Posts Tagged ‘ውድመት’
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 12, 2021
VIDEO
እ.አ.አ በ2016 ዓ.ም አንድ የኦርላንዶ ፍሎሪዳ የግብረ-ሰዶማውያን ዳንኪራ ቤት በመሀመዳውያኑ የሽብር ጥቃት ደርሶበት ፵፱/49 ጨፋሪዎች ተገድለው ነበር። ይህን አስመልክቶ ወግ አጥባቂው ግን እራሱ ግብረ-ሰዶማዊ የሆነው ታዋቂው ብሪታኒያዊ ጋዜጠኛ ዳግላስ መሬይ ሁኔታውን እንዲህ ሲል መስክሮለታል፤ “መላው ክስተት በዓለም መጨረሻ ላይ የዳንኪራ እና ጭፈራ ድግስ”
የምሽት ክበብ ፣ ሁሉም ይደንሳል፡፡ እነሱ ይጨፍራሉ፣ ይደንሳሉ፣ በጥይት ይመታሉ ፣ ሲጨፍሩ ሞተዋል፤ ሲሞቱ ጨፍረዋል። የቅዳሜ ምሽት ነው ፣ የቅዳሜ ምሽት ነው እናም ፍሎሪዳዊ አኗኗር ዘይቤን ይመራሉ ፣ ለዚህ ሁሉ አሰልቺ ነገር ግድ አይሰጡም ፣ ስለ ተስፋ አስቆራጭ፣ ደባሪ አሰልቺ ነገሮች አያስቡም። በመደወያው መጨረሻ ላይ አንድ ቦታ እነዚህ አሰልቺ የዜና አውታሮች ነበሩ ፣ በየቀኑ ስለእነዚህ አሰልቺ ነገሮች የሚናገሩ ሰዎች አሉ ግን እነርሱ ግድ አይሰጡትም ምክንያቱም ህይወት በጣም ጥሩ ነው ይላሉ ፣ በደቡባዊ ፍሎሪዳ ውስጥ ናቸውና፣ በጣም ጥሩ ቦታ ነው የአየር ንብረቱ ፣ ድንቅ ከተማ ነች ፣ ሌሊቱን በሙሉ ድግስ ማድረግ ይወዳሉ እና ይህ የሌሊት ምሽት ግብዣ ነው እናም በዓለም መጨረሻ ወደ ግብዣው በመሄድ በጥይት እየተመቱ ይደፋሉ፤ አጠገቡ ያልተመታው ግን ሆ” እያለ ይጨፍራል፣ ዳንሱን ቀጥሏል፤ ሌላው ይደፋል፣ ሌላው እየተደሰተ ዳንሱን ቀጥሏል። በዓለም መጨረሻ ላይ የዳንኪራ እና ጭፈራ ድግስ።
❖ የትግራይ ወገኖቼ እንደዚህ ዓይነት ክህደትና እብደት እየሠሩ ያሉትን “ኢትዮጵያውያን ነን” ባዮች እያያችሁ አትናደዱ፣ በማንነታችሁ ተስፋ አትቁረጡ ለምን ለትግራይ ሕዝብ ሰቆቃ ተገቢውን ትኩረት አልሰጡም እያላችሁ እራሳችሁን ለዚህ ወቅት ሊበላችሁ በመጠባበቅ ላይ ላለው ለዲያብሎስ እራሳችሁን አሳልፋችሁ እንዳትሰጡ። እነዚህንና ሌሎች ብዙዎችም፤ “ተዋሕዶ ነን” የሚሉትንና “አባቶች” የተባሉትን ጨምሮ ከፍተኛ ፈተና ላይ የወደቁና የደከሙ ወገኖች ናቸው። ለጊዜው ትክክለኛዋን ኢትዮጵያንና ብቸኛዋን የተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያንን አይወክሉምና ብዙ አትጠብቁ፤ እዘኑላቸው፤ ብዙዎቹ በአህዛብ በኤልዛቤል መንፈስ የተለከፉ ብሎም የቃኤልና ይሁዳ መንፈስ ያደረባቸው ምስኪኖች ናቸውና አትዘኑባቸው። በጉ ከፍዬሎች የሚለይበት ዘመን ላይ ነንና፤ ባጠቃላይ በዚህ ክፉ ጊዜ እግዚአብሔርን ብቻ ያዙ እንጅ ከሌሎች ምንም ነገር አትጠብቁ።ባጠቃላይ በዚህ ክፉ ጊዜ እግዚአብሔርን ብቻ ያዙ እንጅ ከሌሎች ምንም ነገር አትጠብቁ። ብዙዎቹ እናንተንም እንደንርሱ ልክ እንደ ቃኤልና ይሁዳ ሊያደርጓችሁ በመሻት ዲያብሎስ እየተጠቀመባቸው ስለሆነ ነው፤ መመረጣችሁን ስለሚያውቁና ስለሚቀኑ ነውና እንዲያውም እዘኑላቸው፤ የሚሠሩትን አያውቁም፤ ብዙዎቹ የገቡበት መቀመቅ፤ ህሊና ቢስነታቸው፣ የልባቸው መጨለም ለንስሐ እንኳን እንዲበቁ እድል የሚሰጧቸው አይመስልም። እጅግ በጣም ያሳዝናል!
በትግሬዎች የሰለጠነው፣ ትግሬዎችን ተጠግቶ ብዙ እያጠናችሁ አብሯችሁ ሲኖር የነበረው አብዮት አህመድ አሊ ለዚህ ዘመንና ትግሬ ኢትዮጵያውያን ለመንጠቅ በደንብ ታቅዶ ለሚካሄደው ዘመቻ የተሰናዳ ዘንዶ ነው።
በግራኝ አብዮት አህመድ አሊ የሚመሩትና “ኢትዮጵያ” የሚል ስም የተሰጣቸው ተቋማት፣ ሠራዊትና ድርጅቶች ሁሉ የዋቄዮ-አላህ አቴቴ ኦሮሚያ እንጂ የኢትዮጵያ አይደሉም። ግራኝ አብዮት አህመድ ኢትዮጵያን ለማስጠላት ብሎም ለማፍረስ የመጣ የሉሲፈራውያኑ ቅጥረኛ እንደሆነ እያየነው ነው። ለዚህም ነው የኢትዮጵያን የጀርባ አጥንት ትግራይን እና ሚሊየን ትግሬዎችን ጨፍጭፎ ከኢትዮጵያ እንዲገነጠሉ ለማድረግ እየሠራ ያለው። ትግሬዎች ከአማራዎችና ከኤርትራውያን ትግሬዎች ጋር ተባልተው የሺህ ዓመት ቂም ይዘው በትግራይ ተራሮች ታፍነው እንዲያልቁ የማድረግ ዓላማ ይዞ የመጣ እርኩስ አውሬ ነው። ከሁሉም የከፋውና ዲያብሎሳዊ የሆነው ዓላማው ደግሞ የትግራይ ኢትዮጵያውያን ኢትዮጵያዊ ማንነታቸውንና ምንነታቸውን እንዲክዱ፣ ሰንደቃቸውን እንዲጥሉ፣ ተዋሕዶ ሃይማኖታቸውን እንዲተው ማድረግ ነው። ይህ ደግሞ በብዙ መልክ አንድ በአንድ እየተሳካለት ነው። ይህ ስጋቸውን በጥይት የማፍረስ ብቻ ሳይሆን የመንፈስ ማንነታቸውንና ምንነታቸውን ለመስረቅ እየተካሄደ ያለ ጥቃት ነው። መጽሐፍ ቅዱስ የመሰከረለትን “ኢትዮጵያዊ” ማንነቱን በፈቃዱ በመተው፤ ይህን ማንነት ፕሮቴስታንቶች ባስቀመጡለት የ “ኩሽ” ማንነት ተክተው ኢትዮጵያዊነትን ሁሉ ለመውረስ የተጀመረ ዘመቻ ነው። ያው እኮ እራሱ አብዮት አህመድ እንደነገረንና ጋሎቹም ደፍረው “የኦሮሚያ ኩሽ ሪፐብሊክ፣ ምስራቅ አፍሪቃን እንገዛለን” ቅብርጥሴ በማለት ላይ ናቸው። ለትግራይ ሕዝብ ከመቼውም ጊዜ በበለጠ ዛሬ“በውኑ ኢትዮጵያዊ መልኩን ወይስ ነብር ዥንጉርጉርነቱን ይለውጥ ዘንድ ይችላልን?” የሚለውን የመጽሐፍ ቅዱስ ቃል ጠበቅ ማድረግ አለበት። ዛሬ ከካርቱም እስከ ሞቃዲሾ የምትዘልቀውን ኢትዮጵያን ለማስመለስ ትግራይ እና ኤርትራ አንድ ሆነው ሰሜን ኢትዮጵያ የሚባል አዲስ አገር መመስረት ይኖርባቸዋል የሚል ጽኑ እምነት አለኝ፤ ለጊዜው ሌላ የተሻለ አማራጭ የለም፤ ለዚህ ግን ትግራይ እና ኤርትራ ዲያብሎስ የሰጣቸውንና የሉሲፈር ኮከብ ያረፈባቸውን የጠላት ባንዲራዎች ባፋጣኝ ማቃጠል ይኖርባቸዋል።
ከሰባ ቀናት በፊት ጦርነቱን ልክ እንደጀመሩትን ወገኖቻችንም ወደ ሱዳን መሰደድ እንደጀመሩ ማንም ሳይቀድማቸው እርዳታ ለመስጠት ሱዳን የተገኙት ለአረመኔው አብዮት አህመድ አሊ የኖቤል ሽልማትን የሸለሙት የኖርዌይ ሰዎች መሆናቸውን ከዚህ ትናንት ካቀረብኩት ቪዲዮ ጋር አብረን እናገናዝበው።
VIDEO
___________ ___________ ___________
Like this: Like Loading...
Posted in Curiosity , Ethiopia , Infos , Life | Tagged: Abiy Ahmed , Anti-Ethiopia , ሰዶምና ገሞራ , ስደት , ታላቁ ሩጫ , አረመኔነት , አብይ አህመድ , ኢሳያስ አፈወርቂ , ኤርትራ , ውድመት , ዘር ማጥፋት , ዳንኪራ , ግራኝ አህመድ , ግብረ-ሰዶማውያን , ጦርነት , ጭካኔ , ፋሺዝም , Eritrea , Ethiopia , Ethnic Cleansing , Genocide , Isias Afewerki , Sudan , Tigray , War | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 12, 2021
VIDEO
ኤርትራዊቷ ሳባ ፦
“በሕይወቴ እንዲህ ያለ ጉድ ገጥሞኝ አያውቅም፣ አብይ እጅግ በጣም መጥፎ ሰው ነው፣ የሠራዊቱ አባላትም አውሬዎች ናቸው፣ ሕዝብ እየተገደለ እና እያለቀ ነው ፤ ሁሉም ነገር ተቃጥሏል፣ ከተሞች ወድመዋል፣ በየመንገዱና በየማሳው ሬሳ ወድቆ ይታያል፤ በዓብያተክርስቲያናት የሬሳ ክምችት ይታያል…”
__________ ________ __________
Like this: Like Loading...
Posted in Ethiopia , Infos , Life | Tagged: Abiy Ahmed , Anti-Ethiopia , አረመኔነት , አብይ አህመድ , ኢሳያስ አፈወርቂ , ኤርትራ , ውድመት , ዘር ማጥፋት , ግራኝ አህመድ , ጦርነት , ጭካኔ , ፋሺዝም , Eritrea , Ethiopia , Ethnic Cleansing , Genocide , Isias Afewerki , Sudan , Tigray , War | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 11, 2021
VIDEO
In the leaked zoom meeting video a high ranking general said we will take action against the refugees in Sudan
እነዚህ አውሬዎች ቀን ወጥቶላቸው ስነ-ልቦናዊ ጫና ለማስከተል ነው እንዲህ እየወጡ የሚቀበጣጥሩት! ግድየልም! ጊዚያቸው እጅግ በጣም አጭር ስለሆነ ነው።
እንደምጠረጥረው በትግራይ ውስጥ ከህወሀት ጋር ጦርነት እየተካሄደ አይደለም፤ የግራኝ እና የኢሳያስ ሠራዊቶች ጥይትና መድፍ ዝም ብለው እየተኮሱ ለህዝቡ ጦርነት እንዳለ በማስመሰል ወገኖቻችን ከቤታቸው ወጥተው ወደ ስደት እንዳይሄዱና በረሃብ ለመቅጣት፤ የወጡት ደግሞ እየተገደሉ እንደሆኑ ሆኖ ነው የሚሰማኝ። አያድርገው እንጅ ወገኖቼ እስከ አንድ ሚሊየን የሚሆኑ ወገኖቻችን የጨፈጨፏቸው ሆኖ ነው ዛሬ ሲሰማኝ ያደረው። አያችሁ ለኮንሶ ሰዎች እርዳታውን ዛሬ በአጭር ጊዚ ውስጥ አደረሱላቸው ። ከትግሬ ኢትዮጵያውያን በቀር ሁሉም በአገራቸው ውስጥ እየተሰደዱ እንዳሉም እንመዝግበው።
አማራ የተሰኘው ክልልም ስለ ሕዳሴው ግድብ ጉዳይ እንዲረሳና መተከልንና ቤኒሻንጉልን ለኦሮሞውችና ግብጾች እንዲተው “የራሴን ግድብ እገነባለሁ” አለ። ዋው፤ ፍጥነት !
እንደምጠረጥረው በትግራይ ውስጥ ከህወሀት ጋር ጦርነት እየተካሄደ አይደለም፤ የግራኝ እና የኢሳያስ ሠራዊቶች ጥይትና መድፍ ዝም ብለው እየተኮሱ ለህዝቡ ጦርነት እንዳለ በማስመሰል ወገኖቻችን ከቤታቸው ወጥተው ወደ ስደት እንዳይሄዱና በርሃብ እንዳይሄዱ፤ የወጡት ደግሞ እየተገደሉ እንዳለ ሆኖ ነው የሚሰማኝ። አያድርገው እንጅ ወገኖቼ እስከ አንድ ሚሊየን የሚሆኑ ወገኖቻችን የጨፈጨፏቸው ሆኖ ነው ዛሬ ሲሰማኝ ያደረው።
አማራ የተሰኘው ክልልም ስለ ሕዳሴው ግድብ ጉዳይ እንዲረሳና መተከልንና ቤኒሻንጉልን ለኦሮሞውችና ግብጾች እንዲተው “የራሴን ግድብ እገነባለሁ” አለ። ዋው፤ ፍጥነት!
እግዚአብሔር አምላኬ ሆይ በአብይ አህመድ አሊ፣ ጋላ ሰራዊቱ እና ጋላማራ አጋሮቹ ሁሉ ላይ በቶሎ እሳቱን ስደድባቸው፤ አሜን !
[ትንቢተ ኤርምያስ ምዕራፍ ፳፩፥፲፬]
“እንደ ሥራችሁም ፍሬ እቀጣችኋለሁ፤ በዱርዋም ውስጥ እሳትን አነድዳለሁ፥ በዙሪያዋም ያለውን ሁሉ ይበላል። ”
____________ ________ __________
Like this: Like Loading...
Posted in Ethiopia , Infos , Life | Tagged: Abiy Ahmed , Anti-Ethiopia , ሱዳን , ስደተኞች , አረመኔነት , አብይ አህመድ , ኢሳያስ አፈወርቂ , ኤርትራ , ውድመት , ዘር ማጥፋት , ግራኝ አህመድ , ጦርነት , ጭካኔ , ፋሺዝም , Eritrea , Ethiopia , Ethnic Cleansing , Genocide , Isias Afewerki , Sudan , Tigray , War | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 11, 2021
VIDEO
ደማችሁን አያፈላውምን? በመተከል የተጨፈጨፉት ንጹሐንን እነ ግራኝ አብዮት አህመድ ልክ እንደዚህ ነበር በጅምላ ገድለው በጅምላ የቀበሯቸው። ዛሬ የአህዛብ ባሕሪ የሚታይበት አማራው ለ አስረኛ ጊዜ በመሳሳት በጥቅምት ፳፬ ከግራኝ አህመድ የዋቄዮ-አላህ ሠራዊት ጎን ተሰልፎ ምንም ያላደረጉትን ትግሬ ወንድሞቹን ለመጨፍጨፍ መወሰኑ ገና ብዙ ከባድ ዋጋ ያስከፍለዋል።
___________ __________ ___________
Like this: Like Loading...
Posted in Ethiopia , Infos , Life | Tagged: Abiy Ahmed , Anti-Ethiopia , መተከል , ትግሬ , አማራ , አረመኔነት , አብይ አህመድ , ውሾች , ውድመት , ዘር ማጥፋት , ግራኝ አህመድ , ጦርነት , ጭካኔ , ጭፍጨፋ , ፋሺዝም , ፓኪስታን , Ethiopia , Ethnic Cleansing , Genocide , Tigray , War | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 11, 2021
VIDEO
🔥 አጥፉ ፣ ደምሥስ ፣ አስገድደህ ድፈር ፣ ዝረፍ፣ ያዝ !
👉 በማይ ካድራ የትግራይ ህዝብ ዘር ማጥፋት በኣማራ ልዩ ሃይልና በመከላከያ በማቀናጀት ኢንዲፈጸም የመሪነት ሚና የተጫወቱት አህዛብ ግራኝ አብዮት አህመድ እና ምክትሉ ደመቀ መኮነን ሀሰን መሆናቸውን የሚጠቁሙ መረጃዎቹ እየወጡ ነው።
ይህ ነው በግራኝ አብዮት አህመድ የሚመራው የዋቄዮ – አላህ ሠራዊት በትግራይ ላይ የሚያደርገው ጦርነት !
በሚቀጥሉት ቀናት፣ ሳምንታትና ወራት እስከ ፮/6 ሚሊየን የትግራይ ወገኖቼን በረሃብ እንዲያልቁ ለማድረግ እየተሠራ ነው። በእግዚአብሔር መከታ ህልማቸው አይሳካላቸውም እንጂ “ማንም አያየንም፣ ማንም አይጠይቀንም፣ የፈለግነውን ማድረግ እንችላለን!” የሚል ነው የፋሺስቶቹ ጋላማራዎቹ የእነ ግራኝ አብዮት አህመድ ዲያብሎሳዊ ዕቅድ። ይህ ሁሉ ምንን ያስታውሰናል? አዎ! ሂትለር አይሁዶችን ለመጨፍጨፍ የተከተለውን መንግድ ነው። ሂትለር ፮/6 ሚሊየን አይሁዶችን ለመጨፍጨፍ ሲዘጋጅ “ስለ አርመኖች መጥፋት ዛሬ ማን ይናገራል?” ብሎ በማሰብ ነበር ጭፍጨፋውን ያካሄደው። እንደሚታወቀው አይሁዶች ከመጨፍጨፋቸው እ.አ.አ ከ1941 – 1945 ዓ.ም በፊት ከ1915 – 1917ዓ.ም ጀምሮ የግራኝ የመንፈስ አባቶች የሆኑት ኦቶማን ቱርኮች ሁለት ሚሊየን አርሜኒያውያን ክርስቲያን ወገኖቻችንን ጨፍጭፎ ነበር። ለዚህ ነው ይህን የዘር ማጥፋት ወንጀል ያውቅ የነበረው አውሬው ሂትለር በአይሁዶች ላይ ጭካኔዎችን የፈጸመው በእሱ ተነሳሽነት ነበር፡፡
የትግራይ ሕዝብ ከፍተኛ አደጋ ላይ ወድቆ ባለበት በዚህ ከባድ ወቅት በዓለም አቀፉ ማህበረሰብ ዘንድ ተጽዕኖ ማሳደር እድሉ ያላቸው ዶ/ር ቴዎድሮስ አድሃኖምም ጸጥ ማለታቸው የዚሁ እራስ ጠል የሆነ የፀረ-ተዋሕዶ ትግራዋያን ሤራ አካል ሊሆኑ ይችሉ ይሆን ያስብላል።
የምናስታውሰው ከሆነ ልክ ከሦስት ዓመታት በፊት ህወሀቶች አዲስ አበባን ለቅቀው ወደ መቀሌ ከገቡ በኋላ ደብረጽዮን ወደ ናዝሬት በማምራት የፕሮቴስታንት – እስላማዊቷን የኦሮሞ ኩሽ ሃገር ትመሰርት ዘንድ ኦሮሞዎቹ ባዘጋጁት አንድ ስብሰባ ላይ በእንግድነት ተገኝቶ ነበር። ቪዲዮውን በቅርቡ አቀርበዋለሁ። ብዙም ሳይቆይ ከወራት በኋላ ግራኝ አብዮት አህመድ ወደ መቀሌ አምርቶ ከደብረ ጽዮን ጋር ተገናኘ። በበነገታው እነ ጄነራል አስምነው እና ጄነራል ሰዓረ በግራኝ ተገደሉ። የሰሞኑ የስብሃት ነጋ ጉዳይ የዚህ አሳዛኝ ድራማ አካል ነው።
ኢትዮጵያን ቀብሮ የፕሮቴስታንት – እስላማዊቷን የኦሮሞ ኩሽ ሃገር ለመመስረት ላለፉት ሃምሳ ዓመታት ቁልፍ ሚና እንዲጫወት የተደረገው ኦነግ ከሚከተሉት እርስበርስ ከሚወነጃጀሉትና ከሚዋጉት ነገር ግን አንድ ግብ ካላቸው ቡድኖች ጋር አብሮ ይሠራል፤
☆ ከግራኝ አብዮት አህመድ ብልግና ፓርቲ ጋር
☆ ከሀወሀት ጋር
☆ ከኢሳያስ አፈቆርኪ ሻዕቢያ ጋር
☆ ከጂቡቴ ጋር
☆ ከሶማሊያ ጋር
☆ ከኬኒያ ጋር
☆ ከሱዳን ጋር
☆ ከግብጽ ጋር
☆ ከኤሚራቶች ጋር
☆ ከተባበሩት መንግስታት ጋር
☆ እንደ አብን እና ብእዴን ከመሳሰሉት የአማራ ቡድኖች
☆ በብርሃኑ ነጋ ከሚመራው ኢዜማ ጋር
☆ እስክንድር ነጋን አስወግዶ ከሚንቀሳቀሰው አዲሱ ባልደራስ ጋር
☆ ድህረ መፍንቀለ ቤተክህነት ከተቋቋመችውና በአቡነ ናትናኤልና ኢሬቻ በላይ ከምትመረዋ ቤተ ክህነት ጋር
በትግራይ ላይ ለደረሰው መከራ፣ ሰቆቃ፣ ዕልቂትና ጥፋት ሁሉ እነዚህ አካላት ተጠያቂዎች ናቸው። ተጠያቂዎች ብቻ ሳይሆኑ 90% የሚሆኑትን ኤርትራውያንን፣ አማራዎችን፣ ኦሮሞዎችን፣ ሶማሌዎችን በመጭዎቹ ሁለት ዓመታት ለዕልቂት አደጋ ይዳርጓቸዋል። አባ ዘ-ወንጌል ፲/10 % ብቻ የሚሆኑት ዜጎች ናቸው የኢትዮጵያን ትንሣኤ የሚያዩት እንዳሉን አብዛኛው የትግራይ ሕዝብ ብቻ ሊሆን እንድሚችል ካለፉት መቶ ሃምሳ ዓመታት ጊዜ አንስቶ እስከ ዛሬ ያሉት ሁኔታዎች በግልጽ ያሳዩናል። ላለፉት ፻፶/150 ዓመታት በተለይ ከአደዋው ድል በኋል የስጋ ማንነትና ምንነት ባላቸው ጋሎች/ጋላማራዎች በተቆረቆረችው ኢትዮጵያ ዘ-ስጋ ትግሬዎችን ከፋፍሎ ኤርትራ የምትባል ሃገር እስክትመሰረት ድረስና ዛሬም በታጋሾቹ ትግሬ ኢትዮጵያውያን ላይ ከፍተኛ አድሎና በደል በመፈጸም ላይ መሆኑ ግልጥልጥ ብሎ እየታየን ነው። የሙሴ ጽላት/አክሱም ጽዮን በትግሬዎች ውስጥ እንዳለችና በዚህም ሌሎቹ ያልዳኑት ኢትዮጵያውያን ድብቅና መንፈሳዊ በሆነ መልክ በጣም እንደሚቀኑም ዛሬ ሁሉም ለማወቅ በቅተዋል። አሳዛኝ ነው፤ ሆኖም እርቃኑ እውነት ይህ ነው
__________ ________ __________
Like this: Like Loading...
Posted in Conspiracies , Ethiopia , Infos , Life | Tagged: Abiy Ahmed , Anti-Ethiopia , ማይካድራ , ትግሬ , አማራ , አረመኔነት , አብይ አህመድ , ኢሳያስ አፈወርቂ , ኤርትራ , ውድመት , ዘር ማጥፋት , ግራኝ አህመድ , ጦርነት , ጭካኔ , ጭፍጨፋ , ፋሺዝም , Eritrea , Ethiopia , Ethnic Cleansing , Genocide , Isias Afewerki , Tigray , War | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 10, 2021
VIDEO
🔥 አጥፉ ፣ ደምሥ ፣ አስገድደህ ድፈር ፣ ዝረፍ፣ ያዝ !
ይህ ነው አብይ አህመድ በትግራይ ላይ የሚያደርገው ጦርነት !
🔥 Destroy, Exterminate, Rape, Steal, Annex!
That is Abiy Ahmed’s war on Tigray!
👉 ቪዲዮው የሚያሳየው በትግራይ ውስጥ ትልቁ የጨርቃ ጨርቅ አምራች የሆነው አልሜዳ ፋብሪካ ነው ፥ የኖቤል የሰላም ተሸላሚዎቹ አብይ አህመድ እና የኤርትራው ኢሲያስ አፈወርቂ የቻሉትን ሁሉ ከዘረፉ በኋላ ፋብሪካው አመድ ሆንዋል፡፡
👉 The Video shows Almeda factory– the largest textile manufacturer in Tigray– reduced into ashes by the Nobel Peace Laureate duo Abiy Ahmed of Ethiopia and Isias Afewerki of Eritrea after looting what they could.
🔥 ይህ ብቻ ከባድ የጦር ወንጀል ይሆናል።
🔥 This alone would amount to War Crime.
“ሌባው ሊሰርቅና ሊያርድ ሊያጠፋም እንጂ ስለ ሌላ አይመጣም” [ የዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ ፲፥፲]
“The thief comes only to steal and kill and destroy” [John 10:10]
The Nobel Peace Prize was awarded to the most deceitful leader in Africa for lies and genocide
👉 Noble Peace Prize = License for Genocide
__________ _________ ___________
Like this: Like Loading...
Posted in Conspiracies , Ethiopia , Infos | Tagged: Abiy Ahmed , Almeda , Anti-Ethiopia , አልሜዳ , አረመኔነት , አብይ አህመድ , ኢሳያስ አፈወርቂ , ኤርትራ , ውድመት , ዘር ማጥፋት , ግራኝ አህመድ , ጦርነት , ጨርቃጨርቅ , ጭካኔ , ጭፍጨፋ , ፋሺዝም , Eritrea , Ethiopia , Ethnic Cleansing , Genocide , Isias Afewerki , Textile Factory , Tigray , War | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on July 18, 2020
VIDEO
አዲሷ ኢትዮጵያ ሆይ፤ ጦርነት ከሁሉም አቅጣጫ ታውጆብሻል ! ዲያብሎስ አጋንንት ሰራዊቱን ልኮብሻል ! ይህ ለመጭው የአዲስ አበባ ወረራ አነስተኛው ሙከራና ልምምድ ነው !
“የኦሮሞ አስደናቂ ታሪክ” የሚለውን መጽሐፍ ለቀጣዮቹ ትውልዶች እናስቀምጥላቸዋለን !
______________ _________________________
Like this: Like Loading...
Posted in Conspiracies , Ethiopia , Infos | Tagged: ሌብነት , ስርቆት , ሽብር , ቄሮ , ታከለ ዑማ , አመጽ , አዲስ አበባ , ኦሮሚያ , ኦሮሞ , ክህደት , ውድመት , ዐቢይ አህመድ , ዝንጀሮ , ጥላቻ , ጭፍጨፋ | Leave a Comment »