Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • June 2023
    M T W T F S S
     1234
    567891011
    12131415161718
    19202122232425
    2627282930  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Posts Tagged ‘ዘረፋ’

During TV interview EMMANUEL Macron Sneakily Removes His $80,000 Gold Watch & EMMANUEL Odunlami Killed for FAKE Patek

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 24, 2023

😮 በጣም አስገራሚ ክስተት ነው፤ እነዚህን ወንጀለኞች እንዲህ እያጋለጠ ያዋርድልን! ማክሮን ገና ብዙ ጉድ ያለው አውሬ ነው። አዎ! እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ሆነ!

👉 የፈረንሳይ ፕሬዚደንት ኢማኑኤል ማክሮን በቲቪ ቃለ መጠይቅ ወቅት ሰማኒያ ሺህ ዶላር የሚያወጣው ውድ የወርቅ ሰዓት እንዳይታይበት ቀስ ብሎ ወደታች በመደበቅ ከእጁ አወለቀው።

👉 ሌላው ኢማኑኤል ደግሞ፤ ‘ኢማኑኤል ኦዱንላሚ’ ይባላል፤ በለንደን የሚኖር የነበረ ናይጄሪያዊ የሙዚቃ ስራ አስኪያጅ ነበር። አማኑኤል ኦዱንላሚ እስከ ሦስት መቶ ሺህ ፓውንድ የሚያወጣ ሀሰተኛ የዲዛይነር የእጅ ሰዓት በማጥለቁ ምክኒያት በዘራፊ ወንበዴዎች በስለት ተወግቶ የተገደለው።

⏰ Watch Macron + Odunlami ⏰

👉 Emmanuel No 1

In the middle of his appearance on TV, Macron realized that he was wearing a watch worth 80,000 euros, so he quickly decided to take it off without anyone noticing…

👉 The other ‘Emmanuel is Music Manager who was stabbed to death for a FAKE Patek

Emmanuel Odunlami, 32, was out celebrating his 32nd birthday when a security guard allegedly told assailants he was wearing a £300,000 Patek Philippe watch.

https://www.dailymail.co.uk/news/article-11831459/Music-manager-32-stabbed-death-300-000-watch-celebrating-birthday.html

______________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Infotainment, News/ዜና | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

የትግራይ ሕፃናት የአክዓብዮት አህመድ አረመኔነት እየታያቸው ነው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 26, 2021

😢😢😢

____________________________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Infos, Life | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

የኤርትራ አህዛብ (ሰ) አራዊት ዘረፋውንና ጭፍጨፋውን በትግራይ ቀጥሏል

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 26, 2021

☆ አሊባባ እና አርባ ሌቦች በአድዋ

የኤርትራ አህዛብ (ሰ) አራዊት የዘረፈውን በግመል ጭኖ ወደ ኤርትራ ሲወስድ።

ግመሎቹ ያሳዝናሉ። እንደ እነ ደቡብ ኮርያ፣ ታይዋን እና ሲንጋፖር የበለጸገች ጠንካራ የነብር ሃገር እንሆናለን ሲል የነበረው ቆሻሻው ኢሳያስ አፈቆርኪ ከድሃ ትግሬዎች እንዲህ ሲዘርፍ ማየቱ እጅግ በጣም ያሳፍራል። እኔ በእርሱ ቦታ ብሆን ኖሮ በበደዊን አረቦች ጨርቅ ፊቴን ሸፍኜ ከመኝታ ቤቴ አልወጣም ነበር። ወራዳ! ቅሌታም!ኢሳያስ እና አብዮት አህመድ ባፋጣኝ መደፋት አለባቸው! በነገራችን ላይ በትግራይ ጭካኔ የተሞላባቸውን ግድያዎችና ጭፍጨፋቸው የሚያደርጉት የኢሳያስ(ሰ)አራዊት አባላት አህዛብ ቤን አሜር + ራሻይዳ + ኩናማ መሆናቸውን በደንብ ልንመዝግበው ይገባል። በዋቄዮ-አላህ አህዛብ ሰ(ሰ)አራዊት አማካኝነት በትግራይ ላይ የተከፈተው ጂሃዳዊ ጦርነት ተልዕኮ ሕዝበ ክርስቲያኑን ከሰሜን ኢትዮጵያ ማስወገድ ነው። ይህ ላለፉት ሺህ አራት መቶ ዓመታት አመቺ ወቅትና ሁኔታ ጠብቆ የሚካሄድ ጂሃድ ነው። ከእስልምና ወረራ ጋር በተቆራኘ “አል-ነጃሽ” የሚባለው መስጊድ የታሪክ ስህተት ማስረጃ ነውና እንደ ሙዜየም ይቆይ፣ የሞትና ባርነት መንፈስን እንዲሁም በርሃንና ድርቀትን ይዞ የመጣው እስልምና ግን ከአካባቢው ባፋጣኝ መወገድ አለበት! የመጭው ንጉሥ ቴዎድሮስ ተቀዳሚ ተልዕኮ ይህ እንደሚሆን ተጽፏል፤ ለዚህም ነው በአረመኔው አክዓብዮት/ ሄሮድስ የሚመራው(ሰ)አራዊት ህፃናትን እና ጎረምሳዎችን እያሳደደ በመግደል ላይ ያለው።

_________________________________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: