✞ Prayers for Bini. We Hope He is OK and Recover Fast
- After celebrating an historic stage win yesterday at the Giro d’Italia in Jesi, Eritrea’s history maker Biniam Girmay is forced to abandon the Giro d’Italia following an incident on the podium after yesterday’s stage. The Eritrean popped the celebratory bottle of Prosecco (Italian Champagne) below his face, causing the cork to fly into his left eye. The doctors and his team staff have urged him to quit the race. Bini accepted this decision and he will not start stage 11 of the Giro in Emilia-Romagna.
- 🧞
- I’m a genie in a bottle, baby
- You gotta rub me the right way, honey
- I’m a genie in a bottle, baby
- Come, come, come on and let me out
በጣም ያሳዝናል፤ ነገር ግን ልናየው የሚገባን ነገር ስላለ ይፈጸም ዘንድ ግድ ነበር፤ ጂኒው ከጠርሙስ ወጣ! ጂኒው ወደ ዓብይ አዲ ሄዶ የነበረው ግራኝ አብይ አህመድ አሊ ነው። የወንድማችን ቢንያም ግርማይ ቤተሰቦች ከአክሱም አካባቢ እንደሆኑም ይነገርላቸዋል። ከሁለት መቶ በላይ ጽዮናውያን በፋሺስቱ ኦሮሞ አገዛዝ የተጨፈጨፉባትን የዓብይ አዲን ከተማ እናስታውሳት!
ታሪክ ያስመዘገበው ጽዮናዊ ብስክሌተኛ ቢኒያም ግርማይ ዐይኑ ላይ በደረሰበት ጉዳት ከ ጂሮ ዲ ኢታልያ ውድድር ወጣ።
ጂሮ ዲ ኢታሊያ በተባለው ዓለም አቀፍ የብስክሌት ውድድር የመጀመሪያ ዙር ያሸነፈ የመጀመሪያ አፍሪካዊ በመሆን ታሪክ የሰራው ኤርትራዊው ቢኒያም ግርማይ ዐይኑ ላይ በደረሰበት አደጋ ምክንያት ውድድሩን ለማቋረጥ እንደተገደደ ተገለጸ።
የሃያ ሁለት ዓመቱ ቢኒያም ትናንት በአስረኛው ምድብ ውድድር በማሸነፍ የመጀመሪያ አፍሪካዊ ሆኖ ያስመዘገበውን ታሪካዊ ድል ለማክበር ሻምፓኝ ሲከፍት ቡሹ ተፈናጥሮ ግራ ዐይኑን ጎድቶታል።
የቢስኪሌተኛው ቡድን የኢንተርማርሼ ዶክተር ሲናገሩ “ግራ ዐይኑ ላይ በደረስው ጉዳት በመድማቱ በውድድሩ እንዳይሳተፍ ወስነናል፣ እናም ቢኒያም ከፍተኛ ድል አስመዝግቦ ከውድድሩ ወጥቷል” ብለዋል።
ቢኒያም የሳምፓኙን ጠርሙስ ወለሉ ላይ አስቀምጦ አጎንብሶ ቡሹ የታሰረበትን ሽቦ ሲያላቅቀው ተፈናጥሮ ከቅርብ ርቀት መትቶታል። በደህና ሁኔታ ላይ ነው ያሉት ሃኪሙ ከውድድሩ እንዲወጣ የተወሰነው ጉዳቱ እንዳይባባስ ከባድ እንቅስቃሴ እንዲቅጠብ ሃኪሞች አጥብቀው በመምክራቸው መሆኑን ገልጸዋል።
ጀግኛው ቢኒያም ግርማይ (ፈውሱን ቶሎ ያምጣለት! ወደ ድሉ ጎዳና በቅርቡ እንደሚመለስ እርግጠኛ ነኝ) በትናንትናው ዕለት ገና ውድድሩ ላይ እያለ የሚከተለውን ቪዲዮ እና ጽሑፍ አቅርቤ ነበር፤
“አስገራሚ ነው፤ ከሁለት ዓመታት በፊት “የጦጣ በሽታ” በመባል የሚታወቀው አዲስ የበሽታ ወረርሽኝ በኢትዮጵያ ጅማ ከተማ ውስጥ ተከስቶ እንደነበር አስታውሳለሁ። ክርስቲያኖች በየጊዜው በዋቄዮ-አላህ አርበኞች ጥቃት የሚሰውባት ጅማ፤ የአረመኔው ግራኝ አብዮት አህመድ ትውልድ ከተማ ናት። ይህ የደርግ ዘመን ቀይ ሽብር የወጣቱን ደም በሚያፈስበት ዓመት ላይ በዲያብሎስ የተፈጠረው ሰዶማዊው የበሻሻ ቆሻሻ ከዚህ በከፋ ወረርሽኝ ተሰቃይቶ እንደሚጠረግ በጊዜው ይታወቀኝ ነበር። ጽዮናውያን ድል የሚቀዳጁት ኢትዮጵያን የሚያርፉትና እመቤታችንም እንባዋን ከማርገፍ የምትቆጠበው ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ ከእመቤታችን አሥራት ሃገር ተወግዶና ተቆራርጦ ወደ ኤርታ አሌ እሳተ ገሞራ ሲጣል ብቻ ነው።
- ☆ የቀይ ሽብር የክርስቲያኖች እልቂት
- ☆ የባድሜው ጦርነት የክርስቲያኖች እልቂት
- ☆ ዛሬ በመላዋ ኢትዮጵያ በመካሄድ ላይ ያለው ከፍተኛ የክርስቲያኖች እልቂት
😈 ሁሉ የሚከሰተው ለአገሪቱ መጥፎ ዕድል ይዞ የመጣው ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ በ”ሕይወት” ስላለ ነው።
ከጅማ ጋር በተያያዘ ትንሽ ላክልበት። መሀመዳውያኑ የዋቄዮ-አላህ ባሪያዎች ጂኒያቸውን ስለሚጠሩበት “ጀ ጁ ጂ ጄ ጅ ጆ” የተባሉትን ፊደሎች ይወዷቸዋል። ጅጅጋ + ጅማ + ጃዋር + ጂራ + ጂጂ + ጃራ + ጂሽታ + ጃማ + ጃኖ + ጃሉድ + ጃል መሮ + ጃንጃዊድ + ጀዝባ+ ጅል + ጀነት + ጅሃድ + ጅብሪል + ጅኒ + ጀበል + ጀበና + ጀማል + ጃራ + ጆሞ + ጁማ + ጁነዲን + ጁንታ + ጁላ።
ምናልባት በአስራስድስተኛው ክፍለ ዘመን ላይ ነው “ጅማ” እና “ከፋ” የሚሉት የቦታ ስሞች በመሀመዳውያኑ የተሰጡት። “ከፋ” “ኩፋር/ በዋቄዮ–አላህ የማይምን ሰው” (ኩፋር — የኩፋር/ከፋ መጠጥ ቡና = ክቫ፣ ኮፊ ) ከሚለው ቃል የመጣ ሲሆን መሀመዳውያኑ የዲያብሎስ ወኪሎች የቡና/ኦዳ ዛፍን፣ ጥንባሆንና ጫትን ከመካ መዲና ሲዖል ወደ አክሱም ንጉሥ ነገሥት አፄ አጽበሃ ቅዱስ ግዛት ወደዛሬዋ ከፋ በማምጣት ልክ ግራኝ ዛሬ እየተከለ እንዳለው ተከሏቸው። ወራሪዎቹ ጋላዎች ግራኝ አህመድ ቀዳማዊ በከፈተላቸው ቀዳዳ ሾልከው በመግባትና እነዚህን የቡና፣ የጥንባሆና ጫት ዛፎችን እያሸተቱ እስከዛሬዋ “ከፋ” ክፍለ ሃገር ድረስ ዘልቀው ለመስፈር በቁ። “ኦዳ” ዛፍን ምልክታቸው ለማድረጋቸው አንዱ ምክኒያት ይህ ይመስላል። ብዙዎችን ሰሜናውያንን በቡና፣ ጥንባሆና ጫት በማሰር እያጃጃጃሉ፣ እያጃጁ፣ እያዳከሟቸውና ነፍሳቸውንም እያስረከቧቸው ነው።
ጦርነቱ መንፈሳዊ ነው፣ ጦርነቱ በእግዚአብሔር አምላክ፣ በቅዱሳኑና በዋቄዮ-አላህ-ዲያብሎስ መካከል ነው። ጦርነቱ የመንፈስ ማንነትና ምንነት ባላቸው ሰሜናውያን እና የስጋ ምንነትና ምንነት ባላቸው ደቡባውያን መካከል ነው። “
“ገዳዩ የጦጣ በሽታ ሰዶማውያንን አጠቃ | ስሕተት ያበዙት ሊቀ ትጉሃን በዚህ ትንቢት ትክክል ነበሩ
🛑 The Day after Lunar Eclipse / የጨረቃ ግርዶሽ ማግስት
🛑 የኮቪድ ክትባት ያስከተለው መዘዝ?
👉 በብሪታኒያ አራት ሰዎች በገዳዩ የዝንጀሮ በሽታ ወረርሽኝ ተለከፉ። ተጠቂዎቹ ከአፍሪካ ጋር ምንም የጉዞ ግንኙነት የሌላቸው ግብረ ሰዶማውያን መሆናቸው ተወስቷል።
👉 አካባቢው የኢትዮጵያን ካርታ ሠርቷል ፥ ሆስፒታሉም፤ “ቅድስት ማርያም” ይባላል
👉 መጋቢት ፳፻፲፪/2012 ዓ.ም
የተበላሸ ሰዓት በቀን ሁለቴ ትክክል ነው!እንዲሉ፤ ዲቃላዊው የስጋ ማንነታቸውና ምንነታቸው ያሸነፋቸው ‘አባ’ ገብረ መስቀልም ከሁለት ዓመታት በፊት በግረ-ሰዶማውያን ላይ ስለሚመጣው መቅሰፍት ያሉት ትክክል ነው።
💭 “ምስጢራዊቷ የዓብይ አዲ ከተማ | ጂኒው ከመስጊዱ ፈለቀ ፥ ግራኝ በአላሙዲን ተመለመለ | የሉሲፈር ኮከብ”
👉 ገብርኤል 👉 ማርያም 👉 ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 👉 ተክለ ሐይማኖት 👉 ዮሴፍ 👉መድኃኔ ዓለም
https://addisabram.wordpress.com/tag/ዓብይ-አዲ
💭 Dust Devil
Abi Addi, TigrayEthiopia
Wednesday 27th April 2011
✞✞✞ረቡዕ ፥ ሚያዝያ ፲፱/19 ፪ሺ፫ /2003 ዓ.ም (ቅዱስ ገብርኤል ፥ ትንሣኤ ማግስት)✞✞✞
👉 ልክ እንደ ዛሬው ያኔም ቅዱስ ገብርኤል በረቡዕ ዕለት ነበር የዋለው፤ ዋው!
ዘንድሮ ሁለት መቶ ክርስቲያን የጽዮን ልጆች በሉሲፈራውያኑ ወኪል በግራኝ አብዮት አህመድ አሊ ተጨፍጭፈው የሰማዕትነት አክሊል በተቀዳጁባት በ ዓብይ አዲ ከተማ ከ ፲/10 ዓመታት በፊት ብዙ ምስጢራዊ ነገሮች ተከስተዋል። ይህ ተሽከርካሪ ነፋስ ጋኔን (አቧራ) ከዚህ መስጊድ ከተላከ በኋላ ልክ በዓመቱ ግራኝ አብዮት አህመድ + የግብጹ ሙርሲ + ሸህ መሀመድ አላሙዲን + ፕሬዚደንት ባራክ ሁሴን ኦባማ ብጹእ አቡነ ጳውሎስን እና ጠቅላይ ሚንስትር መለስ ዜናዊን ገደሏቸው።
💭 በሁለተኛው ክፍል ስለ ኮከቡ እና ስለ ክርስቶስ ተቃዋሚ ሃገር ስለ ቱርክ የቀረበውን መረጃ በጥሞና እንከታተለው። በጣም ጠቃሚ ነውና!
👉 ሉሲፈር የዋቄዮ-አላህ ባሪያውን ሙስሊሙን አብዮት አህመድ አሊን በዚህ ከአብይ አዲ መስጊድ በወጣው ጋኔን ቀብቶታልን?
😈 ከቀናት በፊት ግራኝ ለቱርኩ ኤርዶጋን የሚከተለውን መናዘዙን የማውቃቸው ቱርኮች አውስተውኛል፤
“እኔ ሙስሊም ነኝ፣ ለእስልምና ጉዳይ የቆምኩ ‘አህመድ’ ነኝ፣ ከአምስት መቶ ዓመታት በፊት ሙስሊሞቹ ቱርኮችንና ግብጾችን ወንድሞቻችንን ያዋረዷቸውን ተዋሕዶ ትግራዋይንና አማራዎችን እርስበርስ እያባላሁ በመጨረስ ኢትዮጵያን አፈራርሰን ልክ እንደ አፍጋኒስታን ታሊባኖች የእስላማዊቷን ኦሮሚያ ኤሚራት ለመመስረት ቆርጬ ተንስቻለሁ፤ ታሪካዊዎቹን ቦታዎችን በማውደም ላይ ነኝ፣ ታሪካዊ የሆኑት የኢትዮጵያ ኤምባሲዎችንም በማዘጋትና በምትካቸውም የእስላማዊቷን ኦሮሚያ ኤሚራት ኤምባሲዎች ለመተካት አቅደናል፤ ይህ እድል እንዳያመልጠን የግራኝ ቀዳማዊን መሸነፍና ሞት አብረን እንበቀል፣ ድሮንህን ስጠኝ፣ ገንዘብ ካስፈለገም ከሸህ አላሙዲን ይገኛል’” በማለት የኢትዮጵያ ቀንደኛ ታሪካዊ ጠላት የሆነችውን የክርስቶስ ተቃዋሚ ቱርክን ከአምስት መቶ ዓመታት በኋላ ፀረ-ክርስቲያን ጂሃዷን እንድትደግመው በር ከፍቶላታል።
ጂኒው አብይ ከመስጊዱ በወጣው ጋኔን ልክ በቅዱስ ገብርኤል ዕለት ተጠመቀ ፥ በዓመቱም ብጹዕ ወቅዱስ አቡነ ጳውሎስን እና ጠቅላይ ሚንስትር መለስ ዜናዊን ከእነ አላሙዲን እና ኦባማ ጋር ሆኖ በመግደል እራሱን በሉሲፈራውያኑ አስመረጠ። የተቀባው በዓብይ አዲ ጋኔን ነውን?
ስለ እኔ ትንሽ ላውሳ፤ ቤተሰቦቼ አክሱማውያን ሲሆኑ ከፊሎቹ ከፍተኛ የመንፈሳዊ ፀጋ የተሰጣቸው ምናልባትም እስከ ንጉሥ ኢዛና ድረስ የሚዘልቅ የዘር ሐረግ የነበራቸው “ቅዱሳን” ነበሩ/ናቸው። ከአምስት መቶ ዓመታት በፊት ከጎንደር ፈልሰው ወደዚህ ወደ አብይ አዲ አካባቢ ሰፈሩ። መለስ ዜናዊ በአባቱ በኩል የቤተሰቦቼ የቅርብ ዘመድ ሲሆን፤ ሸህ አላሙዲን ደግሞ፤ ከሃዘን ጋር ነው የምናገረው፤ በእናቱ በኩል ከዚሁ አካባቢ የተገኘ የስጋ ዘመዳችን ነው፤ ታሪኩ ረጅምና ውስብስብ ስለሆነ እዚህ ላይ ላቋርጠው። ግን ሰይጣን ከቤተክርስቲያን አይርቅም እንደሚባለው፤ ቅድስት ምድር ትግራይንም ሰይጣን መጀመሪያ በወደቀው ንጋት ኮከብ በኩል ቀስበቀስም ስጋ በለበሱ ልጆቹ (መሀመዳውያን በኩል) እነ ንጉሥ አርማህን ሳይቀር ለማታለል በቅቷል። እርኩሱ ቃኤል ቁዱሱን አቤልን፣ የዱር አህያው እስማኤል ቃልኪዳን የተገባለትን ይስሐቅን፣ እርኩሱና በእግዚአብሔር የተጠላው ኤሳው መንትያ ወንድሙን ያዕቆብን እንደተፈታተኗቸውና እንዳጠቋቸው ሁሉ በትግራይም በአምልኮ እግዚአብሔር ጠንካራ የሆኑትን የጽዮን ልጆችን የሚያጠቃቸው በቅድሚያ ከራሳቸው በወጡ እና ወዳጅ መስለው በተጠጉት ቃኤላውያን፣ እስማኤላውያንና ኤዶማውያን ነው። አምላካችንንና ጌታችንን ኢየሱስ ክርስቶስንም የካዱት እኮ ወንድሞቹና አጋሮቹ ነበሩ፣ ፈርደውና አስፈርደው የሰቀሉትም እኮ የቅድስት ከተማ ኢየሩሳሌም ልጆች ነበሩ።
ይህ ነፋስ ጋኔን የታየበትና መስጊዱ ያለበት አካባቢ በአላሙዲን፣ በኢሳያስ አፈወርቂ እና በአብዮት አህመድ አሊ መካከል እርኩስ መንፈሳዊ የሆነ ግኑኝነት ፈጥሮ ይሆን? ኢሳያስ አፈወርቂም ከዚሁ አካባቢ የተገኘ አውሬ ነው፣ አብዮት አህመድ አሊም በወጣትነት እድሜው ወደዚህ አካባቢ(አብይ የሚለውን መጠሪያ ተከትሎ ይመስላል) መምጣቱን እና ትግርኛ ቋንቋም እንዲማር መደረጉን እናስታውሳለን።
በእነዚህ የዓመቱ መጨረሻ ልዩ ቀናት በዝርዝር የምመለስበት ጉዳይ ነው፤ መስጊዱን፣ የሉሲፈርን ኮከብ (ሕወሓት ባለማወቅ እንዲይዝ የተደረገው ኮከብ ነው)እና ክርስቶስ ተቃዋሚዋ ቱርክን አስመልክቶ በጣም ፈጣን የሆኑ እንቅስቃሴዎች እየታዩ ነው። በዘንድሮው የአሸንዳ በዓል በማወቅም ሆነ ባለማወቅ በጽዮን ልጆች መኻል ሰርገው የገቡት ወገኖች ጥንታዊ እና ጽዮናዊ የሆነውን የትግራዋይ ኢትዮጵያውያን አለባበስ ለመቀየር ሉሲፈራዊ ተግባር ሲፈጽሙ ታዝቤአለሁ። ትናንትና እኅቶቻችንን ከሩቁ ሳያቸው ለየት ያለ አለባበስ የነበራቸው በመጀመሪያ ሙስሊሞች መስለውኝ፤ “እነርሱም አሸንዳ ያከብራሉ እንዴ?” በማለት እራሴን ጠይቄ ነበር፤ ጠጋ ብዬ ሳይ ግን በክቡሩ መስቀላችን ፋንታ የሉሲፈር ቀይ ኮከብ፣ በጽዮን ቀለማት ፈንታ “ሁለት ቀለም ብቻ” ያረፉባቸውን አልባሳት ተከናንበው ሳይ በጣም አሳዝኖኝ ነበር። ጠላትን የሚያበረታታና የሚያስደስት ፥ እግዚአብሔርን ግን የሚያሳዝን እና የሚያስቆጣ ተግባር ነበርና፤ አላስፈላጊ የሆነ ፈተና እና ስቃይ በወገኖቼ ላይ ከሚያመጡት ነገሮች አንዱ ይህ ነውና።
ትክክለኛዋ ኃይማኖት አንዲት ብቻ ናት፤ እሷም ክርስትና ናት። “አንድ ጌታ አንድ ሃይማኖት አንዲት ጥምቀት፤”[ወደ ኤፌሶን ሰዎች ምዕራፍ ፬፥፭]። ሰዎች ኃይማኖት የሚያደርጓቸው ሕጎች ሁሉ አስቀድመው በምድር አፈር በኩል የተዘጋጁ ናቸው። እስልምና የሚባለው አምልኮ አስቀድሞ የተዘጋጀው በአረቢያ የምድር አፈር ሕግ በኩል ነበር። ቅዱስ ጳውሎስም የእስልምናውን እምነት ሕግና ሥርዓት ነው እስልምና ከመታወቁ ከስድስት መቶ ዓመታት በፊት በዓረቢያ ምድር ሕግና ሥርዓት የገለጸው። ቅዱስ ጳውሎስ በሃጋር/እስማኤል ዲቃላዊ ማንነትና ምንነት በምድር አፈር ሕግ በኩል የግለጸውም የእስልምናው እምነት/አምልኮ የተዘጋጀበትን ሕግና ሥርዓት መሆኑን እናስተውል፤[ወደ ገላትያ ሰዎች ምዕራፍ ፬]። ሐዋርያው ጳውሎስ በሃጋር/እስማኤል ስምና ክብር “ስጋ” ያለውም የዓረቡ ምድር የተዘጋጀበትን የእስልምናውን ሕግ ነው። “ኃይማኖቱ”/አምልኮው የስጋ ሕግና ሥርዓት ነውና።
ሙስሊሞች ለአምላካቸው ዋቄዮ-አላህ በሚሠሩት መስጊድ “ሚናራ” በሚባለው የምሰሶውና በሙአዚኑ አዛን ጋኔን መጥሪያው ክፍል ላይ የተገለጸው የፈጣሪያቸውን ሉሲፈርን መልክና ምሳሌ (ሎጎ)ይህን ሙስሊሞች ቅዱስ ጳውሎስን እንዲጠሉ ያደረጋቸውን እውነት ለማሳየነት ላቅርብ። ይህ ትልቅ መንፈሳዊ ምስጢር ነው። የእስልምናው እምነት የተዘጋጀው በስጋ ሕግና ሥርዓት መሆኑን ከግንዛቤ በመውሰድ፤ በቪዲዮው በምናየው የሉሲፈር በባለ አምስቱ ፈርጥ ኮከበ መልክና ምሳሌ በኩል የተገለጠው የፈጣሪያቸው ሉሲፈር ስምና ክብር (የስጋ ማንነትና ምንነት)ነው። ኮከቧ ምሳሌነቷ ለአምስቱ የስጋ የስሜት ሕዋሳት ነውና። ለስጋ ምሳሌ ናት። በድጋሚ፤ ቅዱስ ጳውሎስ በዓረብ ምድር ሕግና ሥርዓት በኩል “ስጋ!” በማለት የገለጸው አንድም የእስልምናውን ሕግና ሥርዓት ነው። የስጋ ሕግና ሥርዓት ደግሞ በመንፈስ ሕግና ሥርዓት ሞት በኩል የሚገለጥ የሞትና የባርነት ማንነትና ምንነት ወይም ስምና ክብር ነው። ይህም አዳም አትብላ የተባለውን ዕፀ በለስ በልቶ ለሕይወትና ለነጻነት የተሰጠውን ኪዳን (ሕግ) በሻረና በመንፈሱ በሞተ ጊዜ የተገለጠው ኃይማኖት ወይም የመንግስት ሕግና ሥርዓት ነው።
በሌላ በኩል ሰማያዊቷ ኢየሩሳሌም የተዘጋጀችበት የምድር አፈር ሕግ ትክክለኛዋ ኃይማኖት ክርስትና ናት። “ሰማያዊ” የተባለችው ኢየሩሳሌም ደግሞ ዛሬ ሉሲፈር በትግራይ በወረወራት ኮከብ አማካኝነት ሊያጠፋት በመታገል ላይ ያለችው የተቀደሰችው ምድር አክሱማዊቷ ኢትዮጵያ ናት። በዚህም መረዳት የተቀደሰችው ምድር ኢትዮጵያ የተዘጋጀችበት የምድር አፈር ሕግ (መንግስት)፤ ከእስላማዊው የዓረቢያው ምድር በተጻራሪ፤ ክርስትና የተባለው። ቅዱስ ጳውሎስ ይህን ይህን የምድር አፈር ሕግ በይስሐቅ ማንነትና ምንነት “መንፈስ” በማለት ይገልጸዋል። በዚህም ክርስትና የመንፈስ ሕግ መሆኑን ይመሰክራል። የስጋ ሕግ ማለት የሞትና ባርነት ሕግ ማለት ነው። የመንፈስ ሕግ ማለት ግን የሕይወትና የነጻነት ሕግ ማለት ነው። ቅዱስ ጳውሎስ፤ “አንዲት ኃይማኖት” በማለት የጠራትም ይህችን የመንፈስ ስምና ክብር ነው። ይህችም ደግሞ ፍቅር የተባለችው የተፈጥሮ ሕግ ናት። የክርስትናው ሕግና ሥርዓት የመንፈስ ሕግ መሆኑን የሚመሰክርልን ደግሞ የእግዚአብሔር መንግስት ምሳሌ የሆነው የዳዊት ኮከብ ይሆናል። የዳዊት ኮከብ ስድስት ፈርጥ ያለው የኮከቡ መልክና ምሳሌ ስለ መንፈስ አካል የሚናገር ሕግ ነበርና።
_______________