Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • June 2023
    M T W T F S S
     1234
    567891011
    12131415161718
    19202122232425
    2627282930  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Posts Tagged ‘ዛላምበሳ’

Ethiopia’s Unique Religious Heritage Suffers Tragic Damaged in The Tigray War | ጨርቆስ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 20, 2021

👉 የኢትዮጵያ ልዩ የሃይማኖት ቅርሶች በትግራይ ጦርነት የደረሱባቸው አሳዛኝ ጉዳቶች

❖ በወራሪ የዋቄዮ-አላህ(ሰ)አራዊት የወደመው የዛላምበሳ ቅዱስ ጨርቆስ ቤተ ክርስቲያን

👉 በቪዲዮው በተጨማሪ፦ አዲሱ የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚንስትር አንቶኒ ብሊንከን፦

🔥 “በትግራይ እየታየ ያለው ግፍ አሳዛኝ እና አሳሳቢ ነው”

ጦርነቱ በአምላካችን በኢየሱስ ክርስቶስ ላይ፣ በክርስትና ላይ፣ በተዋሕዶ የክርስቶስ ልጆች ላይ እንዲሁም በኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያዊነት ላይ ነው። ለዚህ ነው ሁሉም ጭጭ ያሉት። እናስበው እነ ግራኝ ዛሬ በትግራይ ላይ እየሠሩት ያሉትን ግፍ እነ መለስ ዜናዊ ኦሮሚያ በተባለው ክልል ፈጽመውት ቢሆን ኖሮ ለአንድ ቀን እንኳን የስልጣን ዙፋናቸው ላይ ባልተቀመጡ ነበር። አዎ! ኦሮሚያ በተባለው ሲዖልም ጭፍጨፋው እየተካሄደ ያለው በዋቄዮ-አላህ ልጆች ላይ ሳይሆን በኢትዮጵያውያን ክርስቲያኖች ላይ ነው። ቆሻሻው አብዮት አህመድ አሊ ይህን ሁሉ ጭካኔ የተሞላበት ጭፍጨፋ እያካሄደ ዛሬውኑ መረሸን ሲገባው ለመጭው “ምርጫ” ሳይቀር እንዲዘጋጅ ፈቅደውለታል። አረመኔውን ሞግዚቱን ኢሳያስ አፈቆርኪንም ዓለም ዝም ያለችው ተዋሕዷውያኑን ሰሜን ኢትዮጵያውያኑን ስለሚጨፈጭፍላት ነው።

አንድ መታወቅ ያለበት ትልቅ ነገር፤ ኢሳያስ አፈቆርኪ ለትግራይ ጭፍጨፋ በብዛት ያሰማራቸው የ “ትግረ” ቋንቋ ተናጋሪዎቹን መሀመዳውያኑን እንደሆነ እየተነገረ ነው። ስምንት መቶ ሽህ የሚሆኑ ትግረ ተናጋሪዎች በብዛት የሚገኙት በኤርትራ ነው። ትግረ ለግዕዝና ትግርኛ ቋንቋዎች ይቀራረባል። እንዲያውም ከትግርኛ እና አማርኛ ለግዕዝ በጣም የሚቀርበው ይህ ትግረ የተባለው ቋንቋ ነው። ይህም ያለምክኒያት አይደልም፤ ዲያብሎስ መመሳሰል፣ መኮረጅና ቅዱስ ወደ ሆነው ሁሉ መቀራረቡን ይሻል፤ ልክ ነቀርሳ ጤናማ የሆነውን የሰውነት አካል ውስጥ እንደሚገባና እርሱን አጥፍቶ እራሱን እንደሚያጠፋው። አረብኛም ከግዕዝ እና ዕብራይስጥ ቋንቋዎች ጋር ለመመሳሰል ሞክሯል፤ የእስልምና ቁርአን ሦስት መቶ የሚጠጉ የግዕዝ ቋንቋን ቃላት ወርሷል፣ እስልምና የብሉይ እና ሐዲስ ኪዳናትን ቅዱሳን ስማቸውን ቀየር እያደረገ ለመውረስ ሞክሯል። ጌታችንን ኢየሱስን “ኢሳ” ቅድስት እናቱን “መርያም” እያለ ወደ ክርስትና ቀርቦ ክርስቲያኖችን ለመንጠቅ ሰርቷል። ግን የቁርአኑ “ኢሳ” የመጽሐፍ ቅዱሱ ኢየሱስ አይደልም፤ “መርያም”ም የመጽሐፍ ቅዱስ ማርያም አይደለችም። ትግረ ቋንቋም ልክ እንደ አረብኛው፣ ኦሮሙኛው፣ ሶማልኛው፣ ኪስዋሂሊው ወዘተ በተመሳሳይ ሞገድ የሚንቀሳቀስ አጋንንታዊ ቋንቋ ነው።

ትግረ ቋንቋ ተናጋሪ ኤርትራውያን ልክ እንደ አረቦቹ መሀመዳውያን፣ እንደ ኦሮሞዎቹ እና ጋላማሮች በዋቄዮ-አላህ አቴቴ አምልኮ ውስጥ የሚገኙ ናቸው፤ ኢሳያስ አፈቆርኪ እና አብዮት አህመድ አሊም በዚሁ እርኩስ መንፈስ ሥር የሚንቀሳቀሱ አውሬዎች ናቸው። የዚህ ሁሉ ጭካኔ ምንጭ ይኸው ነው።

አክሱም ጽዮን ላይ ጥቃት በፈጸሙ ማግስት “አል-ነጃሺ” በተሰኘው የውቅሮ መስጊድ ላይ ሆን ብለው ጥቃት አደረሱ፤ ይህም የተደረገው በእባባዊ ሂሳብ ነው።

በትግራይ ላይ እየተካሄደ ያለውን የፀረ-አክሱም ጽዮን የጥፋት ዘመቻ በመደገፍ ላይ ያሉት ተስፋፊና ወራሪ ጋላዎች፣ አማራዎች እና ጴንጤዎችም የዚህ ባዕድ አምልኮ ባሪያዎች ለመሆን እራሳቸውን አሳልፈው በመስጠታቸው ነው እንዲህ ልባቸው የጨለመው። ዋቄዮ-አላህ-አቴቴ ናቸው የሚያዟቸውና የሚመሯቸው። ለዚህም እኮ ነው በክርስቲያን ትግራይ ኢትዮጵያውያን ላይ እየተደረገ ያለውን ጭፍጨፋ እንዳላዩና እንዳልሰሙ ዝም የሚሉት፤ ለዚህም ነው በአክሱም ጽዮን ብቻ ከሽህ በላይ ተዋሕዷውያን እንደ ዶሮ ሲታረዱ፣ ቅዱሳን ቦታዎች ላይ ጥቃት ሲፈጸምና ታሪካዊ ቅርሶች እንዲወድሙ ሲደረጉ ምንም እንዳልተፈጸመ ግድ ያልሰጣቸው። የማስጠንቀቂያ ጥሩምባ እየተነፋ ጆሮ ዳባ ልበስ ሆነ!ምከረው ምከረው እምቢ ካለ መከራ ይምከረው

👉 The magnificent religious buildings, libraries, paintings and artifacts of Tigray are being damaged and destroyed.

Some have been shelled and bombed; others have been looted.

Of course the deaths of people are an even higher price for Tigray to pay, but the damage to these historical buildings are a terrible blow – not just to Ethiopia and Africa, but to the whole world. They are part of our global heritage.

Churches, like Cherqos church in Zalambessa, have been hit.

This is a footage of the vandalization of Cherqos Church, an orthodox church in Tigray. The church is found in Zalambessa town (Tigray-Eritrea border), in area called Lgat in Kebelle Adis Alem. The desecration and vandalization happened on Friday, November 20, 2020.

A wide-spread destruction of churches and cultural heritage has been reported since the war on Tigray started. A few of them are: a bombing attack on Saint George Church in Mekelle, a gruesome massacre at Ethiopia’s holiest of hollies church, Mariam Zion of Aksum, the damage of Emmanuel Orthodox church in Wuqro, and the alleged bombing of on one of the World’s oldest Orthodox monasteries Debre Damo.

Yesterday was the holiday of Epiphany or Timkat, an important holiday to commemorate the baptism of Jesus Christ. The holiday has always been celebrated colorfully in all of Tigray which is the origin of Ethiopia’s Christianity. Yesterday, however, there was no celebration in the whole of Tigray. How and what could Tigrayans celebrate in this darkest moment in their history?

_______________________________

Posted in Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: