ወደ ለንደኑ የመተንፈሻ መናፈሻ “ሃይድ ፓርክ” ለብዙ ዓመታት መጽሐፍ ቅዱስን ይዞ በመምጣት ክርስቲያኖችን የሚያሳድደው ጥቁር አፍሪቃዊ ሙስሊም ስለራሱ ቁርአን “መልስ ስጥ፡ አስረዳን!“ ሲባል፡ ያዙኝ ልቀቁኝ እያለ በመጮኽ ጋኔኑን ለማራገፍ ሲሞክር ይታያል። ርዕሱ፤ “ስንት ዓይነት ቁርአን አለ?“ የሚል ነው። ክርስቲያኖቹ ይህን መርምረው መጠየቅ የጀመሩት ሙስሊሞች መጽሐፍ ቅዱስን አንቋሸው ለማጣጣል ከሞከሩ በኋላ ነው። በእርግጥም 31 የተለያዩ ትርጉሞች ያላቸውን ቁርአኖች አግኝተውባቸዋል፤ ታዲያ ይህን ሊደበቅ የማይችል ሃቅ ላለመስማትና በጉዳዩም ላይ ላለመወያያት ሲጥሩ ይታያል።
ሰው ነገርዬው ቪዲዮው መጨረሻ ላይ፡ ቁርአን በግልጽ “አላህ አታላይ ነው” የሚለውን የቁርአን ዓረፍተ ነገርን “ውሸት ነው፤ እንዲህ የሚል ቁርአን ላይ አልተጻፈም” በሚል ዓይን ያወጣ የማታለያ ውሸት (ታኪያ) ኢትዮጵያውያኖቹን ቀጣፊዎች እያለ ሲሳደብ ይሰማል።
በቁርአን እንደተጻፈው ከ99ኙ የአላህ ስሞች (ባህሪያት) መካከል አንዱ፡ “አላህ አታላዩ” የሚል ነው።
በመጽሐፍ ቅዱስ ግን “አታላይ” ተብሎ የተገለጸው ሰይጣን ነው። ስለዚህ አላህ = ሰይጣን።
ለመሆኑ ይህ መሀመድ ላሚን የተባለው ጥቁር ሙስሊም ማንን ነው የሚመስለው?