Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

 • September 2022
  M T W T F S S
   1234
  567891011
  12131415161718
  19202122232425
  2627282930  
 • Archives

 • Categories

 • Recent Posts

Posts Tagged ‘የሰብዓዊ መብት ጥሰት’

አውሬው መንግስት የተሰወሩትን ተማሪዎች ቤተሰቦችን እያዋከበና እያስፈራራ ነው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on April 25, 2020

ምን እየደበቁ ነው? እንደሚወራው የተዋሕዶ ወጣት ተማሪዎቹን በአሰቃቂ መልክ ገድለዋቸው ይሆን? የኦሮሞዎች ስም እንዳይጠፋ ስግተው ይሆን? መንግስት ተብየውስ በይሑዳ አንበሣ ላይ በከፈተው ጦርነት ተጠምዷል ፥ ቤተ ክህነት ግን የት አለች? ማሕበረ ቅዱሳንስ? ሰባኪያንና መምህራንስ? እህተ ማርያምስ? ሴቶችስ? ኢትዮጵያውያን ነን የምትሉ ሁሉ የት ገባችሁ? ዝምታችሁ ያደንቁራል? እግዚአብሔር የሰጣችሁን ስጦታ፣ ፀጋና ኃላፊነት ለዚህ ጊዜ ካልተጠቀማችሁበት ለመቼ ሊሆን ነው? ኮሮና በር እያንኳንኳች አንዲት ቃል እንኳን ስለ በጎቻችሁ መጥፋት ለመተንፍስ ኮራችሁ ፥ ካሁን በኋላስ ማን ሊሰማችሁ? ማንስ ሊያምናችሁ? እንደው እግዚአብሔር ይይላችሁ!

______________________________

Posted in Ethiopia, Infos, Life | Tagged: , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ከትንሳኤው ጋር የተሠወሩትን እህቶቻችንን አብረን እናስታውሳቸው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on April 19, 2020

ያድርገውና በህይወት ካሉ ክብረ በዓሉን እንዴት እያሳለፉት ይሆን? ከሌሉስ እንዴት ምግቡ ይዋጥልናል? የምክሲን ቤተሰቦቻቸው ሰቆቃ በትንሳኤውም ያስለቅሰኛል።

_________________________________

Posted in Ethiopia, Faith, Life | Tagged: , , , , , , , , | Leave a Comment »

ወጣት ሴት ተማሪዎች ለ፺፭/95 ቀናት ጠፍተው የሴቶች ቀን? | ቅሌታም ትውልድ፣ ጨካኝና አላጋጭ መንግስት

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 8, 2020

[ወደ ገላትያ ሰዎች ምዕራፍ ፭፥፩]

በነጻነት ልንኖር ክርስቶስ ነጻነት አወጣን፤ እንግዲህ ጸንታችሁ ቁሙ እንደ ገናም በባርነት ቀንበር አትያዙ።

ተራማጆች ሆነናል፣ ሰልጥነናል ፥ መላው ዓለም ወዶናል፣ ደስ ይበለን፤ ከግማሽ በላይ የኢትዮጵያ ባለ ሥልጣናት ሴቶች ናቸው ፥ ሂ! !!” አሉን ሲኒኮቹና ግብዞቹ ባለጊዜዎቹ። እነዚህ አላጋጮች፣ ጨካኝ የዲያብሎስ የግብር ልጆች ለመሆኑ አባትና እናት አሏቸውን? ሴት ልጆችስ ይኖሯቸው ይሆንን? ምን ዓይነት ጉደኞች ቢሆኑ ነው? ሴቶቹም ወንዶቹም ምን ያህል ቀዝቃዛደም ያላቸው አረመኔዎች እንደሆኑ እያየን ነው? እግዚአብሔር የሰጣቸውን ነፃነት በመንፈግ ህፃናትንና ሴቶችን የሚያግቱትን፣ ዘር እየቆጠሩ ከክልሌ ውጡ እያሉ ንጹሃንን የሚያፈናቅሉትንና የሚገድሉትን፣ የክርስቶስን ልጆች በባርነት ለመግዛት የሚሹትን፣ ቤተ ክርስቲያንን የሚያወድሙትን አርግዘው የወለዱ እናቶች ሁሉ ማህፀናቸው እስከወዲያኛው ይዘጋ! ወልደው አይሳሙ! ይህንን እርጉም ትውልድ ያስረገዙ ወንዶች ሁሉ የዘር ፍሬያቸውን የኢትዮጵያ አምላክ እስከወዲያኛው ያመክነው! ድጋሚ ልጅ አይስጣቸው!

[ኦሪት ዘኍልቍ ምዕራፍ ፲፬፥፲፯፤፲፰]

አሁንም፥ እባክህ። እግዚአብሔር ታጋሽና ምሕረቱ የበዛ፥ አበሳንና መተላለፍን ይቅር የሚል፥ ኃጢአተኞችንም ከቶ የማያነጻ፥ የአባቶችን ኃጢአት እስከ ሦስትና እስከ አራት ትውልድ ድረስ በልጆች ላይ የሚያመጣ ነው ብለህ እንደ ተናገርህ፥ የጌታ ኃይል ታላቅ ይሁን።

___________________________

Posted in Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

የታገቱትን እህቶቻችንን ለመታደግ ደም የሚያስተፋ ቁጣ ሕዝቡ ማስተላለፍ አለበት | አቻምየለህ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on February 9, 2020

በቀል ለመፈጸም አርባ አምስት አመት ሙሉ ቢለዋ ሲስሉ የከረሙ አውሬዎች እጅ ላይ ነው የወደቁት እነዚህ ወጣት ሴቶች፤ ስለዚህ ሕዝቡ ጊዜ መስጠት የለበትም

አሁን እኛ “ዓይን በዓይን፥ ጥርስ በጥርስ፥ እጅ በእጅ” በማለት(ካሁን በኋላ መሆን አለበት) አጻፋውን ለመመለስ እስኪ ባሕር ዳር አካባቢ 20 ኦሮሞ ሴት ተማሪዎችን እናግታቸው! ያኔ ግራኝ አህመድና ለማ መገርሳ ለሃጫቸውን እያዝረከረኩ ከተደበቁበት የኦዳ ዛፍ ይወጣሉ። እነዚህ ወሮበሎች አዲስ አበባ የተቃውሞ ሰልፍ እንዳይካሄድ ፈርተዋል፤ ስለዚህ ሕዝቡ ያለምንም ቅድመ ዝግጅት ሆ ብሎ ወደተሰረቀው ቤተ መንግስት ዛሬውኑ ማምራት አለበት። ለመስከረም ፬ ታቅዶ የነበረውን ሰልፍ ያጨናገፋችሁ ከሃዲዎች እግዚአብሔር ይይላችሁ! ያኔ ያ ሰልፍ ተካሂዶ ቢሆን ኖሮ እንደዚህ ዓይነት አስከፊ መቀመቅ ውስጥ ባልገባን ነበር።

እነዚህ “ኦሮሞ ነን” የሚሉት ከሃዲዎች ለሃገረ ኢትዮጵያ፣ ሕዝቧና ሃይማኖቷ ያላቸው ጥላቻ ምን ያህል የከፋ እንደሆነ ብዙዎች ገና አልተገነዘቡትም። አካሄዳቸው ሁሉ ኢትዮጵያን ለማጥፋት፣ ስሟን ለማጉደፍና ለማጠልሸት፣ ሕዝቧንም ለማዋረድ ነው። በኢትዮጵያ አየር መንገድ ላይ እየታየ ያለው ድራማ አንዱ የዚህ አካሄዳቸው አካል ነው። በዚህም የአብዮት አህመድ እጅ እንዳለበት 100% እርግጠኛ መሆን ይቻላል። የኮሮና እና የኦሮሞ ቫይረሶች ለዲያብሎሳዊ ዓላማው ጥሩ አጋጣሚ ፈጥረውለታልና።

__________________________________

Posted in Ethiopia, Faith, Infos, Life | Tagged: , , , , , , , , , , | 1 Comment »

የደቡብ አፍሪቃ ዝንጀሮ የአንበሳ ግልገል አገተ | የኦሮሞ ዝንጀሮ አብዮት አህመድ ሴት ተማሪዎችን አገተ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on February 4, 2020

ይህን የአንበሳ ግልገል ሳይ የደምቢዶሎ እህቶቻችን ናቸው ብልጭ ብለው የታዩኝ።

እህቶቻችን የታገቱት በአላጋጩ እና ተሳላቂው አብዮት አህመድ ነው። 100% ያው እያያችሁት ነው፤ የም ዕራባውያኑን ርካሽ የስነልቦና ጨዋታ በኢትዮጵያ ሕዝብ ላይ በሙከራ መልክ ለማዋል አማካሪዎቹ እነ ዶ/ር ወዳጄነህ የሰጡትን “አበባ” በማንሳት (ችግኙ አበበ) የታገቱትን ሕፃናትና እናቶች ሰቆቃ ለማረሳሳት፣ የሕዝቡን ቁጣ ለማቀዝቀዝ ሞክሯል። ይህ ጨካኝና አላጋጭ ግለሰብ ለሁለት ወራት ያህል ኢትዮጵያውያን ዝም ማለታቸውን ዝም ብሎ በመታዘብ ከቆየ በኋላ አሁን “አሉታዊውን” “በአዎንታዊ” የመተካት የስነልቦናዊ ሙከራዎች በኢትዮጵያ ሕዝብ ላይ ለማካሄድ በመድፈር ላይ ነው። “ምንም አታመጡም!” ነው ጨዋታው።

ኢትዮጵያዊ ነኝ” የሚል ሁሉ ያለምንም ቅድመ ዝግጅት ወደ አራት ኪሎ በማምራት ይህ ወራዳ ከምኒሊክ ቤተ መንግሥት እስካልወጣ ድረስ የግቢውን አጥር በቁጣ መነቅነቅ ይኖርበታል።

_______________________________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

አስገራሚ ክስተት በDC ሰልፍ | ገዳይ አብይን “አንቱ” እና “ዶ/ር” የማለት ትግል

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 31, 2020

በዋሽንግተን ዲሲ የተቃውሞ ሰልፍ ላይ ነበር ይህ ክስተት የተፈጠረው። መፈክሮቹ ጥሩዎች ናቸው። ግን በአንዳንዶች ዘንድ ይህን ወራዳ ግለሰብ “አንቱም” “ዶክተረም” ብሎ ለመጥራት የተደረገው ሙከራ ተገቢ አይደለም። እስኪ ይታየን፤ ለአሜሪካ ብልጽግና እና ደህንነት ተግቶ በመሥራት ላይ ያሉትንና በሕዝብ የተመረጡትን ሃገርወዳዱን ፕሬዚደንት ዶናልድ ትራምፕን “አንተ” ይሏቸዋል፤ ለኢትዮጵያ ውድቀት ተግቶ በመሥራት ላይ ያለውንና ያልተመረጠውን ፀረኢትዮጵያ ግለሰብ ግን “አንቱ”። ምን ዓይነት ቅሌት ነው?! እኔ እንደተረዳሁት፤ ይህን እራስ አፍቃሪ/ ናርሲስት ግለሰብ በ“አንቱ” እና “ዶ/ር” መልክ የሚጠራ ወገን ልክ እንደ ግብዝ ደጋፊዎቹ ነፍሱን ቀስ በቀስ ቆርሶ በመጣልና በማድከም የአብዮትን የሥልጣን እድሜ ለማራዘም ብሎም ሰውየው በሕዝብ ላይ የሚሳለቅበትን ዘመን ለማስቀጠል አስተዋጽኦ እንደሚያበረክት ከወዲሁ ሊያውቀው ይገባል። በአለፉት ሁለት ዓመታት በሃገራችን ሕዝብ ላይ ያን ሁሉ ታይቶና ተሰምቶ የማይታወቅ ሰቃይና መከራ ያመጣውንና የኢትዮጵያ ጠላት ሆኖ በግልጽ የሚሠራውን ይህን ወሮበላ ግለሰብ ማክበርና መፍራት ተገቢ አይደለም፤ ኢትዮጵያዊነትን ማርከስ ነው የሚሆነውና ፥ ጠቅላይ ሚንስተርነቱንም ሕዝብ የሰጠው አይደለምና።

ሌላው አስገራሚ ክስተት፦ ጉግል አስተርጓሚ ገብታችሁ በእንግሊዝኛው Abiy Ahmed“ ብላችሁ ብትጽፉ በአማርኛው “/ር አብይ አህመድ” በሚል መልክ ተተርጉሞ ይነበባል። ይህ በአማርኛው ቋንቋ ብቻ እንጂ በሌሎች ቋንቋዎች የለም። ይህን እንግዲህ ለአውሬው የጉግል ተቋም ተቀጥረው የሚሠሩ የአማርኛ ቋንቋ ተናጋሪዎች የሆኑ የገዳይ አብይ ደጋፊዎች ፕሮግራም ያደረጉት መሆኑ ነው። በአፋጣኝ ብታርሙት ይሻላችኋል!

__________________________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: