“ማጋዋ” ተብላ የምትጠራዋ የአምስት ዓመቷ ግዙፍ ዓይጥ በብሪታንያ ከፍተኛ የእንሰሳት አቻ የሲቪል ክብር ሜዳሊያ አሸናፊ ሆናለች። የመጀመሪያዋ ዓይጥ መሆኗ ነው። ዝነኛዋ ዓይጥ ፈንጂዎችን እና ያልተፈነዱ መሣሪያዎችን በማሽተት ባልተለመደ ችሎታዋ የብዙ ሰዎችን ሕይወት አትርፋለች በሚል ምክንያት ነው ሽልማቱን ያገኘችው፡። ዓይጧ ማጋዋ ፴፱ /39 ፈንጂዎችን፣ ፳፰/28 ያልፈነዱ ፈንጂዎችን እያሸተተች ፈልጋ ለማግኘት በቅታለች፤ ባጠቃላይ ላለፉት አራት ዓመታት ከ ፩.፭ /1.5 ሚሊዮን ካሬ ሜትር በላይ መሬት ከፈንጂዎች ለማጽዳት ረድታለች፡፡
👉 ይህች ታታሪ ዓይጥ “የሰላም ሽልማት” ከተሰጠው ከተሳላቂውና ከአሸባሪው ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ ተሽለች እኮ! ይገርማል፤ የአፍሪቃ ዓይጥ ካምቦዲያ ድረስ ተጉዛ የሰው ሕይወት ታድናላች ፥ ሰው-መሰል የቄሮ ዓይጥ ሕዝብን በሃገሩ ይጨፈጭፋል።
👉 ፖለቲኮ የተሰኘው የአሜሪካ ጋዜጣ ዛሬ ባወጣው ጽሑፉ ላይ ገዳይ አብዮት አህመድን “የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚንስትር “ድምቀቱን” አጣ / መገርጣት ጀመረ፤ ከኖቤል የሰላም ሽልማቱ ከአንድ ዓመት በኋላ ተቺዎች የአብይ አህመድ መንግስትን በአምባገነናዊ ለውጥ ይከሳሉ፡፡ “የኖቤል ተሸላሚ ውርስ በአንደኛው ዓመት የስልጣን ዘመን እንዲህ ቀደም ብሎ ለጥያቄ ቀርቦ አያውቅም፡፡”
👉 Ethiopia’s PM Abiy Ahmed loses his shine.
A year on from his Nobel peace prize, critics accuse Abiy Ahmed’s government of an authoritarian shift.
“Very seldom has the legacy of a Nobel laureate been questioned so early, already during the first year incumbency.” — Kjetil Tronvoll, professor at Bjorknes University in Oslo.
_____________________________