Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • June 2023
    M T W T F S S
     1234
    567891011
    12131415161718
    19202122232425
    2627282930  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Posts Tagged ‘ዘመነ ማቴዎስ’

ዘመነ ማቴዎስ ፀረ-ተዋሕዶውን የአውሬ መንግስትን የምንገረስስበት ዓመት ነው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on September 10, 2020

እንኩዋን አደረሳችሁ አደረሰን!!!

🕊🌻🌻🌻🕊

🌻️ 🌻🌻 መልካም 🌻🌻️ 🌻

🌻️ 🌻🌻 አዲስ 🌻🌻 🌻

🌻️ 🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️ 🌻

🌻️🌹⁣🌾🌻💐🌷🌻

👉 በ፪ሺ፲፫ ዓ.ም ዓመተ ምህረት መሻገር የሌለባቸው

፨ ጭንቀት..

፨ መከራ..

፨ ማጣት..

፨ ጉሥቁልና..

፨ በሽታ..

፨ ፍርሃት..

፨ ድንጋጤ.

፨ ድንገተኛ ሞት..

፨ ጭንገፋ..

፨ ድካም..

፨ ስንፍና..

፨ ወሬ..

፨ ውሸት..

፨ ሐሜት..

፨ ድንዛዜ..

፨ ያለ መትጋት..

፨ ያለ መፀለይ..

፨ ያለ ማመን..

፨ ጥርጥር..

፨ ቂመኝነት..

፨ ጥላቻ..

፨ ምቀኝነት..

፨ ያለ መዋደድ..

፨ ጠብ መዝራት..

፨ እርኩሰት..

፨ ሴስኝነት.

፨ ዘፋኝነት..

፨ ግብረ ሰዶማዊነት..

፨ ሟርት..

፨ ድግምት..

፨ እርግማን..

፨ ጥንቋላ..

፨ አስማት..

፨ የዋቄዮአላህ መንፈስ..

፨ የጠቋር መንፈስ..

፨ የጨሌ ቆጣሪ መንፈስ..

፨ የአቴቴ መንፈስ..

፨ በባሕር ዳር ደም ማፍሰስ መንፈስ..

፨ ነፍሰ ገዳይ መንፈስ..

፨ የቃሊቻ መንፈስ..

፨ የእሬቻ መንፈስ..

፨ የጫንባላላ መንፈስ..

፨ የቦራንቲቻ መንፈስ..

፨ የወሴን ጋላ መንፈስ..

፨ የአዳል ሞት መንፈስ..

፨ የዘር መንዘር መርገም..

፨ የአዙሪት መንፈስ..

፨ የንፁሃን ደም ማፍሰስ..

፨ የኢሉሚናት መንፈስ..

፨ የ666 መንፈስ..

👉 ይሄ ሁሉ ክፉ መንፈስ፤ በአብ ልጅ በኢየሱስ ክርስቶስ ሥም የፈረሰ ይሁን!!!

👉 በ፪ሺ፲፫ ዓ.ም መሻገር ያለበት

፨ ፍቅር

፨ ሠላም

፨ ደስታ

፨ ጤና

፨ ቸርነት

፨ ፍትህነት

፨ በጎነት

፨ እራስን መግዛት

፨ የጠፉትን በጎች መፈለግ

፨ የአውሬውን መንግስት መገርሰስ

፨ የጠላትን ደጅ መውረስ

፨ አገር ማስመለስ

፨ አገር ማጽዳት

፨ ምርኮን መበዝበዝ

፨ በፀሎት መትጋት

፨ ቃሉን ማንበብ

፨ እንደ ቃሉ መኖር

፨ ቡናን፣ ጫትንና ጥንባሆን መጥላት

፨ የፍሬአማነት ሕይወት

፨ የምስጋና ዘመን

ይሁንልን!

አሜን

______________________________

Posted in Ethiopia, Faith, Life | Tagged: , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: