቸውም ፡፡ እግዝአብሔር ይባርካቸው!

What a beautiful and inspiring film. I wish every church in America could see it.”

እንዴት የሚያምር እና አነቃቂ ፊልም ነው። በአሜሪካ ያሉ ሁሉም ቤተክርስቲያናት ያዩት ዘንድ እመኛለሁ።”

Thank you for this beautiful, sublime piece. I shed a tear, not only for the sentiment expressed for forest.preservation, but for the utter decimation of the surrounding landscape. Joni Mitchell’s lyrics in Big Yellow Taxi come to mind: “Don’t it always seem to go, you don’t know what you’ve got til it’s gone. They paved.Paradise and put up a parking lot.” As go the forests, so goes humanity.

ለዚህ የሚያምርና ማራኪ ቪዲዮ አመሰግናለሁ። ለደን ጥበቃ ሲባል ለተገለጹት ስሜቶች ብቻ ሳይሆን በዙሪያው የሚገኘው የመሬት ገጽታ በመጥፋቱ እንባየን አፈሳለሁ። ደኖች ሲጠፉ ፣ የሰው ልጅም እንዲሁ።”

This beautiful video leaves me saddened and hopeful at the same time. We’ve mostly lost the connection between our spirituality and creation. In the industrialized world we seem to think that we need sanctuary from nature rather than sanctuary within it. Could it be that declining spirituality can be at least partly explained by this? Even if you are not religious there should be room for wonder about the natural world around us and a desire to protect it so that it protects us.„

ይህ የሚያምር ቪዲዮ በጣም አዛኝ እና በተመሳሳይ ጊዜ ተስፈኛ ያደርገኛል ፡፡ በመንፈሳዊነታችን እና በፍጥረታችን መካከል ያለውን ትስስር አጥተናል በኢንዱስትሪ በበለጸገው ዓለም በውስጣችን ካለው መቅደስ ይልቅ በተፈጥሮው ውስጥ የሚገኘው ቅድስና ያስፈልገናል ብለን እናስባለን። ምናልባት እየቀነሰ የመጣው መንፈሳዊነት ቢያንስ በከፊል በዚህ ሊብራራ ይችል ይሆን? ሃይማኖተኞች ባንሆን እንኳ በዙሪያችን ስላለው ተፈጥሮአዊ አለም የምንደነቅበት እና እሱን ለመጠበቅ የሚያስችል ፍላጎት ሊኖረን ይገባል፡፡”

I am a nature lover. Beginning my day with a walk in nature and hugging a tree is my church. This story speaks to me and the video was a feast for the eyes! Thank you! I now want to add Ethiopia to my list of places to visit.„

እኔ ተፈጥሮ አፍቃሪ ነኝ ፡፡ ቀኔን የምጀምረው በተፈጥሮ ውስጥ በእግር መጓዝ እና ዛፍ በማቀፍ ነው፤ ዛፍ ቤተክርስቲያኔ ነው። ትረካው ያናግረኛል ቪዲዮው ለዓይኖች ድግስ ነበር! አመሰግናለሁ! አሁን ኢትዮጵያን ከምጎበኛቸው ቦታዎች ዝርዝር ውስጥ ማካተት እፈልጋለሁ፡፡”

That was beautiful. Thank you NYT, and thank you Mr Seifert.“

በጣም ቆንጆ ነው፤ አመሰግናለሁ!”

Source

ታዲያ… እባባዊ በሆነ መልክ… “አባቶችን አስታርቀናል፣ ችግኝም ተክለናል” እያሉ ይህችን ድንቅ ቤተክርስቲያን በመዋጋት ላይ ያሉት እነ ገዳይ አብይ ከዲያብሎስ አይደሉምን?

________________________

Posted in Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

የምስራቅ ኦርቶዶክሱ ሊቅ | በኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን ደኖች መንፈሳዊ ቅናት ይሰማኛል

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on September 19, 2019

ይህን የተናገሩት ካናዳዊው ኦርቶዶክስ ክርስቲያን ዶ/ር ዴቪድ ጉዲን ናቸው።

Christology and Eco-Theology: Safeguarding Ethiopian Tewahedo Church Forests

Dr. David Goodin (Canada) presents “Christology and Eco-Theology: The Centrality of Cyril of Alexandria in Safeguarding Ethiopian Tewahedo Church Forests” at the Inaugural Conference of the International Orthodox Theological Association (IOTA), with the theme Pan-Orthodox Unity and Conciliarity, held January 9 to 12, 2019, in Iasi, Romania.

https://www.ancientfaith.com/specials/iota/50_christology_and_eco_theology_safeguarding_ethiopian_tewahedo_church_fore

+ አንዳንድ አብያተ ክርስቲያናት አሁን ማሕበረሰባቸውን ለማበረታት ደኖቻቸውን ለማስፋፋት እየሞከሩ ነው፤ይህም አበረታች የሆነ ተግባር ነው።

+ በኢትዮጵያ ጫካማ የሆነ ቦታ ካየን፥ መሀከል ላይ በርግጥ ቤተክርስቲያን እንዳለ የማወቅ እድል ይኖረናል።

+ ደኖቹ የመጠለያ፣ ፀሎት የማድረጊያ እና የመቃብር ቦታዎች ሆነው ያገለግላሉ።

+ አብዛኛው የአገሪቱ ጫካ እያደገ የመጣውን የአገሪቱን የሕዝብ ቁጥር ለመመገብ ሲባል ለግብርና መስዋእትነት ወስዷል። የኢትዮጵያ ሕዝብ ቁጥር ከ 100 ሚሊዮን በላይ ነው፣ ይህም በዓለም 12 ኛ ደረጃ ትልቁ ነው። በተለይ ከ 1974-1991 .ም በሀገሪቱ የኮሚኒዝም ሥርዓት፡ በ “መሬት ለአራሹ” ዘመን፡ የደን ጭፍጨፋው አሳዛኝ የሆነ ደረጃ ላይ ደርሶ ነበር፤ በተለይም የቤተ ክርስቲያኒቱን ሰፋፊ ቦታዎች በመውረስ ደኖቻቸውን እየመነጠሩ ለእርሻ እንዲውሉ አድርገዋቸዋል። በአሁን ዘመን በአገሪቱ 5% ብቻ በደን የተሸፈነ ሲሆን፤ በሀያኛው ክፍለ ዘመን እስከ 45 በመቶ ነበር።

+ ምን ያህል ስብጥር እንደጠፋ በውል አናውቅም ፥ ነገር ግን ከጠበቅነው በላይ በጣም ጉልህ የሆነ የስብጥር መጠን መትረፉን እናውቃለን።

+ ደን ብዝሃህይወት ስብጥርን መጠበቅ ለእርሻ በጣም አስፈላጊ ነው ምክንያቱም በዓብያተ ክርስቲያናቱ ጫካዎች ውስጥ የሚኖሩት ብዙዎቹ ወፎች እና ነፍሳት ሰብሎችን ለማዳቀል እና ተባይን ለመቆጣጠር ከፍተኛ አስተዋጽዖ ያበረክታሉና ነው።

+ ከግማሽ በላይ ሚሆኑት ኢትዮጵያ ሕዝቦች እናት የሆነችው የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን፣ ደኖቿ የሰማይ መንግስትን በምድር ላይ የሚወክሉ ናቸው፤ እያንዳንዱ ፍጥረት የእግዚአብሔር ስጦታ ስለሆነ መኖሪያ ይፈልጋል

+ የተፈጥሮ አካባቢዎች መንፈሳዊ ክልል አካል የሆኑት እነዚህ ደኖች በባህልና በሳይንሳዊ መልኩም በጣም አስፈላጊ ናቸው።”

______________________

Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

የኢትዮጵያ ቤተክርስትያን ደኖችን የሚያሳዩት ምስሎች ዝነኛውን የዓለም-አቀፍ የፎቶግራፍ ሽልማት አገኙ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on September 18, 2019

በኢትዮጵያ እየቀነሰ ለመጣው የብዝሃ ሕይወት የኢትዮጵያ ቤተክርስትያን ደኖች የመጨረሻው መጠለያ መሆናቸውን የሚያሳዩት የሚያሳዩት ምስሎች የዘንድሮውን ሶኒ ዓለም አቀፍ የፎቶግራፍ ሽልማት አገኙ። በስኮትላንዳዊው ፎቶ አንሽ ኬይረን ዶድስ የተቀረጹት እነዚህ ምስሎች “ሄሮቶፒያ” በሚል ስያሜ በዚህ ከፍተኛ ደረጃ ባለው ዓለም አቀፍ የፎቶ ውድድር ላይ ቀርበው ነበር

መላው ዓለም በተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ላይ አትኩሮት በማድረግ ላይ ነው!

___________________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith, Photos & Videos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

አስገራሚ ገጠመኝ | የተቃጠለው የአቡነ ተክለ ሐይማቶት ቤተክርስቲያን ከ፯ ዓመት በፊት በተሠራ ቪዲዮ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on September 3, 2019

ቪዲዮው መጀመሪያ ክፍል ላይ የሚታየው ባለፈው ሳምንት ላይ የተቃጠለው የአቡነ ተክለ ሐይማኖት ቤተክርስቲያን ነውን? የተሻለ መረጃ ያላችሁ፣ ጉዳዩን የምታውቁና ማረጋገጥ የምትችሉ ወንድሞች እና እህቶች ባካችሁ ጠቁሙን፤ መረጃው በጣም አስፈላጊ ነው።

ቪዲዮው የተሠራው “የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ደኖችን ማዳን” Saving Ethiopian Orthodox Church Forestsየሚለውን ዘመቻ ለዓመታት በምታካሂደው አሜሪካዊት፡ በ ዶ/ር ማርጋሬት ሎውማን ነው (ከምስጋና ጋር)

ነገሮች ሁሉ ተገጣጠሙብኝ፦ እንደ ዋልድባ ገዳማት በመሳሰሉት ጫካማ አካባቢ ፋብሪካዎች እንዲሠሩ ካዘዟቸው በኋላ የኢትዮጵያ ቤተከርስቲያን ደኖችን መጠበቅ አለብን የሚሉ ዘመቻዎችን ብዙ የውጭ ሰዎች በማካሄድ ላይ ናቸው። የዶ/ር ማርጋሬትን ሥራ ዝቅ ማድረጌ አይደለም፤ አስተዋፅኦ ታደርግ ይሆናል፣ ለበጎ ሊሆን ይችላል። ሆኖም ለሁለት ሺህ ዓመታት ያህል ደኖቿን ጠብቃ ያቆየችልን ቤተክርስቲያን እስከሆነች ድረስ ለምን ሙሉውን ኃላፊነት ለቤተክርስቲያኗ አይተውላትም?

በተለይ የ ግራኝ አብዮት አህመድ የ”ችግኝ ተከላ” ዘመቻ ተንኮል ያለበት መሆኑን ብዙዎች አሁን እየተረዱት ነው። ደን የምትንከባከበው ቤተክርስቲያን ሆና የምትቃጠለውም ቤተክርስቲያን ናት። እንደ አብዮት አህመድ ከሆነ፦

ለዋቄዮአላህ መስዋዕት ከማድረጌ በፊት ለዛፉ ችግኝ መትከል አለበኝ፤ ለዚህም በብዙ ሚሊየን የሚቆጠሩትን ኢትዮጵያውያን ማንቀሳቀስ እችላለሁ፤ ንጉስ ነኝ፣ ጁፒተር ነኝ ፥ ልጆቿ የተገደሉባትና የዕምነት ቦታዎቿ የተቃጠሉባት ቤተክርስቲያን ግን በጎቿን ማዘዝ እንኳን አትችልም፤ ዛፎቹና ደኖቹ የኛ/ኬኛ ናቸው”።

አዎ! ለዋቄዮ-አላህ ብዙ መስዋዕት በማቅረብ ላይ ስላሉ አምላካቸው ጊዜያዊ ድፍረቱን ሰጥቷቸዋል፤ ለዚህም ነው በቤተክርስቲያን ላይ ዕብደት የተሞላባቸውን ድርጊቶች በመፈጸም ላይ ያሉት።

ኦሮሞ ነን” የምትሉ የተዋሕዶ ልጆች ከክርስቶስ ተቃዋሚው ፍዬል ጋር መደመር ካልፈለጋችሁ፡ ፈጥናችሁ “ኦሮሞነታችሁን” ካዱ!

________________________

Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: