Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 16, 2023
💭 ሜዲያዎች እውነትን ሸፍነዋል! በመላዋ ብሪታኒያ ቢያንስ ስድስት የቢቢሲ ህንፃዎች በኮቪድ ክትባት በሞቱ ሰዎች ፎቶ ተሸፍነዋል
የኮቪድ ክትባት ገዳይነትን አስመልክቶ እንደ ቢቢሲ ያሉት በሕዝብ ገንዘብ የሚተዳደሩ የሜዲያ ተቋማት ብዙ መረጃ ከማውጣት ስለተቆጠቡና በጋራ እውነትን በመሸፈን ሤራ ላይ ስለተጠመዱ በብሪታኒያ ብቻ ሳይሆን በመላዋ አውሮፓ ዜጎች ቁጣቸውን በማከማቸት ላይ ናቸው። ይህ ቁጣ የፈነዳ ዕለት ከፍተኛ የእርስበርስ ግጭት እንደሚከሰት ሁኔታዎች በግልጽ ይጠቁማሉ። አሳፋሪ ሜዲያዎች ወዮላቸው! አረመኔዎቹ የክትባትና ‘መድኃኒት’ አምራች ኩባንያዎች ወዮላቸው!
😲 Wow! BBC news studio windows being plastered with stickers, posters, and pictures of loved ones believed to be injured or killed by the Covid-19 vaccine.
_______ _______
Like this: Like Loading...
Posted in Ethiopia , Health , Media & Journalism | Tagged: Apocalypse , ህዋስ , ለንደን , መሸፈን , ማስገደድ , ሜዲያ , ምጽዓት , ሰይጣን , ስቱዲዮ , ቁጣ , ቢቢሲ , ኢትዮጵያ , እውነት , ክትባት , ኮሮና , ኮቪድ19 , ወረርሽኝ , ዘረ-መል , የልብ ጥቃት , የሕዝብ ቁጥር ቅነሳ , የሕይወት ቅንጣት , የክርስቶስ ተቃዋሚ , ዲ.ኤን.ኤ , ጤና , ጭካኔ , BBC , Cell , Corona , Covid , COVID19 , Damage , Death , Depopulation , DNA , Doctors , Ethiopia , Genocide , Health , Heart , Heart Attack , Immunity , London , Masking , Media , Misinformation , mRNA , Protest , Stickers , Studios , Truth , Vaccination , Vaccine , Vax | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on April 4, 2022
VIDEO
👉 ገብርኤል 👉 ማርያ ም 👉 ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 👉ተክለ ሐይማኖት 👉 ዮሴፍ 😇 መድኃኔ ዓለም
💭 Dr. Tewolde Berhan Gebre Egziabher, the re-known Ethiopian scientist, who has worked to ensure biodiversity and the rights of communities to their genetic resources has been arrested by the fascist Oromo regime of Ethiopia because he is of Tigrayan origin. Dr. Tewolde is undergoing cancer treatment – and is now at his death bed . 😠😠😠😢😢😢
💭 ብዙ ያልተነገረላቸው የኢትዮጵያ ድንቅ አርበኞች፤ ዶ/ር ተወልደ ገብረ እግዚአብሔር በፋሺስቱ ኦሮሞ አገዛዝ ታሠሩ! በኤዶማውያኑ የዓለማችን ፈላጭ ቆራጮች ትዕዛዝ ይሆን?
የብዝሃ ህይወት እና የማህበረሰብ የዘረመል ሀብታቸው እንዲከበር ሲሰሩ የነበሩት እና ታዋቂው ኢትዮጵያዊ ሳይንቲስት ዶ / ር ተወልደ ብርሃን ገብረ እግዚአብሄር የትግራይ ተወላጅ በመሆናቸው በፋሽስቱ የኦሮሞ መንግስት ቁጥጥር ስር ውለዋል። ዶ / ር ተወልደ የካንሰር / ነቀርሳ ህክምና እየተደረገላቸው ነው ፥ ግን አሁን በሞት አልጋ ላይ ናቸው።
😠😠😠 ኢትዮጵያ ሀገሬ ሞኝ ነሽ ተላላ የሞተልሽ ቀርቶ የገደለሽ በላ ! 😢😢😢
😈 ይህ እንግዲህ በሉሲፈራውያኑ የምዕራቡ ዓለም ኤዶማውያን እና የምስራቁ ዓለም እስማኤላውያን ሞግዚትነት የሚመራው የኦሮሞው ምኒልክ ፬ኛ ትውልድ ሤራ መሆኑ ነው።
💭 ከዋቄዮ – አላህ – ሉሲፈር የአህዛብ ባዕድ አምልኮ ጋር በቀጥታ የተያያዙትና ለዚህም ተጠያቂ የሆኑት አራቱ ትውልዶች እነዚህ ናቸው፦
☆፬ ኛ . የሻዕቢያ / ህወሓት / የኢሕአዴግ / ኦነግ / ብልጽግና / ኢዜማ / አብን ትውልድ
☆፫ ኛ . የደርግ መንግስቱ ኃይለ ማርያም ትውልድ
☆፪ ኛ . የቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ትውልድ
☆፩ ኛ . የአፄ ምኒልክ / አቴቴ ጣይቱ ትውልድ
👉 ከስምንት ዓመታት በፊት የሚከተለውን በጦማሬ አቅርቤው ነበር፤
💭 “2005: Dr. Tewolde Berhan Gebre Egziabher Denied Entry Visa to Canada to Tell His Story.…ኧረ: ኡ! ኡ! በሉ…….. ጋሽ ተወልደ የት አሉ???!!!”
______ ______
Like this: Like Loading...
Posted in Ethiopia , Ethnicity, Genetics & Anthropology , War & Crisis | Tagged: Abiy Ahmed , Addis Ababa , Aksum , Anti-Ethiopia , Arrest , Axum , ረሃብ , ትግራይ , አረመኔነት , አብይ አህመድ , አዲስ አበባ , ኢሳያስ አፈወርቂ , ኤዶማውያን , እስማኤላውያን , እስራት , ኦሮሚያ , ኦሮሞ , ወንጀል , ዘረ-መል , የብዝሃ ሕይወት , የጦር ወንጀል , ዶ/ር ተወልደ ብርሃን ገብረ እግዚአብሔር , ግራኝ አህመድ , ግድያ , ጠላት , ጥላቻ , ጦርነት , ጭካኔ , ጭፍጨፋ , ጽዮናውያን , ፀረ-ኢትዮጵያ ሤራ , Diverstiy , Dr. Tewolde Berhan Gebre Egziabher , Ethiopian scientist , Ethnicity , Famine , Genetics , Genocide , Jail , Massacre , Rape , Tigray , War Crimes | Leave a Comment »