ጭሱ ላይ ዘንዶዎቹ ፒንግዊኗን አዝለዋት ይታያል። ፒንግዊን ወፎች በኒውዚላንድ በብዛት ይኖራሉ። ቢጫ ዓይን ያላቸው ፔንግዊኖች በኒውዚላንድ ብቻ ይገኛሉ ፤ በተለይ ይህ ቃጠሎ በተከሰተበት በኦክላንድ ከተማ አካባቢ።
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on September 2, 2020
ጭሱ ላይ ዘንዶዎቹ ፒንግዊኗን አዝለዋት ይታያል። ፒንግዊን ወፎች በኒውዚላንድ በብዛት ይኖራሉ። ቢጫ ዓይን ያላቸው ፔንግዊኖች በኒውዚላንድ ብቻ ይገኛሉ ፤ በተለይ ይህ ቃጠሎ በተከሰተበት በኦክላንድ ከተማ አካባቢ።
Posted in Curiosity, Ethiopia, Infos | Tagged: Auckland, ቃጠሎ, ኒውዚላንድ, እሳት, ኦክላንድ, ዘንዶ, ጭስ, ፒንግዊን, Dragon, Fire, New Zealand, Penguin | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on February 8, 2020
የመንግስት ሠራዊት ወደ ቤተክርስቲያን ሄዶ በክርስቲያኖች ላይ ለሦስት ሰዓት ያህል ተኩስ እየከፈተ ንጹሐንን ለመግደል የተሠማራባት አንዲትም የዓለማችን ሃገር የለችም፤ ያውም አፍሪቃውያን መሪዎች እየጎረፉባት ባለችው የአፍሪቃ ዋና ከተማ። ይህ ወንጀል፤ ከጠፉት እህቶቻችን ጉዳይ ጎን እንዲሁ በቀላሉ በዝምታ መታለፍ የለበትም፤ በጭራሽ!በሌላው ዓለም እንደነዚህ ለመሳሰሉት ወንጀለኛ መሪዎች የሞት ፍርድ ይሰጣቸው ነበር። ይህን ያህል ወንጀል ያልሰራው የቀድሞው የፓኪስታን ፕሬዚደንት ሙሻራፍ እንኳን የሞት ፍርድ ተሰጥቶታል። በፕሬዚደንት ትራምፕ ላይም ለማይረባ ነገር ስንት ድራማ እንደተሠራ እንደሆነ እያየን ነው። አብዮት አህመድ፣ ሽመልስ አብዲሳ፣ ታከለ ኡማና ለማ መገርሳ በፍጥነት እስካልተጠረጉ ድረስ የሕዝቡ ሰቆቃ ይቀጥላል።
Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: ሃገር መነጠቅ, ሙስሊሞች, አሕዛብ, ኢትዮጵያ, ኦሮሞ, ክርስቲያኖች, ዘንዶ, የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነት, ጂሃድ, ጅግራ, ግራኝ አህመድ, ግድያ, ጥላቻ, ፀረ-ተዋሕዶ ዘመቻ, ፪ሺ፲፪, Ethiopian Orthodox Tewahedo Faith | Leave a Comment »