Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • May 2023
    M T W T F S S
    1234567
    891011121314
    15161718192021
    22232425262728
    293031  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Posts Tagged ‘ዓብያተ ክርስቲያናት’

This Week in Ukraine: Soldiers Storm Orthodox Monastery, Arrest Priests During Service, Cut Off Access to Sacred Caves, Close Three Orthodox Churches

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 25, 2023

💭 ዩክሬን በዚህ ሳምንት፤ የናዚ ዜሊንስክ አገዛዝ ወታደሮች ኦርቶዶክስ ገዳምን በማጥቃት፣ በቅዳሴ ሥነ ስርዓት ላይ የነበሩ ካህናትን እንደ ወንጀለኛ በቁጥጥራቸው ስር አውለዋቸዋል፣ ወደ ቅዱሳን ዋሻዎች መግቢያዎችን ቆርጠዋል፣ ሦስት ኦርቶዶክስ አብያተ ክርስቲያናትን ዘግተዋል።

የናዚ ዜለንስኪ አገዛዝ በዩክሬን ውስጥ በኦርቶዶክስ ክርስቲያን ቤተክርስቲያን ላይ ጦርነቱን ቀጥሏል።

😈 በእኛም ሃገር፤ በሉሲፈራውያኑ የሚደገፈው ሰዶማዊው የፋሺስት ጋላኦሮሞ አገዛዝ ከዚህ በከፋ መልክ በኦርቶዶክስ ክርስቲያን ሕዝባችን ላይ የሚያካሂደውን ጭፍጨፋውን፣ ማስራቡን፣ ማገቱን፣ ማሳደዱን እና አፓርታዲያዊ አድሎውን ቀጥሎበታል።

አሁን በኤዶማውያኑ ምዕራባውያን እና በእስማኤላውያኑ ምስራቃውያን፣ ብሎም፤ በሶማሌዎች፣ ሱዳኖች፣ በአፍሪቃውያንና በከሃዲዎቹ ኦሮማራዎች ድጋፍና እርዳታ ሰሜኑን “ሙሉ በሙሉ አዳክሜዋለሁ፤ አሁን ሁሉም ነገር በቁጥጥሬ ሥር ነው” በማለት የልብ ልብ የተሰማው ሰዶማዊው የጋላኦሮሞ አገዛዝ የጭፍጨፋ ተልዕኮውን ለመቀጠል ትኩረቱን በሕዳሴው ግድብ ላይ ያደርጋል።

ለተረፈው ሞኝና አልማር ባይ ወገን፤ “የሕዳሴው ግድብ እየሞላ ነው፤ ይህን ያህል ፐርሰንት ደርሷል ወዘተ” እያለ በማታለል፤ የጋላውኦሮሞው አገዛዝ ባለፉት ወራት ያጣውን ድጋፍ፤ “ኢትዮጵያ በውጭ ጠላት ልትወረር ነው!” በማለት ለማግኘት ይሞክራል። አዎ! መጀመሪያ ለአክሱም ጽዮን ጥላቻ ያለውን ኢትዮጵያ ዘስጋን፤ “ጁንታውን ልናጠፋ ወደ ትግራይ እንዝመት!” እያለ እንዳነሳሳው ይህ ሁለተኛው ዙር ነው። “የውጭ ጠላት መጣ!” ሲባል የኢትዮጵያዊው ወኔ ምን ያህል እንደሆነ አጥንተውታል። ለዚህ ወኔ የአንበሳውን ድርሻ የሚይዘውን የትግራይን ሕዝብ ግን ነጥለውታል፣ አዳክመውታል፤ የተቀረውንም ሕዝብ ከአክሱም ጽዮን ነጥለውታል፤ ስለዚህ በጣም የተዳከመ ነው። ዕቅዳቸውና ፍላጎታቸው ይህ ነበር። ሁሉንም ሰሜን ነጣጥለው አንድ በአንድ ለመምታት።

አዎ እባቦቹ የኢትዮጵያ ጠላቶች እነ ግራኝ ውስጥ ውስጡን ግን ከግብጽ፣ ቱርክና አረቦች እንዲሁም የአሜሪካና አውሮፓ ደጋፊዎቹ ጋር የጭፍጨፋውን ስልት አርቅቀው ጨርሰዋል። አሁን ቀጣዮቹ ዒላማዎቻቸው ጣና ሐይቅ ያለበት የአማራ ክልል እና የሕዳሴ ግድብ የሚገኝበት የቤኒሻንጉል ክልል ናቸው። አስቀድመው “የገዳም አባቶች ትንቢት” እያሉ ሕዝቡን እያለማመዱ እንዳዘጋጁት የሰባት አረብ ሃገራት ወራሪዎች በኢትዮጵያ ላይ ዘመቻቸውን እንዲያደርጉ በእባቦቹ ግራኝ አብዮት አህመድ አሊና ጋላኦሮሞ ዘመዶቹ ፈቃደኝነት ፈቃዱ ይሰጣል። በጎንደር በኩል ያለውን መሬት ለሱዳን አስቀድሞ የሰጣት ለዚህ ዝግጅት ይረዳቸው ዘንድ ነው።

ጋላ-ኦሮሞዎቹ ቀጣዩን ጦርነት እንደጀመሩት ልክ በአክሱም ጽዮን ላይ ሲዘምቱ እንደፈጸሙት፤ “ሆ ! ፤ ከተት!” እያለ ለመዝመት የሚመጣውን በብዙ ሚሊየን የሚቆጠር ጋላ-ኦሮሞ ያልሆነ ሞኝ የኢትዮጵያ ዘ-ስጋ ልጅ በምዕራባውያኑ፣ በቱርክ፣ በኢራንና በአረቦች ድሮኖች እንደ ቅጠል ያረግፉታል።

ወገን ባክህ ስማ፤ ጋላ-ኦሮሞ በጭካኔና አረመኔነት በዓለማችን ተወዳዳሪ የለውም። ይህንም ከበቂ በላይ አይተነዋል። ጋላ-ኦሮሞ እስከ አስር ሚሊየን አማራና ጉሙዞችን በመጭው ጊዜ በድሮንና በረሃብ ለመጨረስ አቅዷል። መድሮኮቹና ሜዲያዎቹ ሁሉ የእነርሱ ናቸው፤ የግራኝ ጠላትና አጋላጭ መስለውና የተሰጣቸውን የዕለት ተለት አጀንዳ ተቀብለው ሌት ተቀን ተመሳሳይ ነገር ብቻ የሚለፈልፉት “አማርኛ” ተናጋሪ እንደ ኢሳትና ኦሮማራ360 ያሉ የለፍላፊዎች ቤቶች ጋላ-ኦሮሞን ለማንገስ የሚሰሩ ጋላ-ኦሮሞዎችና ኦሮማራዎች ናቸው። ልብ በል!

እንግዲህ ሰሜኑ በዚህ መልክ እንደጸዳ የአማራና ቤኒሻንጉል ክልልም በዚህም መልክ ይጸዳሉ። ከዚያ አባይን/ ግዮንን ከእነ ግድቡ ለአረቦች አሳልፈው በመስጠት የሚፈልጉትን ያህል ገንዘብ ከአረቦቹ ያገኛሉ። ቀጥለውም እስላማዊት ኩሽ ኦሮሚያ ኤሚራት ሕልማቸውን እውን ለማድረግ እንደገና ወደ ሰሜን በማምራት ኤርትራንም ለመቆጣጠር ይሞክራሉ።

ይህ ይሆናል ወይ? ለአጭር ጊዜ ቢሆንም፤ ምናልባት ሊሆን ይችላል። ላይሆንም ይችላል። ይህ እንዳይሆን ከተፈለገ በተለይ፤ “አማራ” የተባለው ባፋጣኝ አክሱም ጽዮን ወንድሞቹን ተንብርክኮ ይቅርታ በመጠየቅ መለኮታዊ ኃይል እንዲያገኝ እርዳታ መጥራት አለበት። ከዚህ ቀላል የይቅርታ ተግባር ጎን ለጎን ግራኝ አብዮት አህመድ አሊንና ጭፍሮቹን መግደል ይኖርበታል። ብዙ ዓይነት መንገድ ስላለ ይህ እጅግ በጣም ቀላል የሆነው ሥራ ነው።

ጋላኦሮሞ የእግዚአብሔር ጠላት ነው! ጋላኦሮሞ የኢትዮጵያ ጠላት ነው! ጠላትን አጥብቆ የመዋጋትና የማስወገድ ተግባር ደግሞ የእያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ ኃላፊነትና ግዴታ ነው!

💵 Your tax dollars at work. 💵

The Zelensky Regime continues its war against Orthodox Christian Church in Ukraine.

Zelensky cut off access to the sacred Kiev Caves Lavra National Reserve, additional caves and three other Orthodox churches.

The Caves are where the relics of hundreds of saints are located. Access to the Churches of the Elevation of the Cross, the Conception of St. Anna, and the Synaxis of All Saints of the Caves has also been suspended, reports the Ukrainian Church’s Information-Education Department.

“The abbot and brothers of the Lavra received this news with extreme pain,” commented His Eminence Metropolitan Kliment of Nezhin, head of the Information-Education Department.

The Church has already been kicked out of the main churches in the Upper Lavra, and has been informed that it will be entirely evicted from its monastery on March 29.

In another incident last week a Christian man lost his fingertip when raiders tore open the doors of his Orthodox Church with a crowbar.

Massive Closeout Sale On MyPillow All Season Slippers And Moccasions – Was $149.98, Now Only $25.00!

And an Orthodox Church in Western Ukraine was raided during mass and the priest was arrested.

Chernivsti is in Western Ukraine.

💭 Selected Comments from Readers of The Gateway Pundit:

  • – Huh, isn’t that what nazis’ did in Germany? (s/)
  • – So was Hitler, Stalin, Mussolini, and FDR. All were Dictators For Life!
  • Biden’s and Zelensky democracy at its finest…
  • – This started in 2014 with Obama.
  • – In the USA it was the Christian churches backing the Ukraine with extra collections and fund raising, don’t we feel like fools.
  • – Get rid of Zelensky. He’s a growly little tyrant who demands that other countries finance him, and has no tolerance for Christians. Gee. Where have we seen that before? Oh, right. Ancient Rome, and more recently during the Iron Curtain days of the USSR.
  • – We’re supporting a godless pos
  • – Whether it’s Vietnam, Afghanistan or Ukraine the US always picks the wrong side.

👉 Courtesy: The Gateway Pundit

______________

Posted in Ethiopia, Faith, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

Churches and Mosques In Tigray ‘Vandalised & Looted’ | Christian Heritage is Being Extinguished

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 17, 2021

👉 የኢትዮጵያ የክርስትና ቅርስ እየጠፋ ነው ሲሉ ባለሙያዎች ይናገራሉ!

👉Experts say Ethiopia’s Christian heritage is being extinguished„

ስንቱ ከአረመኔው ግራኝ አህመድ አሊ ጋር የተሰለፈና “በለው! ያዘው! ግደለው!”፣ ‘ኢትዮጵያዊ ነኝ፣ ተዋሕዶ ክርስቲያን ነኝ’ ባይ ወገን አሁን እየተደሰተ ይሆን?። እግዚአብሔር ይይላችሁ

The Telegraph UK

Some manuscripts dating to the 13th century may have been stolen and burned in ‘cultural cleansing’

Churches and mosques in Ethiopia are being attacked and their sacred treasures looted in a catastrophic conflict in the northern Tigray region that is causing destruction, loss of life and a surge of refugees to Sudan, according to international experts.

They are warning of historical vandalism and “cultural cleansing”, fearing that religious sites have not been exempt from shelling and that a nation is being robbed of its ancient religious heritage, to the distress of Ethiopians of all faiths.

There are reports of Christian manuscripts being stolen from churches and monasteries, and burned – with some manuscripts as old as the 13th century – and of historic Muslim sites being damaged and looted. They include the building housing the tombs of 12 of Muhammad’s companions, beside the Al-Nejashi Mosque at Negash, north of Wuqro – the most important Muslim pilgrim site in East Africa.

“This is cultural cleansing,” warned Michael Gervers, a professor of history at the University of Toronto.

“The government and the Eritreans want to wipe out the Tigrayan culture. They think they’re better than rest of the people in the country. The looting is about destroying and removing the cultural presence of Tigray. We don’t know where it’s going yet. One of the first reports I had is that manuscripts were being driven south… They’re emptying the physical evidence of culture from the province.”

On 4 November, Ethiopia’s prime minister, Abiy Ahmed – who received the Nobel peace prize for ending a war with neighbouring Eritrea – ordered a military response to an attack by Tigray People’s Liberation Front (TPLF) forces on a military camp in the region. Both the Ethiopian and Eritrean governments have denied reports that Eritrean forces are in Tigray.

The United Nations has warned of mass killings in Tigray, as concern has grown for the safety of the refugees. The UN High Commissioner for Human Rights, Michelle Bachelet, said office had received allegations of international humanitarian law and human rights law violations, including artillery strikes on populated areas, the deliberate targeting of civilians, extrajudicial killings and widespread looting.

Christianity arrived in the ancient Aksumite kingdom, with its centre in today’s Tigray, in the 4th century. Although Muslims founded their first mosque outside Mecca there in the early time of Muhammad, the community of Tigrayan Muslims is today a well-established minority. Tigray is home to thousands of churches and monasteries, with the oldest carved into rock-faces. Christian texts written in the classical language, Ge’ez, are among hundreds of thousands of sacred manuscripts in Ethiopia.

Prof Gervers spoke to the Telegraph about the “deplorable situation in Tigray”: “I know the province well, having worked there occasionally between 1982 and 1993, and annually since 2000. My objective has been to examine archaeological sites and to document Christian antiquities.”

Experts say Ethiopia’s Christian heritage is being extinguished

With a media blackout and local people frightened to talk, verifying reports is difficult, he said: “But I have heard that the ancient Muslim tomb at Negash has been badly damaged and the Amanuel church, which has sat on the top of a pinnacle for centuries, has been damaged through shelling. Around 800 Ge’ez manuscripts were looted from the Shire region… The list goes on. A Belgian team… managed to reach the town of Shire, where they videotaped a tank covered with looted goods.”

Dr Wolbert Smidt, a German academic who has long worked on historical sites in Tigray, said that “attacks and battles around, at and nearby such sites, show a very great danger for them”.

Referring to unverified reports of shootings around the most ancient and sacred church of Ethiopian Christianity, Maaryam Zion in Aksum – which is said to hold the Ark of the Covenant – and the attack on the tomb at Negash, he spoke of his shock that two of the most sacred sites for both Christians and Muslims have been targeted, perhaps from a “desire to attack places important for the local identity”.

He added that breaking “the traditional rule of sacred places being absolute sanctuaries” is a tragedy, both for an “already deeply-shocked local population” and the world’s heritage.

Prof Gervers said: “I’ve not heard more than rumours about the looting of the Arc from Maaryam Zion, but if it’s true that up to 750 died defending it, it is conceivable that the attackers didn’t stop there.”

ፓትርያርኮች አቡነ ማቲያስ እና መርቆርዮስ ባካችሁ የሚሊየን ክርስቲያን ሰልፍ በአዲስ አበባ ባፋጣኝ ጥሩ!!!

The International Tigrayan Muslims Association expressed outrage over the attack on the Al-Nejashi Mosque.

Prof Gervers called for “an intervention by whichever international power can pressure the Ethiopian government to lay off its onslaught”. He added: “To date, no one seems able or ready to step forward and call foul. If world powers stay aloof, it seems to suggest that they agree with what is going on.”

In an open letter of 13 January, academics from Hamburg University voiced alarm, calling for “the warring parties to abstain from attacking the cultural heritage and to respect the integrity of the places, both religious and secular”.

Source

____________________________

Posted in Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ጨካኙና አላጋጩ አብዮት አህመድ በተዋሕዶ ቄስ ላይ ሲኩራራ ተመልከቱ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 28, 2020

ዲያብሎስ ሰይጣን ቤተ ክርስቲያንና ልጆቿን ማዋረድ፣ ማቅለልና ማጥፋት የዘመኑ ተቀዳሚ ተልዕኮው ነው።

በኢትዮጵያ ታሪክ እጅግ በጣም አሳፋሪና አሳዛኝ የሆነ ዘመን ላይ እንገኛለን። አውሬው አብዮት አህመድ በተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ጉዳይ ጣልቃ ገብቶ አባቶችን “ለማስታረቅ” እድል ማግኘቱ አሳዛኝ ከሆኑት ተግባራት መካከል አንዱ ነው። የብዙ ዓመታት የውጭ አገር ኑሮ ልምዱ ያላቸው አቡነ ማቲያስና አቡነ መርቆሪዮስ የዚህን ወሮበላ ግለሰብ ትዕዛዝ በመቀበል ወዲያ ወዲህ እያሉ ለኢአማንያንና አሕዛብ ከሃዲ ፖለቲከኞቹ መሳለቂያ ለመሆን መብቃታቸው እንዲሁም የኢሬቻ እርኩስ መንፈስ ማደሪያ የሆኑትን ችግኞች ለመትከል ፈቃደኞች መሆናቸው በቤተክርስቲያን ታሪክ አሳፋሪ ከሆኑት ምዕራፎች መካከል አንዱ ነው።

አንተ የሉሲፈር አሽከር የእባብነት ቆዳ ቀይረህ ሕዝቡን ልትገዛ የተገሰልክ ጨካኝ አላጋጭ ነህና ክፉ አሟሟትን ትሞታለህ

የቁራዎች የአሞራዎች ቀለብ ትሆናለህ፤ ይህ ደግሞ ሳይውል ሳያድር የሚመጣብህ ፍርድ ነው!

አንተ የከፋህ ዘረኝነትን፣ ሆዳምነትን፣ አረመኔነትን፣ ነውረኝነትን፣ አታላይነትን፣ ንቀትን፣ ትዕቢትን እንደ ጌጥ የለበስክ ትውልድ፡ በውኑ አንተን የመሰለ የዲያብሎስ መገለጫ በምድር ላይ ታይቶ ያውቃልን? በፍጹም…

______________________________

Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ለከሃዲዎቹ መሪዎች የሞት መርዷቸውን የያዘችው ደብዳቤ | ከ ኢትዮጵያ ብርሃናዊ መንግሥት

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 24, 2020

+___________________________+

Posted in Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

የኢትዮጵያ ሕያው ዓብያተ ክርስቲያናት | ድንቅ ፎቶዎች

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on December 14, 2017

ፎቶ አነሳሱ እጹብ ድንቅ ነው። ምናለ እንደዚህ ማንሳት ብችል?!

ፎቶዎቹ በጋርዲያን የጉዞ ክፍል በታተሙበት ዕለት በተወዳጅነታቸው የመጀመሪያውን ቦታ ይዘዋል።

አንባቢዎች ከሰጧቸው አስተያየቶች መካከል፦

+ „ተራራ አንቀሳቃሽ እምነት”።

+ „በላሊበላ ምክኒያት ኢትዮጵያን እወዳታለሁ”።

+ ዋውው! እንደዚህ የመሳሰሉ ቤተክርስቲያናት እንዳላቸው አላውቅም ነበር፤ አንድ ቀን እሄዳለሁ።

+ የሚያምር እና የሚስብ።

+ እነዚህን ድንቅ ቦታዎች ተነስቼ እንደመጎብኘት እዚህ ቁጭ ብዬ ፎቶዎቹን አደንቃለሁ፡ በዚህም አፍራለሁ።

Ethiopia’s Living Churches – In Pictures

As one of the first countries to adopt Christianity, Ethiopia has a legacy of churches and monasteries, built on hilltops or hewn out of cliff faces, as well as vibrant traditions of worship. These are celebrated in a lavish book, Ethiopia: The Living Churches of an Ancient Kingdom

ምንጭ

______

Posted in Ethiopia, Faith, Photos & Videos | Tagged: , , , , , , , , | Leave a Comment »

ቪዲዮ | ኢትዮጵያ መንፈሳዊ ጥበቃ የሚደረግላት ብቸኛ የፕላኔታችን አገር በመሆኗ ግብዙ የአድቬንቲስቶች ‘ሊቅ’ ሲመጻደቅባት

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 22, 2017

ቀናተኞች! በዓለማዊውና ቁሳቁሳዊ ድኽነታችን ቀዳዳ እየፈለገ ያሽሟጥጥብናል። ሌላ ምክኒያት ሊኖር አይችልም።

እኔ እንኳን ባቅሜ የማቀርባቸውን የቤተክርስቲያናት ቪዲዮዎች ይህ ሊቅ ነኝ ባይ ወስላታመርጦ ካቀረባቸው ፎቶዎች ጋር አነጻጽሩ። ባቅራቢያዬ ያሉና ኢትዮጵያ ሄደው የማያዉቁት ብዙ ፈረንጆች ስለ ዓብያተክርስቲያናቶቻችን ያነሳኋዋቸውን ቢዲዮዎች ሳሳያቸው “ለምንድን ነው እንዲህ ዓይተን የማናውቀው? እናንተም እነድዚህ የመሳሰሉ ህንፃዎች አሏችሁ?” በማለት አንዳንድ ቀና የሆኑት ተገርመው ይጠይቁኛል። ብዙዎቹ የሚያነሱት ሆን ብለው መጥፎ መጥፎውን፣ የራሳቸውን አኗኗር ከፍ የሚያደርጉበት፤ ባጠቃላይ እነርሱ የተመረጡ ሕዝቦች መሆናቸውን የሚያሳዩበትን ነገር ብቻ ነው። ደካሞች! ያው ብዙዎቹ ነፍስ አዳኞች ተመሳሳይ በሆነ መልክ ነው ለዘመናት ስለ ኢትዮጵያ የሚናገሩት፤ ቅጥፈት ብቻ። አቤት ለአገራችንን እና ለኢትዮጵያውያን ያላቸው ንቀት! የሰው ልጅ ሁሉም አገር ይበላል፣ ይጠጣል ወደ መጸዳጃ ቤት ይሄዳልልዩ ምርጥ ዘር አለ? በተጨማሪ፡ መቼሽ ሁሉንም ነገር ማወቅ አይችል፡ ታዲያ ምናለ ትንሽ እንኳን እራሳቸውን በኃፍረትና በትሕትና ዝቅ ቢያደርጉ! የኛ በጎነት ይከነክናቸዋል፡ በቃ እድሉን የከዳቸው ያስመስላቸዋል። አዎ! ከኛ የተሻለ አንድ የሚያቁት ቁልፍ ነገር ኢትዮጵያ መንፈሳዊ ጥበቃ የሚደረግላት ብቸኛ የፕላኔታችን አገር መሆኗን ነው። ይህን ይደብቁናል፤ በዚህ በጣም ይቀናሉ!

ሰዉዬው ደቡብ አፍሪቃዊ ነው፣ Walter Veith ይባላል፤ አድቬንቲስቶች በመላው ዓለም የሚኮሩበትና ሊቅ ነው የሚሉት ግለሰብ ነው። መንፈሳዊ ነኝ የሚል ግለሰብ ይህ ዓይነት መረጃ ቁምነገር ነው ብሎ ያመጣልን? በፍጹም!

___

Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , | Leave a Comment »

ቅድስት ሐና ማርያም ቤ/ክርስቲያንና ድንቅ ዛፎቿ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 19, 2013

በዛሬዋ የሐና ማርያም ዕለት አዲስ አበባ ነፋስ ስልክ ላፍቶ ስለምትገኛዋ ቅድስት ሐና ማርያም ይህችን ቪዲዮ በማቅረብ አንዳንድ ትዝታዎችን ልቀስቅስ። እንኳን አደረሰን!

የቅድስት ሐና ማርያም ቤተክርስቲያን በብዙዎቻችን ዘንድ በሚገባ የማትታወቅ፡ ነገር ግን፡ በእውነት፡ አዲስ አበባ ካየኋቸው ዓብያት ክርስቲያናት መካከል በጣም ከሚያማምሩት መካከል ልትመደብ የሚገባት ቆንጆ ቤተክርስቲያን ነች።

..አ በ1920ዎቹ አመታት በታላቋ ንግሥት ነገሥታችን ዘውዲቱ ዘመን የተገነባችው ይህች ቤተክርስቲያን ኮረብታማ በሆነ አቀማመጧ እጹብ ድንቅ የሆነ ቦታ ይዛለች። በዚያ ዘመን ከ100 ዓመታት በፊት፤ ማለትም አካባቢዋ ገና የገጠራማ ባሕርይ ይዛና በጫካ ብቻ ተከብባ በነበረችበት ዘመን ንግሥቲቷ የቅድስት ሐና ማርያምን ቤተክርስቲያን ሕንፃ መሠረት ሲያስቀምጡ፡ ወደፊት ይህች አካባቢ የአዲስ አበባ መኻል ከተማ ትሆናለችበማለት ትንቢት ተናግረው ነበር። እንዳሉትም፡ ቀስ በቅስ በማደግ ላይ የምትገኘው የሐና ማርያም አካባቢ እየሰፋች ለመጣችው የአዲስ አበባ ከተማችን ባሁኑ ጊዜ መኻከለኛ የሆነ አቀማመጥ አላት። ይህም በጣም የሚገርም ነው!

እዚህኛው ቪዲዮ ላይ በከፊል የሚታዬው የሐና ማርያም ቤተክርስቲያን አንጋፋ እና ጥንታዊ ዛፍ አካባቢ ሆኜ (በተከታዩ ቪዲዮ አቀርበዋለሁ) ራቅ ብሎ የሚገኘውን ጋራ ሸንተረር ስቃኝ ይሰማኝ የነበረው የመንፈስ መረጋጋትና ሰላም እጅግ በጣም ጥልቅ ነበር። ጸጥታውና መረጋጋቱ የከተማው ግርግርና ጫጫታ ከሚፈጥረው ሁከት በጣም ፈዋሽ ሆኖ ነው ያገኘሁት።

ቀጥሎ በእንግሊዝኛ የቀረበው ሳይንሳዊ ጥናት ዛፍን መጠጋት ወይም ማቀፍ አንድን ግለሰብ ጤናማ እንደሚያደርገው ባለመነጽሩ ሊቃውን ሳይቀሩ እንደሚመሰክሩ ነው የሚገልጸው። ታዲያ ዓብያተ ክርስቲያናቶቻችንና ገዳማቶቻችን በዛፎችና ልዩ ልዩ በሆኑ ዕፀዋት መከበባቸውና ምዕመናኑም እነርሱን በመጠጋት ከተፈጥሮና ከፈጣሪያቸው ጋር አንድ ለመሆን የጸሎት ጊዚያቸውን እዚያ በትጋት ማሳለፋቸው ኃይል ሰጪው የልዑል እግዚአብሔር ቅዱስ መንፈስ የት እንደሚገኝ በውል የሚያረጋግጥ አይደለምን?!

መንፈሳዊ ውድቀት ባራቆቷት፤መንፈሳዊው ጦርነት እየተጧጧፈ በመጣበት ዘመናችን እነዚህ ዓብያተክርስቲያናቶቻችንና ገዳማቶቻችን ከምናስበው በላይ ውድ የሆነ ሚና ይጫወታሉ ስለዚህ ልንጠብቃቸውና ልንንከባከባቸው ይገባናል።

Tree Hugging Makes Us Healthier

treehuggerIn a recently published book, Blinded by Science, the author Matthew Silverstone, proves scientifically that trees improve many health issues such as; mental illnesses, Attention Deficit Hyperactivity Disorder (ADHD), concentration levels, reaction times, depression and the ability to alleviate headaches.

Countless studies have shown that children show significant psychological and physiological effects in terms of their health and well being when they interact with plants. They demonstrate that children function better cognitively and emotionally in green environments and have more creative play in green areas.

A large public health report that investigated the association between green spaces and mental health concluded that “access to nature can significantly contribute to our mental capital and wellbeing”.

So what is it about nature that can have these significant effects? Up until now it has been thought to be the open green spaces that cause this effect. However, Matthew Silverstone, shows that it is nothing to do with this by proving scientifically that it is the vibrational properties of trees and plants that give us the health benefits and not the open green spaces.

The answer to how plants and trees affect us physiologically turns out to be very simple. It is all to do with the fact that everything vibrates, and different vibrations affect biological behaviours. It has been proven that if you drink a glass of water that has been treated with a 10Hz vibration your blood coagulation rates will change immediately on ingesting the treated water. It is the same with trees, when touching a tree its different vibrational pattern will affect various biological behaviours within your body.

This vibrational idea is backed up throughout the book by hundreds of scientific studies to provide overwhelming proof that tree hugging after all is not such a crazy idea. Not only is it good for our health but it can also save the Government a lot of money by offering an alternative form of treatment that is free.

One report concluded with the following: “safe, green spaces may be as effective as prescription drugs in treating some forms of mental illnesses”.

Wouldn’t it be nice to hear from now on that doctors treat some forms of illnesses by suggesting a walk in the park rather than taking a packet full of pills.

__

Posted in Ethiopia, Faith, Psychology | Tagged: , , , , , , , | Leave a Comment »

አዲስ አበባ / Addis – ሳሪስ አቦ / Saris Abo

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 13, 2013

ሳሪስ አቦ – የምዕራፈ ቅዱሳን ፈለገ ሕይወት አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ እና አቡነ አረጋዊ ቤ/ክርስቲያን

ቀኑ መጋቢት 5 ዕለቱ ቅዳሜ ለእሁድ አጥቢያ ሰዓቱ ከሌሊቱ ስድስት ሰዓት ሆኗል፤ አሁንም ህማሙን እየታገለ እያላበው በድካም ለፍጥረቱ ሁሉ ይለምናል፤ “አቤቱ ህዝብህን አድን ርስትህን ኢትዮጰያንም ባርክ” ይላል። ህመም የጀመረው መጋቢት 3 ዓርብ ቀን ነው፤መታመሙን የሰሙ እንደርሱ ቅዱሳን የሆኑት ዘርአ ቡሩክ፤ ፍሬ ቅዱስ፤ያዕቆብ፤ብንያምና ዮሴፍ እንዲሁም በወቅቱ የኢትዮጰያ ንጉስ የነበረው እንድርያስ ሊጠይቁት ተሰብስበዋል ወደ አጠገቡ መድረስ ግን አልተቻላቸውም አባታችን ገብረመንፈስ ቅዱስ የሚጋርደው እንጨት ዛፍ በሌለበት በርሃ እንደ አንበሳ ተኝቶ አዩት በላዩ ያረፈው የእግዚአብሔር ጸጋ ከፊቱ የሚወጣው ብርሃን ቀይ መልኩ ረዥም የራስ ጠጉሩ እንደ ነጭ ሐር የሚሆን ጽሕሙ አስደነቃቸው።

ከሌሊቱ ሰባት ሰዓት ሲሆን ከሰማይ ታላቅ ነጎድጓድ ድምጽ ተሰማ ጌታችን መላአክትን አስከትሎ ወደ አባታችን ወረደ፤ ከሰማይ ወደ ምድር ህብሩ አምሳያው ልዩ ልዩ የሆነ እንደ ጸሐይና እንደ ጨረቃ የሚያበራ እንደ ወንጪፍ ድንጋይ ይወረወር ነበር ከዚያ የነበሩ ሁሉ ፈሩ ወደ ኃላም ሸሹ ምድር ራደች ተራሮች ኮረብቶች ተናወጡ ብርቱ ጩኸት ንውጽውጽታ ሆነ።

ወዳጄ ገብረመንፈስ ቅዱስ ሰላም ላንተ ይሁን” እነሆ የማይታበል ቃል ኪዳን እገባልኃለው ስምህን የጠራ መታሰቢያህን ያደረገውን፤ እጣን ቋጥሮ ግብር ሰፍሮ መባ ይዞ ቤትህ የመጣውን እምርልኃለው አንተ ከገባህበት ገነት መንግስተ ሰማያት አገባዋለሁ አለው፤ አባታችንም “አቤቱ ጌታ ሆይ የኢትዮጰያን ህዝብ ማርልኝ” አለው፤ እነሆ ምሬልኃለው አስራት በኩራት አድርጌም ሰጥቼሃለው፤ ከመጋቢት አምስት ቀን ጀምሮ ዝክርህን ያድርጉ በአማላጅነትህም ይማጸኑ አለው።

ከዚህ በኃላ ሰባቱ ሊቃነ መላክት የአባታችንን ነፍስ ሊቀበሉ ወረዱ በታላቅ ምስጋናም ወደ ሰማይ አሳረጉት ስጋውንም ይዘውት ሄዱ የት እንደተቀበረ ግን እስካሁን አይታወቅም አንዳንዱ በእየሩሳሌም ነው ይላሉ፤ ሌላው በምድረ ከብድ ነው ይላል ግን እስካሁን ልክ እንደ ሊቀ ነብያት ሙሴ ስጋ የት እንደተቀበረ አይታወቅም።

ገድሉ ትሩፋቱ ከሰማይ ከዋክብት ከምድር አሸዋ ይበዛል ኢትዮጰያን አብዝቶ ይወዳታል፤ ምድራዊ ምግብ አልተመገበም የእናቱን ጡት እንኳን አልጠባም፤ ልብስ፤ መጠለያ አልፈለገም፤ የክረምት ቁር የበጋ ሐሩር እየተፈራረቀበት በተጋድሎ 562 ዓመት ኖረ፤ በዛሬዋ ቀን ሩጫውን ጨረሰ። ለእግዚአብሔር ምስጋና ይሁን እኛንም ከአባታችን በረከት ያሳትፈን።

ቢዲዮው ላይ በሚታየው የአዲስ አበባ ሳሪስ አቦ ቤተክርስቲያን ከዕለታት በአንዱ ቀን ጻደቁ አባታችን አቡነ መንፈስ ቅዱስ ወደ ዝቋላ ሲጓዙ ለጥቂት ቀናት ቦታው ላይ አርፈውበት እንደነበር ይነገራል። ከቤተክርስቲያኗ ወረድ ብሎ ሸለቋማ ቦታ ላይ በጣም የምትማርክ አነስተኛ ቤተክርስቲያን በ አቡነ አረጋዊ ስም እየተጠራች መንፍሳዊ ግልጋሎትን ትሰጣለች።

_

Posted in Ethiopia, Ethnicity, Genetics & Anthropology | Tagged: , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: