Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • June 2023
    M T W T F S S
     1234
    567891011
    12131415161718
    19202122232425
    2627282930  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Posts Tagged ‘ውንጀላ’

አስገራሚ ጊዜ ነው | ሁሉም ነገር ቦግ ብሎ እየታየን ነው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 11, 2020

አባታችን እነ አባ ዘወንጌል የነገሩን ሁሉ ሲፈጸም እየታየን ነው።

ከዚህ በፊት ባቀረብኩት ቪዲዮ፦

አቶ ታየ ቦጋለን ይህን ያህል እብሪተኛና ቁጡ ያደረገው የትግሬ ጥላቻ ይሆን?”

ስል፡ አሁን ይህ ነገር እንደሚከሰት ይታወቀኝ ነበር። አቶ ታየ አማራየሚሏቸውን ኢትዮጵያውያንን ኢትዮጵያ ሱሴ፣ ምኒልክ ባለውለታዬእያሉ ለማደንዘዝ ብሎም በደገኞቹ ሰሜን ኢትዮጵያውያን መካከል ጸብ፣ መቃቃርና ግጭት እንዲቀሰቀሰ እባቡ ግራኝ አብዮት አህመድ ካዘጋጃቸው ብዙ የፊደል “ተዝርያዎች መካከል አንዱ ነው። የ ቦጋለ፣ የ ደንድዓ፣ ድዮስ ንቱ፣ ከለ ዑማ፣ ምራት ነገራ፣ ፍቅሬ ሎሳ …”“…

ታስታውሳላችሁ፤ ጂኒ ጃዋር በመንግሥት ተመድበውለት የነበሩት የደህንነት ጥበቃ አባላት በምሽት እንዲነሱብኝ ታዘዋል በሚል በማህበራዊ ሚዲያ ላይ ያስተላለፈው መልዕክት ቁጣን፣ ተቃውሞንና ጭፍጨፋን ሲቀሰቀስ አቶ ታየ ቦጋለ የጃዋርንና የአብዮት አህመድን ቅሌት ለመሸፈንና የሰውን አትኩሮትን ወደእርሱ ለመውሰድ አቶ ታየ ቦጋለ ልሞት ነው፡ ላሜ ቦራ የልጆቼን እና ሚስቴን ነገር አደራ!ሲል?

የእነዚህ ሰዎች በሕዝባችን ላይ ያላቸው ንቀት በጣም የሚገርም ነው!

እግዚአብሔር ይርዳቸው!

___________________________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: