Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • June 2023
    M T W T F S S
     1234
    567891011
    12131415161718
    19202122232425
    2627282930  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Posts Tagged ‘ዘመድኩን በቀለ’

ለአክሱም ጽዮን ቀንደኛ ጠላት ለከሃዲው ጋላ-ኦሮሞ ዘምድኩን በቀለ የመጨረሻ ማስጠንቀቂያ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on October 14, 2022

💭በአማራ ስም የሚነግደው ወስላታው ጋላ-ኦሮሞ ገመድኩን ሰቀለ፤ የአረመኔው ኦሮሞ አገዛዝ ደወል

በጽዮናውያን ላይ የጥላቻ ደወሉን ዛሬም ደወለ። አዎ! ይህ የሉሲፈራውያኑ አእምሮ መለማመጃ ሐረሬ ከዚህ ሁሉ ጉድ በኋላ እንኳን ተንብርክኮ እንባ እያነባ ጽዮናውያንን ይቅርታ በመጠየቅ ፈንታ አሁንም በፍዬል ድምጹ በድጋሚ ሲያስታውክ ይደመጣል። እንግዲህ ከመሀመዳውያኑና እና ከመናፍቃኑ የአክሱም ጽዮን ጠላቶች ብቻ ነው ይህ ዓይነት ክስተት ሊፈጸም የሚችለውና ልከ እንደነ ኤርሚያስ ለገስ፣ ኃብታሙ አያሌው፣ አበበ በለው፣ አባይነህ ካሴና አጋሮቻቸው እርሱም እስላም ሆኖ ወደጥልቁ ይወርዳታል። ስለዚህ…ለገመድኩን ሰቀለ የመጨረሻ ማስጠንቀቂያ ሰጥተነዋል። ከጥቂት ሳምንታት በኋላ ወደዚህ ቪዲዮና ጽሑፍ ተመልሰን ምስክር እንሁን!

ታላቁን ንጉሠ ነገሥት አፄ ዮሐንስን የደፈረ ወደ ጥልቁ ጕድጓድ ተወረወረ!

______________

Posted in Ethiopia, Faith, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

አውሬው ከ፶/ 50 ዓመታት በፊት የተከላቸው ሦስቱ ችግኞች

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on November 27, 2021

አንድ ነገር ልንረዳው የሚገባን እንደ እነ 😈 ጋንኤል ክህደት + 😈 ገመድኩን ሰቀለ + 😈 ለማኝ በነነ ያሉትን የሉሲፈር ካድሬዎች የአረመኔውን ግራኝ አብዮት አህመድ አሊን አካሄድን ሲያሞግሱ ሲያጨበጭቡ ፡እስካሁን ድረስ ይህንን ጥንሰሳ በትግራይ ህዝብ ጥላቻ ብቻ ቀልባቸው ተወስዶ በተለያየ አጋጣሚ ሲባርኩና ሲሸልሉ የነበሩት የዘር ማጥፋት ሂደቱ ተካፋዮች መሆናቸው መረሳት የሌለበት ነገር ነው።

እኔ ከሁሉ የሚገርመኝ ይህ ጉዳይ አሁን ሰይጣናዊ ስራ በመስራት ላይ ያለው የአረመኔውና አታላዩ ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ ጉዳይ ብቻ አለመሆኑ ነው።ጉዳዩ የዚህን የጨካኙን መቋጫ የሌለውንአሳዛኝ ድራማውንየተቀለበውንናኢትዮጵያዊ ሳይሆን “ኢትዮጵያዊ ነኝ ለሚለው አብዛኛው መንጋም ህዝብም ጭምር ነው በጽኑ የሚመለከተው። እንደው እንደዚህ በጥላቻና በቅናት የተመረዘ ህዝብ ጋር በምን አይነት እምነት ነው ከዚህ በሚገርም አይነት ክህደት፡ እስካሁን ድረስ የሚፎክራና ሁል ጊዜ ጣቱን ወደ ትዕግስተኛውና የተቀደሰው የትግራይ ህዝብ ቀስሮ፡ የትግራይን ህዝብ ጥፋት በይፋና እንዲሁም በዝምታ በመመኘት የሚጠብቅ መንጋ አንድ ላይ መሆን የሚቻለውን? በእውነት ህዝቡም የሚገባውን አውሬ መሪ ነው ያገኘው ያስብላል። ይህ ሁሉ ውሸት እየተዋሸም ልቡ እስከ አሁን በትግራይ ህዝብ ጥላቻ ተሞልቶ ሱዳንን፣ ሶማሊያን፣ ኤሚራቶችን ቱርክን፣ ኢራንን፣ ዩክሬንን ጋብዞ አገሪትዋ ስትወረርና ካህናት፣ ቀሳውስት እና ምዕመናን ሲታረዱ፣ ሴት መነኮሳት በአህዛብ ሲደፈሩ፣ ኢትዮጵያን ለዘመናት ገናና ያደረጓትና የጠበቋት ቅዱሳን ቦታዎች በድሮንና በቦምብ ሲጨፈጨፉ ትንፍሽ ያላለ ህዝብ እንዴት ነው ከእንግዲህ ታማኝ ሊሆን የሚችለው? ኢትዮጵያዊነት ተብሎ የሚነገርለት ርህራሄ፣ ፍትህ፣ ፍቅር፣ አንድነትና ወንድማማችነት የሚገልጸው አሁን እንደማየው በትግራይ ህዝብ ዘንድ ብቻ ነው።ትግራይ ህዝብ ላይ የደረሰው ግፍ በአሳዛኝ መልክ በዓለም ታሪክ ሁሉን ክብረ ወሰን ሰብሯል። አይይ! ወዮላችሁ ኦሮሞዎች!(፹፭/85% ተጠያቂዎች ) ፥ ወዮላችሁ አማራዎች! (፲/10% ተጠያቂዎች)

💭 ባለፈው መጋቢት ወር ላይ በቀድሞው ቻነሌ ቀርቦ የነበረ ነው፤ ሁሉንም ነገር ዛሬ ቁልጭ ብሎ እያየነው ነው! አይደል?!

😈“ሦስቱ የአማራ/ጋላማራ ልሂቃን እስከ መጪው ስቅለት ድረስ ንሥሐ ካልገቡ ገሃነም ይጠብቃቸዋል”

አለቃቸው አውሬው ግራኝ አብዮት አህመድ ከተፈጠረበት ዕለት ጀምሮ ተፈርዶባታልና ገሃነም እሳት እንደሚጠብቀው 100% እርገጠኛ መሆን ይቻላል። የእርሱ ካድሬዎች እና ገንዘብ ሰብሳቢዎች + ከመቶ የሚበልጡ ዩቲውብ እና ሌሎች ሜዲያዎች ባለቤቶች (እንደ አክሱም ቲውብ፣ ላሊበላ ቲውብ፣ ሳድስ ቲቪ፣ ኢትዪጵ ቲውብ፣ ግዕዝ ቲውብ፣ ግዜ ቲውብ፣ አደባባይ፣ ቤተሰበ ሜዲያ ወዘተ)በብዛት ስለ ኢትዮጵያ ትንቢት + የኢትዮጵያ ትንሳኤ የሚናገሩ ናቸው፤ ስለ አክሱም ጽዮን ዝም ያሉ ናቸው) ዳንኤል ብረት መድኩን ቀለ ማኝ የነ (ዳክዘበታበ – በታበዘ ክዳ)ወይንም 😈 ጋንኤል ክህደት + 😈 ገመድኩን ሰቀለ + 😈 ለማኝ በነነ? አላውቅም፤ ግን ማንነታቸው ግን ቃኤላዊ የፍዬል ማንነትና ተግባራቸው ብዙ ዕድል የሚሰጣቸው መስሎ አይታይም። እነዚህ የአክሱም ጽዮንና የትግራይ ሕዝብ ጠላቶች ያለማቋረጥ ምስኪን አማሮችን ወደ ዋቄዮ-አላህ-አቴቴ መንፈስ በመጥራት ላይ ይገኛሉ።

💭 😢😢😢ታዋቂው ፈረንሳዊ ጸሐፊ እስክንድር ዱማ (ኢትዮጵያው ዝርያ አለበት ይባላል) ሦስቱ ሙሽኪቴሮችና ዴአርታኛ/ D’Artagnan and Three Musketeers” የሚባል ሮማን ነበረው፤ እኔ ደግሞ ይህን ቪዲዮ “ሦስቱ ከሃዲ ቀበዝባዛ ፍዬሎች እና 666 አውሬው” ልበለው። ከየትኛው ወገን ነን? ከበጉ ወይስ ከፍየሉ?

❖❖❖ [የማቴዎስ ወንጌል ምዕራፍ ፳፭፥፴፩፡፴፫]❖❖❖

“የሰው ልጅ በክብሩ በሚመጣበት ጊዜ ከእርሱም ጋር ቅዱሳን መላእክቱ ሁሉ፥ በዚያን ጊዜ በክብሩ ዙፋን ይቀመጣል፤ አሕዛብም ሁሉ በፊቱ ይሰበሰባሉ፤ እረኛም በጎቹን ከፍየሎች እንደሚለይ እርስ በርሳቸው ይለያቸዋል፥ በጎችን በቀኙ ፍየሎችንም በግራው ያቆማቸዋል።”

__________________

Posted in Ethiopia, Faith, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ዘመድኩን የጋንኤልን ፈለግ ተከትሎ በትግራይ ሕዝብ ላይ የዘር ማጥፋት ቅስቀሳውን እያካሄደ ነው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on September 23, 2021

😈 “ኢትዮ ቤተሰብ” ሜዲያ በተሰኘው የመስቀሉ ሥር ቁማርተኞች ጽንፈኛ ሜዲያ ከጥቂት ደቂቃዎች በፊት! የማይታዩትን ኦሮማራ ተሳታፊዎች ጋብዘው በቻት መስኮቱ የሚጽፉትን አንብቡና ፍረዱ! ይህ ጥቂቱ ነው። ጽዮናውያንን የሚደግፍና ስለነሱ ጥሩ የሚናገር “ቄስ ነኝ” በሚለው ከንቱ ሜዲያ ይታገታል። ይሠረዛል። በነገራችን በሁሉም “ለአማራ ቆመናል” በሚሉ ሜዲያዎች።

የሚገርመው በሺህ የሚቆጠሩት የአማራ እና ኦሮ ሜዲያዎች የእነርሱን አጀንዳ የሚቃወም ወይንም ለተጋሩ የቆመ ከሆነ አስተያየት በጭራሽ አይቀበሉም፤ ያግዱታል፤ በሌላ በኩል፤ የእነ አሉላ ሰለሞን “TMH” ፤ ምንም እንኳን ከኦሮሞ ልሂቃን ጋር የሚያደርጉትን ከንቱ መሞዳሞድ አጥብቄ ባልቀበለውም፤ አስተያየቶችን ግን በጭራሽ አያነሱም ወይም አያግዱም። አብዛኛዎች አስተያየት ሰጪዎች እንዲያውም ተጋሩ ጠል ተሳዳቢዎች ናቸው።

መቼስ እግዚአብሔር ሁሉንም በቪዲዮ ቀርጾታል ፤ እኛም እነዚህን የአዛዝኤል ጭፍሮች ሞኒተር ማድረጉን እንቀጥላለን።

ውድ ጽዮናውያን፤ “ለምን እደዚህ አሉ? እንዴት ይህን ይጽፋሉ? ለምንስ ባለቤቶቹ አይሠርዙትም? ለምን ቻነሎ አይዘጋም? ወዘተ” ብላችሁ እራሳችሁን በከንቱ አታበሳጩ። በጉ ከፍዬሎች የሚለይበት ዘመን ላይ ነን። ቻነላቸውም አይዘጋ! ይቀጥሉ! እንያቸው! ከዝቅተኛው ቆላማ ምድር አፈር የተፈጠሩት ምስጋና ቢሶቹ ደቡባውያኑ እነ ዘመድኩን በቀለም ጥላቻቸውን ይንዙ፤ እንመልከታቸው፤ እንታዘባቸው፤ የአቤል ደም ይጮኻል ቃኤልም ይቅበዘበዛል!

💭 እንደው ለሙከራ በማለት የሚከተሉትን መልዕክቶች በቀጥታ ቻት መስኮታቸው አስቀምጬ ነበር፤ በሰከንድ ውስጥ ነበር ያነሷት።

👉 “ዛሬም በጽዮናውያን ላይ የጥላቻ መርዝህን ትረጫለሁ፤ አቶ ገምድኩን ሰቀለ? ምነው አረመኔውን ግራኝን በእግዚአብሔር የተቀባ አሻጋሪያችን አብይዬ! አቢቹ!” ስትለው አለነበረ እንዴ? ለመሆኑ ልዑል አስፋወሰን አስራተ ካሳ በፍራንክፈርት እንዴት ናቸው? ወዮላችሁ!”

👉 “ቅዱስ ዮሐንስ በራዕዩ ”ዲያቢሎስ ጥቂት ዘመን እንዳለው አውቆ በታላቅ ቁጣ ወደ እናንተ ወርዷልና” ብሎናል! ልጁ ጋንኤል ክብረት፤ “ተጋሩ ከምድረ ገጽ መጥፋት አለባቸው!” በማለት ስላደረገው የክርስቲያን ዘር ማጥፊያ ጥሪ፤ የትግራይን ክርስቲያኖች በአህዛብ የምታስጨፈጭፉ ይሁዳዎች ዛሬ ምን ትሉን ይሆን?“

💭 “ለካስ ዘመዴ ሁለቱን ድመቶች ለማባላት የተቀጠረው አንዱ ቁራ ነው

💭 “የማንቂያ ደወል | አህዛብ ለአሠርተ ዓመታት የደገሱልን ድግስ ፍንጣቂ እየታየን ነው”

ትንፋሽ የሌለው ሰው የሞተ እንደሆነ ሁሉ፣ የማትናገር ቤተክርስቲያንም የሞተች ነች” – አባ መዓዛ ክርስቶስ በየነ

“ለሃገር የቆመች ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ብቻ ናት!”

ቃለ ሕይወት ያሰማለን፡ መምህር ዮርዳኖስ፤ የደፋሩን ሸህ እና የ666እስልምና ጣዖት አምልኮ እባባዊ አካሄድን በደንብ ደርሰህበታል። የአገራችን ተቀዳሚ ችግር ይህ መሆን በተገባው ነበር፤ የማንቂያው ደወልም ወደዚህ እውነት ሊወስደን በተገባው ነበር።

አብዛኞቹ እራሳቸውን በማታለልና በመሸጥ ከገዳይ አብይ ጎን ቆመው ወለም ዘለም በሚሉበት በዚህ የመተዛዘቢያና የመለያያ ዘመን እንዲህ በግልጽና በቀጥታ የሚናገር መምህር መኖሩ ተስፋ የሚሰጥ ነው። በተለይ በዚህ ዘመን ጊዜውን እየዋጀ የአብይ አህመድ አሊን እና የ666እስልምናን አደገኛነት በግልጽ ወጥቶ የማያጋልጥና የማያወግዝ መምህር ወይም ሰባኪ ከቁምነገር ሊቆጠር አይገባውም። የፈለገው ችሎታና እውቀት ይኑረው፤ ለዚህ ዘመን ካልተገለገለበት ሁሉም ነገር ዝርያ ነው፤ ለመቼስ ሊሆን ነው?

እስኪ ይታየን፤ ምን ዓይነት የክርስትና መምህር ነው “ሁሉም በየእምነቱ ጸሎት ያድርግ፣ እኔ ለእግዚአብሔር አምላክ፣ እናንተ ደግሞ ለዋቄዮ-አላህ ዲያብሎስ ፥ ተቻችለን እንኑር፤ እኔ ብቻ ገነት ልግባ እንጅ ሌላው አይመለከተኝም” በማለት የወገኑን ወደ ሲዖል መግባት የሚመኝ? ምን ዓይነት ስንፍና፣ ግድየለሽነትና ጭካኔ ነው? ምናለ በአንዷ ሴት በእህተ ማርያም ላይ ያሳዩትን ዓይነት ወኔ እና ጀግንነት ኢትዮጵያውያንን ጠፍሮ ባሠረው የእስልምና ዲያብሎስ ላይ ቢያሳዩት! የሚገርም ነው እኮ፤ አንዱ መምህር የሽሁን እጅ ይስማል ሌላው የስየጣን ቤት መስጊድ ያሠራል…ጉድ እኮ ነው!

እውነቱን ለመናገር፤ በዚህ ዘመን እኛ ክርስቲያኖችን ስለ ኢየሱስ ክርስቶስ ጌትነት ደጋግሞ ከሚሰብከን ሰባኪ ይልቅ የእስልምናን 666ትነት፣ የመሀመድን ሐሰተኛ ነብይነትና ክርስቶስ ተቃዋሚነት የሚያጋልጠውን ሰባኪ አምነዋለሁ፣ አከብረዋለሁ ፤ “ታታሪ ነህ!” እለዋለሁ።

ብዙዎች ግን ዛሬ ሁሉም ነገር ግልጥልጥ ብሎ እየታየ አውቀው ተኝተዋል። መንፈሳውያን ኢትዮጵያውያን ነቅተው ሲነሱ ኢትዮጵያም አብራ ትነሳለች። የኢትዮጵያ ስምና ክብር የተዘጋጀው በመንፈሳዊ ኢትዮጵያውያን ስኬት በኩል ብቻ ነው። መንፈሳዊ ኢትዮጵያውያን ነቅተው ተነስተው የሃገሪቱን አመራር ከስጋውያን ኢትዮጵያውያን በፍጥነት ካልተረከቡ ኢትዮጵያ ትሞታለች። ኢትዮጵያ የበለጸገችና ገናና እንዲሁም ልዕለ ኃያል የሚለውን ስሟንና ክብሯን እንደገና ማመለስና መውረስ የምትችለው መንፈሳዊ ኢትዮጵያውያን በማንነትና በምንነታቸው ሲገለጡና ሲነግሱ ብቻ ይሆናል። ጠላት ይህን ያውቃል።

“በሃገራችን፣ በቤተ ክርስቲያናችን እና በሰላማዊ ልጆቿ ላይ በታሪክ ታይቶ የማይታወቅ ወንጀል፣ ግፍና መከራ በዚህ በአህዛብ መንግስት በየቀኑ ሲፈጸሙ እያዩ ለምንድን ነው ሌሎች መምህራን ወጥተው እውነቱን ለመናገር የማይደፍሩት? ምንስ የሚይዛቸው ነገር አለ? እውነት ለስጋቸው፣ ለተወዳጅነታቸውና ለዝናቸው አስበው ይሆን?” የሚሉት የብዙ የተዋሕዶ ልጆች ጥያቄውች ናቸው።

በርግጥ መምህራኑ ከእኔ እና እናንተ የበረታ ፈተና የሚገጥማቸው ናቸው፤ ሆኖም ግን ለረጅም ጊዜ ሳከብራቸው እና ሳደንቃቸው የነበሩት እንደ መምህር ምህረት አብ አሰፋ፣ መምህር ዳንኤል ክብረት፣ መምህር ዘመድኩን በቀለ፣ መምህር ዘበነ ለማ እና መምህር ግርማ ወንድሙ የመሳሰሉትን ታዋቂ መምህራን በሃገራችንና በቤተ ክርስቲያናችን ላይ የአህዛብ መንግስት እየፈጸመው ያለውን ጂሃድ በግልጽ ከማውገዝና ጉዳዩንም አስመልክቶ ተገቢውን ትምህርት ከመስጠት መቶጠባቸው የግብረ-ሰዶማዊው የአብይ አህዛብ መንግስት ተባባሪዎች አያደርጋቸውምን?

የመምህራኑን የህይወት ታሪክና የአገልግሎት ጉዟቸውን መለስ ብለን ብንመረምር፤ ሁሉም የተጠሩት የአህዛብን እና መናፍቃንን አስተምህሮዎች ለማጋለጥ በዚህም ተዋሕዷውያንን ለማንቃት ነበር። በዚህም ግርም ሥራ ሠርተው ነበር! ነገር ግን በኋላ ላይ ሁሉም ይህን እርግፍ አድርገው በመተው በባቢሎን ሃገራት መንሸራሸሩን መርጠዋል። እስኪ እንታዘበው፤ መምህር ምህረተ አብ እነዚያን የተደሰትንባቸውን የማንቂያ ደወል መርሃ ግብሮች በአፈቄሳር ዳንኤል ክብረት አጋዥነት ካቆመ በኋላ ኢትዮጵያን ለቅቆ ወደ ሰዶም እና ገሞራ ላስ ቬጋስ አመራ። በጣም ነበር ያዘንኩት፤ እስኪ ይታየን የአውሬው መንግስትን ከንቱ አዋጅ አልቀበልም ብሎ የማንቂያ ደወሉን ቢቀጥልበት ምን ዓይነት ድንቅ የሆነ ክርስቲያናዊ ዐቢይ በኢትዮጵያ ሊቀስቀስ ይችል እንደነበር።

ዛሬ እንደምናየው፤ ላለፉት 150 ዓመታት የአዲሲቷ ኢትዮጵያ መሪ፣ ገዥና የበላይ መንግስት ወይም ህግ የደቡብ ህዝብ ስጋዊ ማንነትና ምንነት ነው። መንፈሳዊው የሰሜኑ ህዝብና መንግስት ጸጋውንና በረከቱን በፈቃዱ ለስጋዊው የደቡብ ህዝብ አበርክቷል። ገዥ ስምና ክብር የሚሆነው የዚህ እንግዳ ፣ ባዕድ ፣ አዲስና ጸጉረ-ልውጥ ህዝብ ማንነትና ምንነት ነው የሚሆነው። ይህ አንዳንድ ሙሉ በሙሉ ያልነቁትን ወገኖቼን ይከነክናቸው ይሆናል፤ ነገር ግን አፄ ሚኒሊክ፣ አፄ ኃይለ ሥላሴ እና ህወሃቶች የመንፈሳዊው ሰሜን ህዝብን ጸጋና በረከት ለስጋዊ ደቡብ ሕዝቦች አበርክተዋል። በተለይ ባዕድ ለሆኑት ኦሮሞዎችና ሶማሌዎች። ከሰሜን የተነሱት ህወሃቶች በሰሜንነታቸው እጅግ በጣም ለሚጠሏቸው፣ ኢትዮጵያን ለሚጠሏት ለስጋውያኑ ለኦሮሞዎችና ለሶማሌዎች በጭራሽ የማይገባቸውን አንጋፋውን የኢትዮጵያን ምድር ቆርሰው መስጠታቸው አይገርምምን? በጣም እንጅ!

የመንፈሳዊውን የሰሜኑን የኢትዮጵያ ህዝብ ጸጋና በረከት የወሰደውና ለራሱ ስምና ክብር ያደረገው ስጋዊው የደቡቡ ህዝብ ሲሆን ይህም እውነት ዛሬ በምናየው የኢሀዴግ “ብሔር ብሔረሰቦች” በሚለው ተልካሻ ስጋዊ ህገ-መንግስት ተገልጦ በሁሉ ላይ ነግሶ ይታያል።

የዛሬዋ ኢትዮጵያ ሁለት በተፈጥሯቸው ጠላት የሆኑ ማንነቶችና ምንነቶች ያላቸው ህዝቦች የሚኖሩባት አገር ናት። እግዚአብሔር ይቅር ይበለኝ ከተሳሳትኩ እንጂ እነዚህ ላይ የተጠቀሱት ስጦታው የተሰጣቸውና ሳከብራቸው የነበሩ መምህራን ምናልባት የተፈጠሩበት ስጋዊው የደቡብ አፈር የነገሰውን ስጋዊ የደቡብ ኢትዮጵያ መንግስት ማንነትና ምንነት የራሳቸው አድርገው በመቀበላቸው የሚፈጽማቸውን በደሎች ከማውገዝ እንዲቆጠቡ አድርጓቸው ሊሆን ይችላል።

የሚገርም ነው፤ ሁሉም መምህራን ከደቡብ ኢትዮጵያ ናቸው፦

፩. መምህር ምህረት አብ አሰፋ (መቱ-ኢሉባቦር)

፪. መምህር ዳንኤል ክብረት(ስጋዊ ደቡብ ነው)

፫. መምህር ዘመድኩን በቀለ (ሐረር)

፬. መምህር ዘበነ ለማ (???)

፭. መምህር ግርማ ወንድሙ(ጎባ – ባሌ)

እና ብዙ ሌሎችም…

🔥 “በጣም ያሳዝናል! ዘመድኩን በቀለ የይሁዳን ፈለግ እየከተለ ነው”

_________________________________

Posted in Ethiopia | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

666ቱ የዋቄዮ-አላህ አርበኞች፡ ዘ-ብሔር አክሱማውያንን የሚዋጓቸው በትግራይ ብቻ አይደለም

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 24, 2021

👉 እንደ ቴዎድሮስ ‘ርዕዮት’ ፀጋዬ የመሳሰሉትን የ ዘ-ብሔረ አክሱም ልጆችን በጋኔን ለመልከፍ የተላኩት የ666ቱ ዋቄዮ-አላህ-አቴቴ ጭፍሮች ፥ በጥቂቱ፦

ዘመድኩን በቀለ / Mereja TV (የጴንጤ ተቋም)

ጽዋዕ ቲዩብ / Tswae Tube

ኢትዮ360 / Ethio 360

አደባባይ ሜዲያ / Adebabay Media

ኢትዮቤተሰብ ሜዲያ / Ethio-Beteseb-Media

አዲስ ታይምስ / Addis Times

ዩናይትድ ኢትዮጵያ / United Ethiopia

ኩሽ ሜዲያ / KMN

ሌሎች ብዙዎችም…(ይገርማል፤ ‘666’ አገናኝቷቸዋል፤ በአጋጣሚ ያገኘሁት ነው!)

👉 ዘመድኩን በቀለ = 666 😈

ገመድኩን ሰቀለ እነ ፕሮፌሰር ገላውዲዎስን የጋበዛቸው ለዕርቅ እና ለጽድቅ ሳይሆን ለአቴቴ ቡና እና ለፈተና ነው፤ የፕሮፌሰሩ እና የአቶ በረከት ኪሮስ ትእግስት እና ትሕትና ግን የሚደነቅ ነው!

በትግራይ ሕዝብ ላይ ጭፍጨፋ እንዲካሄድ፤ ያዘው! በለው! ግደለው!” እያሉ የጦርነት ነጋሪት ሲጎስሙ የነበሩት እነ ዘመድኩን በቀለ ዛሬ ትግራዋይን እየጋበዙ የለመዱትን እባባዊ ዝልግልግ አካሄድ ለመቀጠል በመሻት ላይ ናቸው። የትግራይ ሜዲያዎች ግብዞቹን ጋብዘው ሲያፋጥጧቸው እስካሁን አላየንም። “እሺ” የሚሏቸው ከሆነ ይህን ማድረግ አለባቸው።

ከአክሱም ጽዮን እራሱን የነጠለ እያንዳንዱ ወገን እንደ ቴዎድሮስ ፀጋዬ፣ ፕሮፌሰር ገላውዲዎስን፣ እና አቶ በረከት ኪሮስ የመሳሰሉት የትግራይ ተወላጆች ሲጋብዝ ለመፈታተን፣ ለመፈተን፣ የሌባ ጣቱን ወደ እንግዳውና ወደ እንግዳው ጎሳ በመጠቆም ለማቅለል፣ ለማሳፈር ብሎም እራሱንና ጎሳውን ሙሉ በሙሉ ንጹሕ በማድረግ ሁሌ አሸናፊ አድርጎ ለመቅረብ ነው። በዚህም የተዘጋጀበትን አፋጣጭጥያቄ እንግዳውንመጠየቅ፣ ለእንግዳው ተገቢውን አክብሮት አለመስጠት፣ እኛን ሊያጋልጥ የሚችል ነጥብ ሲያነሱ ማቋረጥ፣ የማይክሮፎን ድምጹን መቀነስ ወዘተ እነዚህ ግብዞች ትግራዋያን እንዳያዝኑባቸውና እራሳቸውንም በማታለል የተሻለ እንቅልፍ ይወስዳቸው ዘንድ የሚጠቀሙባቸው ኢክርስቲያናዊና ከንቱ ስልቶችናቸው።

👉 እነዚህ ግብዞች፤

እኛ ኦሮማራዎች ላለፉት መቶ ሰላሳ ዓመታት ሰሜናውያኑን ትግራዋያንን በደንብ አታልለናቸዋል እኮ! በምኒልክ፣ ኃይለ ሥላሴና መንግስቱ ኃይለ ማርያም በኩል ሰርቶልናል እኮ! ዛሬም በግራኛ ዳግማዊ በኩል እያደረግነው ነው፤ ስለዚይ አሁን ለቀጣዮቹ መቶ ዓመታት እያታለልናቸውና ደማቸውን እየመጠጥን እንዳስፈለገን ለመኖር እንችል ዘንድ፤ ላለፉት ስድስት ወራት የሰራናቸውን ግፍ ሁሉ እንዳልሰራን አድረገን እነሱንም እራሳችንንም በማሳመን ልንቆጣጠራቸው ይገባል። መቼስ የትግራይ ልጆች እንደ ህፃናት የዋኾች፣ ቶሎ የሚረሱና ይቅር የሚሉ ናቸው። ከምንጊዜውም በላይ አጋጣሚው በድጋሚ ተፈጥሮልናልና ያሰብነው ሁሉ ተሳክቶልናል፣ የፈለግነውን ሁሉ ባይሆንም የሚቻለንን ሁሉ ጨፍጭፈናል፣ አስርበናል፣ አሳድደናል፣ ደፍረናል፣ አፈናቅለናል፣ ሞራላቸውን ለመጭዎቹ ሰላሳ ዓመታት ያህል ሰብረናል። ስለዚህ አሁን ልናስተዛዝንላቸው ያልፈለግነውን ሐዘናቸውን ከጨረሱና ቁጣቸውንም ካበረዱ ከስድስት ወራት በኋላ በየአጋጣሚው እየጋበዝን ለደረስባቸው ግፍ ሁሉ እኛ ሳንሆን እነርሱ ተጠያቂዎች እንዲሆኑ አድርገን እንጮኻለን፤ አልፎ አልፎ የራሳችንን ሰዎች እንዲጎዱ አድርገን እኛ ተበዳዮች እንደሆን አድርገን እናለቅሳለን፤ ከዚያም በእነርሱ ላይ ምንም ነገር እንዳልተፈጸመና እነርሱ እራሳቸው ለሁሉም ተጠያቂዎች እንደሆኑ በመንገር እየተሳሳቅን የኩኩሉሉ ጨዋታውን እንደገና እንጀምራለን፣ የህብረት ባሕላዊ ትርኢት ቅብርጥሴ እያልን እስከ ሚቀጥለው ጦርነት እና ረሃብ ድረስ እየደቆስናቸው በሰላም እንኖራለን። እያሉ እራሳቸውን በማታላል በመለኮታዊ ዓለም ተጠያቂ ከሚሆኑበት ኃጢዓት ሁሉ እራሳቸውን ነፃ ያደረጉ ይመስላቸዋል፣ በዚህ መልክ ከስነልቦናዊ ባርነት እራሳችንን ነፃ አውጥተናል፤ ትግራዋያን በልባቸው አላዘኑብም እኮ፤ ያው ፈገግታ እያሳዩ ነው እኮ ስለዚህ መላእክቶቻቸው አያስቸግሩንምና አይቀጡንም እና በሰላም እንቅልፍ ይወስደናል፤ብለው ያስባሉ።

በሜዲያ ወጥተው እራሳቸውን ለማሳየት ወስነዋልና፤ ዛሬ በአቴቴ መንፈስ የተሞሉት ኦሮማራ የዩቲውብ አልቃሾች ትግራይን በሚመለከት ከትግራዋያን ጋር የቆሙትን ዩቲውበሮች እርኩስ መንፈሳዊ በሆነ መልክ በማሳደድ ላይ ናቸው።

እኔ በአጋጣሚ ሆኖ የደረስኩባቸው፤ ለወንድማችን ቴዎድሮስ ፀጋዬ የተመደበውና መላው የኢትዮ360 ባልደረቦቹን በአቴቴ መንፈስ ውስጥ ለማስገባት የበቃው ኦሮሙማ ኤርሚያስ ለገሰ፣

ለእዮዳብ እረዳ የተመደቡትና እንደ እነ ታዬ ቦጋለ ለአማራ ሕዝብ የቆሙ የሚያስመስሉትና በጣም ትግራዋይ ጠል የሆኑት እባቦቹ ኦሮሙማዎቹ ሃብታሙ በሻው፣ የዩናይትድ ኢትዮጵያው ልጅ፣ መስፍን ፈይሳ እና በቀጣዩ ኤርምያስ ለገሰ ናቸው። የሲ.አይ.ኤ የአእምሮ ቁጥጥር ተግባር ታክሎበት፤ አቴቴ ስራዋን በድነብ እንደሰራች በእዮዳብ ላይ አሁን አይተነዋል። እነዚህን ቻነሎች ሞኒተር ማድረግ የጀመርነው ላለፉት አሥር ወራት ነው።

________________________________________

Posted in Ethiopia, Faith, Psychology, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ሦስቱ የአማራ/ጋላማራ ልሂቃን እስከ መጪው ስቅለት ድረስ ንሥሐ ካልገቡ ገሃነም ይጠብቃቸዋል

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 16, 2021

አለቃቸው አውሬው ግራኝ አብዮት አህመድ ከተፈጠረበት ዕለት ጀምሮ ተፈርዶባታልና ገሃነም እሳት እንደሚጠብቀው 100% እርገጠኛ መሆን ይቻላል። የእርሱ ካድሬዎች እና ገንዘብ ሰብሳቢዎች + ከመቶ የሚበልጡ ዩቲውብ እና ሌሎች ሜዲያዎች ባለቤቶች (እንደ አክሱም ቲውብ፣ ላሊበላ ቲውብ፣ ሳድስ ቲቪ፣ ኢትዪጵ ቲውብ፣ ግዕዝ ቲውብ፣ ግዜ ቲውብ፣ አደባባይ፣ ቤተሰበ ሜዲያ ወዘተ)በብዛት ስለ ኢትዮጵያ ትንቢት + የኢትዮጵያ ትንሳኤ የሚናገሩ ናቸው፤ ስለ አክሱም ጽዮን ዝም ያሉ ናቸው) ዳንኤል ብረት ☆ዘመድኩን ቀለ ☆ታማኝ የነ (ዳክዘበታበ – በታበዘ ክዳ)ወይንም 😈 ጋንኤል ክህደት + 😈 ገመድኩን ሰቀለ + 😈 ለማኝ በነነ? አላውቅም፤ ግን ማንነታቸው ግን ቃኤላዊ የፍዬል ማንነትና ተግባራቸው ብዙ ዕድል የሚሰጣቸው መስሎ አይታይም። እነዚህ የአክሱም ጽዮንና የትግራይ ሕዝብ ጠላቶች ያለማቋረጥ ምስኪን አማሮችን ወደ ዋቄዮ-አላህ-አቴቴ መንፈስ በመጥራት ላይ ይገኛሉ።

💭 ታዋቂው ፈረንሳዊ ጸሐፊ እስክንድር ዱማ (ኢትዮጵያው ዝርያ አለበት ይባላል) ሦስቱ ሙሽኪቴሮችና ዴአርታኛ/ D’Artagnan and Three Musketeers” የሚባል ሮማን ነበረው፤ እኔ ደግሞ ይህን ቪዲዮ “ሦስቱ ከሃዲ ቀበዝባዛ ፍዬሎች እና 666 አውሬው” ልበለው። እኛስ ከየትኛው ወገን ነን? ከበጉ ወይስ ከፍየሉ?

❖❖❖[የማቴዎስ ወንጌል ምዕራፍ ፳፭፥፴፩፡፴፫]❖❖❖

የሰው ልጅ በክብሩ በሚመጣበት ጊዜ ከእርሱም ጋር ቅዱሳን መላእክቱ ሁሉ፥ በዚያን ጊዜ በክብሩ ዙፋን ይቀመጣል፤ አሕዛብም ሁሉ በፊቱ ይሰበሰባሉ፤ እረኛም በጎቹን ከፍየሎች እንደሚለይ እርስ በርሳቸው ይለያቸዋል፥በጎችን በቀኙ ፍየሎችንም በግራው ያቆማቸዋል።

___________________________________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ገመድኩን ሰቀለ | አብዮት ከደርግ ስህተት ተምሮ የትግራይን ሕዝብ ማስራብ አለበት | “ኢትዮ 95% ለ 5%”

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on February 24, 2021

💭 አሳውን ለማጥመድ ባሕሩን ማድረቅ

👉 የመጀመሪያውን ክፍል (ሰሞኑን ኢ-ሰብዓዊ መልክ ያስታወካቸውን ፋሺስታዊ ቃላት)ከሁለተኛው ክፍል(ከወራት በፊት ከተፋው መርዝ)ጋር እናነጻጽረው።

👉 ገብርኤል 👉 ማርያም 👉 ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 👉 ተክለ ሐይማኖት 👉 ዮሴፍ 👉 መድኃኔ ዓለም

እነዚህን ዕለታት ከፍ አድርጌ የማበራበት ምክኒያት ከልጅነቴ ጀመሮ እንደተከታተልኩት በእነዚህ ዕለታት ቁልፍ የሆኑ ታሪካዊ ክስተቶች የሚታዩባቸው፤ የዲያብሎስ ዋቄዮ-አላህ አቴቴ መንፈስ በተለይ የጽዮንን ልጆች አሳድዶ የሚፈታተንባቸው ዕለታት በመሆናቸው ነው። ይህን በሚቀጥሉት ቀናት እናየዋለን!

በአባታችን አቡነ ተክለ ሐይማኖት ዕለት በአክሱም ጽዮን ላይ የተከፈተው የአህዛብ ጥቃት የበግ ለምድ የለበሰቱን ተኩላዎች ግልጥልጥ አድርጎ አሳይቶናል። እግዚአብሔር ይመስገን! አሁን በጉ ከፍዬሎቹ መለየት ይኖርበታል።

እነዚህ ቀናት በቅናት፣ ምቀኝነት፣ ትምክህትና ጥላቻ መንፈስ የተጠመቁትን ደቡባውያኑ ኢትዮጵያ ዘ-ስጋ ቃኤላዊ፣ ሃጋራዊ፣ እስማኤላዊ፣ ኤዶማዊ (ዔሳው) ኤልዛቤላዊ እና ይሁዳዊ ማንነታቸውን ግልጥልጥ አድርገው እያሳዩን ነው። “ኢትዮ 95% ለ 5%”

👉 አምና ላይ የሚከተለውን ጽፌ ነበር፤

“ የስጋ ማንነትና ምንነት ያላቸው ቆለኞቹ ሀጋራውያን በዋቄዮ-አላህ አቴቴ መንፈስ ስር የወደቁ የጫት፣ የጥንባሆ፣ የቡና እና የፍዬል ስጋ ባሪያዎች ናቸውና ለኢትዮጵያ እርግማን ናቸው፤ ሞትንና ባርነትን ያመጡ ሥጋዊ ፍጥረታት ናቸው፤ ስለዚህ ከእግዚአብሔር የሆናችሁ መንፈሳዊ ፍጥረታት እንደ ድሬዳዋ፣ ሐረር፣ ናዝሬት፣ ሀዋሳ ፣ ጎባ ፣ ጅማ የመሳሰሉትን ቦታዎች ወይ ተዋግታችሁ ነፃ አውጧቸው አልያ ደግሞ ወደ ተቀደሱት ደጋማ ተራሮች አምልጡ።”

👉 ዛሬ አክሱም ጽዮን ላይ ጥቃት ተፈጽሞና ከስምንት መቶ በላይ ምዕመናን “ጽላተ ሙሴን አናስደፍርም!” በማለት ሰማዕት ሲሆኑ፣ የተዋሕዶ ሊቃውንት የሚወጡበት ታላቁ ገዳም ደብረ አባይ ሲደፈርና ምዕመናን ለሰማዕትነት ሲበቁ፣ አንጋፋውና ጥንታዊው የደብረ ዳሞ ገዳም ተደብድቦ አባቶች ሰማዕትነትን ሲቀበሉ፤ ስለ ጽዮን ዝም፣ ጭጭ ብቻ ሳይሆን “ለሃጥዓን የመጣ ለፃድቃን ይተርፋል፤ ግፋበት፣ ያዘው፣ በለው!” እያሉ እንደ ቃኤል የሚቅበዘበዙ ሁሉ መኻል አገር ያለውን ሕዝበ ክርስቲያኑን ጠፍረው ያሠሩት አህዛብ ሟርተኞች፣ ጠንቋዮች፣ አስማተኞች፣ መተተኞችና ተብታቢዎች እንጂ ክርስቲያኖችም ኢትዮጵያውያንም አይደሉም።

❖❖❖እመቤታችን ጽዮን ማርያም ለመልካም ወዳጅ፣ ለክፉ አማላጅ ናት ፥ ለጠንቋይና ለአስጥንቋይ ግን በቁመናው ሳለ ንስሐ ካልገባ በቀር ዘለዓለም በገሃነም እሳት ወርደው እንዲቀሩ እንዳታማልዳቸው ቃል ገብታለች።❖❖❖

👉 የመጨረሻ ጥሪ! ደቡባውያን ኢትዮጵያ ዘ-ስጋ የአክሱም ጽዮን ጠላቶችና ተላላፊዎች ሆይ

❖❖❖ ከ፰፻/800 በላይ በአክሱም ጽዮን ተጨፍጭፈዋል፤ በጥቂቱ ከ ፶/50ሺህ በላይ ንጹሐን ትግራዋያን በኦሮሞ አገዛዝ እርዳታ ተገድለዋል❖❖❖ ዓለም ይህን አሳዛኝ ዜና እየተቀባበለው ነው፤ የእኛዎቹ“ተዋሕዶ ነን” የምትሉት ከንቱዎች ግን በዝምታ ሤራ የዲያብሎስ ዋቄዮ-አላህ ተባባሪዎች መሆናችሁን አረጋግጣችኋል፤ ስለዚህ እስከ መጭው ስቅለት ድረስ ይቅርታ እንድትጠይቁ፣ ንስሐ እንድትገቡና ልባችሁንም እንድትመልሱ መለኮታዊ ጥሪ ልናቀርብላችሁ እንወዳለን።

_________________________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ለካስ ዘመዴ ሁለቱን ድመቶች ለማባላት የተቀጠረው አንዱ ቁራ ነው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on November 5, 2020

በጣም ነው የሚያሳዝነው፤ አንድ “መንፈሳዊ” ነኝ የሚለው ወገናችን ዘመድኩን በቀለ አማርንና ትግሬን ለማባላት የተቀጠረ እስኪመስል የሚጽፈውን ጽሑፍ አንብቡና ራሳችሁን ነቅንቁ። “ወገኔ” የሚለውን የወገናችንን ሬሳ ፎቶ ለጥፎ “ጀግና! ዛሬ ደስ ብሎኛል” በማለት ጽፏል። ፎቶዎቹን አላሳየሁም!

እነዚህ ሰዎች የተዋሕዷውያንን ስነልቦና በረቀቀና በማይስበላ መልክ በደንብ በልተውታል። አንዴ ደጋፊ ሌላ ጊዜ ደግሞ ተቃዋሚ እየሆኑ በመምጣት ሰውን ያምታቱታል፤ የኦሮሙማ አጀንዳዎችን በስውር ለማራመድ። አማራ ሳይሆኑ “አማራ ነን” እያሉ ፀረ-ሰሜን ኢትዮጵያውያን ቅስቀሳቸውን ያካሂዳሉ። አስገራሚ ጊዜ ላይ ነን፤ በእነዚህ ቀናት ማን ምን እንደሆነ በግልጽ እናያለን፤ “ሰላማዊ ሰልፍ” ጠሪዎቹ ልሂቃን ውዳቂዎች “አብን” እና “ኢዜማ” እንኳን በኢትዮጵያውያን ላይ ጀነሳይድ እየፈጸመ ካለው፤ አውሬ ጋር ተደመረዋል። አሳፋሪ ትውልድ!ዛሬም ወገኖቻችን በኦሮሚያ ሲዖል ተጨፍጭፈዋል፤

በእውነት ወገኑ እንደ ዝንብ ተጨፍጭፎ ለሰላማዊ ሰልፍ መውጣት የፈራ ትውልድ ጦርነት ሲያንሰው ነው!ታግተው ለተሰወሩት ምስኪን የገበሬ ልጆች ያልቆመ ትውልድ ጦርነት ሲያንሰው ነው!

______________________________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

እንደ ዘመድኩን “ተዋሕዶ ነኝ” የሚል ወገን እንዴት የግራኝ ገዳያችን ደጋፊ ሊሆን በቃ?

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on October 6, 2020

👉 ፱ መድኃኒት ሰጥቶህ

👉 ፩ መርዝ ጠብ ያደርግልሃል

የተዋሕዶ ቍ ፩ ጠላት ግራኝ አብዮት አህመድ ደጋፊ የተዋሕዶ ጠላት ነው!

እስኪ አዳምጡ ተመልከቱና ፍረዱ!

ወገን ተጠንቀቅ!

___________________________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ዘመድኩን እና የሽበር ከገዳይ ዐቢይ ጋር በጢምም ተደመራችሁ?! ኤዲያ!

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on July 7, 2020

ኢትዮጵያውያን በባሕርይ ጽኑነታቸው በዓለም የታወቁ ናቸው፤ ይህን ሃቅ የጉግል ተቋም ሳይቀር መስክሮታል፤ እንደው ወንድሞቼ፤ ታዲያ ዛሬ የምታንጸባርቁት አቋምየለሽነታችሁ ከየት የመጣ ይሆን? የእነ ሲ.አይ.ኤ አዕምሮ ቁጥጥር ሙከራ ሰለባ ሆናችሁን? ለይሁዳዊ ክህደታችሁ ሌላ ምንም ምክኒያት ሊኖር አይችልም፤ ባካችሁ ወንድሞች ለልጆቻችሁ ስትሎ ቶሎ ንስሐ ግቡ!

_________________________________________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: