Posts Tagged ‘ዝምታ’
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 8, 2022
VIDEO
✞✞✞[ኦሪት ዘጸአት ምዕራፍ ፱፥፲፫]✞✞✞
እግዚአብሔርም ሙሴን አለው። ማልደህ ተነሣ፥ በፈርኦንም ፊት ቆመህ በለው። የዕብራውያን አምላክ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል። እንዲያገለግሉኝ ሕዝቤን ልቀቅ።
🔥 እነዚኽ ፬ ኃይለ ቃላት ብቻ እኮ በቂ ነበሩ! የሙሴን አንድ መቶኛ እንኳን ማድረግ የሚችል አንድ አባት ይጥፋ?
❖ እንደው የተዋሕዶ አባቶች ካላችሁ ኧረ ምነው? ኧረ ጉድ ነው! ምን ዓይነት ነገር ነው? ❖ እንደው ይህ ሁሉ ግፍና ወንጀል እየተፈጸመ “በቃ!” ብላችሁ ካልተነሳችሁና ተንደላቅቆ የሚኑሩትን በጎቻችሁን፤ “ተነሱ!” ብላችሁ ካልጎተጎታችሁ ማን ሊጎተጉት ነው? ይህን እኮ ገና ትናንትና ነበር ማድረግ የነበረባችሁ። ❖ ዛሬስ ምን እየጠበቃችሁ ነው? የሁለት ዓመቱ/ የአራት ዓመቱ ግድየለሽነት የተሞላበትና ተገቢ ያልሆነ ዝምታ አይበቃምን? ተዋሕዶ ክርስቲያኑ በጋችሁ እኮ ነው በአህዛብ ኦሮሞዎችና አማራዎች ሰይጣናዊ በሆነ ጭካኔ እያለቀ ያለው። ❖ እንዴት ነው፤ ለግራኝ “በቃህ! ሕዝቤን ልቀቅ!” ማለት ያቃታችሁ? ❖ ለምንድንስ ነው የኦሮሞን ሕዝብ የሚወክለው አረመኔ አገዛዝ በእግዚአብሔር ዘንድ እንደሚጠየቅ ኦሮሞ ለተባለው ሕገ-ወጥ ክልል ማሳሰቢያ የማትሰጡት? ❖ ለምንድንስ ነው የኦሮሞ ቅኝ ግዛት እንዲሆን በተደረገውና አማራ በተባለው ሕገ-ወጥ ክልል የሚኖሩት ተዋሕዷውያን በትግራይ ለሚገኙት ተዋሕዷውያን ወንድሞቻቸውና እኅቶቻቸውን መንገዱን ከፍተው ምግብና መድኃኒት ይገባለት ዘንድ ተግተው እንዲሠሩ አስቸኳይ ጥሪ የማታደርጉት? ❖ በእነ አክሱም ጽዮን፣ ደብረ ዳሞ፣ ደብረ አባይ፣ ማርያም ደንገላት፣ ውቅሮ ጨርቆስ የደረሰው ጥቃትና የዋልድባ ገዳም አባቶች ስቃይ ብቻ እኮ በእጅጉ ሊያነሳሳችሁ በተገባ ነበር። ❖ ለኢ-አማንያኑ ሕወሓቶች እኮ ሕዝበ ክርስቲያኑ ቢወገድ፣ በተለይ አሁን ሕዝቤ ከገጠመው ከፍተኛ የመንፈሳዊ፣ የጤና እና ስነ ልቦናዊ ቀውስ የተነሳ? ወደፊት “ሽክም ይሆንብናል” ብለው ስለሚያስቡ ሕዝቤ ቢያልቅላቸው ግድም አይሰጣቸውም፤ እንዲያውም ኢ-አማንያኑን ብቻ ይዘው በቀላሉ ለመምራት ያስችላቸው ዘንድ ይህን አሰቃቂ ሁኔታ የሚፈልጉት ይመስላሉ። ኢሳያስ አፈወርቂም ያደረገው ይህን ነበር። ❖ እናንተ ግን ይህን ያህል መታገሳችሁና ዝምታ ማብዛታችሁ ለጽዮናውያን ዕልቂት ከተጠያቂዎቹ አያደርጋችሁምን? በደንብ እንጅ! ❖ እግዚአብሔር የሰጣችሁን ኃላፊነት ለምንድን ነው የማትወጡት? እያለቁ ያሉት በጎቻችሁ ሁኔታ በእጅጉ አሳስቧችሁና በተከታታይ ወጥታችሁ አረመኔውን የኦሮሞ አገዛዝ በድፈረትና በቀጥታ መገሰጽ እኮ ግዴታችሁ መሆን ነበረበት። እንደ መስቀል ወፍ በዓመት ሁለት ጊዜ ብቅ እያሉ ማልቀስ በቂ አይደልም። እናንተ አርአያ ካልሆናችሁ ማን ሊሆን ነው? ለክርስቶስ ተቃውሚው ጭፍሮች ለምን እድሉን ትሰጧቸዋላችሁ? በጎቻችሁንስ ለምን ተስፋ ታስቆርጣላችሁ? ❖ ወይንስ ቤተ ክርስቲያንን የማፍረሱ ሤራ ከእናንተም በኩል አለ? ❖ ወይ በጎቻችሁን ዛሬውኑ አድኑ፤ አልያ ደግሞ ከአህዛብ ጅሃድ የሚተርፍ ገዳም ካለ ወደ ገዳም ግቡና ለሰማዕትነት ተዘጋጁ!
✞✞✞[ኦሪት ዘጸአት ምዕራፍ ፲]✞✞✞
፩፤፪ እግዚአብሔርም ሙሴን። እኔ እግዚአብሔር እንደ ሆንሁ ታውቁ ዘንድ በግብፃውያን ያደረግሁትን ነገር ያደረግሁባቸውንም ተአምራቴን በልጅህ በልጅ ልጅህም ጆሮች ትነግር ዘንድ፥ ይህችንም ተአምራቴን በመካከላቸው አደረግ ዘንድ የእርሱን የባሪያዎቹንም ልብ አደንድኜአለሁና ወደ ፈርዖን ግባ አለው። ፫ ሙሴም አሮንም ወደ ፈርዖን ገቡ፥ አሉትም። የዕብራውያን አምላክ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል። በፊቴ ለመዋረድ እስከ መቼ እንቢ ትላለህ? ያገለግሉኝ ዘንድ ሕዝቤን ልቀቅ። ፬ ሕዝቤን ለመልቀቅ እንቢ ብትል ግን፥ እነሆ ነገ በአገርህ አንበጣዎችን አመጣለሁ፤ ፭ የምድሩንም ፊት ይሸፍኑታልና ምድሩን ለማየት አይቻልም፤ ከበረዶውም አምልጦ የተረፈላችሁን ትርፍ ይበሉታል፥ ያደገላችሁንም የእርሻውን ዛፍ ሁሉ ይበሉታል፤ ፮ ቤቶችህም የባሪያዎችህም ሁሉ ቤቶች የግብፃውያንም ሁሉ ቤቶች በእነርሱ ይሞላል፤ አባቶችህ የአባቶችህም አባቶች በምድር ላይ ከተቀመጡበት ቀን ጀምሮ እስከዚህ ቀን ድረስ እንደ እርሱ ያለ ያላዩት ነው። ተመልሶም ከፈርዖን ዘንድ ወጣ። ፯ የፈርዖንም ባሪያዎች። ይህ ሰው እስከ መቼ ዕንቅፋት ይሆንብናል? አምላካቸውን እግዚአብሔርን ያገለግሉት ዘንድ ሰዎችን ልቀቅ ግብፅስ እንደ ጠፋች ገና አታውቅምን? አሉት። ፰ ፈርዖንም ሙሴንና አሮንን መልሶ አስመጣቸው። ሂዱ፥ አምላካችሁን እግዚአብሔርን አገልግሉ፤ ነገር ግን የሚሄዱት እነማን ናቸው? አላቸው። ፱ ሙሴም። እኛ እንሄዳለን፥ የእግዚአብሔር በዓል ሆኖልናልና ታናናሾቻችንና ሽማግሌዎቻችን ወንዶችና ሴቶች ልጆቻችንም በጎቻችንና ከብቶቻችንም ከእኛ ጋር ይሄዳሉ አለ። ፲ ፈርዖንም። እናንተን ከልጆቻችሁ ጋር ስለቅቅ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን፤ ነገር ግን ክፉ ነገር በፊታችሁ እንደሚሆን ተመልከቱ። ፲፩ እንዲህም አይይደለም፤ እናንተ ወንዶቹ ሂዱ፥ ይህን ፈልጋችኋልና እግዚአብሔርን አገልግሉ አላቸው። ከፈርዖንም ፊት አባረሩአቸው። ፲፪ እግዚአብሔርም ሙሴን። በግብፅ አገር ላይ እንዲወጡ፥ ከበረዶውም የተረፈውን የምድርን ቡቃያ ሁሉ እንዲበሉ፥ ስለ አንበጣዎች በግብፅ አገር ላይ እጅህን ዘርጋ አለው። ፲፫ ሙሴም በግብፅ አገር ላይ በትሩን ዘረጋ፥ እግዚአብሔርም የምሥራቅን ነፋስ ያን ቀን ሁሉ ሌሊቱን ሁሉ አመጣ፤ ማለዳም በሆነ ጊዜ የምሥራቁ ነፋስ አንበጣዎቹን አመጣ። ፲፬ አንበጣዎችም በግብፅ አገር ሁሉ ላይ ወጡ፥ በግብፅም ዳርቻ ሁሉ ላይ ተቀመጡ፤ እጅግም ብዙ ነበሩ፤ ይህንም የሚያህል አንበጣ በፊት አልነበረም፥ ወደ ፊትም ደግሞ እንደ እርሱ አይሆንም። ፲፭ የምድሩንም ፊት ፈጽመው ሸፈኑት አገሪቱም ጨለመች፤ የአገሪቱን ቡቃያ ሁሉ በረዶውም የተወውን በዛፉ የነበረውን ፍሬ ሁሉ በሉ፤ ለምለም ነገር ዛፍም የምድር ሣርም በግብፅ አገር ሁሉ አልቀረም። ፲፮ ፈርዖንም ሙሴንና አሮንን በፍጥነት ጠራ። አምላካችሁን እግዚአብሔርን እናንተንም በደልሁ፤ ፲፯ አሁን እንግዲህ በዚህ ጊዜ ብቻ ኃጢአቴን ይቅር በሉኝ፥ ይህንም ሞት ብቻ ከእኔ ያነሣልኝ ዘንድ አምላካችሁን እግዚአብሔርን ለምኑ አላቸው። ፲፰ ሙሴም ከፈርዖን ፊት ወጣ፥ ወደ እግዚአብሔርም ለመነ። ፲፱ እግዚአብሔርም ከምዕራብ ዐውሎ ነፋሱን አስወገደ፥ አንበጣዎችንም ወስዶ በኤርትራ ባሕር ውስጥ ጣላቸው፤ አንድ አንበጣም በግብፅ ዳርቻ ሁሉ አልቀረም። ፳ እግዚአብሔር የፈርዖንን ልብ አጸና የእስራኤልንም ልጆች አልለቀቀም። ፳፩ እግዚአብሔርም ሙሴን። እጅህን ወደ ሰማይ ዘርጋ፥ በግብፅም አገር ላይ ሰው የሚዳስሰው ፅኑ ጨለማ ይሁን አለው። ፳፪ ሙሴም እጁን ወደ ሰማይ ዘረጋ፥ በግብፅም አገር ሁሉ ላይ ፅኑ ጨለማ ሦስት ቀን ሆነ፤ ፳፫ ማንም ወንድሙን አላየም፥ ሦስት ቀንም ሙሉ ከስፍራው ማንም አልተነሣም፤ ለእስራኤል ልጆች ሁሉ ግን በተቀመጡበት ስፍራ ብርሃን ነበራቸው። ፳፬ ፈርዖንም ሙሴን ጠርቶ። ሂዱ፥ እግዚአብሔርን አገልግሉ፤ ነገር ግን በጎቻችሁንና ከብቶቻችሁን ተዉ፤ ልጆቻችሁ ደግሞ ከእናንተ ጋር ይሂዱ አለው። ፳፭ ሙሴም። አንተ ደግሞ ለአምላካችን ለእግዚአብሔር የምንሠዋው መሥዋዕትንና የሚቃጠል መሥዋዕትን ትሰጠናለህ። ፳፮ አምላካችንን እግዚአብሔርን ለማገልገል ከእነርሱ እንወስዳለንና ከብቶቻችን ከእኛ ጋር ይሄዳሉ፥ አንድ ሰኮናም አይቀርም፤ አምላካችን የምናገለግለው ምን እንደሆነ ከዚያ እስክንደርስ አናውቅም አለ። ፳፯ እግዚአብሔር የፈርዖንን ልብ አጸና፥ ሊለቅቃቸውም አልወደደም። ፳፰ ፈርዖንም። ከእኔ ዘንድ ሂድ፤ ፊቴን ባየህበት ቀን ትሞታለህና ፊቴን እንዳታይ ተጠንቀቅ አለው። ፳፱ ሙሴም። እንደ ተናገርህ ይሁን፤ ፊትህን እንደ ገና አላይም አለ።
VIDEO
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 23, 2020
የሰርቢያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን የሞንቴ ኔግሮ ግዛት ሊቀ ጳጳስ አቡነ አምፊሆሊጄ ሰሞኑን ይህን ተናገሩ፦
“የሞንቴኔግሮ ፕሬዚደንት ዱካኖቪች የሰይጣንን ቤተክርስቲያን ይሰብካል እናም ኦርቶዶክስ ሞንቴኔግሮን ወደ አጋንንታዊና የሰይጣን ምድር ለመለወጥ ይሠራል”
አውሬው ከሩሲያ፣ ዩክሬይን፣ ሰርቢያና ሞንቴኔግሮ እስከ ኢትዮጵያ ባሉት ኦርቶዶክስ ዓብያተ ክርስቲያናት ላይ ግልጽ የሆነ ጦርነት አውጇል።
እንደ ሩሲያው ፓትርያርክ ኪሪል እና እንደ ሰርቢያው አቡ አምፊሆልጄ የመሳሰሉትን አባት ለቤተ ክርስቲያናችንም ተመኘሁ።
እንደነሱ ጀግና የሆኑ የተዋሕዶ ሌቀ ጳጳስ ቢኖሩ ኖሮ ለአውሬው አብዮት አህመድ እንዲህ ይሉት ነበር፦
“አንተ ሰይጣን ኦርቶዶክስ ኢትዮጵያን ወደ አጋንንታዊና የሰይጣን ምድር ለመለወጥ እየሠራህ ነው፤ እጅህን ከከኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን አንሳ፤ ክርስቲያኖች ደማቸዋን ላፈሰሱባት ሃገር መቅሰፍቱን እንዳታመጣ ከሃገሬ ጥፋ !”
አዎ ! እንዲህ ያለ “ሰው ምን ይለኛል ?” ሳይሆን “እግዚአብሔር ምን ይለኛል ?” የሚል አባት ይስጠን !
_______ _______
Like this: Like Loading...
Posted in Ethiopia , Faith , War & Crisis | Tagged: Abiy Ahmed , Addis Ababa , Aksum , Anti-Ethiopia , Axum , ረሃብ , በጎች , ትግራይ , አረመኔነት , አቡነ ማትያስ , አብይ አህመድ , አዲስ አበባ , ኢሳያስ አፈወርቂ , ኤዶማውያን , እስማኤላውያን , ኦሮሚያ , ኦሮሞ , ወንጀል , ዝምታ , የጦር ወንጀል , ግራኝ አህመድ , ግድያ , ጠላት , ጥላቻ , ጦርነት , ጭካኔ , ጭፍጨፋ , ጽዮናውያን , ፀረ-ኢትዮጵያ ሤራ , ፓትርያርክ , Famine , Genocide , Massacre , Patriarch Abuna Mathias , Rape , Silence , Tigray , War Crimes | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on April 28, 2022
VIDEO
👉 ገብርኤል 😇 ማርያም 👉 ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 👉 ተክለ ሐይማኖት 👉 ዮሴፍ 👉 መድኃኔ ዓለም
👉 አየርላንዳዊ ፖለቲከኛ እና የአውሮፓ ፓርላማ አባል — ሚካኤል ዋላስ ፤
💭 “በትግራይ ያለው አስከፊ የሰብአዊ ቀውስ እንደቀጠለ ነው። የኢትዮጵያ መንግስት ተስፋ የቆረጡ በሚሊዮን የሚቆጠሩ የትግራይ ተወላጆችን እርዳታ ለማድረስ በጣለው ውጤታማ እገዳ በአሁኑ ወቅት ፍጹም ወንጀለኛ የሆነ ጉዳይ ነው። እናም የአውሮፓ ህብረት ለጠ/ሚ አብይ አህመድ አሊ መጥፎ ቃል ለመናገር የፈራ ይመስላል። ለምንድነው የአውሮፓ ህብረት በትግራይ ህዝብ ላይ እየደረሰ ያለውን ከበባና ስቃይ እንዲያቆም አብይ አህመድ አሊ ላይ ጫና ለማድረግ ያልቻለው? ወደፊት ከኢትዮጵያ ጋር በሚኖረው የንግድ ዝግጅት ላይ ተጽዕኖ ሊያሳድር ይችላል ብሎ ፈርቶ ይሆን? በአፍሪካ ያለው የሰው ሕይወት ከሌላው ያነሰ ነውን?
👉 Irish politician and member of the European Parliament — Michael Wallace:
The terrible Humanitarian Crisis in Tigray continues. The effective embargo on aid reaching the millions of Tigrayans desperately in need, by the Ethiopian government, is absolutely criminal at the moment. And The EU is apparently afraid to say a bad word to PM Abiy Ahmed Ali. Why hasn’t the EU done more to pressure Abiy Ahmed Ali into ending the persecution of the people of Tigray..? Are they afraid it might impact on future Trade arrangements with Ethiopia? Do lives in Africa matter less?
_______ _______
Like this: Like Loading...
Posted in Ethiopia , News/ዜና , War & Crisis | Tagged: Abiy Ahmed , Addis Ababa , Aksum , Anti-Ethiopia , Axum , ማዕቀብ , ማይክ ዋላስ , ረሃብ , ትግራይ , ቸልተኝነት , አረመኔነት , አብይ አህመድ , አየርላንድ , አዲስ አበባ , ኢሳያስ አፈወርቂ , ኤዶማውያን , እስማኤላውያን , ኦሮሚያ , ኦሮሞ , ወንጀል , ዝምታ , የአውሮፓው ሕብረት , የጦር ወንጀል , ግራኝ አህመድ , ግድያ , ጠላት , ጥላቻ , ጦርነት , ጭካኔ , ጭፍጨፋ , ጽዮናውያን , ፀረ-ኢትዮጵያ ሤራ , Embargo , EU , Famine , Genocide , Irish Politician , Massacre , Mick Wallace , Rape , Siege , Tigray , War Crimes | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on November 23, 2021
VIDEO
❖❖❖ የደብረዳሞው ጻድቁ አባታችን አቡነ አረጋዊ የእመቤታችን የአሥራት ሃገር የሆነችውን እናት ኢትዮጵያን ያጸደቋት፣ በአባታችን በኖህ በኩል ያገኘነውን የጽዮን ማርያም ቀለማትን ለዓለም ያሳዩ ድንቅ አባት ናቸው።❖❖❖
💭 ጽዮናውያን ወንድሞቼ እና እኅቶቼ፤ አውሬው በመንፈስም እያዳከመ ያዘጋጀላችሁን ቅስቀሳ እና የመርዝ ኪኒን እንድትውጡ ለማድረግ ብዙ ቢሠራም፤ ጥቂት ነውና የቀረው በዚህ በፍጻሜ ዘመን ልብ በሉ። “ለምትወደው ሰው መስማት የማይፈልገውን ነገር ንገረው/ምከርው” እንዲሉ፤ ዛሬ መስማት የማትፈልጉትን የሚነግሯችሁን ጥቂቶቻችንን ብታዳምጡ ነው የሚሻላችሁ። በትግራይ የተደበደቡት ገዳማትና ዓብያተ ክርስቲያናት በጽዮን ቀለማት ያሸበረቁ የእግዚአብሔር አድባራት መሆናቸውን እናስተውል። በአውሬው የተጠቁበትም አንዱ ምክኒያት ይህ ነው። አውሬው ባለ አምስት ፈርጥ ኮከብ ያረፈበትን የሉሲፈር ባንዲራ በየአጋጣሚው በማስተዋወቅ ላይ የሚገኘው ማንነታችንን እና ምንነታችንን፤ ቅዱሳኑና ሁሉንም የእኛ የሆነውን በጎ ነገር ሊነጥቀን ስላቀደ ነው።
ዛሬ በደንብ ግልጽ የሆነልን የሕወሓት / ሻዕብያ / ኢሀዴግ / ኦነግ / ብልጽግና / አብን / ኢዜማ ወዘተ የተዘጋጁበት መልክና ምሳሌ ላለፉት መቶ ሰላሳ ዓመታት በሃገረ ኢትዮጵያ የነገሰውን የስጋን ማንነትና ምንነት ማለትም የስጋን አካል እንደ መንግስት አካል ( ህግ ) ፣ የሞትና ባርነትን ሥርዓት ለማስቀጠል ስለሚሹ ነው ። ኢትዮጵያ = የአዲስ ኪዳኗ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ክርስትና / እስራኤል ዘ – ነፍስ ናት። የኢትዮጵያ ባንዲራ ላይ እና የመንፈስ ማንነትና ምንነት ካለው የትግራይ ሕዝብ ታሪክ ጋር ምንም ዓይነት ግኑኝነት በሌለው “የትግራይ ባንዲራ” ላይ ያረፈው ባለ አምስት ፈርጥ ኮከብ በሕዝባችን ላይ ያስከተለብንን ስቃይና ሰቆቃ ካየን በኋላ ዛሬም ሲውለበለብ ማየታችን እውነትም እነዚህን ቡድኖች ሉሲፈር ለስሙና ለክብሩ ፈጥሯቸዋል፣ ምኞቱንም እያሟሉለት ነው ማለት ነው። እንድምናየውም አራተኛ ትውልድ የተባለው የምኒልክ መንግስት መጨረሻ ወይም ፍጻሜ የሕወሓት / ሻዕቢያ / ኢሀዴግ / ኦነግ / ብልጽግና / አብን / ኢዜማ ወዘተ አገዛዝ ነው። እነዚህን ቡድኖች የፀነሳቸው የምኒልክ የስጋ ምኞት ነበርና። ዛሬ ያለው አገዛዝ / መንግስት የምኒልክ መንግስት ነው።
👉 በክፍል ፩ ቪዲዮ የቀረበ ጽሑፍ፦
❖ አቡነ አረጋዊ ቤተ ክርስቲያን (አዲስ አበባ-ሳሪስ)
መስከረም ፪ሺ፯/2007 ዓ.ም (ያለ ጽዮን ማርያም ቀለማት)
አቡነ አረጋዊ ቤተ ክርስቲያን(አዲስ አበባ-ሳሪስ)
❖ መስከረም ፪ሺ፲፩/2011 ዓ.ም (ከጽዮን ማርያም ቀለማት ጋር)
አንድ ባካባቢው የሚኖርና እንጀራ በመሸጥ የሚተዳደር ትግራዋይ ወጣት የቤተ ክርስቲያኗን ጣራ በአረንጓዴ፣ ቢጫ እና ቀይ ቀለማት እንዲያስቀባ በታየው ራዕይ በመታዘዙ በራሱ ወጭ እንዲህ አሳምሮ አስቀብቶታል። (ድንቅ ነው!)ፋሺስቱ የኦሮሞ አገዛዝ ይህን የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ባለውለታ አግተው ይሆን? ወዮላቸው!
💭 አምና በነነዌ ጾም መግቢያ ላይ ያቀረብኩት ጽሑፍ፤
👉 በትናንትናው የአቡነ አረጋዊ ዕለት፤ የነነዌ ጾም በሚገባበት ወቅት፤ የአህዛብ የጥፋት (ሰ)አራዊት በትግራይ ላይ የመጨረሻ የሚሆነውን ጭፍጨፋውን ማጧጧፉና ወደ ተከዜ ግድብ ማምራቱም በደንብ ታስቦበት ነው።
በአቡነ ተክለ ሐይማኖት ዕለት በትግራይ ላይ የክርስቶስ ተቃዋሚዎቹ የኢትዮጵያ ጠላቶች የጀመሩት ስጋዊ ጥቃት ለምን አክሱም ጽዮንን፣ ደብረ አባይን እና ደብረ ዳሞ ገዳማትን አስቀድመው ማጥቃት እንዳስፈለጋቸው ሁላችንም እያየነው ነው። ይህ ከዚህ በፊት በሺህ አራት መቶ ዓመታት ውስጥ ያልታየ ክስተት እንደሆነ ልብ እንበለው።
ዘንድሮ በትግራይ ላይ የተከፈተው ጥቃት ከመቶ ሰላሳ ዓመታት በፊት ኤዶማውያኑ አውሮፓውያንና እስማኤላውያኑ አረቦች በአፄ ምኒሊክ በኩል የጀመሩትን ጥቃት አጠናክሮ የቀጠለ ነው። በተለይ ኤርትራ እና ጂቡቲ በክርስቶስ ተቃዋሚው ኃይል ቁጥጥር ውስጥ እንዲገቡ ሲደረጉ ልክ ዛሬ አህዛብ መናፍቃኑ ግራኝ አብዮት አህመድ እና ኢሳያስ አፈቆርኪ ተግተው በስኬት እየሠሩት እንዳሉት ፥ ዋናው ዓላማቸው፤
፩ኛ. ኢትዮጵያዊነትን
፪ኛ. አክሱም ጽዮንን (ጽላተ ሙሴን)
፫ኛ. አረንጓዴ፣ ቢጫና ቀይ ሰንደቁን
፬ኛ. ተዋሕዶ ክርስትናን
❖ የኢትዮጵያና ተዋሕዶ ክርስትና የጀርባ አጥንት ከሆኑት ከትግራውያን መንጠቅ ነው።
👉 በዚህም ተጠቃሚዎቹ፤
፩ኛ. ኢትዮጵያ/ እስራኤል ዘ-ስጋ
፪ኛ. አህዛብ የዋቄዮ-አላህ ልጆች
፫ኛ. መናፍቃን
፬ኛ. ኢ-አማንያን
፭ኛ. ሰዶምና ገሞራ (ግብረ-ሰዶማውያን)
👉 ሁሉም ኢ-አማንያን 666 የክርስቶስ ተቃዋሚዎች ናቸው።
ጽላተ ሙሴን የአክሱም ጽዮን ልጆች ውስጥ እንደተቀበረ አድርገን እንውሰደው። ምዕራባውያኑ የቴክኖሎጂው ባለቤቶች የጽላቱን ‘ጨረር’ እያንዳንዱ ያልተበከለ የአክሱም ጽዮን ልጅ ውስጥ እንዳለ የመለካት/የማየት ችሎታው/አጋጣሚው አላቸው። ይህንንም ጨረር ከግለሰቦቹ ፈልቅቀው ለማውጣት (ጽላተ ሙሴን ለመስረቅ) እንደማይቻላቸው አይተዋል። ስለዚህ ልክ የአውሬውን 666 ምልክት በፈቃዱ ግንባሩና እጁ ላይ ለማስቀበር እንደሚሻው የወደቀ ሰው እያንዳንዱ የጽላተ ሙሴ ‘ተሸካሚ’ የአክሱም ጽዮን ልጅም ኢትዮጵያዊ መልኩን፣ ተዋሕዶ እምነቱንና ሰንደቁን በፈቃዱ እንዲያስረክብ የተለያዩ ፈተናዎችን እያቀረቡለት ነው። ዛሬ በትግራይ ላይ የተከፈተው ጦርነት ከመቶ ሰላሳ ዓመታት በፊትም በትግራይ ላይ የተከፈተው ጦርነት(አደዋ)ቀጣይ ደረጃ ነው። ያኔ አባቶቻችን እና እናቶቻችን ኢትዮጵያዊነታቸውን፣ ተዋሕዶ እምነታቸውንና ጽዮን ማርያም እና ቅዱስ ጊዮርጊስ ያስዋቡትን ሰንደቃቸውን ለጥያቄ እንኳን አቅርበዋቸው አልነበረም፤ በዚህም እስካፍንጫው የታጠቀውን ወራሪ የዔዶማውያን ኃይል ድል ሊያደርጉት ተችሏቸው ነበር።
ይህ ትውልድም እራሳቸውን ለአውሬው አሳልፈው በሸጡ ደካሞች ተንኮል ሳይታለልና ሳይሸነፍ “እምብዬው ማንነቴንና ምንነቴን አሳልፌ አልሰጥም!” ማለት አለበት። አልያ ከኢርትራውያን የከፋ ዕጣ ፈንታ ነው የሚደርሰው።
ከአድዋው ድል በኋላ የስጋ ማንነትና ምንነት ያላቸው ደቡባውያን(ጋላማሮች)ኢትዮጵያን መረከብ እንደጀመሩ የአደዋውን ድል የመንፈስ ማንነትና ምንነት ያላቸው የአክሱም ጽዮን ልጆች እንዳስገኙት በመገንዘባቸውና እነርሱንም/ይህንም ለመዋጋት በክህደት ወደ አህዛብ እውቀትና ጥበብ በመዞር በተለይ ኤዶማውያኑን አውሮፓውያኑን በጣም ማስጠጋት ጀመሩ። በመጀመሪያ ያኔም አፄ ምንሊክ ኤርትራንና ጂቡቲን ለአውሮፓውያኑ አሳልፈው በመስጠት የሞትና ባርነቱን መንፈስ ወደ አክሱም ጽዮን ለማምጣት ከኤዶማውያኑ ጋር አስቀድመው ተፈራረሙ፤ በስምምነቱም ጦርነቱ በደቡብ ኢትዮጵያ ሳይሆን ልክ እንደ ዛሬው በአክሱም/አደዋ እንዲካሄድና የአክሱም ጽዮን ልጆች ጦርነቱን ተከትሎ በሚመጣው ጥፋትና ውድመት ለዘመናት ተቸግረውና ተጎሳቁለው እንዲኖሩ ተደረጉ።
ከአርባ ዓመታት በኋላም ፋሺስቱ ሙሶሊኒ በተመሳሳይ መልክ ወደ አክሱም ጽዮን ተመልሶ ተምቤንና አካባቢዋን በኬሚካል ቦምብ ጨፈጨፋቸው።
ዛሬም ፋሺስቶቹ ግራኝ አብዮት አህመድና ኢሳያስ አፈቆርኪ የኤዶማውያኑን ተልዕኮ ለማስፈጸም በደቡብ ኢትዮጵያ ሳይሆን አሁንም በአክሱም ጽዮን ላይ ጭፍጨፋውን ተያይዞታል። አረመኔው ግራኝ አብዮት አህመድ በትግራይ ሕዝብ ላይ በጣም አደገኛ ኬሚካሎችንና ራዲዮ አክቲቭ ዝናቦችን በኤሚራቶች ድሮኖች አውርዶባቸዋል፤ ኤሚራቶች ከአሰብ ተጣድፈው የወጡት ለዚህ ነው! ገለልተኛ መርማሪዎችንም የማያስገባው ይህ እጅግ በጣም አስከፊ ወንጀል ስላስደነገጠው ነው። በእኔ በኩል ገና ከዓመት በፊት ግራኝ የኑክሌር ወይንም የኬሚካል መሳሪያዎችን ካገኘ ሰሜን ኢትዮጵያን ላይ እንደሚጠቀምባቸው በደንብ ታይቶኝ ነበር። ይህ አውሬ እጅግ በጣም አረመኔ እንደሆነ ገና ለመጀመሪያ ጊዜ እንዳየሁት ነበር የተገለጸለኝ።
___________ ___________
Like this: Like Loading...
Posted in Ethiopia , Faith , War & Crisis | Tagged: Abiy Ahmed , Abune Aregawi , Aksum , Anti-Ethiopia , Axum , ሃይማኖት , ሕልም , ማታለል , ረሃብ , ራዕይ , ሰንደቅ , ሳሪስ , ትግራይ , ነነዌ , አቡነ አረጋዊ , አብይ አህመድ , አክሱም , ክህደት , ዘር ማጥፋት , ዝምታ , የጽዮን ቀለማት , ደብረ አባይ , ደብረ ዳሞ , ጀነሳይድ , ግራኝ አህመድ , ጥላቻ , ፀረ-ተዋሕዶ , ፋሺዝም , Famine , Genocide , Hunger , Saris , Silence , Tigray , War Crime | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on November 23, 2021
VIDEO
❖❖❖ የአባታችን አቡነ አረጋዊ በረከታቸውና ረዲኤታቸው ከእኛ ይሁን።❖❖❖
❖❖❖ ተስዐቱ ቅዱሳን ❖❖❖
ከሮማ ወደ ኢትዮጵያ ከገቡ ፃድቃናት ሶስት የተሰወሩ ናቸው፡፡ ከሶስቱም አንዱ አባታችን አቡነ አረጋዊ ዘደብረ ዳሞ ናቸው። አባታችን አቡነ አረጋዊ የአቡነ ገሪማ የእህት ልጃቸው ናቸው።
ከተስዐቱ ቅዱሳንም በዕደሜ ያነሱ ነበሩ። ነገር ግን የሚናገሩትና የሚሰሩትም ሁሉ አብሯዋቸው ለነበሩ ሌሎች ቅዱሳን የሚያስገርም ነበር።
አባታችን አቡነ አረጋዊ የመጀመርያ ስማቸው ዘሚካኤል ነበር። የሚሰሩትም ሆነ የሚናገሩት ሁሉ ያስገረማቸው አጎታቸው አቢነ ገሪማ “ አረጋዊ ” “ አረግከነ ” ሲሉ ጠሩዋቸው።
አረጋዊ ማለት አረግከነ ከሚል የግእዝ ቋንቋ የመጣ ሲሆን ትርጉሙም አንተ ከእኛ በእድሜ ያነስክ ነህ ነገር ግን በምታደረገው ሁሉ ከእኛ በላይ ታላቅ ሰው ነህ ማለት ነው።
ከንጉሱ አብረው የሚገለጡ የኢትዮጵያ ጳጳስ ሆነው የሚሾሙም አባታችን አቡነ አረጋዊ ዘደብረ ዳሞ ናቸው፡፡ በመጨረሻ ዘመንም አባታችን አቡነ አረጋዊ በሀሳዊ መሲሁ ተሰይፈው ሞትን ይቀምሳሉ።
😇 ዛሬ አቡነ አረጋዊ ናቸው፤ በደብረ ዳሞ ካህናቱን፣ መነኮሳቱን እና ምዕመናኑን እንደ አሳማ የጨፈጨፏቸውን አረመኔ የግራኝ ቤን አሚር መሀመዳውያን ጂሃዳውያንን እስከ መጨረሻው እንፋለማቸዋለን !
❖ በደብረ ዳሞ አቡነ አረጋዊ ጭፍጨፋውን በፈጸመው + በዝምታ በማለፍ ድጋፍ በሰጠው ሁሉ ላይ ለተገፉ የሚፈርድ፣ ለተበደሉ የሚበቀል እውነተኛ ዳኛ ልዑል እግዚአብሔር ቁጣውን በቅርቡ ያወርድበታል
💭 ተዓምረ አረጋዊ | ለተሰንበት ግደይ የዓለም ግማሽ ማራቶን ክብረ ወሰንን በአስደናቂ ሁኔታ ሰበረችው
VIDEO
✞✞✞በዕለተ አቡነ አረጋዊ፤ በእውነት ድንቅ፣ ድንቅ ነው !✞✞✞
🦁 ቀነኒሳ አንበሳ ፥ ለተሰንበት አንበሲት!🦁
__________ ___________
Like this: Like Loading...
Posted in Ethiopia , Faith , War & Crisis | Tagged: Abiy Ahmed , Abune Aregawi , Aksum , Anti-Ethiopia , Axum , ሃይማኖት , ማታለል , ረሃብ , ሰንደቅ , ተከዜ , ትግራይ , ነነዌ , አቡነ አረጋዊ , አብይ አህመድ , አክሱም , ክህደት , ዘር ማጥፋት , ዝምታ , የጽዮን ቀለማት , ደብረ አባይ , ደብረ ዳሞ , ጀነሳይድ , ግራኝ አህመድ , ጥላቻ , ፀረ-ተዋሕዶ , ፋሺዝም , Famine , Genocide , Hunger , Silence , Tigray , War Crime | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on August 19, 2021
VIDEO
❖❖❖ ተስዐቱ ቅዱሳን ❖❖❖
ከሮማ ወደ ኢትዮጵያ ከገቡ ፃድቃናት ሶስት የተሰወሩ ናቸው፡፡ ከሶስቱም አንዱ አባታችን አቡነ አረጋዊ ዘደብረ ዳሞ ናቸው። አባታችን አቡነ አረጋዊ የአቡነ ገሪማ የእህት ልጃቸው ናቸው።
ከተስዐቱ ቅዱሳንም በዕደሜ ያነሱ ነበሩ። ነገር ግን የሚናገሩትና የሚሰሩትም ሁሉ አብሯዋቸው ለነበሩ ሌሎች ቅዱሳን የሚያስገርም ነበር።
አባታችን አቡነ አረጋዊ የመጀመርያ ስማቸው ዘሚካኤል ነበር። የሚሰሩትም ሆነ የሚናገሩት ሁሉ ያስገረማቸው አጎታቸው አቢነ ገሪማ “ አረጋዊ ” “ አረግከነ ” ሲሉ ጠሩዋቸው።
አረጋዊ ማለት አረግከነ ከሚል የግእዝ ቋንቋ የመጣ ሲሆን ትርጉሙም አንተ ከእኛ በእድሜ ያነስክ ነህ ነገር ግን በምታደረገው ሁሉ ከእኛ በላይ ታላቅ ሰው ነህ ማለት ነው።
ከንጉሱ አብረው የሚገለጡ የኢትዮጵያ ጳጳስ ሆነው የሚሾሙም አባታችን አቡነ አረጋዊ ዘደብረ ዳሞ ናቸው፡፡ በመጨረሻ ዘመንም አባታችን አቡነ አረጋዊ በሀሳዊ መሲሁ ተሰይፈው ሞትን ይቀምሳሉ።
❖❖❖ የአባታችን አቡነ አረጋዊ በረከታቸውና ረዲኤታቸው ከእኛ ይሁን። ❖❖❖
____________ __________ ___________
Like this: Like Loading...
Posted in Ethiopia , Faith , War & Crisis | Tagged: Abiy Ahmed , Abune Aregawi , Aksum , Anti-Ethiopia , Axum , ሃይማኖት , ማታለል , ረሃብ , ሰንደቅ , ተከዜ , ትግራይ , ነነዌ , አቡነ አረጋዊ , አብይ አህመድ , አክሱም , ክህደት , ዘር ማጥፋት , ዝምታ , የጽዮን ቀለማት , ደብረ አባይ , ደብረ ዳሞ , ጀነሳይድ , ግራኝ አህመድ , ጥላቻ , ፀረ-ተዋሕዶ , ፋሺዝም , Famine , Genocide , Hunger , Silence , Tigray , War Crime | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 22, 2021
VIDEO
“ ልጆቼ፥ እንባዬን እያፈሰስኩ ስለ እናንተ ስቃይ አምላካችንን በጸሎት እየጠየቅኩ ነው ” አቡነ ማቲያስ ከዓመት ተኩል በፊት
በኦሮሚያ ሲዖል ከዓመት ተኩል በፊት በተዋሕዶ ልጆች ላይ ከተደረገው አሰቃቂ ጭፍጨፋ በኋላ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይማኖት የሚከተለውን መልዕክት ከሃዘንና እንባ ጋር አስተላልፈው ነበር።
“ልጆቼ እኔ የሃይማኖት አባት ነኝ። እኔ የእናንተ ጠባቂ ነኝ።ይሁንና ከመታረድ ልታደጋችሁ አልቻልኩም።ከሞት ላድናችሁ አልቻልኩም። እኔ የጦር መሪ አይደለሁም።ገዳዮቻችሁን ለፍርድ ለማቅረብ አቅሙ ዬለኝም። በእጄ ሽጉጥ ሳይሆን መስቀል ነው የምይዘው። ልጆቼ እንባዬን እያፈሰስኩ ስለ እናንተ ስቃይ አምላካችንን በጽሎቴ እየጠየኩ ነው። መንግስትንም ዘውትር እየተማጸንኩኝ ነው። ዛሬ ሆድ ብሶኛል።አልቅስ አልቅስ ልክ እንደ ህፃን ይለኛል። ልቤ በሐዘን ተኮማትሯል። እንቅልፍ በአይኔ ጠፍቶ እንባ ብቻ ሆኗል።ከዛሬ ነገ ይሻላል እያልን መንግስትንም እንዲያስቆም ብንጠይቅ ምንም ያየነው ለውጥ የለም። ይልቅስ ልጆቼን አስጨረስኩ።ሰላም ሰላም እያልኩ እናንተን ሳስተምር ሰላምን ማያውቁ ሰላም ነሷችሁ።ልጆቼ አትቀየሙኝ።ዝም ያልኳችሁ እንዳይመስላችሁ።ሁሌም ስለ እናንተ እንዳለቀስኩ ነው።ጌታ ሆይ ፍረድ ወይም ውረድ።በቁሜ የልጆቼን ሰቆቃ ከምታሳዬኝ ሞቴን አቅርብልኝ።ልጆቼ ላይ የሚፈጸመውን ልከላከልላቸው አልቻልኩም። አንተው ተመልክተህ ፍርድ ስጥ!”
ታዲያ ይህን መልዕክት ከሦስት ሣምንታት በፊት የብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ፓትርያርክ የ፰ተኛ ዓመት በዓለ ሲመት አከባበር ላይ ካስተላለፉት መልዕክት ጋርና በምን ዓይነት መልክ እንዳስተላለፉት እናነጻጽረው። “ለቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ” ሆነው ሳለ የአክሱም ጽዮንን ጭፍጨፋ ሊያነሱ እንኳን ያልቻሉበት/ያልፈለጉበት ሁኔታ በጣም አሳዝኖኛል። ተሳስቼ ከሆነ ይቅርታ እጠይቃለሁ፤ ግን የግራኝ አብዮት አህመድ አማካሪ ጋንኤል ውርደት ጽፎ የሰጣቸውን ጽሁፍ ያነበቡ ሆኖ ነው የተሰማኝ፤ “ጸሎትና ምሕላ ከማድረግና ገንዘብ ከመስጠት በቀር በኢትዮጵያ እየተካሄደ ስላለው የእርስበርስ ግጭት ምንም ማድረግ አንችልም” ሲሉ፤ ልክ ወንጀለኛው ግራኝ አህመድ አሊ“ከመደመር መጽሐፌ ሽያጭ የወር ደሞዜን አክየበት ለትግራይ ሕዝብ እሰጣለሁ” ያለውን እንዳስታውስ ነው ያረገኝ። ያውም እርሱ በጠላትነትም ቢሆን የሚጨፈጭፋትን የትግራይን ስም ጠርቷል፤ አቡነ ማትያስ ግን ላለፉት አራት ወራት፤ በሁሉም አጋጣሚዎች የትግራይን ስም ሊያነሱ እንኳን አልፈለጉም፤ ምክኒያታቸው ምን ይሆን?
ምናልባት ልክ እንደተቀረው የትግራይ ሕዝብ ለራሱ የአክሱም ጽዮን ሕዝብ በይበልጥ ከመቆርቆር ይልቅ በይሉኝታ ለተቀረው በጠላትነት ለቆመበት ሕዝብ በይበልጥ ተቆርቁረው ይሆን? ህወሃቶች ለምሳሌ ባለፉት ፳፯/27 ዓመታት እና ከዚያም በላይ ለትግራይ ሕዝብ ከዋሉት ውለታ ይቅር፤ በኅልማቸው እንኳን ያላለሟትን ግማሽ ኢትዮጵያን እስከማስረከብ ድረስ ለኦሮሞዎች የዋሉት ውለታ እጅግ በጣም ትልቅ ነው። ዛሬም እንኳን የደቡብ ሕዝቦችን፣ ሶማሌዎችን፣ ቤን አሚሮችን፣ ራሻይዳዎችን፣ አማራዎችንና አረቦችን አስተባብረው በመምራት በትግራይ ሕዝብ ላይ፣ በአክሱም ጽዮን ላይ፣ በምዕመናኑ እና ካህናቱ ላይ በጣም ከፍተኛ የሆነ ግፍ እየሠሩ ያሉት ኦሮሞዎች ሆነው እያሉ፤ ህወሃቶች ክደዋቸው ከአዲስ አበባ ካባረሯቸው ኦሮሞዎች ጎን ተሰልፈው ይታያሉ። ግራኝ አብዮት አህመድ እንኳን “ለሕዝባችሁ” ብሎ ሰሞኑን ሲሳለቅ የነበረው “እኔ ለኦሮሞ ሕዝብ ስልና እንዳይጎዳ ስላሰብኩለት ነው ጦረንቱን ወደ ሰሜን ያዞርኩት፤ ለሕዝቤ ስል እስከ ሰማዕትነት ለመድረስ ዝግጁ ነኝ።” ለማለት ነው። ይህ የዲያብሎስ ጭፍራ ክልጅነቱ ጀምሮ ወደ ትግራይ በመግባት ሲሰልልና ሲያጠና ቆይቷል። ይህ እጅግ በጣም የሚያሳዝንና የሚያሳፍር ጉዳይ ነው፤ ዓይናቸው እያየ አልማር ባዮች፣ ተምልሶ ተመላልሶ ወደ ጭቃ! ምናልባት የማናውቀው የእነ ጌታቸው ረዳ “የራያ” ምስጢር አለ?!
ምንም እንኳን አፄ ዮሐንስም ብሔር ሳይለዩ ዛሬ ሱዳኖች በሚያሸቷት በመተማ ለአማራዎች አንገታቸውን ቢሰጡም፤ ዛሬ ግን ቢኖሩ ኖሮ ለትግራይ ሕዝብ ሲሉ አስመራን፣ ጂቡቲን፣ ካርቱምን፣ ሞቃዲሾን፣ ጁባንና ኤደንን ከሃያ ዓመታት በፊት ተቆጣጠረው ታላቂቷንና ኃያሏን ኢትዮጵያ መመሥረት በቻሉ ነበር። አፄ ዮሐንስ ናፈቁኝ፤ ለትግራይ ሕዝብ ዳግማዊ አፄ ዮሐንስን ቶሎ ያስነሳለት። አሜን!
እንደ እኔ ከሆነ አቡነ ማትያስ የፓትርያርክነታቸውን ዘውድ እንደ ሮማው ጳጳስ ቤነዲክት፲፮ኛ/Benedict XVI (በእሳቸውም ዙሪያ ጫና የሚያደርጉባቸው የካቶሊክ ጳጳሳት ነበሩ) አስረክበው ገዳም ይገቡ ዘንድ እመኝላቸዋለሁ። አረመኔው ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ ባፋጣኝ እስካልተደፋ ድረስ አቡነ ማትያስን አስወግዶ ወይ ኤሬቻ በላይን ወይ አቡነ ናትናኤልን ፓትርያርክ አድርጎ ለመሾም አመቺ የሆነውን ወቅት እየጠበቀ ነው። በዲያብሎስ እንጂ በእግዚአብሔር ላልተቀባው ለአረመኔው ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ፤ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ለሌላው ነገር ሁሉ አስቀድመው፤ “አንተ የዲያብሎስ ጭፍራ፤ ጦርነቱንና ጭፍጨፋውን ባፋጣኝ አቁም፣ ስልጣኑንም አስረክበህ ለምድራዊ ፍርድ ቅረብ፤ በሰማይ ቤት ተፈርዶብሃል!” ሊሉት ይገባል።
____________ _________ ___________
Like this: Like Loading...
Posted in Ethiopia , Faith , Life | Tagged: Abiy Ahmed , Addis Abeba , Aksum , Anti-Ethiopia , Axum , ልሂቃን , ባሌ , ቤተ ክህነት , ትግራይ , አረመኔነት , አቡነ ማትያስ , አብይ አህመድ , አዲስ አበባ , እንባ , ኦሮሚያ , ዘር ማጽዳት , ዝምታ , የጦር ወንጀል , ግራኝ አህመድ , ግድያ , ግፍ , ጠላት , ጥላቻ , ጦርነት , ጭካኔ , ጭፍጨፋ , ጽላተ ሙሴ , ጽዮን ማርያም , ፀረ-ኢትዮጵያ ሤራ , ፋሺዝም , ፓትርያርክ , Genocide , Tigray , War Crimes | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on February 22, 2021
VIDEO
❖ ❖ ❖ አባታችን አቡነ አረጋዊ ድንቅ አባት ናቸው።❖ ❖ ❖
👉 በቪዲዮው፤
❖ አቡነ አረጋዊ ቤተ ክርስቲያን(አዲስ አበባ-ሳሪስ)
መስከረም ፪ሺ፯/2007 ዓ.ም(ያለ ጽዮን ማርያም ቀለማት)
አቡነ አረጋዊ ቤተ ክርስቲያን (አዲስ አበባ-ሳሪስ)
❖ መስከረም ፪ሺ፲፩/2011 ዓ.ም (ከጽዮን ማርያም ቀለማት ጋር)
አንድ ባካባቢው የሚኖርና እንጀራ በመሸጥ የሚተዳደር ትግራዋይ ወጣት የቤተ ክርስቲያኗን ጣራ በአረንጓዴ፣ ቢጫ እና ቀይ ቀለማት እንዲያስቀባ በታየው ራዕይ በመታዘዙ በራሱ ወጭ እንዲህ አሳምሮ አስቀብቶታል። (ድንቅ ነው!)
👉 በትናንትናው የአቡነ አረጋዊ ዕለት፤ የነነዌ ጾም በሚገባበት ወቅት፤ የአህዛብ የጥፋት (ሰ)አራዊት በትግራይ ላይ የመጨረሻ የሚሆነውን ጭፍጨፋውን ማጧጧፉና ወደ ተከዜ ግድብ ማምራቱም በደንብ ታስቦበት ነው።
በአቡነ ተክለ ሐይማኖት ዕለት በትግራይ ላይ የክርስቶስ ተቃዋሚዎቹ የኢትዮጵያ ጠላቶች የጀመሩት ስጋዊ ጥቃት ለምን አክሱም ጽዮንን፣ ደብረ አባይን እና ደብረ ዳሞ ገዳማትን አስቀድመው ማጥቃት እንዳስፈለጋቸው ሁላችንም እያየነው ነው። ይህ ከዚህ በፊት በሺህ አራት መቶ ዓመታት ውስጥ ያልታየ ክስተት እንደሆነ ልብ እንበለው።
ዘንድሮ በትግራይ ላይ የተከፈተው ጥቃት ከመቶ ሰላሳ ዓመታት በፊት ኤዶማውያኑ አውሮፓውያንና እስማኤላውያኑ አረቦች በአፄ ምኒሊክ በኩል የጀመሩትን ጥቃት አጠናክሮ የቀጠለ ነው። በተለይ ኤርትራ እና ጂቡቲ በክርስቶስ ተቃዋሚው ኃይል ቁጥጥር ውስጥ እንዲገቡ ሲደረጉ ልክ ዛሬ አህዛብ መናፍቃኑ ግራኝ አብዮት አህመድ እና ኢሳያስ አፈቆርኪ ተግተው በስኬት እየሠሩት እንዳሉት ፥ ዋናው ዓላማቸው፤
፩ኛ. ኢትዮጵያዊነትን
፪ኛ. አክሱም ጽዮንን(ጽላተ ሙሴን)
፫ኛ. አረንጓዴ፣ ቢጫና ቀይ ሰንደቁን
፬ኛ. ተዋሕዶ ክርስትናን
❖ የኢትዮጵያና ተዋሕዶ ክርስትና የጀርባ አጥንት ከሆኑት ከትግራውያን መንጠቅ ነው።
👉 በዚህም ተጠቃሚዎቹ፤
፩ኛ. ኢትዮጵያ/እስራኤል ዘ-ስጋ
፪ኛ. አህዛብ የዋቄዮ-አላህ ልጆች
፫ኛ. መናፍቃን
፬ኛ. ኢ-አማንያን
፭ኛ. ሰዶምና ገሞራ(ግብረ-ሰዶማውያን)
👉 ሁሉም ኢ-አማንያን 666 የክርስቶስ ተቃዋሚዎች ናቸው።
ጽላተ ሙሴን የአክሱም ጽዮን ልጆች ውስጥ እንደተቀበረ አድርገን እንውሰደው። ምዕራባውያኑ የቴክኖሎጂው ባለቤቶች የጽላቱን ‘ጨረር’ እያንዳንዱ ያልተበከለ የአክሱም ጽዮን ልጅ ውስጥ እንዳለ የመለካት/የማየት ችሎታው/አጋጣሚው አላቸው። ይህንንም ጨረር ከግለሰቦቹ ፈልቅቀው ለማውጣት (ጽላተ ሙሴን ለመስረቅ) እንደማይቻላቸው አይተዋል። ስለዚህ ልክ የአውሬውን 666 ምልክት በፈቃዱ ግንባሩና እጁ ላይ ለማስቀበር እንደሚሻው የወደቀ ሰው እያንዳንዱ የጽላተ ሙሴ ‘ተሸካሚ’ የአክሱም ጽዮን ልጅም ኢትዮጵያዊ መልኩን፣ ተዋሕዶ እምነቱንና ሰንደቁን በፈቃዱ እንዲያስረክብ የተለያዩ ፈተናዎችን እያቀረቡለት ነው። ዛሬ በትግራይ ላይ የተከፈተው ጦርነት ከመቶ ሰላሳ ዓመታት በፊትም በትግራይ ላይ የተከፈተው ጦርነት(አደዋ)ቀጣይ ደረጃ ነው። ያኔ አባቶቻችን እና እናቶቻችን ኢትዮጵያዊነታቸውን፣ ተዋሕዶ እምነታቸውንና ጽዮን ማርያም እና ቅዱስ ጊዮርጊስ ያስዋቡትን ሰንደቃቸውን ለጥያቄ እንኳን አቅርበዋቸው አልነበረም፤ በዚህም እስካፍንጫው የታጠቀውን ወራሪ የዔዶማውያን ኃይል ድል ሊያደርጉት ተችሏቸው ነበር።
ይህ ትውልድም እራሳቸውን ለአውሬው አሳልፈው በሸጡ ደካሞች ተንኮል ሳይታለልና ሳይሸነፍ “እምብዬው ማንነቴንና ምንነቴን አሳልፌ አልሰጥም!” ማለት አለበት። አልያ ከኢርትራውያን የከፋ ዕጣ ፈንታ ነው የሚደርሰው።
ከአድዋው ድል በኋላ የስጋ ማንነትና ምንነት ያላቸው ደቡባውያን(ጋላማሮች)ኢትዮጵያን መረከብ እንደጀመሩ የአደዋውን ድል የመንፈስ ማንነትና ምንነት ያላቸው የአክሱም ጽዮን ልጆች እንዳስገኙት በመገንዘባቸውና እነርሱንም/ይህንም ለመዋጋት በክህደት ወደ አህዛብ እውቀትና ጥበብ በመዞር በተለይ ኤዶማውያኑን አውሮፓውያኑን በጣም ማስጠጋት ጀመሩ። በመጀመሪያ ያኔም አፄ ምንሊክ ኤርትራንና ጂቡቲን ለአውሮፓውያኑ አሳልፈው በመስጠት የሞትና ባርነቱን መንፈስ ወደ አክሱም ጽዮን ለማምጣት ከኤዶማውያኑ ጋር አስቀድመው ተፈራረሙ፤ በስምምነቱም ጦርነቱ በደቡብ ኢትዮጵያ ሳይሆን ልክ እንደ ዛሬው በአክሱም/አደዋ እንዲካሄድና የአክሱም ጽዮን ልጆች ጦርነቱን ተከትሎ በሚመጣው ጥፋትና ውድመት ለዘመናት ተቸግረውና ተጎሳቁለው እንዲኖሩ ተደረጉ።
ከአርባ ዓመታት በኋላም ፋሺስቱ ሙሶሊኒ በተመሳሳይ መልክ ወደ አክሱም ጽዮን ተመልሶ ተምቤንና አካባቢዋን በኬሚካል ቦምብ ጨፈጨፋቸው።
ዛሬም ፋሺስቶቹ ግራኝ አብዮት አህመድና ኢሳያስ አፈቆርኪ የኤዶማውያኑን ተልዕኮ ለማስፈጸም በደቡብ ኢትዮጵያ ሳይሆን አሁንም በአክሱም ጽዮን ላይ ጭፍጨፋውን ተያይዞታል። አረመኔው ግራኝ አብዮት አህመድ በትግራይ ሕዝብ ላይ በጣም አደገኛ ኬሚካሎችንና ራዲዮ አክቲቭ ዝናቦችን በኤሚራቶች ድሮኖች አውርዶባቸዋል፤ ኤሚራቶች ከአሰብ ተጣድፈው የወጡት ለዚህ ነው! ገለልተኛ መርማሪዎችንም የማያስገባው ይህ እጅግ በጣም አስከፊ ወንጀል ስላስደነገጠው ነው። በእኔ በኩል ገና ከዓመት በፊት ግራኝ የኑክሌር ወይንም የኬሚካል መሳሪያዎችን ካገኘ ሰሜን ኢትዮጵያን ላይ እንደሚጠቀምባቸው በደንብ ታይቶኝ ነበር። ይህ አውሬ እጅግ በጣም አረመኔ እንደሆነ ገና ለመጀመሪያ ጊዜ እንዳየሁት ነበር የተገለጸለኝ።
👉 “አለም (ዲያብሎስ) “ማየት ማመን ነው” ይለናል | እግዚአብሔር ደግሞ “ማመን ማየት ነው” ብሎ ያስተምረናል”
ኃይለኛ ጦርነት ላይ ነን!!!
❖ “መጋደላችን ከደምና ከሥጋ ጋር አይደለምና፥ ከአለቆችና ከሥልጣናት ጋር ከዚህም ከጨለማ ዓለም ገዦች ጋር በሰማያዊም ስፍራ ካለ ከክፋት መንፈሳውያን ሠራዊት ጋር ነው እንጂ።” [ኤፌሶን ፮፡፲፪]
👉 ታኅሣሥ ፳፬ ቀን ፳፻፱ ዓ.ም – (ተክለሃይማኖት ነው) ሰበታ የሚገኘው የአቡነ አረጋዊ ቤተክርስቲያን በእሳት ቃጠሎ ሙሉ በሙሉ ወደመ።
👉 ጥር ፲፬ ቀን ፳፻፱ ዓ.ም – ስለዚህ ቆሼ አስከፊ ቆሻሻ ሽታ እንዲሁም አካባቢው በመስጊድ ጩኽት ስለመበከሉ፤ ብሎም ዲያብሎስ እንደዚህን በመሳሰሉት መሰናክሎች በኩል ምዕመናኑን እየተዋጋ ከቤተክርስቲያን በማራቅ ከክርስቶስ ለመለየት እነደሚሞከር አወሳን።
👉 መጋቢት ፪ ቀን ፳፻፱ ዓ.ም – በተለምዶ ቆሼ ሚባለው ስፍራ የተከሰተው አሳዛኝና አስደንጋጭ ዜና በመላው ዓለም መነጋገሪያ ለመሆን በቃ።
በሰበታ አቡነ አረጋዊ ቤተ ክርስቲያን በእሳት ቃጠሎ ሙሉ በሙሉ ስትወድም ጽላቶቹ ግን በተአምር አንዳችም ጉዳት ሳይደርስባቸው ተገኝተዋል
ሙሉውን ለማንበብ እዚህ ይግቡ ፦ (ቪዲዮዎቹን ሌላ ጊዜ እንደገና አቀርባቸዋለሁ)
❖ ❖ ❖ የሰኞ ሰፈ ሥላሴ ተአምር ❖ ❖ ❖
ይቅርታቸውና ሀብተ ረድኤታቸው ለአገልጋያቸው … ይደረግለትና የሥላሴ ተአምራታቸው ይህ ነው።
ጦሮዓዳ በሚባል አገር የፋርስ ንጉሥ ጭፍራ የሆነ አንድ ሰው ነበረ ፤ ይህም ሰው ከዕለታት ባንድ ቀን የክርስቲያንን ሀገር ለማጥፋት ሰንጋ ፈረሱን ጭኖ ከቤቱ ወጣ።
በዚህም አገር ውስጥ የአብ የወልድ የመንፈስ ቅዱስ ሥዕል ያለበት የተቀደሰ ቦታ ነበር። ከዚያም ንዋያተ ቅድሳቱን ለመመዝበር ወደ አማረውና ወደ ተጌጠው አዳርሽ በገባ ጊዜ የሥሉስ ቅዱስ ሥዕል ካለበት ቦታ ደረሰ።
ይህም ወታደር የሥላሴን ሥዕል በእሳት ሰይፍ ታጥሮ ባየው ጊዜ በዚያ የነበሩትን ሰዎች ወንድሞቼ ሆይ ይህ እንደ ነደ እሳት የሚያንፀባርቅ ሥዕል ምንድን ነው አርኣያው እጅግ አስፈራኝ ወደ እሱ ቀርቤም ሁኔታውን ለመረዳት ተሳነኝ አላቸው።
እነዚያም የክርስቲያን ወገኖች አንተ ወታደር ፈጥነህ በምድር ላይ ወድቀህ ስገድ ይህ ስ ዕል የሥላኤ አርኣያ ገጽ ነውና አሉት። በዚያ ጊዜ ፈጥኖ በጉለበቱ ተንበርክኮ ሰገደ እጁንም ወደ ሰማይ በመዘርጋት እኔ ለጌቶቼ ለሥላሴ ሥዕል እሰግዳለሁ እያለ ማለደ።
ከአረማውያን ሀገር አውጥታችሁ ከክርስቲያኖች አገር አድርሳችሁኛልና ስለዚህም ምስጋና ላቀርብላችሁ እገደዳለሁ አለ። እንዲህም እያለ ሲጸልይ የእግዚአብሔር የጌትነቱ ብርሃን በዚያ ቤት ውስጥ መላ።
በዚህም ጊዜ አንተ የንጉሥ ወታደር ሆይ መንግሥተ ሰማያት ትገባ ዘንድ ሥሉስ ቅዱስ ጠርተውሃል የሚል ቃል ከሰማይ መጣ። ይህንንም ከመስማቱ የእግዚአብሔር መልአክ መጋቤ ብርሃናት ራጉኤል በቅጽበት ወደሱ መጥቶ ወደ ሰማይ አሣረገውና በሥላሴ ፊት አቆመው።
ሥላሴም ከሌሎቹ የንጉሥ ሠራዊት ተመርጠሽ ወደዚህ የመጣሽ ምርጥ ነፍስ ሆይ ወልድ በአባቱ ጌትነትና በመንፈስ ቅዱስ ክብር እስኪመጣ ድረስ በሕያዋን አገር ገብተሽ በዚያ ትቀመጭ ዘንድ ፈቅደንልሻል አሏት። ይህንንም ካሏት በኋላ ወደዚያ አገር አስገቧትና በዚያ ተቀመጠች።
ይቅርታቸውና ሀብተ ረድኤታቸው ከወዳጃቸው ከ .…ጋር ለዘላለሙ ይኑር፤ በዕውነት አሜን።
🔥 አክሱም ጽዮን ገብተው ካህናትን፣ ቀሳውስትና ም ዕመናንን በመጨፍጨፍና ዓብያተ ክርስቲያናቱን በማፈራረስ ላይ ያለው የሰባተኛው ንጉሥ የግራኝ አብዮት አህመድና የ (ሰ)አራዊቱ ዓባላት ነፍሳት ወደ ገሃነም እሳት ይገባሉ።🔥
__________ _________ _________
Like this: Like Loading...
Posted in Ethiopia , Faith , Infos | Tagged: Abiy Ahmed , Abune Aregawi , Aksum , Anti-Ethiopia , Axum , ሃይማኖት , ማታለል , ረሃብ , ሰንደቅ , ተከዜ , ትግራይ , ነነዌ , አቡነ አረጋዊ , አብይ አህመድ , አክሱም , ክህደት , ዘር ማጥፋት , ዝምታ , የጽዮን ቀለማት , ደብረ አባይ , ደብረ ዳሞ , ጀነሳይድ , ግራኝ አህመድ , ጥላቻ , ፀረ-ተዋሕዶ , ፋሺዝም , Famine , Genocide , Hunger , Silence , Tigray , War Crime | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on February 21, 2021
VIDEO
“አታላይ ሃይማኖት” በሚል ርዕስ ቪዲዮውን ላካፈሉን ምስጋና ለ፦ “ኢትዮጵያ እና ወንጌል /Ethiopia & The Gospel “
________ _______ ________
Like this: Like Loading...
Posted in Ethiopia , Faith , Infos | Tagged: Abiy Ahmed , Anti-Ethiopia , ሃይማኖት , ማታለል , ረሃብ , ትንቢተ ኤርምያስ , ትግራይ , አብይ አህመድ , እስራኤል , ክህደት , ዘር ማጥፋት , ዝምታ , ይሁዳ , ጀነሳይድ , ግራኝ አህመድ , ጥላቻ , ፋሺዝም , Famine , Genocide , Hunger , Jeremiah , Silence , Tigray , War Crime | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on December 26, 2020
VIDEO
👉 በእኔ በኩል በቪዲዮው ከተካተቱት ነጥቦች መካከል፦
❖ ፱ የማንቂያ ኪኒን ፩ የእንቅልፍ ኪኒን! ልብ በሉ፦ “መንግስት” የሚለው ቃል ሲነሳ ምዕመናንን ከፋቸው፤ ጸጥ አሉ፤ አቡነ አብርሃምን ግን ይህ አላስደሰታቸውም!
❖ ታዲያ በወንድም የትግራይ ሕዝብ ላይ ጦርነት ሲታወጅበትና ጭፍጨፋ ሲካሄድበት ምነው ዝም ተባለ? ያውም ተዋጊ አውሮፕላኖች ከባሕር ዳር ተነስተው እንዲበርሩ ፈቃድ ማግኘታቸው!
❖ ታዲያ የባሕር ዳር ነዋሪዎች በወንድም የትግራይ ሕዝብ ላይ እንዲዘመትበት “በለው! ግደለው! እልል!”ሲሉ ምነው አባቶች ዝም አሉ?
❖ አባ፤ ተዋሕዶ ትግሬዎችን በመግደል ላይ ያሉትን ቃኤል ፋኖዎች “የት ነው ያላችሁት? ወንድሞቻችሁን አትግደሉ! ተው!” ብለው ምነው አልገጸሷቸውም?
❖ በዘመነ ኮሮና ልክ የዝናብ ወራቱ ሲገባደዱ በትግራይ ተዋሕዶ ልጆች ላይ ጦርነት ተከፈተባቸው፤ ያው ለሁለት ወራት ውሃ፣ ምግብ፣ መድኃኒትና ስልክ ተነፍገው ቦምብ እና መትረየስ ይወርድባቸዋል! እንኳን እጅና እራስ ማጠቢያ፤ ለመጠጥ እንኳን ውሃ ተንፍጓቸው እንዴት እየተሰቃዩ እንዳሉ እስኪ በእነርሱ ቦታ ውስጥ ገብተን እናስበው፤ ሌሊቱን ሁሉ ሲረብሸኝ ያደረው አንዱ ጉዳይ ይህ ነበር። ከፍተኛ ወንጀል!
ሊቀ ጳጳስ አቡነ አብርሃም ባለፈው መስቀል በባሐር ዳር የሰጡት ትምህርቱ ጥሩ ነው፤ ነገር ግን፤ እንዳልኩት ዘጠኝ የማንቂያ ኪኒን ሰጥቶ አንድ የእንቅልፍ ኪኒን በመስጠት ምዕመኑ ማድረግ ያለበትን ነገር እንዳያደርግና መልሶ እንዲያንቀላፋ ነው እየተደረገ ያለው፤ ከምናየው በመነሳት ይህ ትክክል አይደልም እላለሁ! አህዛብ ኢትዮጵያን መግዛት እንደሌለባቸው የቀደሙት አባቶች አስተምረውናል፤ “ጊዜው አይፈቅድም!” የሚባል ነገር የለም፤ እውነት አንድ ብቻ ናት፤ የተሰጠን ምክርና ትዕዛዝም ዘላለማዊ ነውና። አባቶች ዛሬ ትግራይ በሚገኙ ተዋሕዶ ወገኖቻችን ላይ እና በኦሮሚያ ሲዖል በመፈጸም ላይ ያለውንና ያልተቋረጠውን ከፍተኛ ወንጀልና አሰቃቂ ፀረ-ተዋሕዷውያን ጭፍጨፋ አስመልክቶ “በወንድም ላይ ጦርነት እግዚአብሔር በጣም የሚጸየፈው ወንጀል ነው፣ ይህ “መንግስት” ተብዬው የዱርዮዎችና ነፍሰ-ገዳዮች መንጋ ከዲያብሎስ ነው! ባፋጣኝ ለፍርድ ይቅረብ ወዘተ” ደፍረው ለማለት የማይወጡት ለምንድን ነው?
እስኪ በመተከል ብቻ የተካሄደውን ዘግናኝ ጭፍጨፋ ብቻ ተመልከቱ፤ ይህ በፋሺስቱ በግራኝ አብዮት አህመድ አሊ የሚመራው አገዛዝ ክቡሩን የእግዚአብሔርን ፍጡር በጅምላ እንደ ዝንብ አርግፎ ከገደለው በኋላ በጅምላ ጉድጓድ ውስጥ ቀበረው። እንዴ! ይህ እኮ በየትኛውም የዓለማችን ክፍል ታይቶና ተሰምቶ አይታወቅም። አባቶች ይህን ሁሉ ጉድ እያዩ እና እየሰሙ በዚህ ወሳኝ ጊዜ ድምጻቸውን ያላሰሙ ለመቼ? ይህ እኮ ቀላል ጉዳይ አይደለም! አቡነ አብርሃም “ቤተ ክርስቲያን በጠላታችን ላይ በለው! ያዘው! ግደለው! አትልም የእኛ ሰይፋችን መስቀላችን ነው” ብለውናል፤ ትክክል! ግን እየተደረገና እየታየ ያለው በተቃራኒው ነው፤ ጠላታችን ለሆነው፤ የእግዚአብሔር ጠላት ለሆነው ወንጀለኛ አገዛዝ ድጋፍ በመስጠት በተዋሕዶ ትግሬ ወንድሞቻችንና እህቶቻችንን ላይ “ያዘው! በለው! ግደለው!” እያሉ እንዲዘመትባቸው ያደረጉት ጭፍጨፋውም ሲካሄድ “እልል!” እያሉ ሲጨፍሩ የነበሩት በተለይ የእርስዎ ሃገር ስብከት ነዋሪዎች ነበሩ። ምነው ዛሬ ዝምታዎን መረጡ?
ባጠቃላይ እየተሠራ ያለው፤ በደርግ ጊዜ በረሃብ፣ በሽታና ጦርነት ከፍተኛ መስዋዕት ከፍለው የነበሩትና ላለፉት ሠላሳ ዓመታት ብዙዎቻችን ልንቀበለው በማንፈልገው መልክ ለኢትዮጵያና ለመላዋ አፍሪቃ አንጻራዊ በረከት፣ ሰላም፣ መረጋጋትንና ብልጽግናን ያመጡትን ተዋሕዶ ትግሬ ወገኖቻችንን የዲያብሎስ ሰራዊት እንደገና በመፈታተን፣ በመግፋትና ሙሉ በሙሉ ለመጨረስ ተነሳስቷል። አገዛዙን እና ሥርዓቱን ተወት አድርገን እስኪ እውነት እውነቷን እንነጋገር፤ በኢትዮጵያ ታሪክ ነዋሪዎች ለመጀመሪያ ጊዜ በረሃብ ያላለቁበት ዘመን ባለፉት ሠላሳ ዓመታት ብቻ እንደሆነ ልብ ብለናልን? ያውም የሕዝባችን ቍጥር መቶ ሚሊየን ደርሶ።
❖ በአፄ ምኒሊክ የሚመራው የጋሎች አገዛዝ አምስት ሚሊየን የሕዝብ ቁጥር የነበራት ኢትዮጵያ በተለይ ሰሜን ኢትዮጵያውያን ሆን ተብሎ በከፍተኛ ረሃብ እንዲያልቁ ተደርገው ነበር።
በአፄ ኃይለ ሥላሴ ዘመን ሃያ ሚሊየን የሕዝብ ቍጥር በነበራት ኢትዮጵያ በሚሊየን የሚቆጠሩ ሰሜን ኢትዮጵያውያን ሆን ተብሎ በረሃብና በሽታ እንዲቀጡ ተደርገው ነበር።
❖ በኮሎኔል መንግስቱ ኃይለ ማርያም የሚመራው የጋሎች አገዛዝ ሃምሳ ሚሊየን የሚገመት የሕዝብ ቁጥር በነበራት ኢትዮጵያ ሦስት ሚሌየን የሚጠጉ ሰሜን ኢትዮጵያውያን በአስራ አምስት ዓመታት ውስጥ ሁለት ጊዜ በረሃብና በሽታ እንዲረግፉ ተደርገው ነበር።
❖ እንግዲህ ባለፉት መቶ አርባ ዓመታት ውስጥ በሰሜን ኢትዮጵያውያን ላይ የተፈጸሙት እነዚህ ጭካኔ የተሞላባቸው ጥቃቶች ሆን ተብሎ፤ የስጋዊ ማንነትና ምንነት ባላቸው የጋሎች አገዛዝ ነበር የተፈጸመው። ዛሬም ከሠላሳ ዓመታት እረፍት በኋላ በኮሎኔል ግራኝ አብዮት አህመድ የሚመራው የጋሎች አገዛዝ ካለፈው በከፋ መልክ በሰሜን ኢትዮጵያውያን ላይ ጥቃቱን በመፈጸም ላይ ይገኛል።
እንግዲህ የሁሉም ስጋውያን ዲያብሎሳዊ ተልዕኮ ከትግራይ ምድር ኢትዮጵያን እና ተዋሕዶ ክርስትናን ለማጥፋት መሆኑን ያለፉት መቶ ሃምሳ ዓመታት ታሪክ ብቻ በግልጽ ይጠቁመናል። ይህ ዛሬ ምንን ያስታውሰናል? የሰባተኛው መቶ ክፍለ ዘመን ግብጽን። ያኔ ኮፕት ክርስቲያኖች በቁስጥንጥንያ በነበረው የቢዛንቲን ኦርቶዶክስ ክርስትና አመራር ውስጥ ነበሩ፤ በጊዜው የነበሩት “ፈሪሳውያን አባቶች” የግብጽን ኮፕት ክርስቲያኖች ብዙ ይፈታተኗቸውና ይበድሏቸውና ሊያጠፏቸው ይፈልጉ ነበር፤ ታዲያ ልክ በዚህ ወቅት እስልምና መካከለኛው ምስራቅን ማጥለቅለቅ እንደጀመረ፤ እባባዊ በሆነ መልክ ተለሳልሰው ወደ ግብጽ የገቡት ሙስሊሞች በኮፕቶች ዘንድ ከቢዛንቲን ኦርቶዶክስ ክርስቲያኖች የተሻሉ ተደርገው ለመታየት በቁ ፤ በዚህም ሳጥናኤል ሔዋንን ባታለለበት ዓይነት እባባዊ ቀረቤታ የተታለሉት ኮፕቶች እስልምናን በግድም በውድም እየተቀበሉ ግብጽ የእስላሞች ሃገር እንድትሆን ተደረገች፤ ቆየት ብሎም ቁስጥንጥንያ እራሷ በክርስቶስ ተቃውሚዎቹ ሙስሊም ሰልጁክ ቱርኮች እጅ ገብታ ቱርክ የተባለች እርኩስ አገር ተመሠረተች።
በትግራይም ከሁሉም አቅጣጫ ተመሳሳይ ዲያብሎሳዊ ሴራ ለዘመናት ተጠንስሷል፤ ከተቀረው የኢትዮጵያ ክፍል ሁሉ ብዙ ሳያማረርና ሳያምጽ በአስገራሚ ትዕግስትና ሰላም ሲኖር የነበረውን የትግራይ ሕዝብ ቀናተኞች፣ ምቀኞችና ሰነፎች ወደ ግዛቱ በመግባት አውኩት፤ በተቀረው የሃገሪቱ ክፍሎች የሚገኙትን ትግርኛ ተናጋሪዎች ከስራ፣ ከትምህርት ቤቶችና ከመኖሪያ ቤቶቻቸው በማባረር በማንነታቸው ላይ ቀውስ ለመፍጠር ተሞከረ፤ ከፊሉን በጥላቻ በማግለል ብሎም በረሃብ፣ በበሽታና በጥይት በመቁላት ከፊሉን ደግሞ እግዚአብሔር የሰጠውን ምድር ለቅቆ እንዲወጣ በማስገደድ ላይ ናቸው። በዚህም በታሪክ ሁሉ ሲበድሏቸው የነበሩት መተተኞቹ የዋቄዮ-አላህ ልጆች የሆኑት ስጋውያኑ ጋሎችና መሀመዳውን ሱዳኖች “ተዋሕዶ ነን” ከሚሉት አማሮች የተሻሉ ሆነው እንዲታዩአቸው በማድረግ ማንነታቸውን ለመንጠቅ እየሠሩ ነው። ልክ እንደ ግብጽ! አቤት ቅሌት! አቤት ድፍረት! ወዮላችሁ! ዋ! ዋ! ዋ!
__________ _________ __________
Like this: Like Loading...
Posted in Conspiracies , Ethiopia , Faith , Infos | Tagged: Abiy Ahmed , መንግስት , ማስተኚያ , ማንቂያ , ምዕመናን , ሽብር , ባሕር ዳር , ተዋሕዶ , ትምህርት , ትግራይ , አቡነ አብርሃም , አቢይ አህመድ , ኮሮና , ወንድማማቾች , ዝምታ , ግድያ , ጦርነት , ጭፍጨፋ , ፀረ-ኢትዮጵያ , Genocide , Tigray , War | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on September 23, 2020
VIDEO
“የፊልሙ ክርስቶስ” ድንቁ ጂም ካቪዜል ስለ አዲሱ ፊልሙ “„ Infidel ወይንም ኩፋር” በሰጠው ቃለ ምልልስ ወቅት ‘ ሰርዝ ባህልን !’ የሚል ንቅናቄ በዓለማችን ላይ ይታያል፣ ይህ አመጸኛ ንቅናቄ በክርስትናም ላይ ነው ያነጣጠረው፣ ዓብያተ ክርስቲያናትንና መታሰቢያዎችን ያቃጥላል ክርስቲያኖችን ይገድላል፤ ሆኖም የፓስተሮቹና ካህናቱ ዝምታቸው፤ የአመጸኞቹ ረዳቶች ያደርጋቸዋል። “ሰርዝ ባህልን” ፊት ለፊት መጋፈጥ ያቃታቸው ካህናት እና ጳጳሳት “ከሃዲ ይሁዳዎች፣ ፖንትስ ጲላጦስ ወይም ፈሪሳውያን ናቸው” ይላቸዋል ፡፡ በአሁን ወቅት በ ካህን፣ በ ቄስ እና በ ፖለቲከኛ መካከል ያለውን ልዩነት መለየት ካልቻሉ በእውነቱ ይህ በጣም ያሳዝናል ፡፡ ይህ ለብነት ተብሎ ይጠራል፡፡ እናም ክርስቶስ ለእነሱ ልዩ ቦታ እንዳለው በደንብ ያውቁታል፡፡
ዋው ! ድንቅና ወቅታዊ የሆነ አስተያየት ነው ! በሃገራችንም በብዙ ቀሳውስት፣ ካህናትና ጳጳሳት ዘንድ እየታየ ያለው ይህ በጣም አሳዛኝ የሆነ ክስተት ነው።
ፊልም ካየሁ በጣም ብዙ ዓመታትን አስቆጥሪያለሁ፡ ይህን „Infidel/ኩፋር” የተሰኘውን ፊልም ግን ለማየት ጓጉቻለሁ። “የጌታችን ህማማተ መስቀል / The Passion of the Christ“ በሚለው ፊልም ክርስቶስን የወከለው ጂም ካቪዜል ነው። ይህን እጅግ በጣም የሚመስጥ ስራ ከዘማሪ አቤል ተስፋየ “የመድኃኔ ዓለም ሕማም” የበገና ዜማ ጋር እናዳምጥው እንባ በእንባ ነው የሚያደርግን። ዩቲዩብ ፊልሙን ስለማያስለፈው በሌላ ፕላትፎርም አቀርበዋለሁ። የሚገርመው የተዋናይ James Caviezel (JC) ስሞች ፊደላት = (JC) Jesus Christ.
የሃገራችንም ክርስቲያን የፊልም ባለሙያዎች በኢትዮጵያ ክርስቲያኖች ላይ እያየን ያለውን ሰቆቃ በፊልም እና ድራማ መልክ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል!
VIDEO
___________ _________ __________
Like this: Like Loading...
Posted in Ethiopia , Faith , Infos | Tagged: Antichrist , ኩፋር , ካህናት , ክርስትና , ዝምታ , የክርስቲያኖች ሰቆቃ , ጂም ካቪዜል , ፈሪሳውያን , ፊልም , ፓስተሮች , Infidel , James Caviezel , Jesus Christ , Persecution | Leave a Comment »