Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

 • March 2023
  M T W T F S S
   12345
  6789101112
  13141516171819
  20212223242526
  2728293031  
 • Archives

 • Categories

 • Recent Posts

Posts Tagged ‘የቤተክርስቲያን ፈተና’

አባቶቻችን ለ፫ሺ ዓመት በሕይወት ጠብቀው ያኖሯት ሃገራችን ዛሬ በሞት ጥላ ውስጥ ነው የምትገኘው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on April 9, 2020

__________________________

Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , | Leave a Comment »

እኅተ ማርያም | የዶ/ር አብዮት መመረጥ ኢትዮጵያ እርግማኗን ያየችበት ጊዜ ነው | ሥልጣኑን ከቀጠለ የኢትዮጵያ ሕዝብ ደም ያለቅሳል

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on July 16, 2019

እህታችን ጀግና ናት! እህታችን ወንዶቹን በለጠቻቸው እኮ፤ ቀበቶ አስሮ ሱሪው ላይ ከሚሸና “ወንድ”፣ መሣሪያ ታጥቆ ከሚያንቀላፋ “ወንድ”፣ ፂሙን አጎፍሮ “አብያችን፣ አቢቹ፣ ክቡር፣ አንቱና እሳቸው” እያለ ከሚቀባጥር ልፍስፍስ ወንድ በብዙ ሺህ ዕጥፍ በለጠች።

ቃለ ሕይወት ያሰማልን፡ እህታችን!

________________________

Posted in Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

እኅተ ማርያም | ስቃያችን የበዛውና መግባባት ያቃተን ሃይማኖት ስለበዛና በአምልኮት ስለተክፋፈልን ነው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on July 4, 2019

ይሉኝታ ትልቅ በሽታ ነው፤ በይሉኝታ ክፉኛ ስለተለከፍን ብዙ ወገኖቻችን ወደ ክርስቶስ መጥተው መዳን እንዳይችሉ እንቅፋት እየሆንንባቸው ነው

ክፍል አንድ በእዚህ ይገኛል፦

_____________________

Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

አገር-ወዳዱ ‘ንብረት ገላው’ በፀረ-ኢትዮጵያ ፖሊሶች የተደበደበው ከዚህ ቪዲዮ በኋላ ነበር

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 27, 2019

ከፀሓይ በታች ምንም አዲስ ነገር የለም! — በአገርወዳድ ኢትዮጵያውያን ላይ ዘመቻው ጀምሯል፦

አገራችንን እየመሯት ያሉት የተዋሕዶ ኢትዮጵያ ጠላቶች መሆናቸውን መቶ በመቶ መናገር እደፍራለሁ። አዎ! እነ አብዮት አህመድ፣ ለማ መገርሳ፣ ደመቀ መኮንን ወዘተ ሁሉም የተዋሕዶ ኢትዮጵያ ጠላቶች ናቸው።

ብሔራዊ ማንነትን በየሃገራቱ ለማጥፋት በመላው ዓለም በመታየት ላይ ያለው ሉላዊው እንቅስቃሴ በተለይ በጥንታዊቷ ቤተክርስቲያን ላይ ነው በጠላትነት ያነጣጠረው። በሶሪያ እና ኢራቅ የተካሄደው ዘመቻ በጥንታዊቷ ቤተክርስቲያን ላይ ነበር፤ ከሞላ ጎደል ክርስቲያኖችን በእነዚህ ሃገራት ለማጥፋት ተችሉቸዋል።

አሁን ትኩረታቸው በኢትዮጵያ ላይ ነው። ያስቀመጧቸው መሪዎች የሰጧቸውን የቤት ሥራ አንድ ባንድ በመሥራት ላይ ናቸው። ላለፉት ሃምሳ አመታት ፀረኢትዮጵያ የሆኑትን ኃይሎች በተለይ ኦሮሞየተባሉትን የኢትዮጵያ ጠላቶች በማደራጀት ላይ ነበሩ፤ ነገሮች በአንዴ አልመጡም፤ ቀስበቀስ ነው። ደርግና ኤሕአፓ እርስበርስ ተቃራኒዎች በመመሰል የኢትዮጵያን ጥንካሬና አንድነት የሚጠብቁትን ጄነራሎች፣ ሚንስትሮች፣ ዳኞችና መምህራን ባሰቃቂ መልክ እረሸኑ፣ ተተኪውን ኢትዮጵያዊ ትውልድ ለማድከም በብዙ ሚሊየን የሚቆጠሩ የተዋሕዶ ወጣቶችን ገደሉ፤ በዚህም ኢትዮጵያን አዳከሟት፣ አዋረዷት፥ ኢትዪጵያዊነትን አረከሱት።

ወገኖቼ፤ ታሪክ እየተደገመች ነው፤ አሁን እነ አብይ አህመድ እያካሄዱት ያለው የምንጠራ ዘመቻ በደርግ ጊዜ ኢትዮጵያን ለማድከም ከሚካሄደው ዘመቻ ጋር በጣም የሚመሳሰል ነው። ብዙ ልምድ ያላቸውን አገርወዳድ ጄነራሎችና የጦር መሪዎች ደርግ ሲረሽናቸው፤ የሶማሊያ እስላማዊ ሠራዊት አጋጣሚውን በመጠቀም ወደ ኢትዮጵያ ሰተት ብሎ እንደገባው፤ አሁንም እነ ዶ/ር አህመድ ልምዱ ያላቸውን እና የሃገር ፍቅር ያላቸውን የጦር መሪዎች በመግደል ላይ ይገኛል። የጎረቤት ሃገራት እርዳታ ሊያደርጉልን ዝግጁ ነበሩማለቱ የግብጽ፣ ሱዳን እና ሶማሊያ እስላማዊ ሠራዊቶች ወደ ኢትዮጵያ ሰተት ብለው እንዲገቡ ልፈቅድላቸው ነውማለቱ ነው። ግብጽ የሕዳሴው ግድብ የሚገኝበትን እና ሆን ተብሎ ለዚህ ወቅት የተከፈለውን ቤኒሻንጉልጉሙዝየተባለውን ክልል ለመቆጣጠር በመዘጋጀት ላይ ናቸው፤ በዚህ ክልል እና በሱዳን የተፈጠረው ህውከት ከዚህ ጋር የተያያዘ ነው።

የእነዚህ የኢትዮጵያ ጠላቶች ሤራ የመጨረሻው ደረጃ ላይ ደርሷል፤ ኢትዮጵያን ለመበታተን አይቻላቸውም፤ ነገር ግን ብዙ ጥፋቶችን ያጠፋሉ፤ ለዚህም በተለይ ያልነቁና በደፈናው ሁሉንም አቅፈው አንድ ለመሆን የሚመኙት ሞኝ ኢትዮጵያውያን ተጠያቂዎች ናቸው። ከማን ጋር፣ ምንን ይዘን፣ በማን ሥር ነው አንድ የምንሆነው? ይህ ድብልቅልቅ ሁኔታ ከዚህ ቀደም ስንሄድበት በነበረው የኑሮ ጎዳና እንዳንጓዝ ጥሩ እድል ሰጥቶናል፤ ማን የኢትዮጵያ ጠላት እንደሆነ ለማየት አጋጣሚውን ፈጥሮልናል፣ አዝማቹ ጠላት በሞተ ሥጋ የማያርፍ ዲያብሎስ እንደሆነ በብሩህ ልቡና እንድናውቅ ረድቶናል፡፡ በመልካም እርሻ /ማሳ/ የተዘራው ንጹሕ ስንዴና ጠላት ጨለማ ለብሶ በስንዴው ማሳ ላይ የበተነው እንክርዳድ እስከ መኸር ጊዜ ዐብረው እንደሚኖሩ ጌታችን ራሱ ባለቤቱ በቅዱስ ወንጌል አስተምሮናል [ማቴ. ፩፫፥፳፬፡ ፴፩]ይህ የማይሻር ቃል ስለሆነ ሌላ ምን ይባላል?

አባቶቻችን ባቆዩልን የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ሃይማኖት ላይ ዛሬም ግልጽ የሆነ ጦርነት ተከፍቶባታል። ይህች ሃይማኖት ጥንታዊት፣ የቀናችና የጠራች ስለሆነች ተካታዮቿን የምታኮራ እንጂ የምታሳፍር አይደለችም፡፡ በሰዎች የግል ድካም እንጻርም አትመዘንም፡፡ ለመከራም አትበገርም፡፡ ቤተ ክርስቲያናችን እስከ ዛሬ ድረስ በእምነቷ፣ በጾሟና በጸሎቷ የማያቋርጥ የገቢረ-ተአምራት ወመንክራት፣ ኀይላትም ሥራ ስትሠራ የምትገኝ ለተከታዮቿ ተስፋ ሆና የምትኖር እውነተኛ ቤተ ክርስቲያን ናት፡፡ ርግጥ ነው፤ በቅን ልቡናና በትሑት ሰብእና ለተቀበለው ሸክሟ ቀላል ቀንበሯ ልዝብ ነው፡፡ ዳሩ ግን በገድል የተቀመመ ሕጓ፣ ባህሏና ሥርዐቷ ጥብቅ ስለሆነ የሕግና የሥርዐት ቀንበር ላለመደ ስስ ጫንቃ አይመችም፡፡ መንገዱ ቀጭን፣ በሯ ጠባብ ነው፡፡ የእግዚአብሔርም መንግሥት የምትወርሰው በመከራ መስቀልና ብዙ ትዕግሥት፣ በዚሁ ቀጭን መንገድ ተጉዞና በጠባቡ በር ዐልፎ ስለሆነ በቀና ሃይማኖት ጸንቶ፣ በጾም በጸሎት ተወስኖ ሕይወቱን = አኗኗሩን በሥነ ምግባር፣ ገዝቶ በአበው፣ መንፈሳዊ መንገድ መጓዝ ለክርስቲያን አምላካዊ ትእዛዝ ነው፡፡ ማቴ. ፲፫፭ የሐዋ.፲፬፳፪ ይህ ጠባብ በርና ቀጭን መንገድ የሃሪካችን መዛባት የለበትም፡፡ ተቆርቋሪዎች እንሁን፡፡ የወይራ ዛፍ ተቀጥላው ብሳና ቢሆን እጅግ ያሳፍራልና፡፡ በነገረ ጠቢባን «ሳይረቱ አይበረቱ» ተብሏልና፡፡

__________________

Posted in Conspiracies, Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ግብረ-ሰዶማውያኑ የኢትዮጵያ ጉብኝታቸውን እንዲሠርዙ ተገደዱ | የተባበረች ኢትዮጵያ ሰይጣንን ታንቀጠቅጣለች

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 26, 2019

የጉዞ ወኪሉ፦

እናንት የሰው ፍጥረታት አይደላችሁም ተብለን፡ የጥቃትና ግድያ ዛቻ ሰለተሰጠን በጥቅምት ወቅት ያሰናዳነውን ጉዞ ሰርዝነዋል፡፡ የኢትዮጵያን ቅዱሳት ቦታዎች የመጎብኘት እቅድ ነበረን፤ ይህን ቅሌት የዓለም ማህበረሰብ ማወቅ ይገባዋል፤ በኢትዮጵያ ላይ እርምጃ መውሰድ አለበት፡፡” በማለት በሃገራችን ላይ ዝቷል። “የራሳቸውን ልጆች በመኖሪያ ቤታቸው የሚገድሉ፥ እኛንማ ገድለው ከበሉን በኋላ አኝከው ይተፉናል” በማለት በፍርሃት የተደናገጡ ይመስላሉ፡፡ ምናልባት ዶ/ር አብያቸውን ላለማዋረድ አስበው ይሆናል፤ ለማንኛውም ፕሮፓጋንዳው ተሳክቶላቸዋል!

ሌላ ማስረጃ፦ አላህ = የግብረሰዶማውያን አምላክ

የሚገርመው ይህ ግብረሰዶማዊ “ባሃይ” የተባለውን የእስልምና እምነት የተቀበለ መሆኑ ነው፡፡ በሃገራችን የምናስታውሰው፤ የኢትዮጵያውያን ሬሳ ይገኝበት የነበረው የቅዱስ ዮሴፍ ቤተክርስቲያን መቃብር በሙሉ ሲነሳ በላይ በኩል ለብቻው ተከልሎ የተሠራው የባሃይ ሙስሊሞች መቃብር እንዳይነካ መደረጉ ነው፡፡

ከጥቂት ዓመታት በፊት ሃዘኔን ለሚመለከታቸው አቅርቤ ነበር፤ “ኢትዮጵያውያን በአገራቸው የመቅበሪያ ቦታ እንኳን ሲነፈጋቸው፤ የኢትዮጵያውያንን አስከሬን በሃገሮቻቸው ምድር መቅበር የማይፈልጉት አረቦች ሬሳዎችን ቀይ ባህር ላይ ይጥሏቸው እንደነበር፤ ታዲያ አሁን ለእነዚህ እርኩሶች የተለየ መቃብር በኢትዮጵያ መሰጠቱ በሃገራችን ላይ መቅሰፍቱን ያመጣብናል”

ከዚህ በተጨማሪ፡ በኢትዮጵያ ቴሌቪዥን “ፀሀይ” የተባለውን ሕፃናትበራዥ የልጆች ፕሮግራም የሚያዘጋጁት የባሃይ እመነት ተከታዮች ነበሩ። አዎ! በኢትዮጵያ!

__________________

Posted in Conspiracies, Ethiopia, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ግብረ-ሰዶማዊነትን እንቃወም! | የሦስት ቀን የተቃውሞ ቆይታ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 21, 2019

ችግኝ ተካይዎቹ እነ ዶ/ር አብዮት አህመድ ግን በኢትዮጵያ ልጆች ላይ ባነጣጠረው ስለዚህ ዲያብሎሳዊ ክስተት ጭጭ ብለዋል፤ ይህም ብዙ የሚነገረን ነገር አለ። ተዋሕዶ እኅቶቻችን ግን ታሪክ እየሠሩ ነው።

__________________

Posted in Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

እኅተ ማርያም | ፀረ-ኢትዮጵያ ተግባር የሚፈጽሙት የምዕራብ ሃገራት ኤምባሲዎች ኢትዮጵያን መልቀቅ አለባቸው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 10, 2019

እስኪ “ዲፕሎማሲ ቅብርጥሲ” የሚለውን የአውሬ ማታለያ ትተን እራሳችንን በሐቀኝነት እንጠይቅ፤ ኤምባሲዎች፤ በተለይ የምዕራቡና አረቡ ዓለማት ኤምባሲዎች ሕዝባችንን ከመተናኮል ሌላ ለሃገራችን የሚያደርጉት ምን በጎ ነገር አለ? ምንም!

ለኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያውያን የቆመ መሪ በለገጣፎ፣ ሱሉልታና ቃሊቲ የድኸ ኢትዮጵያውያንን ቤት ከማፈራረስ አንጋፋ የሆኑትን የአሜሪካን፣ ፈረንሳይን እና ብሪታኒያን ኤምባሲዎች ቅጽር ግቢ ቆርሶ ለኢትዮጵያውያን ይለግሳል። አይታችኋል የእነዚህን ኤምባሲዎች ቅጽር ግቢ ስፋት? ለኢምፔሪያሊዝማዊ ተንኮል አስበውበት፣ ወይንም ተንኮል ሊሠሩበት ካልሆነ ሌላ ምን ሊያደርጉበት ነው?

_____________________

Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

የምዕራባውያን ተገዥነት ያመጣብን ጥፋትና ሃጢአት | ኢትዮጵያ ሆይ አልቅሽ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 3, 2019

ሥልጣኔ” ከሀገርና ከባህል፣ ከቁንቋ ከሥርዓት ውጪ የጥፋትና ሃጢአት ምክኒያቶችን ይዞ ወደ ሀገር ከገባ ብዙ ሰው በሃጢአት ቀንበር ውስጥ ሊወድቅ ይችላል።

የአምላክ ህልውና የማያውቁ ሰዶማውያን” በሚል ርዕስ፡ ከስምንት ዓመታት በፊት የሚከተለውን ጽሑፍ ጦማሬ ላይ አቅርቤ ነበር

ዓለማችንን በሽብርና በግድያ ለመውረስ ቆርጠው ከተነሱት እስላም አክራሪዎች ጎን ለጎን ግብረሰዶማውያንም የእግዚአብሔርን ፍጡር ለመዋጋት፡ ነፍስን ለማጥፋትና ለመስረቅ ባላቸው አጀንዳ የራሳቸውን መንገድ ይዘው በመጓዝ ላይ ናቸው። የእስልምናው ሠራዊት ዓለም እስልምናን ካልተቀበለ ደም ከማፍሰስና ነፍስ ከማጥፋት ወደ ኋላ እንደማይል እንዲሁም ግብረሰዶማውያንም ዓለም ሁሉ የነሱን ዓይነት አኗኗር ካልተከተለ፡ የሰውን ልጅ በድብቅ እያሳደዱ መመረዙን፡ በጨረር እየጠበሱ መዋጋቱን ሥራየ ብለው እየተያያዙት ነው። እነዚህ ሁለት ሽብር ፈጣሪ ሀይሎች የዲያብሎስ አገልጋዮች መሆናቸው የሚያጠራጥር አይደለም። ግን ሰይጣን አታላዩ ሁለቱ የተለያዩ ተልዕኮዎች ያሏቸው ኃይሎች እንደሆኑ አድርጎ ሊያሳየን ይሞክራል። በእስላሞች ዘንድ ግብረሰዶማዊነት ጸያፍ እንደሆነ፡ ግብረሰዶማውያንም እንደሚጠሉ፡ ክትትል እንደሚደረግባቸው ብሎም እንደሚገደሉ እንሰማለን፡ አዎ ይህ ትክክል ነው፡ ነገር ግን ይህ የሆነው ግብረሰዶማዊነት ነውራማና ሀጢአታማ የሆነ ተግባር ነው ብለው ስለሚያምኑ ሳይሆን፡ ግብረሰዶማዊነት የጂሃዳውያንን የተዋጊነት መንፈስ ያደክማል ከሚል ፍራቻ የተነሳ ዲያብሎስ አለቃቸው ምስጢሩን ሊያካፍላቸው ዝግጁ ስለሆነ ነው። ዲያብሎስ ለረጅም ጊዜ ለትግሉ ያዘጋጀውን ሠራዊቱን በቀላሉ አይረሳም፡ አስፈላጊውን እርዳታ ሁሉ ያበረክታል።

እምነት የጎደላቸው የሌላቸው ወይም ትክክለኛውን ሃይማኖት የማይከተሉ ሰዎች ቀስበቀስ ወደ ግብረሰዶማዊነት ሊቀየሩ ይችላሉ። ግብረሰዶማዊነት በብዙ እስላም አገሮች በድብቅ በጣም ተስፋፍቶ ይገኛል። የኢንተርኔቱ ጉግል ከሚያወጣው መረጃ ለመረዳት እንደምንችለው፡ ግብረሰዶማዊ መንፈስ ያላቸው ድህረገጾች በብዛት የሚጎበኙት፡ እንደ ፓኪስታን፡ ኢራንና ግብጽ በመሳሰሉት የእስላም አገሮች ነው። የቆሰለው ኮሎኔል ጋዳፊ በሊቢያውያን አርበኞች በተያዘበት ወቅት በጣም አጸያፊና ሰዶማዊ በሆነ መልክ ተሰቃይቶ እንዲሞት መደረጉ የመንፈሱን ባሕርይ በግልጽ ሊያሳያን ይችላል። በአሜሪካና አውሮፓ የሚገኙ ኢ–አማንያን የግብረሰዶማውያንና የሴቶች መብቶች ተሟጓቾች፡ ለእስልምና አጀንዳ ድጋፉን ለመስጠት ዝግጁነታቸውን ማሳየታቸው፤ ምንም እንኳን እስላሞች ለግብረሰዶማዊነት እና ለሴት ልጅ ያላቸውን ጥላቻና ንቀት በይፋ ቢያሳውቁም፡ ከነርሱ ጋር እየተተባበሩ ዋናውን ጠላታቸውን፤ ክርስትናን በመዋጋት ላይ መገኘታቸው አንዱ ሌላ ጥሩ ምሳሌ ነው። ለዚህ ነው ሰዶማውያንና ኢ–ዓማንያን እስልምናን ለመቃወም ግድ የሌላቸው፡ ትንፍስ አይሉም፡ የመንፈሱ ምንጭ አንድ ነውና፤ ከክርስቶስ የራቀው ነውና።

__________________

Posted in Conspiracies, Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

እኅተ ማርያም | ዋ! ሙስሊም ወገኖቻችንን ለረመዳን እንኳን አደረሳችሁ የምትሉ እመ-ብርሃንን የማታውቋት ናችሁ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 30, 2019

እመቤታችንን ክዳችኋታል ማለት ነው፣ ወገኑ እየጠፋ እያየ ዝም! ይሄ ምን ዓይነት ክርስትና ነው?

ይህ ትልቅ መልዕክት ነው፤ እያንዳንዱ የተዋሕዶ አርበኛ ሊያስተላልፈው የሚገባው ወቅታዊ መልዕክት ነው።

እስኪ እራሳችሁን በቀና ልቦናና እውነትን ባለመፍራት ጠይቁ፤ ምንድን ነው እስልምና እና ሙስሊሞች ለኢትዮጵያ ያበረከቱት ነገር? የኃጢዓት እና በደል መንገዱን ከማስፋት ሌላ፣ ከጉዳት በቀር፡ ምን ያመጡት በጎ ነገር አለ?

በቡና፣ ጥንባሆና ጫት ጋኔን የተለከፈውና ዓለማዊ ለመሆን የሚሻ ሰው ብቻ ነው ለሙስሊሞች በዓላት “እንኳን አደረሳችሁ፣ እንኳን ደስ ያላችሁ!“ የሚል። የክርስቶስ ተከታይ የሆነ፣ የተዋሕዶ ልጅ የሆነ በጭራሽ “እንኳን አደረሳችሁ፣ እንኳን ደስ ያላችሁ!“ ማለት የለበትም። ለምኑ ነው አደረሳችሁ የሚባለው? ገደል አፋፍ ላይ ቆሞ ያየነውን ሰው እንኳን አደረሰህ ብለን እናልፋለን? ሰው ወደ ገሃነም እሳት የሚወሰድውን መንገድ መከተሉን እያወቅን “መልካም መንገድ!“ በማለት እንመኝለታለን? ምን ዓይነት ጭካኔ ነው? „አንተ ወደ ሲዖል ግባ፥ እኔ ወደ ገነት እገባለሁ፤ ግድ የለኝም!“ እንዴት ብቻችሁን ወደ ገነት መግባት ትፈልጋላችሁ? ምን ዓይነት ምቀኝነት ነው?

ለሙስሊሞች በዓላት “እንኳን አደረሳችሁ፣ እንኳን ደስ ያላችሁ!“ የምትሏቸው ሁሉ ክርስትናን የማታውቁ፣ የክርስቶስ ተቃውሚው እመንትን እስልምናን በደንብ ያላጠናችሁ፣ እራሳችሁን “በጎ ነገር የሠራችሁ” መስሏችሁ ከአምላክ ትዕዛዝ ውጭ እግዚአብሔር አምላክን እጅግ በጣም እያስቀየማችሁ ያላችሁ ናችሁ። እስኪ በዓለም ላይ ኢትዮጵያውያን ብቻ “የክርስቲያን ሥጋ ቤት” ለምን ሊኖረን እንደቻለ ሚስጢሩን መርምሩ?

እግዚአብሔርን ፍሩት፣ ውደዱት እንጅ፣ ጎረቤታችሁን አብልጣችሁ ፍሩ ወይም ውደዱ አልተባለም። ጎረቤትህን እንደራስህ ውደድ ሲባል፤ ጎረቤትህን ከገደል አፋፍ በማራቅ ልታድነው፣ ቤቱ ሲቃጠል ከቃጠሎ ልታወጣውና ወደ እግዚአብሔር መንገድ ልታመጣው እንጅ እሳቱ ውስጥ እየተቃጠለ “አይዞህ! በርታ! እወድሃለሁ!” እያልክ ልታጽናናው አይደለም። እውነት የምትወዷቸው ከሆነ “እስልምና ከሰይጣን ነው ወደ ሲዖል የሚወስድ አምልኮ ነው” በማለት የክርስቶስን ፍቅር ልታካፍሏቸው ይገባል።

ለሙስሊሞች በዓላት “እንኳን አደረሳችሁ፣ እንኳን ደስ ያላችሁ!“ የምትሉ ሁሉ ከእግዚአብሔር መንገድ የራቃችሁ፣ እንደ ክርስቲያን የማትቆጠሩና ከጠፉት በጎች ጋር የምትደመሩ፣ የራሳችሁን እና የአገራችሁን የስቃይ ዘመን የምታራዝሙ ግብዞች፣ ሞኞችና ጨካኞች ናችሁ! ትጠየቁበታላችሁ!

__________________

Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

እኅተ ማርያም | ሰይጣን አብይን ልክ ወደ ሥልጣን ሲያመጣው የእሱ የሆኑትን ሰዶማውያኑንና መሀመዳውያኑን ለማሰልጠን ነው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 28, 2019

ክርስቲያኖች በመላው ዓለም በሙስሊሞችና በሰዶማውያን እየተጨፈጨፉ ነው! የኢትዮጵያን ታሪክ ያጠፋ ዘንድ በሉሲፈራውያኑ የተመረጠው ዶ/ር አህመድ ሁለቱን የክርስቶስ ጠላቶች፤ እስልምናን እና ግብረሰዶማዊነትን በሃገራችን ኢትዮጵያ ለማስፋፋት ቆርጦ የተነሳ አውሬ ነው። እስኪ ጋዜጠኞች ስለዚህ ጉዳይ በቀጥታ ጠይቁት? ስለ እስልምና ያለውን አመለካከት እናውቃለን፤ ሰለ ግብረሰዶማዊነትስ? እስኪ“የግብረሰዶማዊነት መስፋፋት ለኢትዮጵያ ማሕበረሰብ ጠንቅ አይሆንም ወይ?“ ብላችሁ ጠይቁት። “ዲሞክራሲ ለሁሉም ሰው ነፃነቱን ሰጥቷል” ብሎ እንደሚመልስላችሁ እርግጠኛ ነኝ።

__________________

Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: