Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on October 12, 2020
👉 አሥሩ በጣም ረጃጅሞቹ የአፍሪቃ ተራሮች (ሁሉም በምስራቅ አፍሪቃ)
| ስም | አገር | ከፍታ (ሜትር) |
፩ኛ. | ኪሊማንጃሮ (ኪቦ) | ታንዛኒያ | 5895 |
፪ኛ. | ኬንያ ተራራ (ባቲያን) | ኪንያ | 5199 |
፫ኛ. | ኬንያ ተራራ (ኔሊዮን) | ኬንያ | 5188 |
፬ኛ. | ኪሊማንጃሮ (ማዌንዚ) | ታንዛኒያ | 5148 |
፭ኛ. | ርዌንዞሪ (ንጃሌማ) | ኡጋንዳ | 5109 |
፮ኛ. | ኬንያ ተራራ (ሌናና) | ኪንያ | 4985 |
፯ኛ. | ርዌንዞሪ (ንጃሌማ/ሳቮያ) | ኡጋንዳ | 4977 |
፰ኛ. | ርዌንዞሪ (ዱዎኒ) | ኡጋንዳ | 4890 |
፱ኛ. | ርዌንዞሪ (ክያንጃ) | ኡጋንዳ | 4844 |
፲ኛ. | ርዌንዞሪ (ኤሚን) | ኡጋንዳ | 4798 |
፲፬ኛ. | ራስ ዳሸን | ኢትዮጵያ | 4550 |
___________________________
Like this:
Like Loading...
Posted in Curiosity, Ethiopia, Infos | Tagged: Africa, ሰደድ እሳት, ተራራ, ታንዛኒያ, አፍሪቃ, እሳት, ኪሊማንጃሮ, ዘመነ እሳት, Kilimanjaro, Tanzania, Wildfire | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on October 8, 2020
የአል–አዝሃር መስጊድ እ.አ.አ በ 970 ዓ.ም በወራሪዎቹ አረብ መሀመዳውያን ነበር የተመሠረተው። የፋቲሚድ ሺያ ካሊፋት ሥርወ መንግሥት ማዕከሉን በግብጽ ካደረገ በኋላ የካይሮ ከተማን ቆረቆረ፣ ከዚያም በመላው ሰሜን አፍሪቃ እና ሲሲሊ ጣልያን ክርስቲያን ሕዝቦችን ማደን ጀመረ፤ ኢየሩሳሌምንም ተቆጣጠረ፤ ከዚህም የተነሳ ክርስቲያን ሕዝቦች ኢየሩሳሌምን እና አገሮቻቸውን ከመሀምዳውያኑ ወራሪዎች ነፃ ለማውጣት የመስቀል ጦርነቶችን ቀሰቀሱ። ታሪክ እራሱን ይደግማል፤ ዛሬም የምናየው ይህን ነው፤ ስለዚህ የመስቀል ጦርነቶች ሊቀሰቀሱ ግድ ነው፤ አሁን በአርሜኒያ እና ቱርክ/አዘርበጃን መካከል የተቀሰቀሰው ጦርነት ይህን ያመላክታል።
አብዛኞቹ በግብጽ እና ቱርክ የሚገኙ መስጊዶች ኮኒስታንቲኖፕል/ኢስታንቡል ከሚገኘው ቅድስት ሶፊያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ህንፃ ንድፍ ነው የተገነቡት። ሉሲፈር ሰይጣን ሁልጊዜ መኮረጅ/መቅዳት/መገልበጥ ይወዳልና።
_________________________
Like this:
Like Loading...
Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: Al-Azhar, ቃጠሎ, አል-አዝሃር መስጊድ, እሳት, እስልምና, ካይሮ, ዘመነ እሳት, ግብጽ, Cairo, Egypt, Fire, Mosque | Leave a Comment »