የኮንዶ ሰቆቃ በዞሊንገን ጀርመን
፭/5 ሕፃናት ኮንዶሚኒየም ውስጥ በገዛ እናታቸው ተገድለው ተገኝተዋል። አንድ ልጇ ግን በሕይወት ተርፏል
- –እናትየዋ ፳፯/27 ዓመቷ ነው (፪ በ ፳ ተስተካክሏል)
- –ልጆቿ ከ ፩/1 እስከ ፰/8 የሚደርሱ ሕፃናት ናቸው
እናትየዋ በተንቀሳቃሽ ባቡር ላይ እራሷን ጥላ ለመግደል ሞከራ ከሞት ተርፋ አሁን በሐኪም ቤት ትገኛለች
አሳዛኝ ነው፤ ነፍስ ይማር፤ R.I.F / R.I.P
አዎ! ይህች ድኻ ጀርመናዊትና ብዙዎቹ ጀርመናውያን ተጠያቂዎች አይሆኑም፤ ነገር ግን ዮሃን ሉድቪግ ክራፕፍ የተሰኘው ፕሮቴስታንት ጀርመን የወጣበት የክርስቶስ ተቃዋሚ ፕሮቴስታን እንቅስቃሴ ተጠያቂ ነው፤ ምክኒያቱም “ኦሮሞ” የተባለውን ፀረ–ኢትዮጵያ መንጋ በመፍጠሩና እስከ ዛሬ ድረስ ድጋፉን እየሰጠ በኢትዮጵያውያን ላይ የእርስበርስ ጥላቻን በመዝራቱ፤ ኢትዮጵያውያን እንዲፈናቀሉ፣ በሃገራቸው እየተሳቀቁ እንዲኖሩ፣ እንዲፈናቀሉ፣ እንዲሰደዱና እንዲያልቁ ከፍተኛ አስተዋጽኦ በማበርከቱ።
በጣም የሚገርም ነው፤ ባለፈው ሳምንት በአቡነ ተክልሐይማኖት ዕለት አንዲት ጀርመናዊት ተዋውቄ ነበር፤ የመጨረሻ ስሟም ልክ እንደ ፕሮቴስታንቱ “ክራፕፍ” ነበር። የተለመድ ስም አይደለም። “ታውቂዋለሽን? የዘር ወይም የቤተሰብ ግኑኝነት ይኖራችሁ ይሆን?” በማለት ጠይቂት እንደማታውቀውና እንደሌላቸው ነግራኝ፤ “በይ በሚቀጥሉት ሳምንታትና ወራት ከእርሱ ጋር በተያያዝ ኢትዮጵያ ስለሚካሄደው ነገር ብዙ ትሰሚያለሽና ጉግል አድርጊ” ብዬ የቤት ሥራ ሰጥቻት ነበር። ዛሬ በጣም በጣም ይገርመኛል።
ኮንዶውን አስመልክቶ ዝርዝር ሲወጣ እመለስበታለሁ።