በማለት በካራስናያርስክ እና አብዛኛዎቹ ነዋሬዎቿ ሩሲያውያን በሆኑባት የዩክሬኗ ዶኔትስክ ከተማዎች በብዙ ሺህ የሚቆጠሩ ሩሲያውያን በቤተ ክርስቲያን ለጸሎት፣ ለጸበልና መስቀሉን ለመሳም ተገኝተዋል።
እርር ይበሉና ምዕራባውያኑ በዚህ ተቆጥተዋል! የእንግሊዙ ጋዜጣ “ደይሊ ሜይል” የሚከተለውን ጽፏል፦
„So much for social distancing! Orthodox Christians defy lockdown to go to Easter Services.“
“የምን ማሕበራዊ መራራቅ!ኦርቶዶክስ ክርስቲያኖች ለኮሮና የወጣውን እገዳ በመቃወም ለፋሲካ ወደ ቤተ ክርስቲያን ሄዱ”
ዓይናቸውን በኦርቶዶክሱ ክርስቲያን ዓለም ላይ ጥለዋል… በኢትዮጵያን አስመልክቶ ይህው ጋዜጣ ያወጣውን በሚቀጥለው ቪዲዮ…
ሮማውያኑ (ኢ–አማንያን)፣ ሂትለር (ብሔራዊ ሶሻሊዝም) እና ስታሊን (ኮሙኒዝም) የሩሲያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያንን ሊያጠፉት ብዙ ሞከሩ፤ ግን አልተሳካላቸውም፤ ዛሬም የኮሮና ቫይረስ ሆነው መጥተዋል፤ ቤተ ክርስቲያንንም በመላው ዓለም በመፈታተን ላይ ናቸው።