Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • June 2023
    M T W T F S S
     1234
    567891011
    12131415161718
    19202122232425
    2627282930  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Posts Tagged ‘የመሬት መንቀጥቀጥ’

California Poopocalypse: “There’s Poop Everywhere”: Sodom Francisco is Covered in Sh*t

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 26, 2023

🧟 የካሊፎርኒያ ካካሊፕስ፤ “በሁሉም ቦታ ሠገራ አለ”፤ የካሊፎርኒያዋ ግዛት ዝነኛ ከተማ ‘ሰዶም’ ፍራንሲስኮ በ ሠገራ ተሸፍናለች።

🧟 ትክክለኛው የዞምቢ አፖካሊፕስ ፥ እንደ ኖህ እና ሎጥ ዘመን 🧟

ቀልደኛው ዲቭ ቻፔል ስለ ሳን ፍራንሲስኮ ሲናገር፤ መላዋ አካባቢ በከፊል ተጨመላልቃለች፣ ቆሽ ሻለች፣ ገምታለች ግማሽ የዞምቢ ፊልም ላይ ወይንም ማርስ ላይ ያለች ከተማ ትመስላለችሲል ተናግሯል።

በጣም ያሳዝናል፤ ግን ይህን ነው የፈለጉት፤ ይህ ገና ጅማሮው ነው፤ ልክ እንደኛዋ አዲስ ካካ በዓለም ኃያል በምትባለዋ አገር በአሜሪካም ዜጎች በየመንገዱና አደባባዩ በመጸዳዳት ላይ ናቸው። የኛዎቹ ከረባት አስረውም ነው የሚጸዳዱት እዚህ ግን በአንድም በሌላም ምክኒያት እራሳቸውን እንዲስቱ ተደርገውና ዞምቢዎች ሆነው ነው በየመንገዱ የሚኖሩት/የሚጸዳዱት።

ትልቁ የመሬት መንቀጥቀጥ ደግሞ ገና አልተከሰተም፤ እግዚአብሔር ይጠብቃቸው እንጂ ሰዶምና ገሞራ ካሊፎርኒያ በፓሲፊክ ውቂያኖች ሥር የምትቀበር ሆኖ ነው የሚሰማኝ። “ውጡ፣ እንደ ሎጥ ቶሎ አምልጡ!” በተደጋጋሚ የምለው ለዚህ ነው። አስከፊ ጊዜ እየመጣ ነው!

🧟 The Real Zombie Apocalypse – As in the days of Noah and Lot 🧟

Everyone knows that San Francisco is the nation’s largest public toilet – requiring the city to employ six-figure ‘poop patrol’ cleanup team, however a new report from the city Controller’s Office really puts things in poo-spective.

For starters, feces were found far more often in commercial sectors, covering “approximately 50% of street segments in Key Commercial Areas and 30% in the Citywide survey,” second only to broken glass as can be seen in the ‘illegal dumping’ section.

If you’re wondering about the city’s fecal methodology, look no further than a footnote on page 43;

Feces also includes bags filled with feces that are not inside trash receptacles. Feces that are spread or smeared on the street, sidewalk, or other objects along the evaluation route are counted. Stains that appear to be related to feces but have been cleaned are not counted. Bird droppings are excluded.

As far as where most of the poo is found, Nob Hill takes the top spot, followed by the Tenderloin and The Mission districts.

“It’s terrible; this street is covered,” Tenderloin resident Joe Souza told The San Francisco Standard earlier this month. “There’s poop everywhere. You always see it along the wall and in front of the garage there.”

As the San Francisco Standard reports;

San Francisco’s commercial and residential streets are also highly tagged up, with every neighborhood except one—Visitacion Valley—reporting high levels of graffiti last year. The issue is once again worse in commercial areas, of which 71% said they had severe or moderate graffiti.

“In terms of actual counts of graffiti observed, there were about 10 times (160,000 vs. 16,000 respectively) as many instances of graffiti reported in the Key Commercial Areas survey in comparison to the Citywide sample,” the report said.

And San Francisco’s favorite cleanliness fixation, human or animal feces, continues to be a sore spot for the city: Almost half of the surveyed commercial areas observed feces. Citywide, that figure was just 30%.

San Francisco’s POOPOCALYPSE comes amid a staggering commercial office vacancy rate as a combination of pandemic-era work-from-home policies, and people fleeing the city’s notorious violence and poo-covered streets have made the once-thriving city into a ghost town.

👉 Text Courtesy: ZEROHEDGE

🥶 The State of California Currently Has The Highest Homeless Population

🥶 በይፋ ከግማሽ ሚሊየን በላይ ቤት አልባ ዜጎች በሚኖሩባት አሜሪካ፤ የካሊፎርኒያ ግዛት በአሁኑ ጊዜ ከፍተኛው ቤት አልባ ህዝብ አለው።

💭 61.000 Homes Are Empty in Sodom Francisco

Nevertheless, based on HUD data, here are the cities with the highest homeless population in the US:

  • ☆ New York City. Homeless Population: 77,943. …
  • ☆ Los Angeles City. Homeless Population: 63,706. …
  • ☆ Seattle. Homeless Population: 11,751. …
  • ☆ San Jose. Homeless Population: 9,605. …
  • ☆ San Francisco. Homeless Population: 8,124. …
  • ☆ San Diego: 4,801
  • Four of the top 6 cities are in California.
  • ☪ San Francisco earns its name as the gay mecca of the world

Like the cities of Sodom and Gomorrah of old, Oakland and San Francisco may soon have their day of reckoning but it won’t be coming from the heavens above – it will be destruction dealt from deep within the bowls of the earth – the mega-quake!

☆ ‘One of The Largest Human Experiments in History’ Was Conducted on Unsuspecting Residents of San Francisco

______________

Posted in Ethiopia, News/ዜና, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

Elon Musk’s Tesla Explodes 16.66 Times | Wow!

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on April 8, 2023

🚗 የኢለን ማስክ ቴስላ 16.66 ጊዜ ፈነዳ። ጉድ ነው፤ ሰውዬ ነገሩ የሆነ ሰብዓዊ ያልሆነ ነገር አለው

ትዊተርን ከጦማሬ ጋር ከማገናኘት ውጭ የገባሁበት ወቅት እጅግ በጣም ውሱን ነው፤ ታዲያ እ.አ.አ ከ 2012 ጀምሮ የያዝኩትን የትዊተር መለያ አቶ ኢለን ማስክ ዘግቶብኝ ነበር። ምክኒያቱ? የናሽቪሉን የክርስቲያን ትምሕርት ቤት አሰቃቂ ግድያ ‘ወንዳገረድ’ የሆነ ግለሰብ መፈጸሙን በማውሳቴ። በአስራ አንድ ዓመት ውስጥ ለመጀመሪያ ጊዜ መሆኑ ነው መለያዬ ሲታገድ፤ ይገርማል!

🚗 Tesla malfunctions on highway, stops, starts smoking, and explodes roughly 16 times.

💭 ክቡራን እና ክቡራት፤ እምላለሁ; አሜሪካ የኢትዮጵያን እኩይ ፋሽስት ኦሮሞ መንግስት መደገፏን ካላቆመች ፥ ብላም ታሪካዊቷን የክርስቲያንጽዮናዊት ኢትዮጵያን ለመበታተን፣ ለማዳከም እና ለማፍረስ ከያዘችው ዲያብሎሳዊ ሴራ ካልተቆጠበች፣ ምናለ በሉኝ፤ በቅርቡ የቴክሳስ ግዛት ከዩናይትድ ስቴትስ ብሄራዊ ሕብረት የምትገነጠል የመጀመርያዋ ግዛት ግዛት ትሆናለች።

  • ቴክሳስ
  • ትግራይ
  • ቴዎድሮስ

ቴስላ (የቴስላ የምርት ስም ባለቤት በተጨማሪም ኤሎን ማስክ የኢቴሬም /Ethereum ምናባዊ/ምስጢራዊ ምንዛሬ ባለቤት ነው CRYPTO: ETH = ኢትዮጵያ)

👉 የኤሎን ማስክ እርባታ/ መኖሪያ ቤት እና የእሱ ስፔስ ኤክስ‘ ‘ስታር ቤዝየጠፈር ጣቢያ በቴክሳስ ይገኛሉ።

😇 Today, according to the Ethiopian calendar it’s Saturday, August 14, 2014 – Saint Abuna Aregawi commemorated on this very Day.

💭 Ladies and gentlemen; I swear to you; If America does not stop supporting the evil fascist Oromo regime of Ethiopia – and if it does not refrain from its diabolical plot to disintegrate, weaken and destroy the historical Christian-Zionist Ethiopia – then, mark my words, the state of Texas would become the first state to secede from the National Union of the United States of America very soon.

  • TExas
  • TEgray (Tigray)
  • TEdros (Tigray Native)
  • TEsla (Besides, Elon Musk owns Ethereum (CRYPTO: ETH = Ethiopia)

👉 Elon Musk’s ranch and his SpaceX Starbase are located in Texas.

https://www.dailymail.co.uk/news/article-10775779/Elon-Musks-50k-Texas-home-near-SpaceX-Starbase-revealed.html

💭 The State Of Texas Passes New Law: Schools Must Display Donated Posters That Say “In God We Trust.

💭 Texas & Tegray (Ethiopia) Massacres + Tedros (TE) & The Queen | ትግራይና ቴክሳስ + ቴድሮስ & ንግሥቲቱ

______________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

Massive Earthquake of Magnitude 7.9 Hits Antichrist Turkey | ግዙፍ የመሬት መንቀጥቀጥ የክርስቶስ ተቃዋሚ ቱርክን መታት

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on February 6, 2023

ለንጹሐኑ ይድረስላቸው!

የሚገርም ነው ዛሬ ከሰዓት ላይ፤ ከስድስት ዓመታት በፊት በጦማሬ አቅርቤው የነበረውን የሚከተለውን መረጃ እና ስለ ነብዩ ዮናስ በሆነ አጋጣሚ እንደገና ሳነበው ነበር። ይህ ያውም ጾመ ነነዌ መግቢያ ላይ መከሰቱ በጣም አስገራሚ ነው! ዋው!

“የክርስቲያን ኦርቶዶክስ መሪ ኤርዶጋን ንስሃ እንዲገባ እና እስልምናን ትቶ ኦርቶዶክስ ክርስትናን እንዲቀበል ወይም እራሱን ከመሀመድ ጋር በሲኦል እንዲያገኝ ጠየቀ”

የፋሺስቱ ኦሮሞ አገዛዝ እረኛ፣ የአረመኔዎቹ ጋላ-ኦሮሞዎች ሞግዚት ቱርክ እግዚአብሔር አምላክን በእጅጉ እያስቆጣች ነው። ከአምስት መቶ ዓመታት በፊት በዘመነ ግራኝ አህመድ ቀዳማዊ ከኤዶማውያኑ ጋር ሆና ከበስተ ማደጋስካር ወደ ምስራቅ አፍሪቃ ካመጣቻቸው ከዋቄዮ-አላህ ጭፍሮች ጋር የፈጸመችው ወንጀል አልበቃትም፣ ከመቶ ዓመታት በፊት በኦርቶዶክስ ክርስቲያን አርመን ወገኖቻችን ላይ የሠራችው የዘር ማጥፋት ወንጀል አልበቃትም፤ ዛሬም ተመልሳ ሁለቱን የዓለማችን ጥንታውያን ክርስቲያን ሃገራት ሕዝቦች ላይ ጂሃድ አውጃ በመቅበዝበዝ ልይ ትገኛለች። ሆኖም ቱርክ የመጥፊያዋ ጊዜ ተቃርቧል። የግሪኩ አባ ዘ-ወንጌል እንደተነበዩት ቱርክ ለባለቤቶቿ ለግሪኮች፣ አርመኖችና ኩርዶች ትሰጣለች፤ ኢስታምቡልም ወደ ቀድሞ ስሟ ወደ ቁስጥንጥንያ ይመለሳል፤ ታላቁ የሃጊያ ሶፊያ መድኃኔ ዓለም ቤተ ክርስቲያን ሕንፃም የምስራቅ ኦርቶዶክስ ክርስቲያኖች ንብረት ይሆናል።

👉 ይህን እናስታውሳለን? Remember this?

💭 UFO over Turkey? Signs and Wonders of The Most High. Antichrist Turkey & Co Are Under Judgment

💭 አስገራሚ ደመና በቱርክ ሰማይ ላይ፤ የልዑል እግዚአብሔር ምልክቶች እና አስደናቂ ነገሮች። የክርስቶስ ተቃዋሚ ቱርክ እና ተባባሪዎቿ በፍርድ ላይ ናቸው

ትንቢተኛው የግሪኩ ‘አባ ዘወንጌል’ | ቱርክ የምትባል አገር አትኖርም፤ በቅርቡ ትፈራርሳለች

ኦርቶዶክስ በመሆናችን እግዚአብሔር ይረዳናል”

በረኸኛው ቅዱስ ኣባታችን ኣባ ፓይሲዮስ (እ.አ.አ 1924-1994)ቅድስናቸው በሁሉም ግሪኮች ዘንድ የታወቀው፤ ፖለቲከኞች ፣ አገልጋዮች ፣ ዓለማውያን ፣ መነኮሳት ፣ ካህናት ፣ ጳጳሳት በኤጂያን ባሕር ዙሪያ ስለሚሆነው ነገር ሁሉ ከእያንዳንዱ ሰው ጋር ተነጋግረዋል።

የወደፊቷን ግሪክ እጣ ፈንታ ለማየት እስኪበቁ ድረስ አባታችን ቀናትን እና ሌሊቶችን በጸሎት ያሳለፉ ነበር።

ለግሪክ ፣ ለግሪካዊነትና ለኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ትልቅ፣ ልባዊና ጥልቅ ጭንቀት እንዳላቸው ለሚቀርቧቸው ሁሉ ያወሱ ነበር።

ከአባታችን ትንቢታዊ መልዕክቶች መካከል የሚከተሉት ይገኙበታል፦

ቅዱስ ኮስማ እንደተነበዩት ሩሲያውያን ከላይ ጣልቃ ይገባሉ፤ ግሪኮች ቁስጥንጥንያን/ኢስታምቡልን በአምላክ ፈቃድ ያስመልሳሉ።

ቱርክ በአጋሮቿ ትፈራርሳለች፤ ቱርኮች የተቀቀለውን ስንዴ በወገባቸው ዙሪያ አኑረዋል፤ የግሪክ ሠራዊት ወደ ቁስጥንጥንያ/ኢስታምቡል ያመራል

► ቱርክ በ፮/6 ማይሎች ርቀቶች(የግሪክን የክልል ውሃ)መቃረቧን በዜና ሲሰሙ ከዚያ ጦርነት ይከተላል፤

መርከቦቿም ይደመሰሳሉ።

► ይህ የእግዚአብሔር ፈቃድ ነው ፡፡ የቱርክ መጨረሻ መጀመሪያ ይሆናል።

► ቁስጥንጥንያ/ኢስታምቡል ለግሪክ ትመለሳለች፤ በሩሲያ እና በቱርክ መካከል ጦርነት ይከሰታል፤ በመጀመሪያ ቱርኮች ያሸንፉ ይመስላቸዋል ነገር ግን ይህ የእነሱ መጥፊያቸው ይሆናል።

► ቱርኮች ይጠፋሉ ፡፡ እነሱ ያለ እግዚአብሔር በረከት የተገነባ ህዝብ ስለሆኑ ይደመሰሳሉ።

አንድ ሦስተኛው ቱርኮች ወደ መጡበት የቱርክ ጥልቀት ይመለሳሉ፡፡ አንድ ሦስተኛ የሚሆኑት ክርስቲያን ስለሚሆኑ ይድናሉ ፣ ሦስተኛው ደግሞ በዚህ ጦርነት ይገደላሉ፡፡ ግሪኮች፣ አርመኖችና ኩርዶች ቱርክን ይከፋፈሏታል።

► የቀደመው የቱርክ ትውልድ በአዲስ የፖለቲከኞች ትውልድ ይተካል። በእግዚአብሔር ላይ እምነት እና ተስፋ እስካለ ድረስ ብዙ ሰዎች ይደሰታሉ። በእነዚህ ሁሉ ዓመታት ውስጥ የሚሆነው ሁሉ ይህ ነው፡፡ ጊዜው ደርሷል፡፡

► እንግሊዞች እና አሜሪካውያን ለራሳቸው ጥቅም ሲሉ ቁስጥንጥንያን ለግሪክ ይሰጧታል፡፡ ቱርኮች ግሪክን ይተናኮላሉ፤ ማዕቀብ ይከተለላል፤ ዘመነ ረሃብ ይመጣል። ግሪኮች ይራባሉ።

► ከቱርክ ትንኮሳ በኋላ ሩሲያውያን ወደ ቢስፎረስ ባሕር ይወርዳሉ፣ እኛን ለመርዳት ሳይሆን፣ ሌሎች ፍላጎቶች ስላሏቸው እንጂ።

► በሩሲያውያን እና በአውሮፓውያን መካከል ታላቅ ጦርነት ስለሚኖር ብዙ ደም ይፈስሳል፡፡ ግሪክ በዚያ ጦርነት ውስጥ የመሪነት ሚና አለመጫወቷ ትልቅ በረከት ነው። ምክኒያቱም በአውሮፓውያን መካከል በሚደረግ ጦርነት የሚሳተፍ ሁሉ ይጣፋልና ነው።

► ቱርኮች ይመቱናል ግን ግሪክ ከፍተኛ ጉዳት አይደርስባትም፤ ቱርኮች በአገራችን ላይ ከፈፀሙት ጥቃቶች ብዙም ሳይቆይ ሩሲያውያን ቱርኮችን ይመቱና ያፈርሷቸዋል፤ ልክ አንድ ወረቀት ተቀዳደደው ይፈራርሳሉ፡፡

► ሩሲያ ቱርክ ከወደመች በኋላ እስከ ፋርስ ባሕረ ሰላጤ ድረስ ጦርነቱን ትቀጥላለች፣ ወታደሮቿም ከኢየሩሳሌም ውጭ ይቆማሉ።

► ከዚያ የምዕራባውያኑ ኃይሎች ሩሲያውያን ወታደሮቻቸውን ከእነዚህ ቦታዎች እንዲያስወጡ ማሳሰቢያ ይሰጣሉ።

► ግን ሩሲያ ኃይሏን አታወጣም ፣ ከዚያ የምእራባዊያን ኃይሎች እነሱን ለማጥቃት ወታደሮችን መሰብሰብ ይጀምራሉ።

► የሚፈነዳው ጦርነት ዓለም አቀፋዊ ይሆናል እናም የሩሲያውያንን ኪሳራ ያስከትላል፤ ግዙፍ መተራረድ ይኖራል ፣ ከተሞቹ የፈራረሱ መንደሮች ይሆናሉ።

► ግሪክ በዚያ ጦርነት ውስጥ አትሳተፍም፤ የቁስጥንጥንያው ገዢ በእኛ በኩል ፖለቲካዊ እና ወታደራዊ ይሆናል።

► የቱርክ መጥፋት ለግሪኮች ትልቅ እርካታ ይሆናል፤ ቁስጥንጥንያ ለግሪኮች ትመለሳለች።

► የፀሎት እና ቅዳሴ ሥነ ስርዓት በቅድስት/ሃጊያ ሶፊያ ቤተ ክርስቲያን ውስጥ እንደገና ይጀምራል።

➕ The Fast of Nineveh is beginning today.

The Ethiopian Orthodox Tewahedo Church tradition attaches great significance to the Fast of Ninevities and three days of Jonah the prophet, which is followed by the Sunday of the departed priests and the Sunday of faithful departed before we enter the Great Lent. The story of Jonah the prophet and Nineveh people is written in this site as it is in the Book of Jonah in the Old Testament. (In fact, all we know about Jonah himself comes just from his book and a single reference to him in 2Kings 14:25.) Succinctly put, the Church sees within this book’s simple story an icon of Christ symbolically represented.

Nineveh was an ancient Assyrian city of Upper Mesopotamia, located in the modern-day city of Mosul in northern Iraq. The latest Magnitude 7.9 earthquake that hits Turkey, is felt across Iraq and Syria.

The Book of Jonah has a message of Salvation.

______________

Posted in Ethiopia, Faith, News/ዜና | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

Major Earthquake Likely to Strike Sodom California Soon | ከፍተኛ የመሬት መንቀጥቀጥ ሰዶም ካሊፎርኒያን በቅርቡ ሊመታ ይችላል

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 3, 2023

👉 ገብርኤል 👉 ማርያም 👉 ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 👉 ተክለ ሐይማኖት 😇 መርቆርዮስ 👉 ዮሴፍ 👉 መድኃኔ ዓለም

❖ Colors of Zion / የጽዮን ቀለማት ❖

🔥 እሑድ በግሪጎርያኑ አዲስ ዓመት መጀመሪያ ዕለት ከፍተኛ የመሬት መንቀጥቀጥ ካሊፎርኒያን ለሁለተኛ ጊዜ መትቷት ነበር። ከዚህ በተጨማሪ፤ የካሊፎርኒያ ከተሞች በኃለኛ ጎርፍ በመጥለቅለቅ ላይ ናቸው።

🛑 Quake Prediction Says “Signal Just Hit,” Warns of Potential Big Earthquake From San Francisco To LA

An earthquake rattled parts of Northern California on Sunday for the second time in two weeks. The 5.4-magnitude quake was centered about 30 miles south of Eureka. On Dec. 20, a 6.4-magnitude earthquake also struck near Eureka.

Now one quake prediction research firm warned that the next big one could be imminent.

On Monday morning, Quake Predictions published a warning that read for the next two days — there is a “dangerous situation” of the likelihood of a 7.0-magnitude “in the San Francisco Bay to NW of Los Angeles area.”

Magnitude 6.4 Earthquake Rocks Sodom California, Aftershocks Expected

______________

Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

Strong mag. 5.5 Earthquake in Tigray, Ethiopia | ኃይለኛ የመሬት መንቀጥቀጥ በአዲግራት / ኤርትራ ዙሪያ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on December 26, 2022

✞ ጦርነቱ መንፈሳዊ ነው፤ ታቦተ ጽዮንም ውጊያ ላይ ነው፤ ይህም ከአክሱም ጽዮን ጋር የተያያዘ ነው ፥ የታኅሳስ ገብርኤል እየመጣ ነው ✞

👹 ወዮላቸው ለተሳቢዎቹ ዘንዶዎች፤ ለእነ ኢሳያስ አፈወርቂ፣ ደብረ ጽዮን ገብረ ሚካኤል፣ ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ እና ጭፍሮቻቸው! ስጋዊ ሞታችሁን ትፈልጓታላችሁ፤ ግን አታገኟትም፤ ገና በቁማችሁ ሲዖልን ትተዋቀቋታላችሁ፤ ነፍሳቸውን ይማርላቸውና፤ እነ ጠቅላይ ሚንስትር መለስ ዜናዊ ምን ያህል እድለኞች መሆናቸውን ዛሬ እየተገነዘብነው ነው።

ባጭር ጊዜ ውስጥ ከሚሊየን በላይ ክርስቲያን ጽዮናውያን ወገኖቻችንን የጨፈጨፈው የአረመኔው ጋላ-ኦሮሞ አገዛዝ እንሽላሊት ልዑካን ወደ ትግራይ (ዋይ! ዋይ! ዋይ! እህ ህ ህ!) እንዲጓዙ በተደረገበት ዕለት የመሬት መንቀጥቀጥ! ዋው!

ከዚህ ሁሉ ጉድ በኋላ እንኳን አሁንም ይህን ደካማና ሰነፍ ትውልድ እንዳሸኛችሁ ታታልሉት ይሆናል፤ እግዚአብሔር አምላክን ግን በጭራሽ ማታለል አትችሉም፤ ሁሉንም ነገር በቪዲዮ ቀርጾታል።

የስጋ ማንነትና ምንነት ያላቸው ዲቃላው አፄ ምንሊክ ታላቁን ንጉሠ ነገሠት አፄ ዮሐንስን ከአውሮፓውያን ጋር አብረው ካስወገዱበት ዘመን አንስቶ በኢትዮጵያ የነገሰው የዋቄዮአላህሉሲፈር እርኩስ መንፈስ ነው። ባለፉት መቶ ሰላሳ ዓመታት ጋላኦሮሞዎችና አጋሮቻቸው እስከ ስልሳ ሚሊየን የሚሆኑ ክርስቲያን ጽዮናውያንን በጥይት፣ በረሃብና በበሽታ ለመጨረስ በቅተዋል። ይህን እናስታውስ።

ዛሬም ጋላኦሮሞዎችና ርዝራዦቻቸው እግዚአብሔር አምላክን በድጋሚ በጣም እያስቆጡ ነው። በሃገረ ኢትዮጵያ እንኳን መንገስ መገኘት እንኳን የማይገባቸው ዘመን ላይ ደርሰናል። የሞትና ባርነት መንፈስ ይዘው የመጡ አማሌቃውያን ናቸው። ይህን መገንዘብ የተሳነው ኢትዮጵያዊከእነርሱ ጋር ወደ ጥልቁ የኤርታ አሌ የገሃነም መግቢያ በር በኩል ወደ ጥልቁ ይወርዳል፤ ዋ! ! ! ብለናል።

በሌላ በኩል፤ ጥንታዊውን የአዳምን ዘር / የክርስቶስን ቤተሰቦች ከምድረ ገጽ ሙሉ በሙሉ ለማጥፋት የጋላ-ኦሮሞውን አገዛዝና አህዛብን በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ መልክ በመርዳት ላይ ያለችው ባቢሎን አሜሪካ በከባድ የአርክቲክ በረዶ እየተመታች ነው፤ ያውም በፈረንጆቹ የገና ዕለት፤ በታሪክ ታይቶ የማይታወቅ ብርድ፤ የክረምቱ ማዕበል ስፋት ከዚህ በፊት ታይቶ የማይታወቅ ነው ተብሏል። ይህ ቀላሉ ክስተት ነው፤ ገና ምን ታይቶ!

🔥 Strong mag. 5.5 earthquake – Āfar, 64 km east of Ādīgrat, Tigray, Ethiopia, on Monday, Dec 26, 2022 at 3:21 pm (GMT +3)

The German Research Centre for Geosciences (GFZ) reported a magnitude 5.1 quake in Ethiopia near Ādīgrat, Tigray, only 12 minutes ago. The earthquake hit early afternoon on Monday, December 26th, 2022, at 3:21 pm local time at a shallow depth of 10 km. The exact magnitude, epicenter, and depth of the quake might be revised within the next few hours or minutes as seismologists review data and refine their calculations, or as other agencies issue their report.

Our monitoring service identified a second report from the citizen-seismograph network of RaspberryShake which listed the quake at magnitude 5.1 as well. A third agency, the European-Mediterranean Seismological Centre (EMSC), reported the same quake at magnitude 5.3.

Based on the preliminary seismic data, the quake should not have caused any significant damage, but was probably felt by many people as light vibration in the area of the epicenter.

Weak shaking might have been felt in Ādīgrat (pop. 65,000) located 62 km from the epicenter, Adi Keyh (pop. 13,100) 73 km away, and Mek’ele (pop. 215,500) 127 km away.

VolcanoDiscovery will automatically update magnitude and depth if these change and follow up if other significant news about the quake become available. If you’re in the area, please send us your experience through our reporting mechanism, either online or via our mobile app. This will help us provide more first-hand updates to anyone around the globe who wants to know more about this quake.

______________

Posted in Ethiopia, Faith, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

The Elites Want Inside Your Skull: Jeff Bezos & Bill Gates Invest in Brain Chip Company Rivaling Musk’s Neuralink

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on December 20, 2022

💭 ልሂቃኑ የዓለማችን ባለኃብቶች የራስ ቅላችን ውስጥ መግባት ይፈልጋሉ፤ የአማዞኑ ጄፍ ቤዞስ እና የማይክሮሶፍቱ ቢል ጌትስ በአንጎል ቺፕ ኩባንያ ላይ በመሰማራት/ ኢንቨስት በማድረግ የቴስላውን ኢለን ማስክን ኒውራሊንክን ተቀናቃኞች ለመሆን ወሰኑ።

😈 Playing God – These guys look like ‘Aliens’

😈 አምላክን መሆን ይፈልጋሉ ፥ እነዚህ ሰዎች ከጠፈር የመጡ’መጻተኞች’ ይመስላሉ

አዎ! ውጊያው መንፈሳዊ ነው፤ ዒላማቸው የሰው ልጅ ነው! ሉሲፈራውያኑ ዓለምን ለክርስቶስ ተቃዋሚው ለማመቻቸት የክርስቶስ አምላክ የሆኑትን ‘አዳሜዎች’ “ከምድረ ገጽ ማጥፋት አለብን!” በማለት ወስነዋል። ወረርሽኙ፣ በጥንታውያኑ የኢትዮጵያ፣ የአርሜኒያ፣ የግብጽ፣ የሶርያ፣ የሊባኖስ፣ የኢራቅ ሕዝቦች ላይ የዘር ማጥፋት ዘመቻ የከፈቱበት ዋናው ምክኒያት ይህ ነው። ማጥፋት የሚችሉትን በጥይት፣ በረሃብና በበሽታ የመጨረስ፣ ያልቻሉትን ደግሞ በተበከለ ምግብ፣ በኬሚካሎች፣ በክትባትና ጨረር አፈንጣቂ መሳሪያዎች የሉሲፈር ባሪያ የማድረግ ዕቅድ አላቸው። ግን ወዮላቸው!

Microsoft founder Bill Gates and Amazon founder Jeff Bezos have both reportedly invested in Synchron, a new brain-computer interface startup that aims to compete with companies like Elon Musk’s Neuralink.

Bloomberg reports that in March of last year, Tom Oxley, an expert in brain-computer interfaces, had dinner with Jeff Bezos, the founder of Amazon, to discuss Oxley’s newly established company, Synchron Inc. During the dinner, which took place in Ojai, California, Bezos expressed interest in investing in the business.

On Thursday, Synchron announced that it had completed a funding round of $75 million, with Bezos Expeditions contributing a portion of the investment. The round was led by ARCH Venture Partners and included investment from Gates Frontier, the venture capital branch of Microsoft co-founder Bill Gates, as well as other investors. In addition, several previous investors, including Khosla Ventures and its founder, Vinod Khosla, who introduced Oxley to Gates, also participated in the funding round.

Brain-computer interfaces, also known as BCIs, have the potential to interpret and stimulate certain areas of the brain and are being explored as a possible treatment for brain injuries. According to Oxley in an interview, the new investors approached Synchron “through the lens of making an impact in neurology in an area of need.” Oxley estimates that approximately 100 million people worldwide have upper limb impairment and could potentially benefit from this technology.

This funding brings Synchron’s total funding to $145 million, making it one of the highest-funded companies in the brain-computer interface (BCI) space, according to research firm Pitchbook. While it may be behind companies such as Elon Musk’s Neuralink Corporation and Max Hodak’s Science Corp. in terms of fundraising, it is still far ahead of many other BCI companies. This is a significant achievement, especially considering the costly process of getting BCIs approved by the US Food and Drug Administration.

Synchron has already enrolled three patients in a U.S. trial, with two of them receiving the implant. Oxley expects the remaining patients to enroll and receive their implants in the coming months. Over the course of a year, doctors will observe these patients and report their findings to the US Food and Drug Administration (FDA). In the past, the FDA granted Synchron “breakthrough” status, which streamlined the approval process for the company.

Elon Musk claims that Neuralink is also close to human trials.

💭 Selected Comments:

  • We’re just expendable pawns in their game of wanting to play God.
  • Not going to happen, I belong to God, and that will never change. Satan & his followers will be put down in the end. Read Revelation, if you don’t believe me, it’s pretty clear of what is to come.
  • The Globalist who like to play God all need to be Terminated! Starting with Gates!
  • Yep! Take the mark of the beast chip and be their controlled Puppet!
  • Today, the brain chip is supposed to help people with brain damage – (Democrats).
  • Tomorrow, they will be to control people without brain damage – (The rest of us). And all the leftist sheep who got the vax will be standing in line for the chip.

👉 Courtesy: BreitbartNews

______________

Posted in Curiosity, Ethiopia | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

Magnitude 6.4 Earthquake Rocks Sodom California, Aftershocks Expected

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on December 20, 2022

🛑 መጠን 6.4 የመሬት መንቀጥቀጥ ሰዶም ካሊፎርኒያን መታት ፤ ድኽረ መንቀጥቀጦች ይጠበቃሉ

🔥 በካሊፎርኒያ ማክሰኞ ረፋዱ ላይ 6.4 ዲግሪ ትልቅነት ያለው የመሬት መንቀጥቀጥ የተከሰተ ሲሆን በማዕከሉ አቅራቢያ የመብራት መቆራረጥ ተዘግቧል።

  • ☆ የመብራት ሃይል ተቋረጠ
  • ☆ ውሾች ይጮሃሉ
  • ☆ ወቅቱ በጣም ቀዝቃዛ ነው
  • ☆ ቀደምት አሜሪካውያን (የአሜሪካ ሕንዶች) የ1700 ዓ.ምቱ ሱናሚ እንደገና ይመጣል ይላሉ
  • ☆ ኩሬዎች ከመሬት ላይ እየወጡ ነው
  • ☆ በየ ፲፭/15 ደቂቃው ድኽረ መንቀጥቀጦች እየተሰሙ ነው
  • ☆ ሁሉም ሰው ውጭ እየወጣ ከፍርሃት ጋር እየታገለ ነው
  • ☆ አሜሪካ መጥፎ ዕድል ይዞ ለተወለደው አረመኔ ጋላ-ኦሮሞ ለግራኝ አብዮት አህመድ ሞግዚት መሆንሽን አቁሚ፤ ይህን አውሬ ወደ ዋሽንግተን በመጋበዝሽ እግዚአብሔር ተቆጥቷል

❖❖❖ [ትንቢተ ኢሳይያስ ምዕራፍ ፳፱፥፮] ❖❖❖

“ድንገትም ፈጥኖ የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር በነጐድጓድ፥ በምድርም መናወጥ፥ በታላቅም ድምፅ፥ በዐውሎ ነፋስም፥ በወጨፎም፥ በምትበላም በእሳት ነበልባል ይጐበኛታል።”

🔥 A magnitude 6.4 earthquake rocked California early Tuesday morning, with power outages reported near the epicenter.

  • ☆ Power is out
  • ☆ Dogs are barking
  • ☆ It’s very cold
  • ☆ Natives say that the 1700 Tsunami will strike again
  • ☆ Puddles of water are coming off the ground
  • ☆ Aftershocks every 15 minutes
  • ☆ Everyone is outside, struggling with fear

🛑 Sodom and Gomorrah Are Alive and Well in America | የዛሬዎቹ ሰዶም እና ገሞራ አሜሪካ ናት

😈 The Genocider Oromo-Jihadist PM of Ethiopia Who Masscared Over a Million Orthodox Christians is Now in the USA

💭 Is America Committing Suicide?

Quakes: MEXICO 6.2; INDONESIA 5.6; TURKEY 6.1 + G20 (MIT – IMF) = 666

🛑 Two weeks ago we had powerful Earthquakes in MEXICO Baja CaliFornia + IDNONESIA + TURKEY (MIT – IMF)

❖❖❖ [Isaiah 29:6] ❖❖❖
“From the Lord of hosts you will be punished with thunder and earthquake and loud noise, With whirlwind and tempest and the flame of a consuming fire.”

______________

Posted in Ethiopia | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

DROUGHT in China: Rivers Dried Up, ERTHQUAKE Follows | ድርቅ በቻይና፤ ወንዞች ደርቀዋል፣ ከባድ የመሬት መንቀጥቀጥ ተከትሏል

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on September 5, 2022

The Great Sir Peter Ustinov who was of Russian, Polish Jewish, German and Ethiopian descent would tell China:

Please remove the copy of your ugly ‘TPLF flag’ from Axum Zion.”

የራሺያ፣ የፖላንድ, የአይሁድ፣ የጀርመን እና የኢትዮጵያ ዝርያ ያለው ታላቁ ሰር ፒተር ኡስቲኖቭ ለቻይና እንዲህ ይላት ነበር፡-

“እባክሽ ያን ቅጂሽንና አስቀያሚ ‘የህወሃት ባንዲራ’ ከአክሱም ጽዮን ላይ አንሽው!።”

My half-Ethiopian grandmother would tell me the story of the crucifixion when I was a child on her knee„ Peter Alexander Freiherr von Ustinov

ግማሽ ኢትዮጵያዊቷ አያቴ ገና ልጅ እያለሁ በጉልበቷ ላይ ቁጭ አድርጋኝ ስለ ጌታችን ስቅለት ትነግረኝ ነበርፒተር አሌክሳንደር ባሮን ቮን ኡስቲኖቭ

አክሱም ጽዮናውያን መስቀሉንና የጽዮንን ቀለማት ያሸበረቀውን የጽዮንን፣ የንጉሠ ነገሥት ዮሐንስ ሰንደቅ ይዘው ቢወጡ/ቢዘምቱ ኖሮ ባጭር ጊዜ ውስጥ እንኳን አውሬው የኦሮሞ አገዛዝ መላዋ ዓለም በተንቀጠቀጠች ነበር። ወገኖቼ እንዴት ነው ይህን ማየት የተሳናቸው!? ይህ እርኩስ የቻይና/ሉሲፈር/ሕወሓት ባንዲራ እኮ የሕዝቤን ደም እየጠጣ ነው! የቤተ ክርስቲያን አባቶች ይህን እንዴት ማየት ተሳናቸው? ብጹዕነታቸው በዚህ ጉዳይ ዙሪያ ሊናገሩ በተገባቸው ነበር እኮ። ምን እየጠበቁ ነው? የመንፈስ ማንነትና ምንነት ያለውን ሕዝባችንን የስጋ ማንነትና ምንነት ባላቸው ደቡባውያን ምርኮኞችለመተካት እየሠሩ እኮ ነው! የዓለም አቀፍ ሜዲያዎችና ማህበረሰቡም እኮ ስለ ምርኮኞች መያዝና መፈታት ወይንም እንክብካቤ ማግኘት አንዴም ትንፍሽ ብለው አያውቁም። እየተደረገ ያለውን ነገር በንደብ ያውቁታልና። ለዚህም እኮ ነው የብሪታኒያ + አሜሪካ + ጀርመን መንግስታት፤ በረሃብና ጥይት እየረገፈ ስላለው ሕዝባችን ሁኔታ ሳይሆን፤ የሰረቃችሁትን ነዳጅ ካልመለሳችሁ ዋ!” ማለት የጀመሩት። ከዚህ ሁሉ ጉድ በኋላ! ቆሻሾች ናቸው!

✞✞✞[ትንቢተ ሕዝቅኤል ምዕራፍ ፴፰]✞✞✞

  • ፩ የእግዚአብሔርም ቃል ወደ እኔ እንዲህ ሲል መጣ።
  • ፪ የሰው ልጅ ሆይ፥ ፊትህን በጎግ ላይና በማጎግ ምድር ላይ፥ በሞሳሕና በቶቤል ዋነኛ አለቃ ላይ አቅናበት፥ ትንቢትም ተናገርበት፥
  • ፫ እንዲህም በል። ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል። የሞሳሕና የቶቢል ዋነኛ አለቃ ጎግ ሆይ፥ እነሆ፥ እኔ በአንተ ላይ ነኝ።
  • ፬ እመልስህማለሁ በመንጋጋህም ልጓም አገባብሃለሁ፥ አንተንና ሠራዊትህንም ሁሉ፥ ፈረሶችንና ፈረሰኞችን የጦር ልብስ የለበሱትን ሁሉ፥ ጋሻና ራስ ቍርን ሰይፍንም ያያዙትን ሁሉ፥ ታላቁን ወገን አወጣለሁ፥
  • ፭ ፋርስንና ኢትዮጵያን ፉጥንም ከእነርሱ ጋር ጋሻና የራስ ቍርን የለበሱትን ሁሉ፥
  • ፮ ጋሜርንና ጭፍሮቹን ሁሉ፥ በሰሜን ዳርቻም ያለውን የቴርጋማን ቤትና ጭፍሮቹን ሁሉ፥ ብዙዎችንም ሕዝቦች ከአንተ ጋር አወጣለሁ።
  • ፯ አንተና ወደ አንተ የተሰበሰቡ ወገኖችህ ሁሉ ተዘጋጁ፥ አንተም ራስህን አዘጋጅተህ አለቃ ሁናቸው።
  • ፰ ከብዙ ዘመንም በኋላ ትፈለጋለህ፤ በኋለኛውም ዘመን፥ የዘላለም ባድማ በነበሩ በእስራኤል ተራሮች ላይ ከብዙ ሕዝብ ውስጥ ወደ ተሰበሰበች፥ ከሰይፍ ወደ ተመለሰች ምድር ትገባለህ፤ እርስዋም ከሕዝብ ውስጥ ወጥታለች ሁሉም ሳይፈሩ ይቀመጡባታል።
  • ፱ አንተም ትወጣለህ፥ እንደ ዐወሎ ነፋስም ትመጣለህ፤ አንተና ጭፍሮችህ ሁሉ ከአንተም ጋር ብዙ ሕዝብ ምድርን እንደ ደመና ትሸፍናላችሁ።
  • ፲ ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል። በዚያ ቀን ነገር ወደ ልብህ ይገባል፥
  • ፲፩ ክፉ አሳብንም ታስባለህ፥ እንዲህም ትላለህ። ቅጥርን ወደሌላቸው መንደሮች እወጣለሁ፤ ተዘልለው ወደሚኖሩ፥ ሁላቸው ሳይፈሩ ያለ ቅጥርና ያለ መወርወሪያ ያለ መዝጊያም ወደሚቀመጡ እገባለሁ፤
  • ፲፪ ምርኮን ትማርክ ዘንድ ብዝበዛንም ትበዘብዝ ዘንድ፥ ባድማም በነበሩ አሁንም ሰዎች በሚኖሩባቸው ስፍራዎች ላይ፥ ከአሕዛብም በተሰበሰበ፥ ከብትና ዕቃንም ባገኘ፥ በምድርም መካከል በተቀመጠ ሕዝብ ላይ እጅህን ትዘረጋ ዘንድ።
  • ፲፫ ሳባና ድዳን የተርሴስም ነጋዴዎች መንደሮችዋም ሁሉ። ምርኮን ትማርክ ዘንድ መጥተሃልን? ብዝበዛንስ ትበዘብዝ ዘንድ ብርንና ወርቅንስ ትወስድ ዘንድ ከብትንና ዕቃንስ ትወስድ ዘንድ እጅግስ ብዙ ምርኮ ትማርክ ዘንድ ወገንህን ሰብስበሃልን? ይሉሃል።
  • ፲፬ አንተ፥ የሰው ልጅ ሆይ፥ ስለዚህ ትንቢት ተናገር ጎግንም እንዲህ በለው። ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል። በዚያ ቀን ሕዝቤ እስራኤል ሳይፈራ በተቀመጠ ጊዜ አንተ አታውቀውምን?
  • ፲፭ አንተም፥ ከአንተም ጋር ብዙ ሕዝብ ሁላቸው በፈረሶች ላይ የተቀመጡ፥ ታላቅ ወገንና ብርቱ ሠራዊት፥ ከሰሜን ዳርቻ ከስፍራችሁ ትመጣላችሁ።
  • ፲፮ ምድርንም ትሸፍን ዘንድ እንደ ደመና በሕዝቤ በእስራኤል ላይ ትወጣለህ። በኋለኛው ዘመን ይሆናል፥ ጎግ ሆይ፥ በዓይናቸው ፊት በተቀደስሁብህ ጊዜ አሕዛብ ያውቁኝ ዘንድ በምድሬ ላይ አመጣሃለሁ።
  • ፲፯ ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል። በእነርሱ ላይ እንደማመጣህ በዚያች ዘመን ብዙ ዓመት ትንቢት በተናገሩ በባሪያዎቼ በእስራኤል ነቢያቶች በቀደመው ዘመን ስለ እርሱ የተናገርሁ አንተ ነህን?
  • ፲፰ በዚያም ቀን ጎግ በእስራኤል ምድር ላይ በመጣ ጊዜ መቅሠፍቴ በመዓቴ ይመጣል፥ ይላል ጌታ እግዚአብሔር።
  • ፲፱ በቅንዓቴና በመዓቴ እሳት ተናግሬአለሁ። በእርግጥ በዚያ ቀን በእስራኤል ምድር ጽኑ መናወጥ ይሆናል፤
  • ፳ ከፊቴም የተነሣ የባሕር ዓሣዎችና የሰማይ ወፎች የምድረ በዳም አራዊት በምድርም ላይ የሚንቀሳቀሱ ተንቀሳቃሾች ሁሉ በምድርም ላይ የሚኖሩ ሰዎች ሁሉ ይንቀጠቀጣሉ፥ ተራሮችም ይገለባበጣሉ ገደላገደሎችም ይወድቃሉ ቅጥርም ሁሉ ወደ ምድር ይወድቃል።
  • ፳፩ በተራሮቼም ሁሉ በእርሱ ላይ ሰይፍን እጠራለሁ፥ የሰውም ሁሉ ሰይፍ በወንድሙ ላይ ይሆናል፥ ይላል ጌታ እግዚአብሔር።
  • ፳፪ በቸነፈርና በደም እፈርድበታለሁ፤ ዶፍም የበረዶም ድንጋይ እሳትና ድኝም በእርሱና በጭፍሮቹ ከእርሱም ጋር ባሉ በብዙ ሕዝብ ላይ አዘንባለሁ።
  • ፳፫ ታላቅ እሆናለሁ እቀደስማለሁ በብዙ አሕዛብም ዓይን የታወቅሁ እሆናለሁ፤ እኔም እግዚአብሔር እንደ ሆንሁ ያውቃሉ።

💭 China’s Drought-Stricken Sichuan Jolted by Deadly Earthquake

  • At least 46 people killed by 6.8-magnitude earthquake
  • Shaking damages houses, triggers landslides and disrupts power

💭 Southwest China Quake Leaves 46 Dead, Triggers Landslides

At least 46 people were reported killed and 16 missing in a 6.8 magnitude earthquake that shook China’s southwestern province of Sichuan on Monday, triggering landslides and shaking buildings in the provincial capital of Chengdu, whose 21 million residents are already under a COVID-19 lockdown.

The quake struck a mountainous area in Luding county shortly after noon, the China Earthquake Networks Center said.

Sichuan, which sits on the edge of the Tibetan Plateau where tectonic plates meet, is regularly hit by earthquakes. Two quakes in June killed at least four people.

The death toll rose to 46 with 16 missing as the search for trapped people continued Monday night, state broadcaster CCTV said.

Earlier, authorities had reported 7 deaths in Luding county and 14 more in neighboring Shimian county to the south. Three of the dead were workers at the Hailuogou Scenic Area, a glacier and forest nature reserve.

Along with the deaths, authorities reported stones and soil falling from mountainsides, causing damage to homes and power interruptions, CCTV said. One landslide blocked a rural highway, leaving it strewn with rocks, the Ministry of Emergency Management said.

Buildings shook in Chengdu, 200 kilometers (125 miles) away from the epicenter. Resident Jiang Danli said she hid under a desk for five minutes in her 31st floor apartment. Many of her neighbors rushed downstairs, wary of aftershocks.

“There was a strong earthquake in June, but it wasn’t very scary. This time I was really scared, because I live on a high floor and the shaking made me dizzy,” she told The Associated Press.

The earthquake and lockdown follow a heat wave and drought that led to water shortages and power cuts due to Sichuan’s reliance on hydropower. That comes on top of the latest major lockdown under China’s strict “zero-COVID” policy.

The past two months in Chengdu “have been weird,” Jiang said.

The U.S. Geological Survey recorded a magnitude of 6.6 for Monday’s quake at a relatively shallow depth of 10 kilometers (6 miles). Preliminary measurements by different agencies often differ slightly.

China’s deadliest earthquake in recent years was a 7.9 magnitude quake in 2008 that killed nearly 90,000 people in Sichuan. The temblor devastated towns, schools and rural communities outside Chengdu, leading to a years-long effort to rebuild with more resistant materials.

👉 Source: Washington Post

______________

Posted in Ethiopia, News/ዜና, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

Powerful Earthquake in Afghanistan Leaves Thousands Dead | በአፍጋኒስታን ኃይለኛ የመሬት መንቀጥቀጥ በሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎች ሞቱ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 22, 2022

💭 Search and rescue operations are underway after a powerful earthquake struck eastern Afghanistan, killing at least 1,000 people. Around 1,500 more have been injured as the tremors were felt across the border in Pakistan.

😢 መጽናናቱን ለተጎጂዎቹ! Condolences to family and friends!

💭 የሚገርም ነው፤ ባለፈው ሳምንት ላይ ከአንድ ትሁት የአፍጋኒስታን ተወላጅ ጋር ስለ አፍጋኒስታንና ኢትዮጵያ ለረጅም ጊዜ ያህል ስናወራ ነበር። በአንድ ወቅት ላይ፤ “በመላው ዓለም እየካሄደ ያለው የሃይማኖት ጦርነት ነው፤ ‘ጀላል’ ይመጣና ከዚያ ኢሳ’ ይከተላል…ዛሬ ታሊባኖች ካቡል ከገቡ በኋላ ሁሉም ነገር እየተሻለ ነው፤ የፓሽቶ ጎሣ የሆኑት የአፍጋኒስታን አብዛኛዎቹ ነዋሪዎች ከፓኪስታን ፓሽቱዎች ጋር እየሠሩ ነው፤ በቅርቡ “ፓኪስታን ኬኛ!” እንላለን፤ ካሁን በኋላ ምዕራባውያኑ አንድ የቤተ ሰቤን አባል የሚገድሉ ከሆነ እኔም እዚህ ብዙዎችን ይዤ እጠፋለሁ!” ሲለኝ፤ “ኡ! ኡ! በአንድ ዓመት ብቻ ከሚሊየን በላይ ክርስቲያኖችን በአረቦችና ቱርኮች የተጨፈጨፉብን እኛ ኢትዮጵያውያን ወይ ግድየለሾች ነን አልያ ደግሞ ሁሉን ነገር ለበቀል አምላክ እግዚአብሔር ትተንለታል! ማለት ነው” ነበር ያልኩት።

❖❖❖[የሉቃስ ወንጌል ምዕራፍ ፳፩፥፳፭፡፳፮]❖❖❖

“በፀሐይና በጨረቃም በከዋክብትም ምልክት ይሆናል፤ በምድር ላይም አሕዛብ ከባሕሩና ከሞገዱም ድምፅ የተነሣ እያመነቱ ይጨነቃሉ፤ ሰዎችም ከፍርሃትና በዓለም የሚመጣበትን ከመጠበቅ የተነሣ ይደክማሉ፤ የሰማያት ኃይላት ይናወጣሉና።”

❖❖❖[Luke Chapter 21፡25-26]❖❖❖

“And there shall be signs in the sun, and in the moon, and in the stars; and upon the earth distress of nations, with perplexity; the sea and the waves roaring;

Men’s hearts failing them for fear, and for looking after those things which are coming on the earth: for the powers of heaven shall be shaken.”

❖❖❖[Lukas 21:25-26]❖❖❖

Und es werden Zeichen geschehen an Sonne und Mond und Sternen; und auf Erden wird den Leuten bange sein, und sie werden zagen, und das Meer und die Wassermengen werden brausen, und Menschen werden verschmachten vor Furcht und vor Warten der Dinge, die kommen sollen auf Erden; denn auch der Himmel Kräfte werden sich bewegen.

______________

Posted in Ethiopia, Faith, News/ዜና, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

Strong mag. 5.0 earthquake in Ethiopia | ጠንካራ የመሬት መንቀጥቀጥ በኢትዮጵያ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on October 24, 2021

Strong mag. 5.0 earthquake – Somalia Regional State, 92 km northwest of Dire Dawa, Ethiopia, on Sunday, Oct 24, 2021 5:26 PM

❖❖❖ ያው! በድጋሚ በአቡነ አረጋዊ ዕለት!❖❖❖

✞✞✞[የዮሐንስ ራእይ ምዕራፍ ፲፮፲፰]✞✞✞

መብረቅና ድምጽም ነጎድጓድም ሆኑ፥ ትልቅም የምድር መናወጥ ሆነ፤ ሰው በምድር ከተፈጠረ ጀምሮ እንዲህ ያለ ታላቅ መናውጥ ከቶ አልነበረም፤ ከሁሉ በለጠ። ታላቂቱም ከተማ በሦስት ተከፋፈለች፥ የአሕዛብም ከተማዎች ወደቁ። ታላቂቱም ባቢሎን የብርቱ ቍጣው ወይን ጠጅ የሞላበትን ጽዋ እንዲሰጣት በእግዚአብሔር ፊት ታሰበች። ደሴቶችም ሁሉ ሸሹ ተራራዎችም አልተገኙም።”

✞ይህ ከአክሱም/ አድዋ ጋር የተያያዘ ነው፤✞ ዛሬ አድዋ በፋሺስቱ የኦሮሞ አገዛዝ ተዋጊ አውሮፕላኖች ተደብድባለች

በትግራይ በጽዮናውያን ላይ ከተከፈተው የዘር ማጥፋት ጭፍጨፋ ጋር የተያያዘ ነውን? አዎ! የሚገርም ነው በሶማሊያ እና ኦሮሚያ ህገወጥ ክልሎች መከሰቱ ለዚያውም “አድዋ” የተሰኘው የተኛ እሳተ ገሞራ ነቃ ነቃ በሚልበት አቅራቢያ። ዋው!

በተጨማሪ ከዚሁ ጋር በተያያዘ፤ እርቀት የማይወስነው መለኮታዊ ኃይል በአትላንቲክ ውቂያኖስ አፍሪቃ ጠረፍ በምትገኘውና የስፔይን ግዛት በሆነችው የላስ ፓልማስ ደሴት ኃይለኛ የእሳተ ገሞራን ቀስቅሷል። ይህ በጣም የሚፈራው እሳተ ገሞራ የሚፈጥረው የመሬት መንሸራተትና፣ የሱናሚ ጎርፍ አውሮፓን እና ምስራቅ አሜሪካን አውድሞ በብዙ ሚሊየን የሚቆጠሩ ሰዎችን ሊገድል ይችላል። ይህ ለብዙ ዓመታት ሲጠብቅ የነበረ አስፈሪ ትንቢት ነው። የቱሪስቶች መናኸሪያ ከሆኑት ከካናሪ ደሴቶች መካከል በሆነችው ላስ ፓልማስ ልክ ከወር በፊት እሳተ ገሞራው ፈንድቶ የላቫ ፍሰቱ እስከ ዛሬው ዕለት ድረስ ቀጥሏል። ከደሴቲቷ ሰማኒያ አምስት ሺህ ነዋሪዎች መካከል አሥር ሺህ የሚሆኑት ተፈናቅለዋል።

አንዳንድ ታዋቂ ሳይንቲስቶች እርግጠኞች ሆነው እንደሚናገሩት ከዚህች ደሴት የሚቀሰቀሰው ከፍተኛ የእሳተ ገሞራ በሰሜን አሜሪካ ምስራቃዊ ዳርቻ (ኒው ዮርክ) እና የሜዲትራንያን ባሕር አዋሳኝ በሆኑ የአውሮፓ ሃግራት በሚሊዮን የሚቆጠሩ ሰዎችን ሊገድል ይችላል፤ ይህ እስኪሆን ድረስ የጊዜ ጉዳይ ብቻ እንደሆነም ያስጠነቅቃሉ።

❖❖❖“ሰዶምና ገሞራ | የጣልያኑ እሳት ገሞራ በድጋሚ ፈነዳ | አክሱም ጽዮን + ደብረ አባይ + ደብረ ዳሞ”❖❖❖

❖❖❖ ጥንታዊው የአቡነ አረጋዊ ገዳም ደብረ ዳሞ በድጋሚ ተዘረፈ፣ በቦምብ ተደበደበ ❖❖❖

🔥 👉 ❖ አደገኛውና የአውሮፓ ከፍተኛው በጣሊያን ሃገር ኤትና በተሰኘው ተራራ ላይ የሚገኘው ንቁ እሳተ ጎሞራ ትናንትና በሲሲሊ ደሴት የተፋው ቀላጭ አለት ይህን ይመስል ነበር። አባታችን አቡነ አረጋዊውን ያየሁ መስሎ ነው የታየኝ።

በኤዶማውያኑ እና እስማኤላውያኑ የዓለማችን ፈላጭ ቆራጮች የበላይነት እየተመራ በእነ አረመኔው ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ በትግራይ ሕዝብ ላይ እየተካሄደ ያለው ግፍ የኛዎቹን ከሃዲዎች ብቻ ሳይሆን መላው ዓለምን በማያውቁትና ባላሰቡት መልክ ያስጨንቃቸዋል፤ ገና ደም ያስለቅሳቸዋል። ቀላል ነገር እንዳይመስለን! የእግዚአብሔር ቅዱሳን ከፍተኛ ጦርነት ላይ ናቸው። የጽላተ ሙሴን እና የቅዱሳኑን ኃይል ለመፈተነ/ለመፈታተን ሲሉ ነው ከተባበሩት መንግሥታት ድርጅት እስከ ሃያላኑ ሃገራት ሁሉም በህብረት ጸጥ ብለው ኮሮና ያላጠፋችላቸውን ሕዝባችንን ለመበቀልና የሕዝባችንን ሰቆቃ ዓይኖቻቸውን ገልጠው በማየት ላይ የሚገኙት። ግን ቀድመው አንድ በአንድ በእሳቱ የሚጠረጉት እነርሱው ይሆናሉ።

👉 ኤትና – ኤርታ አሌ – እሳተ ገሞራ – ሰዶምና ገሞራ

ኤርታ አሌ ዝግጁ ነው፤ እነ ግራኝንም እየጠበቃቸው ነው!

በደንብ እናስተውል፤ አክሱም ጽዮን፣ ደብረ አባይ፣ ደብረ ዳሞ ሁሉም በጽዮን ማርያም መቀነት አረንጓዴ፣ ቢጫና ቀይ ቀለማት ያሸበረቁ ገዳማት ናቸው፤ ይህን ከትግራይ ሕዝብ ለመንጠቅና ተዋሕዷዊውንም ከአምላኩና ከጽዮን እናቱ ጋር ለማጣላት አህዛብ የዋቄዮ-አላህ ልጆች፣ መናፍቃንና ሰለጠንን ባዮቹ “ኢ-አማንያኑ” የክርስቶስ ተቃዋሚዎች በህብረት ተግተው እየሠሩ ነው።

____________________

Posted in Curiosity, Ethiopia, News/ዜና, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: