-
- 👉 የፋሺዝም “ቢጫ” ደረጃ
- ዊንስሎው ፡ አሪዞና ግዛት፤ አሜሪካ
- የሰውነት ካሜራ ባነሳው በዚህ ቪዲዮ የንግድ ባለቤቱ ሱቁን ክፍት አድርጎ በማቆየቱ በፖሊስ ቁጥጥር ስር ውሏል
- 👉 የፋሺዝም “ቀይ” ደረጃ
- ናዝሬት ኦሮሚያ ሲዖል ኢትዮጵያ
- ለትንሳኤ ወደ ቤተ ክርስቲያን የሄዱ
- ህጻናት በመርዝ ጋዝ ታፍነው ተገድለዋል
- (ልክ በሂትለር ዘመን በአውሽቪትዝ የሞት ካምፕ እንደነበሩት የመርዝ ጋዝ ክፍሎች)
ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ አብያተ ክርስቲያናትን የሞት ካምፕ አድርጓቸዋል
የሰው ልጅ ከዶሮ ባነሰ ደረጃ የሚከበርበት ዘመን ላይ እነገኛለን። የተሰወሩትን ሴት ተማሪዎች ለመፈለግ ከመሄድ ይልቅ አንድ በሽተኛ ዶሮ ለመግዛት ቀኑን ሙሉ ሲንገዋለል የሚውል ትውልድ የፈራበት ዘመን ነው።
ምስኪኖቹን ወገኖቻችንን ማን ያስብላቸዋል? ጠበቃቸውስ ማን ነው? ጉዳዩንስ ማን ይከታተለዋል? ለመሆኑ “ነፃ” የሚባሉት የኮሮና ቁጥር ደርዳሪ ሜዲያዎችስ የት ደረሱ? ቤተ ክህነት የት አለች? ማሕበረ ቅዱሳንስ ምነው ፀጥ አለ? ምነው የኢትዮጵያ ተዋሕዶ ሴት ህፃናት ዕጣ ፈንታ ሊያሳስባቸው አልቻለም? የድሃ ገበሬ ልጆች ስለሆኑ? ተጠቂዎቹ የተለመዱት ክርስቲያኖች በመሆናቸው? የደምቢዶሎ ተማሪዎች ጉዳይ ቀስ በቀስ ተረስቷል፤ የናዝሬቱ ሕፃናትማ በሁለት ቀናት ብቻ ነው የተረሳው። ምን ዓይነት ዝቅጠት ቢሆን ነው?! “ለመሀመዳውያኑ እና ለኦሮሞ ጉዳይ” ጠበቃ ለመቆም ከመሀመዳውያኑና ከኦሮሞዎቹ በፊት ቀድመው የሚጮሁትና ገንዘብ የሚያሰባስቡት “ሁሉን አቃፊ” መሀል–ሰፋሪዎች የት ደረሱ? ይህን ሁሉ ወንጀል “ትግሬ” የምትሏቸው የጥላቻ ዒላማዎቻችሁ ስላልሠሩት? ወይንስ ችግሩ የቤቶቻችሁን በር ገና ስላላንኳኳ? ወኔያማው ተቆርቆሪነታችሁ ለኢትዮጵያ፣ ለተዋሕዶ ሃይማኖቷ ባጠቃላይ በኢትዮጵያዊነት ላይ ለተነሱት የሃገር ጠላቶች ብቻ እንደሆነ ለማየት አትችሉምን? ምርጫዎቻችሁ ሁሉ ከስሜታዊነት በመነሳት እንጅ አርቆ በማሰብ አይደለም፤ አብዩት አህመድ ቢወገድ ወይም የሚያወጣውን ካዝናውን በኢትዮጵያ ስም በሚሰበሰበው ገንዘብ ከሞላ በኋላ ቤተ መንግስትን ለአል–ሸባብና ለኦነግ አስረክቦ ቢኮበልል ሙስሊሙን ሙስጠፌን ለመተካት ፣ የኢትዮጵያ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ፓትርያርክ ደግሞ ኦሮሞው አቡነ ናትናኤል እንዲሆኑ ለማድረግ በማዘጋጀት ላይ ናችሁ፤ አይደል?! አልማር–ባይ፣ አሳፋሪ፣ ከንቱና ግብዝ ትውልድ!
ቤተ ክርስቲያን ገብቶ ሕፃናትን የሚገድል አረመኔ የአህዛብ መንግስት በኮሮና እና በቢጫ ወባ ብታልቅለት ደስተኛ ነው። ህጻናትን ለአምላኩ ለዲያብሎስ መስዋዕት ባደረገ ማግስት በጋኔን የተበከለውን ደሙን “ሊሰጥ” ወደ ሆስፒታል አመራ፤ አላጋጭ የቃየል ዘር! ለመሆኑ አንድ ሙስሊም ሲገደል አይታችሁ ወይም ሰምታችሁ ታውቃላችሁን? አንድም! በጭራሽ!80% ክርስቲያን በሆነባት በዛሬዋ ኢትዮጵያ እንደምናየው በተፋጠነ መልክ አንድ ባንድ እየተገፋ፣ እየተፈናቀለ፣ እየተመረዘና እየተገደለ ያለው ሕዝበ ክርስቲያኑ ብቻ እንደሆነ ልብ እንበል።