Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • June 2023
    M T W T F S S
     1234
    567891011
    12131415161718
    19202122232425
    2627282930  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Posts Tagged ‘ዐቢይ አህመድ’

ሙስሊሟ ሚንስትር ፊልሳን በስልት ተፈለሰች፤ የተቀሩት ሴቶችስ? ዶ/ር ሊያ ባክሽ ከስልጣን ውረጂ!

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on September 30, 2021

አሁን ጉዳዩ በጣም ዘግይቷል፤ እንግዲህ ወደዱትም ጠሉትም ሁሉም ዘላለማዊ የሆነ የሕሊና እድፍ ተሸካሚዎች ናቸው። እረፍት፣ እንቅልፍ፣ ሰላም እና ጤና የላቸውም!

አረመኔው እባብ ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ በትግራይ ሴቶች ላይ ስታላግጥ የነበረችውን የሙስሊም እኅቱን ሶማሊቷን ፊልሳን አብዱላሂን ከሥልጣን እንድትወርድ ያደረጋት ለተለመደው ስልቱ ሲል ነው። ጃዋር መሀመድንም በተመሳሳይ መልክ በ”እስር ቤት” ቪላው “እንዲታሠር” እንዳደረገው። ዓላማቸውን አንድ እና አንድ ነው፤ ለሚያልሙላት እስላማዊት ኦሮሚያ ኤሚራት ኦጋዴንን (ሶማሌ ክልልንም) በግብረ-ሰዶማዊው ሙስጠፌ አማካኝነት በመጠቅለል ጂሃዳቸውን በመላው ምስራቅ አፍሪቃ ማስፋፋት ይችሉ ዘንድ ነው። አዎ! ኦሮሞዎችም መሀመዳውያኑም (የዋቄዮ-አላህ ባሪያዎች) እየጨፈጨፉትና እያስጨፈጨፉት ብሎም አስርበው በአሰቃቂ መልክ እየገደሉት ባሉት የሰሜኑ ሕዝበ ክርስቲያን መዳከም እየተደሰቱ ፣ እየጨፈሩ እና የልብ ልብ እየተሰማቸው ነው። ጂሃዲስቶቹ እነ “አል አሩሲ” ሱፍ ለብሰውና ከረባት አስረው የሕዳሴውን ግድብ ጉዳይ ተሰምቷቸው መሪያቸው ግራኝ እንዳላቸው፤ “ ሃበሾች ጥቅም ወዳድ ናቸውና በጥቅም ሂድባቸው…የሚፈልጉትን እያሳየህ ወደምትፈልገው ስፍራ ውሰድ እና ጣላቸው… ከዚያም በሬ ሆይ! ሳሩን አየህና ገደሉን ሳታይ… ብለህ ተርትባቸው” እያሉ ላባቸውን አንጠፋጥፈውና ደማቸውን አፍስሰው በሠሩት ሰሜን ኢትዮጵያውያን ላይ እየተሳለቁባቸው ነው። ግድ የለም፤ ጊዜያቸው አጭር ስለሆነ ነው!

💭 ይህን ጠቁመን የነበረው ባለፈው ጥር ወር ላይ ነበር።

ሴት ባለሥልጣናት በሞሉባት አገር፤ እህቶች በወታደር ተደፈሩ ነፍሰጡሯ ሳትቀር”

😈 ኤልዛቤል – መንፈሳዊ ጋለሞታዎች

ሳህለ ወርቅ ዘውዴ – Sahle-Work Zewde

መዓዛ አሸናፊ – Meaza Ashenafi

ስንቅነሽ እጅጉ – Sinknesh Ejigu

ሙፈሪያት ካሚል – Muferiat Kamil

አስቴር ማሞ – Aster Mamo

አይሻ መሀመድ – Aisha Mohammed Mussa

ብርቱካን ሚደክሳ – Birtukan Mideksa

ሊያ ታደሰ – Lia Tadesse

ዳግማዊት ሞገስ – Dagmawit Moges

ፊልሳን አብዱላሂ – Filsan Abdullahi (ከዓመት በኋላ በስልት ተወገደች)

ሂሩት ካሳው – Hirut Kassaw

አዳነች አቤቤ – Adanech Abebe

ሂሩት ወልደ ማርያም – Hirut Welde Mariam

ዝናሽ ታያቸው – Zinash Tayachew

አክዓብይ ሲዖል ታየው – Abiy Ahmed

_________________________________

Posted in Ethiopia, Life, News/ዜና, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

Ethiopia’s Ancient Monastery That Canadian Television (CTV) Visited Was ‘Looted & Bombed’

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 21, 2021

Monks on ደብረ ዳሞ Cliff Top:

“Our languages are different – but our origins are the same – we’re all brothers!” 👏

ቋንቋዎቻችን የተለያዩ ናቸው ፥ ግን መነሻችን አንድ ነው ፥ ሁላችንም ወንድማማቾች ነን!” 👏

👉 „ጠሪጥኩም?! ሳብ…ጣጥ! ሳብ…ጣጥ!”😂 እንደው በጣም ደስ የሚሉ ደግና የዋሕ አባት፤ ከአምስት ዓመታት በፊት በቀድሞው ቻነሌ አቅርቤው ነበር፤ ልክ ዛሬ በአቡነ አረጋዊ ዕለት ቪዲዮውን ሳገኘው በጣም ደስ አለኝ። እግዚአብሔር እና ቅዱሳኑ እነ አቡነ አረጋዊ ከእናንተ ጋር ናቸው! አባቶቻችን ጸሎታችሁ አይለየን!

✞✞✞[መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ ፸፩]✞✞✞

፩ አቤቱ፥ ፍርድህን ለንጉሥ ስጥ፥ ጽድቅህንም ለንጉሥ ልጅ፥

፪ ሕዝብህን በጽድቅ፥ ችግረኞችህንም በፍርድ ይዳኝ ዘንድ።

፫ ተራሮችና ኰረብቶች ለሕዝብህ ሰላምን ይቀበሉ።

፬ ለችግረኞች ሕዝብ በጽድቅ ትፈርዳለህ የድሆችንም ልጆች ታድናለህ፤ ክፉውንም ታዋርደዋለህ።

፭ ፀሐይ በሚኖርበት ዘመን ሁሉ፥ በጨረቃም ፊት ለፊት ለልጅ ልጅ ይኖራል።

፮ እንደ ዝናብ በታጨደ መስክ ላይ፥ በምድርም ላይ እንደሚንጠባጠብ ጠብታ ይወርዳል።

፯ በዘመኑም ጽድቅ ያብባል፥ ጨረቃም እስኪያልፍ ድረስ ሰላም ብዙ ነው።

፰ ከባሕር እስከ ባሕር ድረስ፥ ከወንዝም እስከ ምድር ዳርቻ ድረስ ይገዛል።

በፊቱም ኢትዮጵያ ይሰግዳሉ፥ ጠላቶቹም አፈር ይልሳሉ።

👉 ለኢትዮጵያ መጥፎ ዕድልን፣ ሃዘንን፣ ባርነትን፣ በሽታን፣ ረሃብንና ሞትን ይዘው የመጡት፣ ከሞትና ባርነት አፈር የተገኙት የግራኝ ኦሮሞ አህዛብ እና ጭፍሮቹ የትግራይን ሕዝብ ከምድረ ገጽ ለማጥፋት በአክሱም ጽዮን ላይ እያካሄዱት ያሉትን የጭፍጨፋ ጂሃድ፤ እግዚአብሔር ኢትዮጵያዊ አድርጎ የፈጠራቸው ከነፃነትና ከሕይወት አፈር የተገኙት ደገኞቹ ኢትዮጵያውያን አምላካቸው በኃላፊነት ያስረከባቸውን ሃገር ነፃነት ለማስጠበቅ እና የሕይወትንም ዛፍ ከዲያብሎስ ጠላት ለመከላከል በተፈጥሮ የተሰጣቸውን የተዋጊነት መንፈስ ዛሬ በትግራይ ቀስቅሰውታልና መስቀላቸውን ይዘው ስልጣን ላይ ያሉትን ቆለኛማዎችን የዋቄዮ-አላህ ጭፍሮችን አንድ በአንድ በመጠራረግ ላይ ይገኛሉ። ይህ ከዚህ ከአቡነ አረጋዊ ዕለት ጀምሮ እየተከሰተ ለመምጣቱ ምስጋና የሚገባቸው ሥላሴ፣ ጽዮን ማርያም፣ ቅዱሳኑ እነ አቡረ አረጋዊ እና አባቶቻችን ናቸው። ስለዚህ ዛሬ የትግራይ ኢትዮጵያውያን ለሌላ ለማንም ኃይል፣ ለማንም ቡድን፣ ለማንም ፖለቲከኛ፣ ለየትኛውም ምልክትና ባንዲራ በይበልጥ ምስጋና ከመስጠት መቆጠብ አለብን ፤ እንደ እስራኤል ዘ-ስጋ ፈጥሪያችንን አስቀይመን ቅጣታችንና ስቃያችን እንዳይቀጥል መጠንቀቅ ይኖርብናል።

👉 ታች የቀረበውንና በዛሬው ዕለት የሚነበበውን የሥላሴን ተዓምር በተለይ ኢአማንያን ለሆኑት የትግራይ ወገኖች ትልቅ ትምህርት ነውና ይህን ተቀብለው ወደ እግዚአብሔር ይመለሱ፤ ከትግራይ/ኢትዮጵያ አፈር የተገኘ ሰው ኢአማኒ ሊሆን በጭራሽ አይገባውምና።

✞✞✞የሰኞ ሰይፈ ሥላሴ ተአምር✞✞✞

ጢሮአዳ በሚባል አገር የፋርስ ንጉስ ጭፍራ የሆ አንድ ሰው ነበረ፡፡ ይህም ሰው ከእለታት በአንድ ቀን የክርስቲያንን አገር ለማጥፋት ሰንጋ ፈረሱን ጭኖ ከቤቱ ወጣ፡፡ በዚህም አገር ውስጥ የአብ የወልድ የመንፈስ ቅዱስ ስዕል ያለበት የተቀደሰ ቦታ ነበር፡፡ ከዚያም ንዋያተ ቅድሳቱን ለመመዝበር አማረውና ወደ ተጌጠው አዳራሽ በገባ ጊዜ የስሉስ ቅዱስ ስዕል ካለበት ቦታ ደረሰ፡፡ ይህም ወታደር የስላሴን ስዕል በእሳት ሰይፍ ታጥሮ ባየው ጊዜ በዚያ የነበሩትን ሰዎች “ወንድሞቼ ሆይ ይህ እንደ ነደ እሳት የሚያንፀባርቅ ስዕል ምንድነው? አርአያው እጅግ አስፈራኝ ወደ እሱ ቀርቤም ሁኔታውን ለመረዳት ተሳነኝ” አላቸው፡፡ እነዚያም የክርስቲያን ወገኖች “አንተ ወታደር ፈጥነህ በምድር ወድቀህ ስገድ ይህ የስላሴ ስዕል የስላሴ አርአያ ገፅ ነውና” አሉት፡፡ በዚያን ጊዜ ፈጥኖ በጉልበቱ ተንበርክኮ ሰገደ እጁንም ወደ ሰማይ በመዘርጋት “እኔ ለጌቶቼ ለስላሴ ስዕል እሰግዳለሁ” እያለ ማለደ፡፡ “ከአረማውያን አገር አውጥታችሁ ከክርስቲያኖች አገር አድርሳችሁኛልና ስለዚህም ምስጋና ላቀርብላችሁ እገደዳለሁ” አለ፡፡ እንዲህም እያለ ሲፀልይ የእግዚአብሔር የጌትነቱ ብርሃን በዚያ ቤት ውስጥ መላ፡፡ በዚህም ጊዜ “አንተ የንጉስ ወታደር ሆይ መንግስተ ሰማያት ትገባ ዘንድ ስሉስ ቅዱስ ጠርተውሃል” የሚል ቃል ከሰማይ መጣ፡፡ ይህንንም ከመስማቱ የእግዚአብሔር መልአክ መጋቤ ብርሃናት ራጉኤል በፍጥነት ወደርሱ መጥቶ ወደ ሰማይ አሳረገውና በስላሴ ፊት አቆመው፡፡ ስላሴም “ከሌሎቹ የንጉስ ሰራዊት ተመርጠሸ ወደዚህ የመጣሽ አንቺ ምርጥ ነፍስ ሆይ ወልድ በአባቱ ጌትነትና በመንፈስ ቅዱስ ክብር እስኪመጣ ድረስ በህያዋን አገር ገብተሸ በዚያ ትቀመጪ ዘንድ ፈቅደንልሻል” አሏት፡፡ ይህንንም ካሏት በኋላ ወደዚያ አስገቧትና በዚያ ተቀመጠች፡፡

👉 Back in 2015 the Canadian Crew was there not only for adventure, but somehow also to live and witness the Ethiopian Orthodox Tewahedo faith, to discover the central element of Orthodox Christian belief and theology — The Love of Christ, The Love of Jesus Christ for humanity, The Love of Christians for Jesus Christ, and The Love of Christians for others. These aspects are distinct in Orthodox Christian teachings—the love for Christ is a reflection of his love for all. That’s what these Canadian Television crew members got climbing on a rope to reach the top of Mount Zion where this marvelous 6th century Debre Damo / St. Abuna Aregewai Monastery is located.

This made the devil mad. We know Satan hates love, and gets angry when good things happen – so a coalition Army of Satan consisting of the Gog/Magog armies of the Muslim-Protestant Oromo Abiy Ahmed Ali (ENDF), Eritrean Army (EDF), Amhara Militias, Somali Soldiers and army of drones from the United Arab Emirates decided to blow up this 6th-century Christian Monastery. We still don’t know regarding loss and damage. Until today, medias and teams who try to investigate the bombardment of the Monastery were denied entry. But, in this Jihad some Monks were killed and injured.

_________________________________

Posted in Ethiopia, Faith, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

Tigrayans Told, ‘We’ll See if America Will Save You Now,’ as Hundreds Rounded up by Ethiopian & Eritrean Soldiers

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 26, 2021

Days after the United States announced financial sanctions and visa restrictions on Ethiopian and Eritrean officials, eyewitnesses told CNN that hundreds of young men were rounded up from displaced peoples camps in Shire, a town in Tigray, late Monday evening.

Witnesses speaking to CNN on condition of anonymity described how Ethiopian and Eritrean soldiers invaded at least two IDP centers where they beat and harassed Tigrayans displaced by a conflict that is believed to have killed thousands of civilians since November 2020. The soldiers then took hundreds of people away, the witnesses said

Four military vehicles first encircled the Adi Wenfito and Tsehay camps, witnesses said, before soldiers began rounding up young men, forcing them onto buses and taking them to a location believed to be on the outskirts of Shire. As the soldiers broke into an abandoned school housing the refugees, witnesses said they shouted, “we’ll see if America will save you now!”

“They forced open the door, the men didn’t even get a chance to put their shoes on. The soldiers had their guns locked, [ready to shoot],” one witness said.

One woman said two of her sons — aged 19 and 24 — were dragged from their home at around 9:30 p.m. that night. “They didn’t say why they were taking them, they just rounded them up, beat them and took them away,” she told CNN, adding that she was too afraid of what would be done to her sons to ask any questions.

Several of the men who were rounded up were released late afternoon on Tuesday, after they identified themselves as aid workers. They told CNN hundreds of young men continue to be detained at the Guna distribution center, an aid and foodstuff storage facility which has now been converted into a military camp.

One man described hours of beatings by Eritrean and Ethiopian soldiers. “Many of us are young but there are people there who are much older who won’t be able to withstand the beatings much longer,” he said.

Eritrean Information Minister Yemane Ghebremeskel denied the reports and dismissed previous CNN reporting, saying, “For how long will you continue to believe at face value any and all ‘witness statements’ … We have heard so many planted or false stories.”

The UN’s high commissioner for human rights previously called for an independent investigation into human rights violations in Ethiopia’s Tigray region, following CNN reporting on a massacre perpetrated against civilians there.

Elisabeth Haslund, spokesperson for the United Nations High Commissioner for Refugees (UNHCR), the agency that works with displaced people, told CNN, “we have also received very disturbing reports that Ethiopian and Eritrean soldiers entered IDP sites taking a number of youths into several vehicles. The reports of how many vary from a few hundred up to 700 youths.”

Médecins Sans Frontières (MSF) released a statement on Wednesday that corroborated the eyewitnesses accounts given to CNN. “On Monday night, scores of people were forcibly taken by military from camps where internally displaced people are seeking refuge in Shire,” MSF East Africa tweeted.

200 days of violence

The conflict in Tigray has now raged for over 200 days pitting Tigray’s regional leaders, the Tigray People’s Liberation Front (TPLF), against the Ethiopian National Defense Force, Eritrean soldiers and Amhara ethnic militia. From the start of the conflict last year civilians have been targeted by Ethiopian government forces and allied Eritrean and militia forces.

This latest incident, however, is a significant escalation in what is described by humanitarian workers and witnesses in Shire as an ongoing, extrajudicial campaign targeting young men perceived to be of “fighting age.”

Aid agencies estimate the town of Shire has tripled in size, hosting up to 800,000 Tigrayans forced out of their homes in the far west of the region in actions by Ethiopian, Eritrean and Amhara ethnic militia forces described by US Secretary of State Antony Blinken as “ethnic cleansing.”

Humanitarian workers told CNN Eritrean and Ethiopian soldiers have been blocking a key aid route to Shire for months, restricting supplies even as displaced persons continue to flow into the town.

One aid worker told CNN tens of vehicles carrying aid to Shire were turned back on Saturday alone. A CNN team in the region in April was able to capture on camera Eritrean soldiers obstructing aid along this route.

CNN has reached out to the Ethiopian Prime Minister’s Office and the Eritrean Minister for Information for comment but has not received a response.

US sanctions

The United States late Sunday evening announced “far reaching” financial sanctions and visa restrictions against Ethiopian, Eritrean, Amhara and TPLF officials it finds to be “complicit” in abuses or obstructing the resolution of the crisis. A State Department spokesperson told CNN the sanctions would be enforced as a “unilateral action” by the US. CNN has sought comment from the State Department on the latest reports from Shire.

In a statement the Ethiopian Ministry of Foreign Affairs dismissed the US sanctions. Many witnesses see this latest uptick in violence as a statement of defiance in the face of growing international censure.

In videos sent to CNN on Tuesday morning, which were secretly filmed, desperate parents can be seen gathering in the compound of the local UNHCR office. In one video Ethiopian soldiers can be seen addressing the parents inside the compound.

CNN was able to geolocate the videos to a location in the center of Shire by examining the metadata in the raw files and matching key landmarks in the footage to the surroundings, such as the Kholafaa e Rashedeen mosque. The metadata also revealed the date and time the videos were filmed — May 25, 2021 at around 7:45am local time — which fits with the direction of the sunlight and the lengths of the shadows in the video, a CNN analysis shows. One of the videos also features an UNHCR logo supporting the accounts.

The audio in the video is indistinct but witnesses say parents were told: “We could kill you right here and the UN would do nothing to help but take pictures of you.”

Source

_________________________________________

Posted in Ethiopia, Infos, News/ዜና, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | 1 Comment »

የትግራይ እናቶች በእንባ የታጀበ ጸሎት እና ምሕላ | Tears of a Tigrayan Mother’s Cry

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 26, 2021

✞✞✞መቀሌ/ ማክሰኞ፡ ግንቦት ፲፯/፪ሺ፲፫ ዓ.ም በቅዱስ እስጢፋኖስ ዕለት ✞✞✞

አዎ! እናቶቼ እየደረሰባቸው ላለው ከባድ ግፍ የሽብር ጥቃት ቦምብ እያፈነዱ አይደለም እንደ አህዛብ በግራኝ እና መንጋው ላይ ለመበቀል የሚመኙት፤ በቀል የእግዚአብሔር ነውና እንዲህ በጥልቁ እያነቡ ነው ድምጻቸውንና ለቅሷቸውን ለእግዚአብሔርላካቸው የሚያሰሙት። ቃኤላውያን ወዮላችሁ! ወዮላችሁ!

__________________________________

Posted in Ethiopia, Faith, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

Will US Restrictions Bring an End to Tigray Violence | Al Jazeera

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 26, 2021

_________________________________

Posted in Ethiopia, Infos, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

German TV ARD | Tigray Kommt Nicht zur Ruhe | Tigray Cannot Rest | ትግራይ ለማረፍ አልተቻላትም

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 26, 2021

🔥 Reise In Den Krieg – Tigray Kommt Nicht Zur Ruhe

🔥 Journey to war – Tigray Cannot Rest

🔥 ወደ ጦርነት የሚደረግ ጉዞ – ትግራይ ለማረፍ አልተቻላትም

የትግራይ ጦርነት ተጠናቋል”፤ ይላል የኢትዮጵያ መንግስት፡፡ በክፍለ-ግዛቱ ውስጥ በተጓዙበት ወቅት የመጀመሪያ ጀርመን “የዓለም መስተዋት”ፕሮግራም ቡድን የተለየ ነገር አጋጥሞታል፤ የኤርትራ ጦር አሁንም አለ ፣ አስገድዶ መድፈር የእለት ተእለት ተግባር ነው ፥ እናም በገጠር ያሉ ሰዎች በረሃብ ይሰቃያሉ፡፡ የኢትዮጵያ ታጣቂ ኃይሎች ከኤርትራ አጋሮቻቸው ጋር በዋናነት በትግራይ ምስራቅ እና መሃል የሚገኙትን ዋና የትራፊክ መጋጠሚያዎችን ይቆጣጠራሉ፡፡ ከመንገዶች ባሻገር በማይንቀሳቀስባቸው አካባቢዎች ግን ውጊያው እንደቀጠለ ነው። የትግራይ መከላከያ ሰራዊት አባላት ፥ የቀድሞው የትግራይ ህዝብ ነፃ አውጪ ግንባር (የህወሓት) ወታደራዊ ክንድ እዚያ እየተዋጉ ነው።

💭 ብዙ የጀርመን ሜዲያዎች ሰሞኑን ኢትዮጵያን “የጠንቋዮች ማሞቂያ ድስት/Hexenkessel„ (“ውጥንቅጧ የወጣ እና ስርዓት አልበኝነት የሰፈነባት ሃገር ማለት ነው።) ብለው በመጥራት ላይ ናቸው። የአቴቴ ድስትእየተሠራ ያለው ግፍ ከኢትዮጵያ ያልጠበቁት ስለሆነ በጣም ነው ያስገረማቸው

አዎ! የተፈለገው ይህ አይደል፤ ኢትዮጵያ ውጥንቅጧ ወጥቶ እና ተዋርዳ አህዛብና መናፍቃን የሚያልሙላትን “እስላማዊት ኩሽ ኦሮሚያን” ለመመሥረት። እነ ማርቲን ሉተር በተረጎሙት መጽሐፍ ቅዱሳቸው እኮ “ኩሽ” የሚለውን የኢትዮጵያን መጠሪያ ያቆዩት ለብዙ ዓመታት ሊፈጽሙት የተዘጋጁበትን ተግባር ለማስፈጸም ሕልም ስላላቸው ነው።

፪ኛ. ለዚህም ዋቀፌታን/ኦሮሞ ኡማን (እኛ የሙስሊም ኡማነን!” ሲሉ እንሰማለን፤ አይደል፤ አዎ! ‘ኡማየሚለው የአረብኛ ቃል፤ “የሙስሊሞች ማህበረሰብ” ወይንም “አንድ የሙስሊም ሕዝብ” ማለት ነው።

ሰሞኑን አረመኔው ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ፤ “ሕዝብ እና ሕዝቦች” እያለ ሲቀበጣጥር ሰምተነዋል፤ አዎ! በአንድ ድንጋይ ብዙ ወፎች መግደል የለመደው ይህ እባብ ይህን ያለው በአንድ በኩል ይህን “የኦሮሞ ኡማ” (ታከለ ‘ኡማ’) ለመጠቆም በማሰብ ሲሆን፤ በሌላ በኩል ላለፉት ሦስት ዓመታት፣ በተለይ ዛሬ በትግራይ ሕዝብ ላይ እየተሠራ ያለውን ግፍ “በሁሉም ኢትዮጵያውያን የተሠራ ነው፣ ማንም ይሁን ማን አንድ የሆነው የኢትዮጵያ ሕዝብ ነው ወንጀ እየሠራ ያለው፤ ማሳደዱን፣ ደፈራውን፣ ማፈናቀሉን፣ የሰው ልጅ ኩላሊት አውጥቶ መብላቱን፣ የእርጉዟን ሴት ማህጸን ከፍቶ ጨቅላዋን ማውጣቱን፣ የሰውን ልጅ በጅምላ ገድሎ በጅምላ መቅበሩን፣ ለዓለም ዓቀፉ ማሕበረሰብ ደግሞ ደጋግሞ መዋሸቱን ብሎም ሕፃናትን በኬሚካል ሳይቀር መጨፍጨፉን፤ ይህ አንድ የሆነው የኢትዮጵያ ሕዝብ እንጂ ኦሮሞ ተነጥሎ አረመኔ መባል የለበትም።” ማለት በመሻት ነው። የበሻሻ ቆሻሻው ግራኝ የኢትዮጵያን እና የኢትዮጵያውያንን ስምና ክብር በመላው ዓለም ማጠለሸትና ማዋረድ ከዋና ዋና ዕቅዶቹ አንዱ ስለሆነ ነው እንደ አበደ ውሻ ወዲያ ወዲያ እያለ የሚቅበዘበዘው። ገና ስልጣን ላይ ሲወጣ ኢትዮጵያውያንን መገድል የጀመረውና የኢትዮጵያ አየር መንገድንም እንዲከሰከስ ያደረገው ከዚህ ዕቅዱ ጋር በተያያዘ ነው።

ግራኝ በእንቅልፉም በውኑም የሚታየውና በመስራትም ላይ ያለው፤ “ሌላ ጊዜ ፈጽሞ የማይገኝ ወርቃማ ዕድል ለእኛ ኦርሞዎች ስለተሰጠን ኢትዮጵያን እናፍርሳትና እስላማዊት ኩሽ ኦሮሚያን እንገነባለን፤ የሕዳሴውን ግድብ ጨምሮ በኢትዮጵያ ስም አስፈላጊውን ገንዘብ፣ ጉልበትና ጊዜ ሰብስበን ይህን መተገበር አለብን።” የሚለው ብቻ ነው። አሁን ሊጣል የታቀደው ማዕቀብ በቅድሚያ የኦሮሞ ኡማን የጀርባ አጥንት ነው የሚሰበረው። መሰበርም አለበት!

የአህዛብና መናፍቃን ፍሬ የሆነ ግራኝ እና ኦሮሞ መንጋው ከኤዶማውያኑ እና እስማኤላውያኑ ጋር በማበር ኢትዮጵያን፣ ኢትዮጵያዊነትንና ተዋሕዶ ክርስትናን አጥፍተው የራሳቸውን ርዕዮተ ዓለማት ማስፋፋት ይሻሉና ነው። የፕሮቴስታንቲዝም አባት ማርቲን ሉተር ወደ ጀርመንኛ በተረጎመው መጽሐፍ ቅዱስ ኢትዮጵያን‘ ‘ኩሽብሎ ነው የጻፋት። ይህ ቀላል ነገር እንዳይመስለን። እ..አ ከ 1837 እስከ 1843 .ም ባለው ጊዜ ፕሮቴስታንቱ ጀርመናዊ ዮኻን ክራፕፍ ኦሮሚያ የተባለውን ግዛት ለመመሥረት የተነሳሳው ክርስትናን ለማስፋፋት ሳይሆን፡ እንደ አንድ ፕሮቴስታንት የኢትዮጵያ ቀጥተኛ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያንን ለመዋጋት ነው። ለዚህም በወራሪነት ባሕርይ ከጀርመኖች ጋር ይስማማሉ በሚል ሃሳብ “ጋላ” ተብለው ሲጠሩ የነበሩትን ጎሳዎች ለማደራጀት በመነሳሳት በ ኢትዮጵያፋንታ ኩሽየሚለው ትርጉም ያለበትን መጽሐፍ ቅዱስ ይዞ ወደ ምስራቅ አፍሪቃ/ኢትዮጵያ ተጓዝ፤ በዚህም የኦሮሙማ እንቅስቃሴን ጀመረው። ተልዕኮው ፀረኢትዮጵያ፣ ፀረተዋሕዶ እና የክርስቶስ ተቃዋሚ ተልዕኮ መሆኑን ዛሬ እያየነው ነው። ዋናው ዲያብሎሳዊ ዓላማቸው፤ ኢትዮጵያን አፍርሰው ኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያዊነትንም በተለይ ከአማራና ትግሬ በመንጠቅ “መጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ የተጠቀሰችው ኩሽ እኛ ነን” የሚለው ነው።

💭 ለዚህም ሤራ ዛሬ በሥራ ላይ ከሚያውሏቸው ድርጊቶቹ መካከል፤

በትግራይ ላይ ጦርነት በመክፈትና የትግራይ ሕዝብም ትክክለኛዋንና የጥንቷን ኢትዮጵያ ሳይሆን ይህችን አፄ ምኒልክ የቆረቆሯትን ኢትዮጵያን ጠልቶ እንዲተፋት፣ ቤተክህነትም እንድትከፋፈልና ከጎናቸው እንዳትቆም አባቶችን በማስፈራራት ምርር ብሎትና ተስፋ ቆርጦ ከቤተ ክስቲያኗ እንዲርቅ በማድረግ “ኢትዮጵያን መንጠቅ”። “አማራ” በተባለው ኢትዮጵያዊ በኩልም በኦሮሚያ ሲዖል የሚገኙትን አማርኛ ቋንቋ ተናጋሪዎችና ተዋሕዶ ክርስቲያኖች ቀስ በቀስ እየጨፈጨፉ መጨረስ፤ ከትግራይ ሕዝብ ጋር ማባላትና ቁጥራቸውን መቀነስ፣ በዚህ ግራ የሚጋባውን “አማራ” የራሱ “የአማራ ማንነት” እንዲፈጥር መገፋፋት፣ ለዚህም ይረዱ ዘንድ እንደ ታየ ቦጋለ፣ ታዲዮስ ታንቱ፣ ኤርሚያስ ለገሰ እና የመሳሰሉ ኦሮሞ ኡማዎች እንዲሁም የስጋ ማንነትና ምንነት ያላቸውን ደቡባውያን መልምለው አዘጋጅተዋል። ከአማራው በላይ አማራ ሆነው እንዲታዩና አማራው መስማት የሚፈልገውን እንዲቀልቡት ይሠሩ ዘንድ ሲቅበዘበዙ እያየናቸው ነው።

የዚህ ሁሉ መቅበዝበዝ ትክክለኛዎቹ ኢትዮጵያውያን የሆኑት ትግራዋያን እና ያልተዳቀሉት አማርኛ ተናጋሪ ተዋሕዶ “አማራዎች” ኢትዮጵያን እርግፍ አድርገው በመተው እንደ ያዕቆብና ዔሳው ብኩራና ለማስረከብ ብሎም እስራኤል ዘ-ነፍስ የተባለችውን መንፈሳዊቷን ኢትዮጵያን ለመስረቅና “እስላማዊት ኩሽ” በሚል ዲያብሎሳዊ ህልም መጽሐፍ ቅዱስ ላይ የተጠቀሰችው ገናናው “ኩሽ/ኢትዮጵያ” እኛ ነን ለማለት በማሰብ ነው። የመሀመድ ሰይጣን የሺህ አራት መቶ ዓመታት ህልም እንዲሁም የማርቲን ሉተር የአምስት መቶ ዓመታት ህልም መሆኑ ነው። በጣም የሚገርም ነው፤ የዲያብሎስ ብልጠት እኮ በጣም አደገኛ ነው፤ ግን ኦሮሞ ኡማዎቹ ይህ ድፍረታቸው መጥፊያቸው እንጂ በጭራሽ ሊሳካላቸው አይችልም፤ በተለይ የስጋ ማንነትና ምንነት ያለው አንድ ሕዝብ የመንፈስ ማንነት እና ምንነት ያለውን ሕዝብ የመንጠቅ፣ የመቀማት ብሎም የማጥፋት መለኮታዊ ፈቃድ የለውምና ነው።

ሌባው ሊሰርቅና ሊያርድ ሊያጠፋም እንጂ ስለ ሌላ አይመጣም”[የዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ ፲፥፲]

💭 Der Krieg in Tigray sei vorbei, sagt Äthiopiens Regierung. Auf einer Reise durch die Provinz erlebt das Weltspiegel-Team etwas anderes: Eritreas Armee ist weiter präsent, Vergewaltigungen sind an der Tagesordnung – und auf dem Land leiden die Menschen unter Hunger. Äthiopische Streitkräfte mit ihren Verbündeten aus Eritrea kontrollieren vor allem die Hauptverkehrsachsen im Osten und Zentrum Tigrays. In den unwegsamen Gebieten jenseits der Straßen wird aber heftig weiter gekämpft. Dort kämpfen Mitglieder der “Tigray Defence Forces” (TDF) – der militärische Arm der früheren, abtrünnigen Volksbefreiungsfront von Tigray (TPLF).

💭 The war in Tigray is over, says Ethiopia’s government. On a trip through the province, the ARD ‘Weltspiegel’ team experienced something different: Eritrea’s army is still present, rape is the order of the day – and people in the countryside suffer from hunger. Ethiopian armed forces with their allies from Eritrea mainly control the main traffic axes in the east and center of Tigray. In the impassable areas beyond the roads, however, the fighting continues. Members of the Tigray Defense Forces (TDF) – the military arm of the former, renegade Tigray People’s Liberation Front (TPLF) – are fighting there.

________________________________________

Posted in Ethiopia, Health, Infos, News/ዜና, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

አቡነ አረጋዊ | ትግራዋዩ እንጀራ ሻጭ ወጣት ቤተክርስቲያኑን በአረንጓዴ፣ ቢጫና ቀይ እንዲቀባ በራዕይ ታዘዘ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 22, 2021

ትዕዛዙንም በሥራ ላይ አዋለው። ይህችን ውብ ቤተክርስቲያን በቀለሞቻችን እንዲቀባት ራዕይ የታየው ወንድማችን እንጀራ ጋግሮ በመሸጥ የሚተዳደር ወጣት ነው። ቤተክርስቲያኗን እና አካባቢዋን ከቀባ በኋላ በዚሁ በሳሪስ አቦ ኮረብታ ላይ በ አዲስ መልክ ለሚሰራው ለ አቡነ አረጋዊ ቤተከርስቲያን ህንፃ የግንብ አጥር በመገንባት ላይ ይገኛል።

በእውነት የእግዚአብሔር ሥራ ድንቅ ነው!

❖ ❖ ❖ የደብረዳሞው ጻድቁ አባታችን አቡነ አረጋዊ የእመቤታችን የአሥራት ሃገር የሆነችውን እናት ኢትዮጵያን ያጸደቋት፣ በአባታችን በኖህ በኩል ያገኘናቸውን የጽዮን ማርያም ቀለማትን ለዓለም ያሳዩ ድንቅ አባት ናቸው።

ጻድቁ አባታችን አቡነ አረጋዊ ዛሬ በተለይ በትግራይ በበደልና ግፍ ከሚሰቃዩት አባቶቻችን እና እናቶቻችን፣ ወንድሞቻችን እና እኅቶቻችን ጋር ናቸው፤ ረድኤት በረከታቸው ለሁላችን ይድረሰን!

💭 ባለፈው ዓመት ልክ በዚህ ሰሞን የሚከተለውን ጽፌ ነበር፦

👉 በተዋሕዶ ልጆች ላይ በኦሮሚያ ሲዖል እየተካሄደ ያለው ጭፍጨፋ በግራኝ ዐቢይ አህመድ መስተዳደር በደንብ ተጠንቶበትና በቅደም ተከተልም እንደሚካሄድ በአርሲ ነገሌ የተፈጸመው ጂሃዳዊ ዘመቻ ይጠቁመናል።

እስኪ ተመልከቱ፦ አታላዩ ዐቢይ አህመድ አገር-አቀፍ ምርጫውን ከግንቦት ወር አንስቶ የክረምቱንና የፍልሰታ ጾም ሳምንታት በመጠቀም ወደ ነሐሴ መጀመሪያ አዘዋውሮት ነበር ከዚያም ነሐሴ መጨረሻ እንዲሆን ወሰነ። ኮሮና ከመምጣቷ በፊት ይህ ምርጫ እስኪደርስ ድረስ አሁን በምናያቸው ሁለት ጉዳዮች የሕዝቡን ቀልብ ለመግፈፍ አቀዱ። እነዚህም፦

👉 ፩ኛ. የሕዳሴውን ግድብ በሐምሌ ወር ላይ “እንሞላዋለን ፥ አንሞላውም”

👉 ፪ኛ. አጫሉን ገድሎ ጂሃድ ማካሄድ”

💭 ኦሮማራዎች እና አህዛብ በትግራይ ሕዝብ ላይ ጦርነቱን እንደከፈቱ ደግሞ ይህን ጠቁሜ ነበር፦

👉“እናስታውሳለን ባለፈው ዓመት ላይ ምርጫውን መጀመሪያ ላይ ሆን ብሎ በፍልሰታ ጾም ወቅት ለማድረግ ወስኖ እንደነበር። አዎ! ዛሬ ደግሞ ልክ በዕለተ አቡነ አረጋዊ ሲውልና የገና/ የነብያት ጾም ሲቃረብ የተዋሕዶ ልጆችን ለመጨፍጨፍ በመዛት፣ በማሸበር እና በመሰናዳት ላይ ነው። “ደብረ ዳሞ!””

“Nobel Peace Laureate Treating a Whole City as a Military Target | War Crimes”

ዋው! ፋሺስቱ ሙሶሊኒ እና ናዚው ሂትለር እንኳን ለመናገር ያልደፈሩትን ነገር ነው እነዚህ አውሬዎች በመናገር ላይ ያሉት!

👉 ግራኝ ሰኔ ፲፬/14ትን ለ’ምርጫው’የመረጠበት ‘ምስጢር’አቡነ አረጋዊ + ጾመ ሐዋርያት (የሰኔ ጾም)

💭 ዘንድሮም እባቡ ግራኝ እና መንጋው ኢትዮጵያን በብርሃን ፍጥነት እያፈራረሱ በሚያንቀላፋው ሕዝብ ላይ ተመሳሳይ ድራማዎችን በመሥራት ላይ ይገኛሉ። ልክ ከወር በኋላ በኦሮማራ ቃኤላውያኑ ተከታዮቹ “ተመርጫለሁ” የሚሉበትን “የምርጫ ቀን” ሆን ብሎ በማዛወር ሰኔ ፲፬/14የሰኞ ዕለትን መርጠዋል። አዎ! ተዋሕዶ ክርስቲያኖች ከቤታቸው እና ከቤተ ክርስቲያናቸው የማይርቁበትን የጻድቁ አባታችን የአቡነ አረጋዊ ዕለትን። ጾመ ሐዋርያት(የሰኔ ጾም)የሚገባውም በዚሁ ዕለት ነው።

ኃይለኛ መንፈሳዊ ውጊያ ላይ ነን!!!

👉 “አለም (ዲያብሎስ) “ማየት ማመን ነው” ይለናል | እግዚአብሔር ደግሞ “ማመን ማየት ነው” ብሎ ያስተምረናል”

❖ “መጋደላችን ከደምና ከሥጋ ጋር አይደለምና፥ ከአለቆችና ከሥልጣናት ጋር ከዚህም ከጨለማ ዓለም ገዦች ጋር በሰማያዊም ስፍራ ካለ ከክፋት መንፈሳውያን ሠራዊት ጋር ነው እንጂ።” [ኤፌሶን ፮፡፲፪]

👉 ታኅሣሥ ፳፬ ቀን ፳፻፱ ዓ.ም – (ተክለሃይማኖት ነው) ሰበታ የሚገኘው የአቡነ አረጋዊ ቤተክርስቲያን በእሳት ቃጠሎ ሙሉ በሙሉ ወደመ።

👉 ጥር ፲፬ ቀን ፳፻፱ ዓ.ም – ስለዚህ ቆሼ አስከፊ ቆሻሻ ሽታ እንዲሁም አካባቢው በመስጊድ ጩኽት ስለመበከሉ፤ ብሎም ዲያብሎስ እንደዚህን በመሳሰሉት መሰናክሎች በኩል ምዕመናኑን እየተዋጋ ከቤተክርስቲያን በማራቅ ከክርስቶስ ለመለየት እነደሚሞከር አወሳን።

👉 መጋቢት ፪ ቀን ፳፻፱ ዓ.ም – በተለምዶ ቆሼ ሚባለው ስፍራ የተከሰተው አሳዛኝና አስደንጋጭ ዜና በመላው ዓለም መነጋገሪያ ለመሆን በቃ።

👉 በሰበታ አቡነ አረጋዊ ቤተ ክርስቲያን በእሳት ቃጠሎ ሙሉ በሙሉ ስትወድም ጽላቶቹ ግን በተአምር አንዳችም ጉዳት ሳይደርስባቸው ተገኝተዋል

ሙሉውን ለማንበብ እዚህ ይግቡ፦ (ቪዲዮዎቹን ሌላ ጊዜ እንደገና አቀርባቸዋለሁ)

👉 “የአማሌቃዉያን ጂሃድ በአርሲ| መሀመዳውያን በነጌሌ ከተማ የሚገኘውን መስቀል ማየት የለብንም ብለው አነሱት”

“ጂሃድ በአርሲ | መጀመሪያ መስቀሉን አነሱ ፥ ዝም ተባሉ ፥ አሁን የመሰቀሉን ልጆች እያረዱ ነው”

አርሲ ነገሌ ቡሄ ፪ሺ፲፪ ዓ.ም

የተዋሕዶ ልጆች ዝምታ ብዙ መስዋዕት እያስከፈለ ነው!

በራዕይ የታየው ትግራዋይ ኢትዮጵያዊ | የአቡነ አረጋዊ ቤተ ክርስቲያንን በጽዮን ቀለማት ቀባው ክፍል ፩ ❖

👉 በክፍል ፩ ቪዲዮ የቀረበ ጽሑፍ፦

❖ አቡነ አረጋዊ ቤተ ክርስቲያን(አዲስ አበባ-ሳሪስ)

መስከረም ፪ሺ፯/2007 ዓ.ም(ያለ ጽዮን ማርያም ቀለማት) አቡነ አረጋዊ ቤተ ክርስቲያን (አዲስ አበባ-ሳሪስ)

❖ መስከረም ፪ሺ፲፩/2011 ዓ.ም (ከጽዮን ማርያም ቀለማት ጋር)

አንድ ባካባቢው የሚኖርና እንጀራ በመሸጥ የሚተዳደር ትግራዋይ ወጣት የቤተ ክርስቲያኗን ጣራ በአረንጓዴ፣ ቢጫ እና ቀይ ቀለማት እንዲያስቀባ በታየው ራዕይ በመታዘዙ በራሱ ወጭ እንዲህ አሳምሮ አስቀብቶታል። (ድንቅ ነው!)

👉 በትናንትናው የአቡነ አረጋዊ ዕለት፤ የነነዌ ጾም በሚገባበት ወቅት፤ የአህዛብ የጥፋት (ሰ)አራዊት በትግራይ ላይ የመጨረሻ የሚሆነውን ጭፍጨፋውን ማጧጧፉና ወደ ተከዜ ግድብ ማምራቱም በደንብ ታስቦበት ነው።

በአቡነ ተክለ ሐይማኖት ዕለት በትግራይ ላይ የክርስቶስ ተቃዋሚዎቹ የኢትዮጵያ ጠላቶች የጀመሩት ስጋዊ ጥቃት ለምን አክሱም ጽዮንን፣ ደብረ አባይን እና ደብረ ዳሞ ገዳማትን አስቀድመው ማጥቃት እንዳስፈለጋቸው ሁላችንም እያየነው ነው። ይህ ከዚህ በፊት በሺህ አራት መቶ ዓመታት ውስጥ ያልታየ ክስተት እንደሆነ ልብ እንበለው።

ዘንድሮ በትግራይ ላይ የተከፈተው ጥቃት ከመቶ ሰላሳ ዓመታት በፊት ኤዶማውያኑ አውሮፓውያንና እስማኤላውያኑ አረቦች በአፄ ምኒሊክ በኩል የጀመሩትን ጥቃት አጠናክሮ የቀጠለ ነው። በተለይ ኤርትራ እና ጂቡቲ በክርስቶስ ተቃዋሚው ኃይል ቁጥጥር ውስጥ እንዲገቡ ሲደረጉ ልክ ዛሬ አህዛብ መናፍቃኑ ግራኝ አብዮት አህመድ እና ኢሳያስ አፈቆርኪ ተግተው በስኬት እየሠሩት እንዳሉት ፥ ዋናው ዓላማቸው፤

፩ኛ. ኢትዮጵያዊነትን

፪ኛ. አክሱም ጽዮንን(ጽላተ ሙሴን)

፫ኛ. አረንጓዴ፣ ቢጫና ቀይ ሰንደቁን

፬ኛ. ተዋሕዶ ክርስትናን

❖ የኢትዮጵያና ተዋሕዶ ክርስትና የጀርባ አጥንት ከሆኑት ከትግራውያን መንጠቅ ነው።

👉 በዚህም ተጠቃሚዎቹ፤

፩ኛ. ኢትዮጵያ/እስራኤል ዘ-ስጋ

፪ኛ. አህዛብ የዋቄዮ-አላህ ልጆች

፫ኛ. መናፍቃን

፬ኛ. ኢ-አማንያን

፭ኛ. ሰዶምና ገሞራ(ግብረ-ሰዶማውያን)

👉 ሁሉም ኢ-አማንያን 666 የክርስቶስ ተቃዋሚዎች ናቸው።

ጽላተ ሙሴን የአክሱም ጽዮን ልጆች ውስጥ እንደተቀበረ አድርገን እንውሰደው። ምዕራባውያኑ የቴክኖሎጂው ባለቤቶች የጽላቱን ‘ጨረር’ እያንዳንዱ ያልተበከለ የአክሱም ጽዮን ልጅ ውስጥ እንዳለ የመለካት/የማየት ችሎታው/አጋጣሚው አላቸው። ይህንንም ጨረር ከግለሰቦቹ ፈልቅቀው ለማውጣት (ጽላተ ሙሴን ለመስረቅ) እንደማይቻላቸው አይተዋል። ስለዚህ ልክ የአውሬውን 666 ምልክት በፈቃዱ ግንባሩና እጁ ላይ ለማስቀበር እንደሚሻው የወደቀ ሰው እያንዳንዱ የጽላተ ሙሴ ‘ተሸካሚ’ የአክሱም ጽዮን ልጅም ኢትዮጵያዊ መልኩን፣ ተዋሕዶ እምነቱንና ሰንደቁን በፈቃዱ እንዲያስረክብ የተለያዩ ፈተናዎችን እያቀረቡለት ነው። ዛሬ በትግራይ ላይ የተከፈተው ጦርነት ከመቶ ሰላሳ ዓመታት በፊትም በትግራይ ላይ የተከፈተው ጦርነት(አደዋ)ቀጣይ ደረጃ ነው። ያኔ አባቶቻችን እና እናቶቻችን ኢትዮጵያዊነታቸውን፣ ተዋሕዶ እምነታቸውንና ጽዮን ማርያም እና ቅዱስ ጊዮርጊስ ያስዋቡትን ሰንደቃቸውን ለጥያቄ እንኳን አቅርበዋቸው አልነበረም፤ በዚህም እስካፍንጫው የታጠቀውን ወራሪ የዔዶማውያን ኃይል ድል ሊያደርጉት ተችሏቸው ነበር።

ይህ ትውልድም እራሳቸውን ለአውሬው አሳልፈው በሸጡ ደካሞች ተንኮል ሳይታለልና ሳይሸነፍ “እምብዬው ማንነቴንና ምንነቴን አሳልፌ አልሰጥም!” ማለት አለበት። አልያ ከኢርትራውያን የከፋ ዕጣ ፈንታ ነው የሚደርሰው።

ከአድዋው ድል በኋላ የስጋ ማንነትና ምንነት ያላቸው ደቡባውያን(ጋላማሮች)ኢትዮጵያን መረከብ እንደጀመሩ የአደዋውን ድል የመንፈስ ማንነትና ምንነት ያላቸው የአክሱም ጽዮን ልጆች እንዳስገኙት በመገንዘባቸውና እነርሱንም/ይህንም ለመዋጋት በክህደት ወደ አህዛብ እውቀትና ጥበብ በመዞር በተለይ ኤዶማውያኑን አውሮፓውያኑን በጣም ማስጠጋት ጀመሩ። በመጀመሪያ ያኔም አፄ ምንሊክ ኤርትራንና ጂቡቲን ለአውሮፓውያኑ አሳልፈው በመስጠት የሞትና ባርነቱን መንፈስ ወደ አክሱም ጽዮን ለማምጣት ከኤዶማውያኑ ጋር አስቀድመው ተፈራረሙ፤ በስምምነቱም ጦርነቱ በደቡብ ኢትዮጵያ ሳይሆን ልክ እንደ ዛሬው በአክሱም/አደዋ እንዲካሄድና የአክሱም ጽዮን ልጆች ጦርነቱን ተከትሎ በሚመጣው ጥፋትና ውድመት ለዘመናት ተቸግረውና ተጎሳቁለው እንዲኖሩ ተደረጉ።

ከአርባ ዓመታት በኋላም ፋሺስቱ ሙሶሊኒ በተመሳሳይ መልክ ወደ አክሱም ጽዮን ተመልሶ ተምቤንና አካባቢዋን በኬሚካል ቦምብ ጨፈጨፋቸው።

ዛሬም ፋሺስቶቹ ግራኝ አብዮት አህመድና ኢሳያስ አፈቆርኪ የኤዶማውያኑን ተልዕኮ ለማስፈጸም በደቡብ ኢትዮጵያ ሳይሆን አሁንም በአክሱም ጽዮን ላይ ጭፍጨፋውን ተያይዞታል። አረመኔው ግራኝ አብዮት አህመድ በትግራይ ሕዝብ ላይ በጣም አደገኛ ኬሚካሎችንና ራዲዮ አክቲቭ ዝናቦችን በኤሚራቶች ድሮኖች አውርዶባቸዋል፤ ኤሚራቶች ከአሰብ ተጣድፈው የወጡት ለዚህ ነው! ገለልተኛ መርማሪዎችንም የማያስገባው ይህ እጅግ በጣም አስከፊ ወንጀል ስላስደነገጠው ነው። በእኔ በኩል ገና ከዓመት በፊት ግራኝ የኑክሌር ወይንም የኬሚካል መሳሪያዎችን ካገኘ ሰሜን ኢትዮጵያን ላይ እንደሚጠቀምባቸው በደንብ ታይቶኝ ነበር። ይህ አውሬ እጅግ በጣም አረመኔ እንደሆነ ገና ለመጀመሪያ ጊዜ እንዳየሁት ነበር የተገለጸለኝ።

_______________________________________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

Ethiopian Soldiers, Armed With Guns & Grenades Raided a Hospital Because They Spoke to CNN

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 18, 2021

ጠመንጃና የእጅ ቦምብ የታጠቁ የኢትዮጵያ ወታደሮች አንድ ሆስፒታል ወረሩ፤ ሐኪሞች ለ ሲ.ኤን.ኤን ስለ ተናገሩ። ዋው!

ጎበዟና ጀግናዋ ሱዳናዊት ጋዜጠኝ ሕይወቷን መስዋዕት ለማድረግ በመወሰን በትግራይ ሕዝብ ላይ የሚደረገውን ጭፍጨፋ ለዓለም ታሳውቃለች። የእኛዎቹ ጋዜጠኞች፣ ፖለቲከኞች፣ “መንፈሳውያን” የሞቀ ቤታቸው ቁጭ ብለው የቡና ቤት ወሬ ከማውራትና ኬመቀበጣጠር አልፈው ዓለም ስለዚህ የዘር ማጥፋት ዘመቻ እንዳያውቅ ይሻሉ፤ እንዲያውም የአረመኔዎቹን ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ ኦሮሞ ሰአራዊት፣ የኢሳያስ አፈቆርኪ አህዛብ ቤን አሚር ሰአራዊት እና የአማራ አህዛብ ሚሊሺያዎች እየፈጸሙ ያሉትን ጭካኔ የሚያጋልጥ ሰው ሲወጣ በድንጋይ ይወግሩታል። የሲ. ኤን. ኤን ተመልካቾችም “ኢትዮጵያውያን ነን” ከሚሉት ወገኖች የተሻለ ሰብዓዊነትን በአስተያየቶቻቸው ያሳያሉ። እግዚኦ! ጨካኝና ፋሺስታዊ የሆነ ትውልድ በኢትዮጵያ ነግሷል። “ጦርነቱ ይቁም!” የሚል እንኳ አንድም “ኢትዮጵያዊ ነኝ” ባይ አለመኖሩ ትውልዱ ምን ያህል መውደቁንና ለጥምንብ አንሳ አህዛብ ቀለብ ለመሆንም እንደተዘጋጀ ያሳየናል!

Ethiopian soldiers armed with machine guns, sniper rifles and grenades raided a hospital in Ethiopia’s war-torn northern Tigray region earlier this week in retribution, doctors say, for a CNN investigation that revealed Ethiopian and Eritrean troops were blocking humanitarian aid to patients there.

Medical staff at the University Teaching and Referral Hospital in the besieged city of Axum, in Tigray’s central zone, said that the soldiers stormed the hospital in the early hours of Sunday morning, raiding the student dormitory, doctors and patient wards, contaminating the operating room and stopping all surgical operations.

The troops returned again on Monday, after some medical staff and patients fled, searching for people they accused of “tarnishing the country’s image” in news reports, doctors speaking on condition of anonymity told CNN. The soldiers demanded a “list of the names of doctors who will not cooperate with the military’s investigation into the hospital.”

The international medical humanitarian organization Medecins Sans Frontieres (MSF) confirmed the incident to CNN, saying that several soldiers went “ward by ward looking for patients, intimidating caretakers and threatening health staff.”

In spite of the threats, medical staff said they don’t regret speaking out. “I feel like I’m living on an isolated planet, with no law or order. The world must open its eyes that people in Tigray are living in anarchy,” staff at Axum University Teaching and Referral Hospital said in a statement.

CNN has reached out to the Ethiopian Prime Minister’s Office for comment.

In April, a CNN team reporting from Tigray with the permission of Ethiopian authorities witnessed Eritrean soldiers — some disguising themselves in old Ethiopian military uniforms — blocking aid to desperate populations more than a month after Ethiopia’s Nobel Peace Prize winning leader Abiy Ahmed pledged to the international community that they would leave.

On April 21, after being thwarted repeatedly by Ethiopian and Eritrean troops, the team traveled from the regional capital Mekelle to the historic city of Axum, two weeks after it had been sealed off by the military. An aid convoy also made the seven-hour journey.

Inside the Axum University Teaching and Referral Hospital, CNN interviewed medical workers who detailed the disastrous effects of the blockade — essential supplies were so perilously low that some staff had begun donating blood. They asked not to be named for fear of reprisals, but requested that CNN identify the hospital so that people in the region knew they were still operating.

At the time, CNN also witnessed gun-toting troops roaming the corridors of the hospital, dropping off wounded soldiers and threatening medical staff, who were trying to treat a grim array of trauma from shrapnel, bullets, stabbings and rapes.

On Tuesday, after 48 hours of raids by Ethiopian soldiers, only a few patients — those who were unable to move — remained in their beds.

One doctor, who is still at the hospital, told CNN over text message they are living in fear of what will happen when the soldiers next return.

“Everyone in the hospital is now helpless, with either detention or death looming at any point in the future from now.”

The United Nations on Thursday confirmed that “blockades by military forces” had severely impeded the ability for assistance to reach rural areas of Tigray where the humanitarian crisis is worst. The report has also triggered condemnation in recent days from US Secretary of State Antony Blinken and ratcheted up a bi-partisan push for the Biden administration to enact sanctions.

In a rare public statement on their activities in Tigray, Mari Carmen Viñoles, head of the emergency unit of MSF, told CNN the organization was “very concerned about the frequent violations of the neutrality of the medical mission by armed groups.”

👉 Selected Comments from CNN channel:

💭 Rebecca Mæd

Even the stones cry out for their painful sorrows. Why must humans create such horrors? 😞 “

💭 Kristi Stevens

May the ancestors and Gods help these people. Our hearts are with them.”

💭 Stanley Glover

Thank you for bringing Ethiopia’s callous blood letting to our screens . My heart aches for these poor, defenseless , old and children being deliberately murdered by the evil regimes in Addis Ababa and Massawa😩😭”

💭 M Anderson

This type of horrible crimes towards innocent people make you wonder just how awful human beings can be to one another. And why???

💭 Redacted

This is madness, one can only imagine the suffering off camera. Miss Elbagir and her team demonstrated bravery and empathy in the face of death; Exemplary journalists of the past would be proud.“

💭 Kristi Stevens

Is there any way to help that girl? I would proudly foster her or any of the kids. How can we help????”

💭 SA Doherty

You are one extraordinarily brave lady Nima, as well as your team–totally courageous, all of you. Massive props to all of you!!

And my God, the inhumanity is just brutal, devastating and absolutely heartbreaking. I pray for the Ethiopian people and victims of this cruel and murderous force. May they get what they deserve!!”

💭 Bb Sen

Thank you for reporting this heartbreaking story for the whole world.”

💭 Daniel Hostetler

The cruelty of man is limitless…truly heartbreaking! The World must respond!”

💭 Sylvia Carmichael

Sorry for your losses my heart is with these people, I don’t understand how humans could do this to others, they are the ones who don’t deserve to exist.”

💭 Simon

This piece deserves an Emmy!”

💭 Brook Tu

The reporter, Nima Elbagir, is an incredibly brave woman. So calm, and polite, in the face of danger.

That’s one tough lady. And the story she presents is, both, enlightening and heart-breaking. She should get an award, even if it’s only ‘Employee of the Month’.”

💭 Gods Vibes

God Please Send Heavenly Support to These People 💟, Your Children Heavenly Father. Remove the Anger from my Heart towards these Evil Men. I Send the Parents and Children My Unconditional Love.

Mankind will never learn what Love is until we love all people on the planet.”

___________________________________

Posted in Ethiopia, Health, Infos, News/ዜና | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

US Congress Pushes Biden Administration to Enact Sanctions over Tigray Conflict

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 13, 2021

Congressional leaders have called for sanctions to be put in place to pressure Ethiopian and Eritrean forces to withdraw from Tigray.

US congressmen specifically hammered Ethiopia and Eritrea for failing to live up to their March agreement to remove Eritrean forces from Tigray.

The US Congress is pressuring the Biden administration to place sanctions on human rights abusers in Ethiopia’s Tigray region, pointing to the continued failure of Ethiopian and Eritrean forces to withdraw from the region.

“We understand that the Biden administration is reviewing all options, but nothing has been announced or finalised, which is why we are pushing them on this,” a congressional aide told The National on Wednesday. “It has been over six months since the conflict started.”

The Democratic chairman and top Republican on the House Foreign Affairs Committee – Gregory Meeks of New York and Mike McCaul of Texas – are leading the bipartisan push to convince the Biden administration to use its authorities under the Global Magnitsky Act to levy sanctions on those violating human rights in the Tigray conflict.

“The administration has ample authority from Congress to impose sanctions and other means of financial pressure – they just need to do it,” said the congressional staffer.

Mr Meeks and Mr McCaul doubled down on the issue earlier this week with a joint statement urging the Biden administration to “use all available tools, including sanctions and other restrictive measures, to hold all perpetrators accountable and bring an end to this conflict”.

They specifically hammered Ethiopia and Eritrea for failing to live up to their March agreement to remove Eritrean forces from Tigray.

“We are deeply concerned by the failure of the government of Ethiopia and the government of the state of Eritrea to honour their public commitments to withdraw Eritrean forces from Ethiopia,” they said in the statement. “The continued presence of Eritrean forces, who have been credibly implicated in gross violations of human rights in Tigray, is a major impediment to resolving this conflict.”

The congressmen referred to “mounting reports of atrocities against civilians, including sexual and gender-based violence, at the hands of Ethiopian and Eritrean forces and other armed groups”.

Jeffrey Feltman, the US envoy for the Horn of Africa, is in the region this week to mediate the Tigray crisis as well as Ethiopia’s dispute with Sudan and Egypt over the Grand Ethiopian Renaissance Dam.

Secretary of State Antony Blinken, who has said that “ethnic cleansing” is taking place in Tigray, personally called on Ethiopian and Eritrean forces to withdraw from the region during a phone call with Ethiopian Prime Minister Abiy Ahmed earlier this month.

The State Department did not reply to The National’s repeated requests for comment on its Tigray sanctions review.

Mr Meeks and Mr McCaul first raised the prospect of sanctions over the Tigrayconflict in a letter to Mr Blinken in March.

“We urge the administration to utilise all available tools, including Global Magnitsky authorities and other targeted sanctions, to hold parties accountable for their actions to bring an end to this crisis,” the congressmen wrote at the time.

Source

_____________________________________

Posted in Ethiopia, Infos, Life | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

Fake PhD – A Notorious Plagiarist – Fake PM – Evil Monster Abiy Ahmed Ali

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 13, 2021

😈King of Fools Quasimodo😈

😈የሰነፎች/ሞኞች ንጉስ ኳሲሞዶ😈

✞✞✞በመለኮት ቅድስት ሥላሴ ይህ የሚተነኳኰለን፣ ወንድማማቾችን እርስበር የሚያባለው፣ ጠበኛ አብዮት አህመድ አሊ የተባለ ጠላታችን ይጠፋልን ዘንድ የእግዚአብሔር ቃል ይውጋው፣ በተሳለ የመለኮት ሰይፍ አንገቱን ያጣጋው በአምልኮትና በፍጹም ምስጋና

በሥላሴ ስም አሜን!✞✞✞

____________________________________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: