“ወፏ” ነች እሳቱን የቀሰቀሰችው አሉ! የ አዲስ ወፍ ትሆን?
ይህ የዓለም ዋንጫ ጨዋታ ብቻ አይደለም፤
ቅደም ተከተሉ፦
+ የሳውዲ ቡድን በሩሲያ 5 ለ 0 ከተሸነፈ በኋላ የሳውዲ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ኃላፊ 3 ተጫዋቾች ከዓለም ዋንጫው በኋላ “ቅጣት” እንደሚሰጣቸው አሳወቀ። እነርሱም፦ሀውሳዊ፣ ማዩፍ እና ሳህላዊ ናቸው።
+ በኢትዮጵያ ብሔረሰቦች መካከል፤ በ ሀዋሳ፣ ወላይታ እና ወልቂጤ ግጭት ተቀሰቀሰ
+ ሩሲያ ያለውን የሳውዲ እግር ኳስ ቡድን ይዞ ይበር የነበረው አውሮፕላን፡ አየር ላይ እያለ የእሳት ቃጠሎ ተቀሰቀሰበት