Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • June 2023
    M T W T F S S
     1234
    567891011
    12131415161718
    19202122232425
    2627282930  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Posts Tagged ‘የሙስሊሞች ጥላቻ’

“እኛ ሃገር ቤተክርስቲያን አንፈልግም” | በጠላትነት የተነሳሱ ሙስሊሞች ፰ የግብጽ አብያተ ክርስቲያናትን እንዲዘጉ አደረጉ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on September 2, 2018

በሙስሊም ነዋሪዎች በተደጋጋሚ ዛቻ ከደረሰባቸው በኋላ በላይኛው የግብፅ ኮፕቲክ ሃገረሰብከት ውስጥ የሚገኙ ስምንት አብያተ ክርስቲያናት አሁን ለመዘጋት በቅተዋል።

የክርስቲያኖች ጠበቃ የሆኑት ጋሚል አይይ እንደገለጹት ሦስት ሺህ የሚሆኑት የመንደሩ ክርስቲያን ነዋሪዎች ለቤተክርስቲያን ሕጋዊ እውቅና ለማግኘት በመታገል ላይ ናቸው። ከሁለት ዓመት በፊት የግብጽ መንግስት ዓብያተ ክርስቲያናት ልክ እንደ መስጊዶች አንድ ዓይነት ሕጋዊ መብት ሰጠቻለሁ ብሎ ነበር።

እስካሁን 3,500 የሚሆኑ አብያተ ክርስቲያናት ህጋዊ ዕውቅና ለማግኘት በመጠባበቅ ላይ ቢሆኑም መንግስት ያልተፈቀደላቸው አብያተ ክርስቲያናትን ግን ቀስ በቀስ በመዘጋት ላይ ናቸው። የሚገርም ነው፡ ህጋዊ ዕውቅና ያልተሰጠው መስጊድ ግን አገልግሎት ሲያቋርጥ ወይም ሲዘጋ ተሰምቶ አይታወቅም። ይህ ፍትሕ ነውን? እኩልነት የት አለ? የሃይማኖት ነጻነት የት ነው? ህጉ የት አለ? የመንግስት ተቋማት የት ይገኛሉ?” በማለት ኮፕት ወገኖቻችን ይጠይቃሉ።

ከ ሉክሶር ከተማ በስተደቡብ በምትገኘው ድንግል ማሪያም እና ቅዱስ ሞህራኤል ኮፕቲክ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን በ ነሐሴ ፳፪ ላይ አንድ ሺህ በሚሆኑ ሙስሊሞች የተቃውሞ ጩኸት እና ወረራ ሳቢያ እንድትዘጋ ተደርጋለች። ቪዲይዎ ላይ እንደሚታየው ከ ፲፮ እስከ ፳፮ ዓመት እድሜ ያላቸው በርካታ ሙስሊም ወጣቶች “አላህ ዋክብ! (አላህ ከሁሉም አማልክት ይተልቃል) እና የእኛ የእስልምና መንደር ውስጥ ቤተክርስቲያን እንዲኖረን አንፈልግምእያሉ በጥላቻ በመጮህ ቤተክርስቲያኗን ከብበው እንደነበረ፤ የፊት ለፊቱን በር ለመስበር ሞክረው ነበር ነገር ግን ከውስጥ ቆልፈነው ነበር፡ ወዲያውኑ የፖሊስ ፖሊሶች መጥተው ሙስሊሞቹን ሊያባርሩ በቅተዋል፤ ነገር ግን ማንንም ማሠር አልፈለጉም።በማለት የቤተክርስቲያኗ አገልጋይ በሃዘን ተናግረዋል

ይህ ሁሉ ጉድ በሉክሶር ሃገረ ስብከት አካባቢ ብቻ ነው እየተከሰተ ያለው። በተለያዩ የግብጽ አውራጃዎችም ተመሳሳይ ፀረክርስቲያኖች እንቅስቃሴ በመጧጧ ላይ ነው።

ያውም በአገራቸው! ኮፕት ወገኖቻችንን ትክክለኛዎቹ የግብጽ ነዋሪዎች፣ ከባቢሎን አረብ ሙስሊም ወራሪዎች በፊት እዚያ የነበሩ ግብጻውያን ናቸው። ግብጻውያን በአገራቸው ብቸኛውና ትክክለኛውን አምላካቸውን ኢየሱስ ክርስቶስን ማምለክ እንዳይችሉ እየተደረጉ ነው። ምናለ የእኛን ሙስሊሞች ወደ ግብጽ፡ የግብጽን ኮፕቶች ወደ ኢትዮጵያ በመላክ እንደ ግሪክ እና ቱርክ የሕዝብ ልውውጥ ብናደርግ?!

እናት ኢትዮጵያ ባክሽ የሕዳሴውን ግድብ ቶሎ ጨርሺው!

+ Copts Attacked in Egypt’s South Over Homes Used as Churches

______

Posted in Ethiopia, Faith, Life | Tagged: , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

በ ቤተልሔም ክርስቲያን በጎቻቸውን ሲጠብቁ የነበሩትን መነኩሴ፡ በቢላ ወጋቸው ሙስሊሙ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 17, 2018

በጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ትውልድ ቦታ በቤተልሔም የልደት ቤ/ክርስቲያንን ለመጎብኘት የመጡትን ሴት ክርስቲያኖች ከሙስሊሞች ለመከላከል ወደ ገዳማቸው አስገብተው በሩን ሲዘጉባቸው ነበር አባ ፋዲ ሻሉፋ በቢላ የተወጉት። ቢደሙም፡ አወጋጉ በጣም የከፋ ባለመሆኑ አገልግሎታቸውን ወዲያው ለመቀጠል በቅተዋል።

ክርስቶስ በተወለደባት ቤተልሔም ክርስቲያኖች ቀስበቀስ እያለቁ ነው።

[የዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ ፲፥፲፡ ፲፩]

ሌባው ሊሰርቅና ሊያርድ ሊያጠፋም እንጂ ስለ ሌላ አይመጣም፤ እኔ ሕይወት እንዲሆንላቸው እንዲበዛላቸውም መጣሁ።

መልካም እረኛ እኔ ነኝ። መልካም እረኛ ነፍሱን ስለ በጎቹ ያኖራል።”

ክርስቲያን ወንድሞች እና እህቶች፡ ጦርነት ላይ ነን!

______

Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , | Leave a Comment »

ዘረኝነትን ለመቃወም የወጡትን አይሁዳውያን፡ መሀመዳውያኑ ሰደቧቸው፣ ተፉባቸው፣ ባንዲራቸውን ነጠቋቸው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on April 26, 2018

ያውም በአውሮፓ ምድር! አስገራሚ ዘመን ላይ ደርሰናል፤ አምላካችን ሁሉንም እያሳየን ነው!

[ኦሪት ዘፍጥረት ምዕራፍ ፲፮፡፲፩፥፲፪]

የእግዚአብሔር መልአክም አላት። እነሆ አንቺ ፀንሰሻል፥ ወንድ ልጅንም ትወልጃለሽ፤ ስሙንም እስማኤል ብለሽ ትጠሪዋለሽ፥ እግዚአብሔር መቸገርሽን ሰምቶአልና። እርሱም የበዳ አህያን የሚመስል ሰው ይሆናል፤ እጁ በሁሉ ላይ ይሆናል፥ የሁሉም እጅ ደግሞ በእርሱ ላይ ይሆናል፤ እርሱም በወንድሞቹ ሁሉ ፊት ይኖራል።

በርሊን ትናንትና፡ እ..አ አፕሪል 25 2018 .

በአይሁዶች ላይ የሚደረሰውን ጥቃት ለመቃወም የወጡትን ሰዎች መሀመዳውያኑ በድጋሚ በአደባባይ ሰደቧቸው፣ ተፉባቸው የእስራኤልን ባንዲራ ነጠቋቸው

ባለፈው ሣምንት ላይ ይህን ጽሁፍ አቅርቤ ነበር፦

የጀርመን “ግራሚ” ወይም “ኤኮ” በመባል የሚታወቀውን የሙዚቃ ሽልማት ጸረአይሁድ ግጥም ጽፈው ለተሳደቡት ሁለት ሙስሊም ደራፊ ራፐሮች ተሰጧቸዋል። ብዙ ተቃዋሚዎች ቢነሱም ግን እስካሁን ሽልማቱን የሻረበቻው ወይም የነጠቃቸው አካል የለምክርስቲያን ወገኖች፤ ጦርነት ላይ እንገኛለን፤ ሉሲፈራውያኑ ሙስሊሞችን ይደግፋሉ፤ ለጸረአይሁድና ለጸረክርስቲያን ተልዕኮዎቻቸው እንደ መሳሪያ ይጠቀሙባቸዋል።

በትናንትናው እለት ይህ ከ1992. ጀምሮ ሲሰጥ የነበረ የሙዚቃ ሽልማት “ኤኮ” ከእንግዲህ ወዲህ አይሰጥም በእነዚህ መሀመዳውያን ደራፊዎች ምክኒያት ተሠረዘ

አየን አይደል፤ ለምን መሀመዳውያን ስደተኞችን በብዛት እንዳስገቡ፤ አዎ! አይሁዶችን፣ ክርስቲያኖችን እና አኗኗራቸውን እንዲዋጉላቸው መሆኑ ነው። ግብዞች!!!


Germany Abolishes Its Main Music Awards After An Anti-Semitic Rap Scandal


Germany’s Echo music awards—the equivalent to the Grammys in the US or the Brit Awards in the UK—were scrapped by the Federal Association of the Music Industry on Wednesday, in the wake of national outrage over its award for best hip-hop album on Apr. 12.

Popular rappers Kollegah and Farid Bang, both Muslim, took the prize for their album “Jung, Brutal, Gutaussehend” (young, brutal, handsome), which contains a track with the lyrics: “My body is more defined than Auschwitz inmates.”

The duo was allowed to perform the track at the awards ceremony, the date of which coincided with Holocaust Remembrance Day. In another album track, they rap that they’re going to “make another Holocaust, show up with a Molotov.”

A number of artists returned their own Echo awards in protest (paywall) at the rap prize, as criticism rained in from the press, politicians, and business leaders. Foreign Minister Heiko Mass tweeted that: “Anti-Semitic provocations do not deserve awards, they are simply disgusting.” Airbus CEO Tom Enders said the award damaged Germany’s international reputation, asking: “Is anti-Semitism becoming acceptable in Germany?”

The music association said that the Echo brand was irreparably damaged, and that they don’t want the music prize to be seen as a platform for anti-Semitism.

Kippah Rallies

As in many European countries, there are concerns that anti-Semitism is growing in Germany too—the government recently appointed an anti-Semitism minister. Last year, Germany experienced an average of four anti-Semitic crimes a day, and recently there have been reports of Jewish children being bullied in schools. Last week, two men wearing kippahs—traditional Jewish skullcaps—were attacked by a Syrian Palestinian in Berlin, one was beaten with a belt.

On Tuesday, the head of the Central Council of Jews told Radio Eins(link in German) that Jews should “wear a baseball cap or something else” as a head covering rather than go out wearing their kippahs in big cities like Munich and Berlin.

Nationwide rallies are taking place this evening in Germany in solidarity with the Jewish community, and thousands are expected to turn up wearing kippahs.

Source

______

Posted in Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ጸረ-ሴማዊ ዘመቻ | ሙስሊሞች አይሁዶችን በጀርመን ጎዳናዎች ላይ እያደኗቸው ነው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on April 18, 2018

ይህ የተንቀሳቃሽ ስልክ ቪዲዮ የተቀረጸው ማክሰኞ፡ እ..አ አፕሪል 172018 .ም ነው። የሚያሳየውም በበርሊን ከተማ ሁለት ሙስሊሞች የአይሁድ ቆብ (ኪፓ) ያደረገውን

ወጣት አይሁድ ሲደበድቡት ነው። የ21 ዓመት እድሜ ያለው ልጅ ተጎድቷል። ተመሳሳይ ጥቃቶች በየትምህርት ቤቱ በተደጋጋሚ ይፈጸማሉ። ጸጥታ አስከባሪዎች ጸጥ ብለዋል።

እጅግ በጣም የሚገርመው ነገር፤ ለብዙ መቶ አመታት በርሊን የኖሩትና ዘመዶቻቸው በሚሊየን በጋዝ ተመርዘው የተጨፈጨፉባቸው አይሁዶች፡ የሃይማኖታቸው መለያ የሆነውን ቆብ (ኪፓ) አድርገው ወደ አደባባይ ለመውጣት የሚፈሩበት ዘመን ላይ ደርሰዋል። አይሁዶች በብዛት አውሮፓን እየለቀቁ ወደ እስራኤል በመግባት ላይ ይገኛሉ።

ሌላ እራስ አስነቅናቂው ጉዳይ፤ ሙስሊም ስደተኞችን ወደ ጀርመን እንዲገቡ ሲማጎቱላቸውና ድጋፍ ሲሰጧቸው ከነበሩት ድርጅቶች መካከል ዋናው የአይሁዳውያን ድርጅት መገኘቱ ነው።

ባለፈው ሣምንት ላይ የጀርመን “ግራሚ” ወይም “ኤኮ” በመባል የሚታወቀውን የሙዚቃ ሽልማት ጸረአይሁድ ግጥም ጽፈው ለተሳደቡት ሁለት ሙስሊም ደራፊ ራፐሮች ተሰጧቸዋል። ብዙ ተቃዋሚዎች ቢነሱም ግን እስካሁን ሽልማቱን የሻረበቻው ወይም የነጠቃቸው አካል የለም።

ክርስቲያን ወገኖች፤ ጦርነት ላይ እንገኛለን፤ ሉሲፈራውያኑ ሙስሊሞችን ይደግፋሉ፤ ለጸረአይሁድና ለጸረክርስቲያን ተልዕኮዎቻቸው እንደ መሳሪያ ይጠቀሙባቸዋል።

______

Posted in Conspiracies, Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: