Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • March 2023
    M T W T F S S
     12345
    6789101112
    13141516171819
    20212223242526
    2728293031  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Posts Tagged ‘የሞራል ዝቅጠት’

አብይ ከልጆቹ ጋር በደስታ ይዝናናል | የሃይማኖት አባት ግን ምን ይሰማቸው ይሆን?

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 8, 2020

እኔ ቁጣ እና ንዴት ነው የተሰማኝ

ይህን ምስል ሳይ ወዲያው የተሰማኝ፤ አባት ውድ ልጁን ባጣበት ማግስት አብይ ከልጆቹ ጋር በቤተ መንግስቱ ሲዝናና የሃይማኖትና የታገቱት ተማሪዎች ቤተሰቦችን ለማቁለጭለጭሜዲያውን ሁሉ ጋብዟል።የሚለው ስሜት ነበር። ነፍሳቸውን የሸጡት የሜዲያ ሰዎችም ጊዜ አልወሰደባቸውም፤ ፍልቅልቁ የአብይ ህፃን ልጅ፤ ያንተም ዘር እንደ ክዋክብት እና አሸዋ ይብዛእያሉ ያለማቋረጥ ዘግበዋል። የተገዙት የፌስቡክና ዩቲውብ የመልስ ሮቦቶችም ጠዋት ማታ ደጋግመው እንዲጽፉ ታዘዋል። (አንድ ሮቦት እስከ አንድ ሺህ የፌስቡክ እና ዩቲውብ አካውንት አለው)

በሌላ በኩል ግን ዘራቸው በገዳይ አብይ ስለሚቀነስባቸው የመንፈሳዊ ኢትዮጵያ ልጆች፤

  • 👉 ቤተ ክህነት ጭጭ
  • 👉 መንግስትጭጭ
  • 👉 ሴት ባለሥልጣናት ጭጭ
  • 👉 ሜዲያዎች ጭጭ
  • 👉 አምነስቲ ኢንተርናሽናል ጭጭ
  • 👉 “የሰብዓዊመብት ታጋዮች ጭጭ
  • 👉 ዲያስፐራ ጭጭ
  • 👉 ካቶሊክ፣ ጴንጤ እስላም ጭጭ
  • 👉 አርቲስቶች ጭጭ

# የገዳይ አልአብይ ችግኝ ተከላ በዘመነ ኮሮናም ቀጥሏል። ችግኝ ተክሎ ሰው ነቅሎ!

መስቀል አደባባይ” ተብሎ ለዘመናት በሚታወቀው የአዲስ አበባ ከተማ አደባባይ ላይ አንድ ትልቅ መስቀል በቋሚነት መተከል ነበረበት፤ ሆኖም ይህ እስከ አሁን ድረስ አልተደረገም። የመስቀሉ ልጆች በመስነፋቸውና ይህን የተባረከ ተግባር ለመፈጸም ዝግጁነት ባለማሳየታቸው የመስቀሉ ጠላቶች የሆኑት የዋቄዮአላህ ፍየሎች እርኩስ የሆነውን ጣዖታዊ ሥራቸውን በማቀላጠፍ ላይ ናቸው። ኦዳየተሰኘውንና የኦሮሞዎች ምልክት ተደርጎ የሚቆጠረውን ዛፍ በመስቀል አደባባይ ከተከሉ በኋላ የባርነትና ሞት ምልክት የሆነውን የዚህን ዛፍ ችግኝ በመላዋ ኢትዮጵያ ለመትከል ኮሮና እንኳን አልከለከለችውም። በጎቹ ሲያንቀላፉ የካልዲ ፍየሎች ክንፍ አውጥተው በመብረር ላይ ናቸው።

ልብ እንበል፦ እያንዳንዱ የግድያ ዘመቻ ሊጀምር ሲል እና ከተፈጸመም በኋላ በገዳይ አብይ የራስ ቅል ውስጥ ችግኝ፣ ችግኝ፣ ችግኝ የሚል ደወል ይሰማል።

ወዳጅህን ቅረበው ጠላትህን ደግሞ አብልጠህ ቅረበው” እንዲሉ እባቡ አቢይ አህመድ ጄነራል አሳምነው ፅጌን በጓደኝነት በጣም ቀርቧቸው ነበር። ጄነራል አሳምነው ሲታሰሩ የጄነራሉን ሚስት ከቤታቸው አባርሮ እራሱ የገባበት አብዮት አህመድ ነበር። አብዮት ስልጣኑን ሲይይዝ ውለታ የዋለ ለማስመሰል ጄነራል አሳምነውን ከእስር ቤት እንዲወጡ አደረጋቸው። አንዳንዴ እስር ቤት መኖር ውጭ “በነፃነት” ከመኖር ይሻላልና አብዮት አህመድ ጄነራሉን ከእስር ቤት ባወጣቸው ማግስት ነበር ሲ.አይ.ኤ የሰጠውን ፍኖተካርታ በመከተል የገደላቸው። በዚህ አላበቃም፤ የጄነራሉን ነፍሰ ጡር ባለቤት ወ/ሮ ደስታ አሰፋን በማሰር የተጸነሰውን የጄነራሉን ልጅም ገሎባቸዋል። መሀንዲስ ስመኘውንም ለግብጽ ሲል ገደለው። ይህ የዲያብሎስ የግብር ልጅ ለዋቂዮአላህ አምላኩ በዚህ መንገድ ግብር ማቅረቡ ነው።። ጄነራል ሰዓረንም እንደዚሁ ወደ ሩዋንዳ አብረውት እንዲበሩ ካደረገና ችግኝ እንዲተክሉ ካስገደዳቸው በኋላ ነበር እንደ ውሻ የደፋቸው። ከጂኒ ጃዋር ጋር አብሮ 86 የተዋሕዶ ልጆችንም ካሳረደና ዓብያተክርስቲያናትም በእሳት ባጋየበት ማግስት ነበር ችግኝ ተከላው የተከተለው።

በዘመነ ኮሮና፤ 17ቱ የምስኪን ገበሬ ልጆች የት እንደደረሱ የመጠየቅ ፍላጎት እንኳን የማሳየት ፍላጎት እንደሌለው እያየነው ነው። ዛሬ የናዝሬት ሕፃናት በትንሣኤ ዕለት በቤተ ክርስቲያናቸው ውስጥ ተመረዘው በተገደሉበት እንዲሁም ወጣት ሃይማኖት በቢለዋ ቆራርጦ በገደለበት(አዎ! አብይ ነው ገዳይ)ማግስት ዛሬም ችክ ብሎ ችግኝ፣ ችግኝ፣ ችግኝ። ችግኝ ተክሎ ሰው ነቅሎ!

ከችግኙ የፎቶ ክፍለ ጊዜ በኋላ በዛሬው ሰኞ ሰኔ ፩ / ፪ሺ፲፪ ዕለት ደግሞ በግራ ጎኑ የሚነሳው ግራኝ አብዮት አህመድ በዝንጀሮው ፓርላማ ብቅ ብሎ እንደለመደው ለመቀበጣጠርና ከህወሀት ጋርም ቀጣዩን የማታለያ ድራማ ለማሳየት ወስኗል። ይህም በደንብ ታቅዶበት ነው።

ሰኔ ፩ እና ሰኞ ሲገጣጠሙየሚባል የቆየ የአባቶቻችን ንግርት አለ አብዮት ካሳየም ለዝንጆሮዎች ተወካዮች ምክርቤት ቀርቦ ለአንድ ወር የሚቆይ የግድያ ድራማ ይተውናል። በዚህ ወቅት ግን አንድ ሁለት ሳይሆን፤ በሺዎች ምናልባት በሚሊየን የሚቆጠሩ መንፈሳዊ ኢትዮጵያውያንን ኮሮናእያለ ሊገድላቸው ተዘጋጅቷል።

👉 ወገን፤ መኖር ከፈለግክ ወደ ሐኪምከመሄድ ተቆጠብ!

_____________________________

Posted in Conspiracies, Ethiopia, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

“አማራ አክቲቪስቶች” አቶ ልደቱንና እኅተ ማርያምን ለመፍረድ ቸኮላችሁ በታገቱት እህቶች ጉዳይ ግን ጭጭ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 24, 2020

የቀድሞዋ የእስራኤል ጠቅላይ ሚንስትር ጎልዳ ማይር የሚከተለውን ተናግረው ነበር፦

ልጆቻችንን በመግደላቸው አረቦችን ይቅር ማለት እንችላለን ፡፡ ልጆቻቸውን እንድንገድል ስለሚያስገድዱን እነሱን ይቅር ማለት አንችልም፡፡ ከአረቦች ጋር ሰላምን የምናመጣው እኛን ከሚጠሉን ይልቅ ልጆቻቸውን አብልጠው ሲወዱ ብቻ ነው ፡፡

We can forgive the Arabs for killing our children. We cannot forgive them for forcing us to kill their children. We will only have peace with the Arabs when they love their children more than they hate us”

ኢትዮጵያ አሁን ለምትገኝበት አሳዛኝ ሁኔታ ተጠያቂዎቹ በቅድሚያ ሰሜን ኢትዮጵያውያን ናቸው። በተለይ የትግራይ እና የአምሃራ ልሂቃን የተባሉት ይህችን የእግዚአብሔር ሃገር ለጠላቶቿ በሰፊ ሰፌድ በማስረከብ ላይ በመሆናቸው ትውልድ ይወቅሳቸዋል፤ በእግዚአብሔር ፊትም ይጠየቃሉ።

በተለይ የአማራ አክቲቪስት ነንየሚሉት በይበልጥ አሳፋሪዎች ናቸው፤ በዋቄዮአላህ መንፈስ ሥር የወደቁ ይመስላሉ፤ ሁሌ ከማይሆን ጠላት ጋር አብሮ መሰለፍ፣ ከራሳቸውን ቤተሰብ ይልቅ የማያውቁትን ቡዳ ሲያቀርቡ፣ ሲደግፉ፣ ሲያደንቁና ሲያሞካሹ መታየታቸው የተለመደ ነገር ሆኗል።

እስኪ ከሰሞኑ እንኩን የአቶ ልደቱ አያሌውን እና የእህተ ማርያምን ጉዳይ አስመልክቶ አማራን ነንየሚሉ ግለሰቦችና ሜዲያዎች ያለማቋረጥ የሚያካሂዱትን የስድብና የጥላቻ ዘመቻ ተከታተሉት፤ በጣም አሳዛኝና አሳፋሪ ነገር እያየንና እየሰማን ነው። ልጆቻቸውን ለሚገድሉት በእነ አብይ አህመድ፣ ለማ መገርሳና ጃዋር መሀመድ ላይ ያላሳዩትን ያህል ቁጣና ወኔ ነው በአቶ ልደቱና እህተ ማርያም ላይ በማሳየት ላይ የሚገኙት።

በእኔ በኩል፤ ዘውገኛ የሆኑትን አማራ ሜዲያትግሬ ሜዲያቅብርጥሴ የተባሉትን ሜዲያዎች ገብቼ ማየት መንፈሴን ያውከዋል፤ ግን ሰሞኑን እስኪ ልታዘብ፣ ነገሮችን ሞኒተር ላድርጋቸው በሚል ወኔ ስገባ በተለይ አማራየተባሉ ሜዲያዎች ለእኅተ ማርያምን ጉዳይ በጣም ሰፊ ሽፋን ሰጥተውት ይታያሉ፤ ያውም በሚያሳዝንና በሚቀፍ መልክ። ትግሬየተባሉት ሜዲያዎች ግን አንድም ነገር ስለ እኅተ ማርያም ሲዘግብ አላየሁም፤ ያውም እህተ ማርያም በትግሬ ኢትዮጵያውያን ላይ ነበር ጠንከር ያለ፤ ጽላተሙሴን ከአክሱም ለመንጠቅ እስከ መሻት ድረስ የደረስ ነቀፋና ትችት ስትሰጥ የነበረው።

ምን እየተካሄድ እንደሆነ እያየን ነው? ታዲያ “አማራነኝ የሚለው ኢትዮጵያዊ ምን ዓይነት የሞራልና የመንፈሳዊ ውድቀት ውስጥ እንደገባ እያየን አይደልምን? ለዚህ ምክኒያቱስ ምንድን ነው?

ወገን፤ ለሃገራችን ኢትዮጵያና ልጆቿ፣ ለቤተ ክርስቲያናችን እንደነ አብይ አህመድ፣ ብርሃኑ ነጋ፣ ሽመልስ አብዲሳ፣ ለማ መገርሳና ታከለ ኡማ ክምንዜውም የከፋ ጭካኔ፣ ውድቀትና ውርደት ያመጣ መንጋ የለም። የታመቀውን ቁጭትህን በእነ ልደቱ አያሌው እና እኅተ ማርያም ላይ ማውጣቱ ግብዝነትና ጨቅላነት ነው። እነ አብዮት አህመድ ናቸው እናቶችህን ከየቤታቸው የሚያፈናቅሉት፣ ወጣት ሴት ተማሪዎችህን የሚያግቱት፣ ጡታቸውን የሚቆርጡትና የሚገድሉት። ሕፃናቶችህ እኮ ኦሮሚያ በተሰኘው ሲዖል እየተበከሉብህ፣ እየተመረዙብህና እየታረዱብህ ነው፣ መንፈሳዊ አባቶችህም እንደ እብድ ውሻ ታድነው እየተደፉብህ ነው። ሰሞኑን እንኳን መምህር ምህረተአብ የትውልድ ከተማ በመቱ የሽመልስ አብዲሳ አውሬ ፖሊሶች የተዋሕዶ ልጆችህን ማህተብ በምላጭ እየበጠሱባቸው ነው፣ ሃይማኖታቸውን እንዲቀይሩ እያስገደዷቸው ነው። መሀንዲሶችህ፣ ሐኪሞችህ፣ የጦር መሪዎችህ ዓይንህ እያየ እየተረሸኑ ነው ፥ ልጆችህ፣ ሴቶችህ፣ አየርህ፣ ውሃህ፣ ወንዞችህ፣ አፈርህ፣ እህልህ፣ ጤፍህ፣ ዘይትህ፣ ዶሮዎችህ፣ በጎችህ ፍራፍሬህ፣ አየር መንገድህ፣ ባንክህ፣ ቴሌህ ፥ ባጠቃላይ ሃገርህ ለባዕዳውያኑ የታሪክ ጠላቶችህ እየተሸጡብህ ነው፤ አይኖችህ እያዩ ጆሮዎችህ እየሰሙ።

የምድር ሲዖል ባደረጓትና በተሰረቀችው ክልላቸው በተዋሕዶ ልጆች ላይ የሚካሄደውን ጭፍጨፋና የታገቱትን ሴት ተማሪዎች ጉዳይ አስመልክቶ ግን ቁጣህንና ወኔህን ከማሳየት ተቆጥብሃል፣ ለተቃውሞ ሰልፍ መውጣት እንኳን ፈርተሃል።

ዛሬ ኢትዮጵያ ውስጥ እየተሠራ ያለውን ተወዳዳሪ የሌለውን ወንጀል ለሚታዘብ የበቃ ሰው ሥልጣኑን የጨበጠው የአህዛብ መንጋ ለአንዲትም ቀን እንኳን በምኒሊክ ቤተ መንግስት መቆየት እንደሌለበት ይረዳል። እንዲያውም ከአብዮት አህመድ እስከ ጃዋር መህመድ ድረስ ያሉት የኢትዮጵያ ጠላቶች አገር ለቀው ሳይውጡ ዛሬውኑ በእሳት መጠረግ አለባቸው። ለኢትዮጵያ ከዚህ ሌላ መፍትሄ ስለማይኖር ኢትዮጵያን ለማዳን ሰሜን ኢትዮጵያውያን ተባበረውና ሊበላቸው የተዘጋጀውን አዞውን መቀለቡን አቁመውና ኢትዮጵያዊ የሆነውን የሠራዊቱን አካል አስተባብሮ በአውሬው መንግስት ላይ መፈንቅለ መንግስት በፍጥነት ማካሄድ ይኖርባቸዋል። ሌላ አማራጭ የለም፤ በምርጫ ሳጥን፣ ዲሞክራሲ፣ መብት ቅብርጥሴየሚባለው ሥጋዊ አካሄድ አይሠራም! ሥጋዊ የሆኑት የዋቄዮአላህ ልጆች ወይ አንገትህ ላይ ናቸው ወይም ደግሞ በእግርህ ሥር መረገጥ አለባቸው።

_________________________________

Posted in Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ዶ/ር ደረጀ ዘለቀ | የልጆቹን ጉዳይ መርሳታችን እንደ ሃገር እጅግ የሚያስደነግጥ የሞራል ውድቀት ነው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on April 9, 2020

እኛ የተሠወሩባቸውንና ቤተሰብ እያሳለፋቸው ያሉትን የሰቆቃ ቀናት እንቆጥራለን ፤ ዓለም የኮሮና ተጠቂዎችን ሰዎች ትቆጥራለች። ለአንድ መቶ ሃያ ስምንት ቀናት! እንኳን በወላጅ ላይ በእኛ ላይ እየደረሰ ያለው የህሊና ግርፋት ምን ያህል ከባድ እንደሆነ ለመገመት አያዳግትም። መንግስት ተብዬው 99% ተጠያቂ ቢሆንም፤ አብረው የተሰለፉትና የእነዚህን ምስኪን እህቶች ጉዳይ ቸል ያለ ማንኛውም ኢትዮጵያዊ በመጭው ትውልድ እና በፈጣሪ ዘንድ በጽኑ ይጠየቃል።

እንደው ባካችሁ ንገሩኝ፤ ለመሆኑ ከቤተ ክህነት ወይም ከማህበረ ቅዱሳን ይህን አስመልክቶ ምን የተነገረና የተሠራ ነገር አለ? ካልሆነ ምን ይሆን ምክኒያቱ?

___________________________________

Posted in Ethiopia, Infos, Life | Tagged: , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: