Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • June 2023
    M T W T F S S
     1234
    567891011
    12131415161718
    19202122232425
    2627282930  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Posts Tagged ‘የመሀመድ ካርቱን’

የሙስሊሞችን የሽብር ጥቃት ተከትሎ የፈረንሳይ ከተማ ማዘጋጃ ሕንጻ የመሀመድ ካርቱንን አሳየ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on October 22, 2020

ባለፈው ዓርብ በፈረንሳይ ፓሪስ አንድ መምህር መንገድ ላይ በመሀመዳውያኑ ባሰቃቂ መልክ እንደ ዶሮ አንገቱን ተቆርጦ ተገደለ። ይህ አሳዛኝ ግድያ በአውሮፓ በተለይ በፈረንሳይ ከፍተኛ ቁጣን ቀስቅሷል፤ አሁን ሁሉም “የት አባታችሁ! ምን ልትሆኑ ነው? ነፃነታችንን አትነጥቁን!” በሚል ቁጣ የመሀመድን ካርቱን በማሳየት ላይ ናቸው። እዚህ ሞንትፔሊየ ከተማ እንደሚታየው። አውሮፓውያኑ መልሰው እያጠቁ ነው!

በቪዲዮ በተጨማሪ፦

👉 ለንደን ሃይድ ፓርክ፤ ጀግናዋ ክርስቲያን መሀመዳውያኑን ስታፋጥጣቸው፤

በፈረንሳይ መምህሩን ያረደው የመሀመድ ተከታይ ሙስሊም ነው፤ ቁርአን እንዳዘዘው ነው የፈጸመው፤

ይህ የመሀመድ ካርቱን ስድብ አይደለም ጥበብ ነው፤ የመሀመድ ስሜት ተጎዳበትን? ወቸውጉድ!

የቀድሞዋ ሙስሊም የአሁኗ ክርስቲያን ቱርካዊት ነች፤ አረብኛም አትችልም ሙስሊሙ ግን በአረብኛ በመቀበጣጠር ሊያጠቃት ይሞክራል።

የምትናገረው ቋንቋ አይገባኝም፤ ግን ከእስልምና ጋር ችግር እንዳለህ አያለሁ፤ እኔም ከእስልምና ጋር ችግር አለኝ፤ ምንም እንኳን ተመሳሳይ ቋንቋ ባንናገረም ቅሉ እስልምና ትልቅ ችግር እንደሆነ ግን እያየነው ነው

አፍሪቃውያኑ ክርስቲያኖች ለአረቡ፦ ይህን መስማት ካልፈለግክ ትተኸን ሂድ

ምንም እንኳን የምትናገረው ቋንቋ ባይገባኝም ግን እስልምና አድገኛ እንደሆነ እያየነው ነው፤ ስለ መሀመድ እንዳልናገር እንኳን ሊከለክለኝ ይሻል።

አረብኛ አልናገርም!

መሀመድ ችግር ነው! እስልምና ችግር ነው!

ክርስቲያኖቹ፦

ማንን ነው የምታስፈራራው? አንፈራህም!ክርስቲያኖች ነን፤ ካልተመቸህ ከዚህ ጥፋ!

እናንተ ሙስሊሞች ስለ ኢየሱስ ብዙ መጥፎ ነገሮችን ትናገሩ የለም እንዴ?! በቀን አምስት ጊዜ “ጸሎት” ስታደርጉ ክርስቲያኖችን እና አይሁዶችን እየረገማችሁ አይደለም እንዴ?!

ሙስሊሞች ቁርአን እና መሀመድ ችግር እንዳለባቸው ሰለሚያውቁ ስለእነርሱ እንድናወራባቸው አይፈልጉምችግሩ ይህ ነው!

___________________________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: