Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 7, 2021
የተፈናቀሉ ትግራዋያን እናቶች + አባቶች + እኅቶች + ወንድሞች በሽሬ ካምፕ ውስጥ።
እንዲህ ያለ አረመኔነት በዘመነ ኮሮና? አይይይ ኦሮማራዎች! አረመኔዎቹ ግራኝ አብዮት አህመድ፣ ለማ መገርሳ፣ ጃዋር መሀመድ፣ ዳውድ ኢብሳ፣ ሽመልስ አብዲሳ እና መንጋቸው የትግራይን ሕዝብ የጨረሱና እግዚአብሔር ያልፈቀደላቸውን “እስላማዊት ኩሽ ኦሮሚያ” የሚሏትን የህልም ሃገር በመመስረት ሰማዕታት ሆነው የጠቀሟት መስሏቸው የራሳቸውን ዕድል በተዋሕዶ ትግራዋያን ደምና አጥንት እያጨቀዩ ይገኛሉ፡፡ ይህ በግፍ፣ በወንጀልና በከባድ ኃጢኣት የበከተ ስብዕናቸው የሚያስከትልባቸውን የነፍስና የሥጋ ሞት አልተረዱትም። ይህን በጭራሽ አንረሳውም፤ ለሰባት ትውልድ የሚቀመጥ ዕዳ አምርተዋልና።
_____________________________________
Like this:
Like Loading...
Posted in Ethiopia, Health, Infos, Life | Tagged: Abiy Ahmed, Anti-Ethiopia, ርዕዮት ሜዲያ, ሽሬ, አማራ, አረመኔነት, አባቶች, አብይ አህመድ, ኢትዮ360, እናቶች, ኦሮማራ, ኦሮሞ, ዘ-ሐበሻ, ዘር ማጥፋት, የስደተኞች ካምፕ, ግራኝ አህመድ, ጦርነት, ጭካኔ, ጭፍጨፋ, ፋሺዝም, Christmas, Ethiopia, Ethnic Cleansing, Genocide, Refugee Camps, Tigray, War | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 7, 2021
የትግራይ አባት ጨቅላ ሕፃናቱን በአንገቱ አዝሎ በስደት ወደ ሱዳን ገባ | ይህ በዓለማችን መከሰት የለበትም
እንዲህ ያለ አረመኔነት በዘመነ ኮሮና? አይይይ ኦሮማራዎች! አረመኔዎቹ ግራኝ አብዮት አህመድ፣ ለማ መገርሳ፣ ጃዋር መሀመድ፣ ዳውድ ኢብሳ፣ ሽመልስ አብዲሳ እና መንጋቸው የትግራይን ሕዝብ የጨረሱና እግዚአብሔር ያልፈቀደላቸውን “እስላማዊት ኩሽ ኦሮሚያ” የሚሏትን የህልም ሃገር በመመስረት ሰማዕታት ሆነው የጠቀሟት መስሏቸው የራሳቸውን ዕድል በተዋሕዶ ትግራዋያን ደምና አጥንት እያጨቀዩ ይገኛሉ፡፡ ይህ በግፍ፣ በወንጀልና በከባድ ኃጢኣት የበከተ ስብዕናቸው የሚያስከትልባቸውን የነፍስና የሥጋ ሞት አልተረዱትም። ይህን በጭራሽ አንረሳውም፤ ለሰባት ትውልድ የሚቀመጥ ዕዳ አምርተዋልና።
____________________________________
Like this:
Like Loading...
Posted in Ethiopia, Infos, Life | Tagged: Abiy Ahmed, Anti-Ethiopia, ሕፃናት, ርዕዮት ሜዲያ, ሽሬ, አማራ, አረመኔነት, አባቶች, አብይ አህመድ, ኢትዮ360, እናቶች, ኦሮማራ, ኦሮሞ, ዘ-ሐበሻ, ዘር ማጥፋት, የስደተኞች ካምፕ, ግራኝ አህመድ, ጦርነት, ጭካኔ, ጭፍጨፋ, ፋሺዝም, Christmas, Ethiopia, Ethnic Cleansing, Genocide, Refugee Camps, Tigray, War | Leave a Comment »