Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 22, 2020
አሩሲ ኮፈሌ
አውሬዎቹ የኦሮሚያ ፖሊስና የአቢይ አህመድ አሊ ፓርቲ ክቡር መስቀሉን ነቅለው የጣሉበት፣ አረመኔው ኦነግ ኦህዴድ የአሁኑ ፒፒ ጉልበቱን አሳይቶ የተሳሳቀበትና የተሳለቀበት፣ የተዋሕዶ ልጆች እንባቸውን ወደ ሰማይ የረጩበት ስፍራ ይህ ነው።
የደንቢዶሎ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች “እህቶቻችን እስካልተገኙ ድረስ አንማርም” አላሉም እግዚአብሔርን በመፍራት ፤ ኮሮናን ፈርተው ግን የዩኒቨርስቲውን በር ዘግተው“ትምህርቱ ይቅርብን” አሉ።
አይይ ጉድሽ የኦሮሚያ ሲዖል፤ አቤት እየመጣብሽ ያለው ፍርድ! ኦሮምኛ ተናጋሪ የተዋሕዶ ወንድሞች እና እህቶች ምንም የምታጡት ነገር የለም፤ ቁንቋውም፣ ቅቤውም ባህሉም ከንቱ ነውና ዛሬውኑ ጣልያን ኮሮማውያን የሰጧችሁን “ኦሮሞነታችሁን” በመካድ የኢትዮጵያን አምላክ አጥብቃችሁ ያዙ! ትንሽ ነው የቀረው!
_________________________________
Like this:
Like Loading...
Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: መስቀል, ሙስሊሞች, አሕዛብ, አሩሲ ኮፈሌ አብይ አህመድ, አርሲ, ኢትዮጵያ, ኦሮሚያ, ክርስቲያኖች, የመስቀሉ ጠላት, የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነት, ጂሃድ, ግራኝ አህመድ, ግድያ, ጥላቻ, ፀረ-ተዋሕዶ ዘመቻ, ፪ሺ፲፪, Ethiopian Orthodox Tewahedo Faith | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on August 1, 2018
ታዋቂው ካናዳ-ኢትዮጵያዊ ድምጻዊ አቤል ተስፋዬ (The Weeknd) እና ዝነኛዋ አሜሪካዊት አርቲስት ሰሌና ጎሜዝ በአንድ ወቅት የፍቅር ጓደኛሞች ነበሩ።
ሰሌና ይህን የአንገት ላይ መስቀል አጥልቃ ከተነሳቸው ፎቶ ላይ ነው የቱርክ ቴሌቪዢን (ቲቪ8) መስቀሉን በፎቶሾፕ ፍቆ (ያውም ተልካሻ በሆነ መልክ) ለተመልካቾች ያቀረበው።
እንጊድህ ይህ ቅሌት እየተፈጸመ ያለው ከሁሉም ሙስሊም ከሚባሉት አገሮች “ዘመናዊ ሆናለች፡ ተሻሽላለች” በምትባለዋ ቱርክ መሆኑ ነው። ስለ ምዕራባውያኑ የሆሊውድ አርቲስቶች ዜና እያቀረቡ እንኳን በጌታችን መስቀል ላይ ያላቸውን ጥላቻ መደበቅ እንኳን አይችሉም፤ ደካሞች!
በእውነት አሳፋሪ የሆነ የአውሬው መንፈስ ዘመን ላይ እንገኛለን፤ በግልጽ ፀረ–ክርስቶስ ሆና የምትታየው ቱርክ የጌታችን መስቀል ጫማ ላይ አሳርፋ ጫማዎችን ወደ ኦርቶዶክስ ኢትዮጵያና ግሪክ እየላከች እንዲረገጥ ታደርጋለች። አብረውን የሚሠሩ ቱርኮች መስቀላችንን ሲያዩ የሚያሳዩንን ዲያብሎሳዊ ጥላቻ ሁላችንም በየቀኑ የምናየው ነው።
በክርስቲያኖች ዘንድ ቅዱስ የሆኑትን ነገሮች የሚያራክሱ የሚመስላቸው ቅዱሳን አይረክሱም ይህን ያዘጋጀው እና ገዢው ወይም ተገልጋዩ ነው የሚረክሰው።
ቱርክ የፀረ–ክርስቶስ ፍዬላማ አገር ነች። ተዋሕዶ ክርስቲያን ሆነህ/ሽ ቱርክ ከሆነ ነገር ሁሉ የማትርቅ/ቂ ፤ ጋኔን የተሞላበትን የቱርክ ፊልምና ድራማ ከማየት የማትቆጠብ/ቢ ከአውሬው ጋር በፈቃዳችሁ ለመደመር የወሰናችሁ ናችሁ ማለት ነው፤ እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ!
______
Like this:
Like Loading...
Posted in Ethiopia, Faith, Infotainment | Tagged: Abel Tesfaye, መስቀል, መስቀል ጫማ ላይ, ሰሌና ጎሜዝ, ቱርክ, ቲቪ8, አቤል ተስፋዬ, የመስቀሉ ጠላት, ጥላቻ, ፀረ-ክርስቶስ, Selena Gomez, The Weeknd | Leave a Comment »