Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • June 2023
    M T W T F S S
     1234
    567891011
    12131415161718
    19202122232425
    2627282930  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Posts Tagged ‘ውቅር ዓብያተ ክርስቲያናት’

ፋሺስቱ የክርስቶስ ተቃዋሚ ቱርክ ወኪል የውቕሮ አማኑኤል ቤተክርስቲያንን በመድፍ ሲደበድብ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on December 7, 2021

አክሱም ጽዮን ❖ አሲምባ መስቀለ ኢየሱስ (አባ-ዘወንጌል)❖ ተንቤን አቡነ ሰላማ ከሣቴ ብርሃን ገዳም ❖ ውቅሮ አማኑኤል

✞✞✞አማኑኤል✞✞✞

የድንግል ልጅ ስሞቹ ፦ ቃል፣ ወልድ፣ አማኑኤል፣ ኢየሱስ, ክርስቶስ፣ መድኃኔ አለም። ስሆኑ ትርጓመያቸውም፦
አማኑኤል ማለት፦ እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ሆነ ማለት ነው። ማቴ ፩፥፳፫። ይህን በት.ኢሳ ፯፥፲፬ ላይ ስሙን እናገኛለን። ይህ ማለት ከድንግል በተዋህደው ተዋህዶ አምላክ ሰው ሆነ ዮሐ.፩፥፲፬ …….. ፩ኛ ቆሮ ፲፭፥፳፩ አዳምን የመጀመርያው ሰው ይላል ክርስቶስን ደግሞ ሁለተኛው ሰው ይለዋል።

[የማቴዎስ ወንጌል ምዕራፍ ፩፥፳፫]

“እነሆ፥ ድንግል ትፀንሳለች ልጅም ትወልዳለች፥ ስሙንም አማኑኤል ይሉታል የተባለው ይፈጸም ዘንድ ይህ ሁሉ ሆኖአል፥ ትርጓሜውም። እግዚአብሔር ከእኛ ጋር የሚል ነው።

በስልክ ካሜራ የተቀረፀው ይህ ምስል የውቅሮ አማኑኤል ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን በቦምብ ሲደበደብ ያሳያል። ጥንታዊው ቤተክርስቲያም በታዋቂው ነጋሽ (አልነጃሺ) መስጊድ አቅራቢያ በሚገኝ አንድ ኮረብታ ላይ ይገኛል።

ቀረፃውን ያደረገው ግለሰብ እንደገለጸው ቤተክርስቲያኑ ህዳር ፲፭ ፪፲፫ ዓ.(የነብያት ጾም መግቢያ – ልክ በዚሁ ዕለት በግብጽም አንድ ቤተክርስቲያን ላይ መሀመዳውያኑ ጥቃት አድርሰው ነበር) በታንኮች በተተኮሰው ጥይት ተመታ። ቤተክርስቲያኑም ግለሰቡ ታክሎ ፲፯/17 ጊዜ ተመታ ፣ ግን ሁሉም ግባቸውን አልመቱም ፣ የተወሰኑት ወደ ኮረብታው አረፉ። ሰውዬው አክለውም ጥቃቱ የተከናወነው ከቅርብ ርቀት አይቼዋለሁ ባሉት የኤርትራ ጦር ነው ብለዋል። በቪዲዮው ውስጥ አንድ ድምጽ “መድሃኔ አለም አዲ ቄሾም እንዲሁ ተደብድቧል” የሚል ድምጽ ተሰምቷል።

ወራሪው ጦር ሆን ተብሎ የትግራይ ሃይማኖታዊ ቦታዎችን ዒላማ ማድረጉን ከጦር ከወንጀለኛው ጄነራል ብርሃኑ ቁራ ጁላ አፍ ሰምተነው ነበር። በማሪያም ደንገላት ቤተክርስቲያን፣ በውቅሮ ጨርቆስ እና በአክሱም ጽዮን ማሪያም ላይ የተደረጉት ጭፍጨፋዎች እንደሚያሳዩት እጅግ በጣም አሰቃቂ ግድያዎችም በአብያተ ክርስቲያናት ውስጥ መፈጸማቸውን ነው።

ዘገባዎች እንደሚያመለክቱት አብያተ ክርስቲያናት ዋናዎቹ የግድያ ቦታዎች ናቸው። ከፍተኛ ዋጋ ያላቸው ንብረቶቻቸውም ተዘርፈዋል። ግን እነሱም በጥይት ተደብድበው ሲፈራርሱ በዛላምበሳ አይተናል። በቅርቡ ከአውስትራሊያ የመጡት አባት ሰረቀ ብርሃን ከሌላው የትግራይ ተወላጅ የሃይማኖት አባት ጋር ባደረጉት ቃለ ምልልስ በሁሉም የትግራይ አካባቢዎች የሚገኙ አብያተ ክርስቲያናት በከባድ መሳሪያዎች ተደብድበዋል ፣ ተዘርፈዋል። ደብረ ዳሞ ፣ በምዕራብ ትግራይ ደብረ ዓባይ ፣ በአፅቢ የሚገኙ አብያተ ክርስቲያናትን ፣ በሐውዜን የሚገኙ አብያተ ክርስቲያናትንና በሌሎችም በርካታ ቦታዎችን ጠቅሰዋል። ቃለ-መጠይቅ ያደረገው ሰው አክለውም የተገደሉ ፸/70 ቄሶችን መቁጠሩን አክሏል። በተጨማሪም የኤርትራ ወታደሮች ሆን ብለው በትግራይ አብያተክርስቲያናት ላይ ምእመናንም እዚያው በተገኙበት ሽንት ሲጥሉ ታይተዋል።

👉 ከአራት ዓመታት በፊት ወረድ ብሎ የሚገኘውን ጽሑፍ በጦማሬ ላይ አቅርቤው ነበር። ልብ እንበል፤ በዚሁ እ..አ በ2017 .ም ላይ ሉሲፈራውያኑ ፀረኢትዮጵያ የሆኑትን ኦሮሞዎችን ስልጣን ላይ ሊያወጧቸው ሲዘጋጁ በጥቅምት ወር ላይ፤ ሰሞኑን የእሳተ ገሞራ ትዕይንት ከሚታይባት የስፔይን ደሴት ከላስ ፓልማስ በአንድ ግዙፍ ቴሌስኮፕ አማካኝነት በሰማይ ላይ አንድ ያልታወቀ ነገር ወደ ምድር እየተምዘገዘገ ሲወርድ ታየ። ይህን ያልታወቅ በራሪ ነገር፤ ኦውሙአውማ/ኡሙአሙአ/Oumuamua” የሚል መጠሪያ ሰጥተውታል።

የወደቀውም ውቂያኖሶች ውስጥ ሲሆን ሸክሞቹም በመላው ዓለም ተሰራጭተዋል። ኮቪድን የመሰለ ወረርሽኝ? ምናልባት ኮቪድ የተባለውን ወረርሽኝ አመጣጥን ጠፈራዊ/ውቂያኖሳዊ እንደሆነ በስውር የሚያወሱት መረጃዎች እና ከ5ጂ ጋር የተያያዘው መላመት ይህን ጽንሰ ሃሳቤን ያረጋግጥልኝ ይሆን?

[የዮሐንስ ራእይ ምዕራፍ ፲፮፥፪፡፫]

ፊተኛውም ሄዶ ጽዋውን በምድር ውስጥ አፈሰሰ፤ የአውሬውም ምልክት ባለባቸው ለምስሉም በሚሰግዱ ሰዎች ክፉኛ የሚነዘንዝ ቍስል ሆነባቸው። ሁለተኛውም ጽዋውን በባሕር ውስጥ አፈሰሰ፤ እንደ ሞተም ሰው ደም ሆነ፥ በባሕርም ከሚኖሩት ሕይወት ያለበት ነፍስ ሁሉ ሞተ።”

የሉሲፈራውያኑ ግብረ ሃይል የወረርሽኙን አመጣጥ በደንብ እንደለዩት በየጊዜው የሚያሳዩን ምልክቶች ይጠቁሙናል። ባዮ-መሳሪያ ከኮቪድ ቫይረስ ጋር ይመሳሰላል፣ነገር ግን ፕላኔቶችን ከአገሬው ተወላጅ ባዮ ህይወት ለብዙ አሥርተ ዓመታት ለማፅዳት በቋሚነት ለመቀየር የተነደፈ ተከታታይ ‘ወረርሽኝ’ ይሆን? የእግዚአብሔርን በጎች፤ ጥንታውያን ሕዝቦችን ለማጥፋት በሉሲፈራውያኑ/’ጋላ’ክቲካውያኑ የተነደፈ? ምናልባት ይህ ምድር ያጋጠማት የ’ጋላ’ክቲክ ጦርነት የመጀመሪያው ማስረጃ ሊሆን ይችል ይሆን?

👉 አሁን ነጠብጣቦቹን እናገናኛቸው፤

💥 ኦውሙአውማ/ኡሙአሙአ/Oumuamua” የሚለው ከአሜሪካዋ የሃዋይ ደሴት ነገዶች ቋንቋ የፈለሰ ሲሆን ትርጉሙም ስካውት ወይም መልእክተኛማለት ነው። የዚህ ቃል ድምጽ አጋንንታዊ ቀለም አለው።

💥“ኦውሙአውማ/ኡሙአሙአ/Oumuamua” = ኦሮሙማ/ኡማ (የሙስሊም ኡማ (ህዝብ/ማህበረሰብ) ታከለ ኡማ ወዘተ.“ኦሮሞዎች ከማደጋስካር/ከውቂያኖስ/ባሕር የወጡ ናቸው” ሲባል ሰምተናል

💥ን የመሰሉ አናባቢ ፎነሞች የበዙባቸው/የሚደጋገሙባቸው እንደ ኦሮምኛ፣ አረብኛ፣ ሃውሳ፣ ዮሩባ፣ ኪስዋሂሊ፣ ሂንዲ፣ የሰሜን አውሮፓ ቋንቋዎች ወዘተ የመሳሰሉት ቁንቋዎች መንፈሳዊነት የሌላቸው ወይንም አጋንንታዊ የሆኑ ቋንቋዎች ናቸው። በሰሜን አውሮፓ ብሎም ሰሜን አውሮፓውያን በብዛት በሚገኙባቸው እንደ ሚነሶታ ባሉ የሰሜን አሜሪካ ግዛቶች የሰፈሩት ኦሮሞዎች እዚያ መስፈራቸው ብሎም የላቲን ፊደላትን ለመገልገል (“የእኛን ቋንቋ በደንብ ይገልጹልናል!” ይላሉ) መምረጣቸው ምንን ይጠቁመናል?

💥 ኦ! ኦ! ኦ! አብዛኛዎቹ በ ‘ኦ’ ‘ኡ’ ‘ጂ’ የሚጀምሩ ቃላቶች አጋንንታዊ ናቸው። ለምሳሌ፤

ኦውሙአውማ/ኡሙአሙአ/Oumuamua

ኦሮሞ/ ኦሮሙማ/ኡማ

ኦሚክሮን/Omicron ወረርሽኝ

ኦማር

ኦማን (ከየመን ቀጥሎ ከሰሜን ኢትዮጵያ የተሰረቁ የዕጣን ዛፎች የተተከሉባት፣ በተቃራኒው ሉሲፈራውያኑ የቡና እና ጫት ዛፎችን/ተክሎችን ወደ ኢትዮጵያ አስገብተው ተክለዋቸዋል፤ የዛሬዋ ኢትዮጵያ መዘዝ አንዱ መንስዔ)

ኦሉሴጎን ኦባሳንጆ

ኦባማ

ኦፕራ

ኦቦቴ

ኦዚል/አዛዝኤል

ኦዲን (በሰሜን አውሮፓ፤ በኖርዌይ/ ኖርስ አፈ ታሪክ ውስጥ ካሉት ዋና አማልክት አንዱ ንው። ከጥንት ጀምሮ ኦዲን የጦርነት አምላክ ነበር። እነ ኖርዌይ ጦረኛውን ኦርሞው ግራኝን የወንጀል መሸፈኛውን የኖቤል ሽልማትን አስቀድመው ሰጡት)

ዖዳ ዛፍ

ዖዛ (መጽሐፈ ሳሙኤል ካልዕ ምዕራፍ ፮፥፯)

የእግዚአብሔርም ቍጣ በዖዛ ላይ ነደደ፥ እግዚአብሔርም ስለ ድፍረቱ በዚያው ቀሠፈው፤ በእግዚአብሔርም ታቦት አጠገብ በዚያው ሞተ

ኦምሪ /ዘንበሪ የአክዓብ አባት (መጽሐፈ ነገሥት ቀዳማዊ ምዕራፍ ፲፮)

፳፭ ዘንበሪም በእግዚአብሔር ፊት ክፉ አደረገ፥ ከእርሱም አስቀድሞ ከነበሩት ይልቅ እጅግ ከፋ።

፳፮ በናባጥም ልጅ በኢዮርብዓም መንገድ ሁሉ በምናምንቴም ነገራቸው የእስራኤልን አምላክ እግዚአብሔርን ያስቈጡት ዘንድ እስራኤልን ባሳተበት ኃጢአት ሄደ።

፳፯ የቀረውም ዘንበሪ ያደረገው ነገር፥ የሠራውም ጭከና፥ በእስራኤል ነገሥታት ታሪክ መጽሐፍ የተጻፈ አይደለምን?

፳፰ ዘንበሪም ከአባቶቹ ጋር አንቀላፋ፥ በሰማርያም ተቀበረ፤ ልጁም አክዓብ በፋንታው ነገሠ።

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 3, 2017

_________________

Posted in Ethiopia, Faith, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

Ethiopia ‘Will be Digging up Mass Graves For a Decade’: Inside Tigray’s Dirty War

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 27, 2021

🔥 ኢትዮጵያ ‘ለአስር አመት የብዙሃን መቃብር እየቆፈረች ትገኛለች’: በትግራይ ቆሻሻ ጦርነት ውስጥ

„“በሕይወት ዘመናችን ፣ ወይም በታሪካችንም ቢሆን እንደዚህ ዓይነት ክፋት አላየንም” ብለዋል ፡፡ ቅዱስ ቁርባንን ከወሰዱ በኋላ ነጭ ልብስ ለብሰው የነበሩ ወጣቶችን ገደሉ፡፡ አንዲት ልጅን ይዛ ‘ልጄ ፣ ልጄ’ ብላ ስትጮህ የነበረች አንዲት ሴት ተለይታ ተገደለች፣ የሰባት ወር ጨቅላዋ ከፊት ለፊታችን መሬት ላይ ወደቀች፡፡” 😠😠😠 😢😢😢

In our lifetime, or even in our history, we have not seen such wickedness,” he said. “They killed youngsters who were wearing white clothes after having taken the Holy Communion. One woman who was holding a child and shouting ‘my son, my son’ was singled out and killed, and her seven-month-old baby fell to the ground right in front of us.”😠😠😠 😢😢😢

ሌላ ነገር ማለት አይቻልም፣ አማራ እና ኦሮሞ ላለፉት ሦስት ዓመታት በጋራ ያቀዱትና የተመኙትን የዘር ማጥፋት ዘመቻ ነው በትግራይ ሕዝብ ላይ በጋራ ጠላቶች መስለው እየተናበቡ በማካሄድ ላይ ያሉት። ይህን ስል እጅግ በጣም እያዘንኩ፣ ደሜ እየፈላ እና ለበቀል እየጮህኩ ነው። የትግራይን ሕዝብ ከጨፈጨፉ በኋላ ሁሉንም ወንጀል በኤርትራውያን (ትግራዋያን) ላይ አመካኝተው ለማመልጥ እየሞከሩ ነው። ሰሞኑን “የኤርትራ ወታደሮች ወደ ኦሮሚያ ገብተዋል” የሚለው ቅስቀሳ ደግሞ፤ ገና በትግራይ ላይ ጦርነቱን ሲጀመሩት ያልኩት ነው ፥ የትግራይን ሕዝብ ሕመም፣ ሰቆቃና ለቅሶ ሰርቀው ወደ ኦሮሚያ ለመውሰድ ነው። ይደፍሩሻል፣ ያሳድዱሻል፣ ይጨፈጭፉሻል ፥ ከዚያ እኛ ነን ተበዳዮች ብለው ድምጽሽን፣ እምባሽንና ነፍስሺን ይሰርቁሻል። እነዚህ የዲያብሎስ ጭፍሮች ያቀዱት ይህን ነው፤ የትግራይን ሕዝብ ሰቆቃ ዓለም ሁሉ ከሰማ በኋላ አትኩሮቱን ሁሉ ለመስረቅ ኦሮሚያ በተባለው ሲዖል ላይ ድራማ መስራት ይጀምራሉ፤ በኤርትራ በቂ የትግርኛ ቋንቋ ትምህርት የቀሰሙ የግራኝ/ ኦነግ ወታደሮች የኤርትራን መለዮ ለብሰው በራሳቸው ሕዝብ ላይ ጥቃት ይፈጽማሉ፤ ልክ እንደ አጫሉ እንደ ጃዋር ዓይነቶቹን ወንድሞቻቸውን ይገድላሉ፣ ከዚያ ያው የኤርትራ ትግሬዎች ጨፈጨፉን “ኧረ ኡ ኡ ኡ!” ይላሉ…

አዎ! አየነው አይደለም! ላለፉት ሦስት ዓመታት ኦሮሚያ በተባለው ሲዖልና በቤኒሻንጉል አምሐራ፣ ትግራዋይ እና ጉራጌ ኦርቶዶክስ ክርስቲያናውያንን ኦሮሞዎቹ ሲጨፈጭፏቸው አማራዎቹ እስካሁን ጸጥ ያሉት ለካስ ቃል ተገብቶላቸው ነው፤ “መጀመሪያ የኦሮማራ ህብረት ፈጥረንና በኢሳያስ አፈወርቂ መሪነት ተደራጅተን ትግሬዎችን እንጨፍጭፍና ከዚያ እንደራደራለን” የሚል ሴራ በመጠነሳስ ጋሎቹ በአማራዎች ላይ ጭፍጨፋ ሲያካሂዱ፣ መሪዎቻቸውን ሲገድሉ፣ ሴት ልጆቻቸውን አግተው ሲሰውሩ፣ አብያተ ክርስቲያናትን ሲያቃጥሉ ቀሳውስቱን እና ካህናቱን ሲያርዱአቸው ሁሉም በጋራ ለምን ተናብበው ዝም እንዳሉ አሁን ገባን? አዎ! ግራኝ አክዓብ አህመድ አሊ ለመላው የአማራ ተቋማት፣ ድርጅቶችና ልሂቃን ለብዕዴን፣ ለአብን፣ ለእነ ደመቀ መኮንን፣ ለእነ ዳንኤል ክብረት፣ ለእነ መምህር ዘበነ ለማ፣ ለእነ አቡነ ፋኑኤል፣ ለእነር ዘመድኩን በቀለ፣ ለማህበረ ቅዱሳን፣ በ”ዘመቻ አክሱም ጽዮን” ሥር ይህን ዲያብሎሳዊ ዕቅዱን በምስጢር ስለነገራቸው ነው። በኦሮሚያ ሲዖል አማራዎችና የተዋሕዶ ልጆች በጋሎቹ በተጨፈጨፉ ማግስት እነ ቧያለው በባሕር ዳር ለሽመልስ አብዲሳ ካባ ማልበሳቸው ይህንን ነው የሚጠቁመን።

በአክሱም ጽዮን፣ በደብረ ዳሞ፣ በደብረ ዓባይ ገዳም፣ በደንገላት፣ በውቅሮ ወዘተ ዓብያተ ክርስቲያናት እና ገዳማት ያ ሁሉ ታይቶ የማይታወቅ ጭፍጨፋ ሲክሄድና የራሱ የወንጀለኛው አገዛዝ ተቋማትና አረመኔው ግራኝ እራሱ ሳይቀር ለመናዘዝ ከተገደዱ በኋላ እንኳን በኢትዮጵያ እና ተዋሕዶ ስም የተሸፈኑት “ካህናት፣ ቀሳውስት፣ መምህራንና ምዕመናን” እስከ እዚች ሰዓት ድረሰ ምንም ነገር እንዳልተፈጠረ በጋራ ዝም ጭጭ።

ታዲያ አሁን ይህ ሁሉ የዝምታ ሴራ ምን ይጠቁመናል? አዎ! “አማራ” እና “ኦሮሞ” የተባሉት ሕዝቦች የትግራይን ሕዝብ ለመጨፍጨፍ የሚደረገውን ይህን የአህዛብ ጂሃድ ገና ከጅምሩ ተመኝተውታል፣ አቅደውታል፣ በተግባርም አሳይተውታል። በትግራይ ሕዝብ፣ በጽዮን ማርያም ልጆች ላይ ጄነሳይድ አውጀዋል ማለት ነው። አማራም፣ ኦሮሞም ቤተክህነትም አህዛብ እንጂ ከክርስቶስ አይደሉም! ለእኔ እነሱ፤ ከፓትርያርኩ እስከ ምዕመኑ ካሁን በኋላ እስላሞች (አህዛብ) ወይንም ጴንጤ (መናፍቃን)እንጂ ክርስቲያኖች አይደሉም! በራሱ ሕዝብ ላይ፣ የኢትዮጵያ ሥልጣኔ እና መንፈሳዊ ቅድስት ሃገር በሆነችው ትግራይ ላይ ይህን ያህል ጭካኔ እና ግፍ ለማሳየት ማሰባቸው ብቻ እራሳቸውን የኢትዮጵያ፣ የተዋሕዶ እና የእግዚአብሔር አምላክ ጠላቶች አድርገዋል ማለት ነው። ይህ ሁሉ ግፍ እርስበርስ አባልቶ ያስጨራርሳቸዋል። ያሳዝናል፤ ግን መሆን ያለበት ይሆናል፤ “ምከረው ምከረው እምቢ ካለ መከራ ይምከረው” እንዲሉ።

ስለዚህ መንፈሳውያን የትግራይ ወገኖች የአባቶቻችሁንና የእናቶቻችሁን የጸሎት መጻሕፍት አውጥታቸው መንፈሳዊ ውጊያውን ሳትለሳለሱ በቁጣ ማካሄድ ይኖርባችኋል። አንድ የትግራይ ተወላጅ “እምነተ ቢስ” ሲሆን ያሳዝነኛል፤ መሆን አይገባውምና፤ ግን እምነት የሌላችሁ ትግራዋያን በተለይ በዲያስፐራ ያላችሁ ይህ የህልውና ጉዳይ ነውና እነዚህን ሁለት ሕዝቦች ለመበቀል አስፈላጊውን ዝግጅት ሁሉ አድርጉ። ለመቶ ሰላሳ ዓመታት ሁሉንም ግፍ በይቅርታ አሳልፋችሁታል፤ በቃ! እስከ መጪው የጌታችን ስቅለት ድረስ አማራዎችና ኦሮሞዎች ሁሉ ከዚህ የጭፍጨፋ፣ የዘር ማጥፋትና የአስገድዶ መድፈር ጽንፈኛ ተግባራቸው ተቆጥበው በትግራይ ሕዝብ ዘንድ ተንበርክከው ይቅርታ ለመጠየቅና ንስሐ ለመግባት ዝግጁዎች ካልሆኑ ትግራዋያን በእነዚህ ቃኤላውያን፣ እስማኤላውያን፣ ዔሳውያንና ይሁዳውያን ከሃዲ ወገኖች ላይ አምላክ የሚፈቅድላችሁን የበቀል እርምጃ በተገኙበት መውሰድ ትገደዳላችሁ። እያንዳንዱ ግለሰብ ይህን ማድረግ ይችላል። ይህን የማያደርግ ለሕዝቡ የቆመ ሊሆን አይችልም! መዳን ያለባቸውን ለማዳን ይነቁ ዘንድ ሌላ ቋንቋ ሊገባቸው አይችልም!

👉 እስኪ እናስበው እየተደረገው ያለው ነገር…ምን ያህል በሰይጣናዊ ቆሻሻነት የተበከሉ ቢሆኑ ነው!?

🔥 We’re here to make you HIV positive’: Hundreds of women rush to Tigray hospitals as soldiers use rape as weapon of war

🔥 “እኛ ኤች.አይ.ቪ. ኤድስ እንዲኖራችሁ ነው እኛ የመጣነው’ ወታደሮች አስገድዶ መድፈርን እንደ ጦር መሣሪያ አድርገው ስለሚጠቀሙ በመቶዎች የሚቆጠሩ ሴቶች ወደ ትግራይ ሆስፒታሎች በጥድፊያ በማምራት ላይ ናቸው።”


The 78-year-old Orthodox priest stayed inside his house until the killers had gone. Then, leaning on his wooden cane and holding a crucifix, he rushed outside to cover the bodies of his four sons and his two grandsons. Blood seeped through their white cotton scarves.

“They gathered them together and massacred them,” Lieqah Teaguhann Abraha Gaebbrrae said of the killers he identified as Eritrean soldiers by their accents, uniforms and facemarks.

They had arrived on foot in late November, he said, as the priest and his family were sharing injera flatbread and lentils to celebrate a Christian Orthodox holiday in the village of Dengelat in Tigray, the northernmost region of Ethiopia.

The celebration fell in the midst of conflict — the culmination of a power struggle between the Ethiopian government and the Tigray People’s Liberation Front, or TPLF, a regional party that ruled the country for 27 years until 2018.

This war has tipped Ethiopia, a gradually liberalising economic powerhouse and Africa’s second most populous country, into crisis. As tightly restricted humanitarian and foreign media access is loosened, testimonies such as that of Abraha are bubbling to the surface.

So too is evidence of the involvement of troops from Eritrea, which neighbours Tigray, to help the Ethiopian government fight the battle-hardened TPLF. After previous denials, this week Abiy Ahmed, Ethiopia’s prime minister, conceded that Eritrean troops had crossed into Ethiopia because, he said, they feared attack from the TPLF. During a meeting in Asmara on Friday, Isaias Afewerki, Eritrea’s strongman, “agreed to withdraw its forces out of the Ethiopian border”, read a statement from Abiy’s office.

For Eritrea, this conflict has been an opportunity to fight its decades-old Tigrayan foe, many claim. “This is open season for Eritrea,” said a foreign diplomat in Ethiopia. “Isaias wants to get rid of Tigray once and for all.” Their involvement and that of local militias and forces from elsewhere in Ethiopia has escalated a conflict that threatens to destabilise the region.

“You speak like us in Tigrinya. You are Eritreans. We are brothers. Come in and eat with us,” Abraha recalled telling six soldiers. But instead they took six men, aged between 15 and 46, to the banks of the nearby river, tied their hands behind their backs and shot them in the head. “They killed unarmed human beings whom they have not seen killing others. They are barbarians,” Abraha said.

Payback for Eritrea’

In total, local church officials and members of the Inter-Religious Council of Tigray estimate that at least 164 civilians were killed in Dengelat over two days in late November.

These are just a few of the thousands that diplomats and aid workers say have died since early November when Abiy began the so-called law and order operation against the TPLF, an organisation he has labelled a “criminal clique”. Weeks later, Addis Ababa claimed to “have completed and ceased military operations in the Tigray region”, establishing its own government there and killing or capturing some senior members of the TPLF leadership.

But the fighting rumbles on and Ethiopian and Eritrean forces, Tigrayan and other ethnic militias now stand accused of atrocities and even “ethnic cleansing”.

“This could be like the former Yugoslavia. Ethiopians will be digging up mass graves for a decade,” said a senior humanitarian official in Tigray.

Top members of the interim government in Tigray, which was appointed by Abiy, admit that Eritreans are in “full control” of a strip of Ethiopian territory of about 100km along the border. In private, even some senior federal government officials admit that the Eritreans remain present.

The involvement of Eritrea, where conscription is unavoidable and often indefinite, “is payback” because “the TPLF is the biggest existential threat to both Tigray and Eritrea”, said a senior federal government official, adding that Eritrean solders “have to leave” now because this has turned into “a majorly ugly war”.

The UN, US and EU have condemned the Eritrean presence in Tigray and said the perpetrators of human rights abuses should be held accountable. On Monday, the EU imposed sanctions on Eritrea, partly for its involvement in Tigray, diplomats say.

Eritrea’s information minister, Yaemmanae Ghaebremasqael, dismissed the allegations of abuses by Eritrean forces as “outrageous”, while the foreign ministry accused the EU of “doggedly working” to save the “TPLF clique” and to “drive a wedge between Eritrea and Ethiopia”.

For its part, Ethiopia’s foreign ministry has strongly denied ethnically motivated violence. The Ethiopian government recently said in a statement that “it undertook the law enforcement operations in the Tigray region with utmost precaution to avoid as much as possible collateral damage on civilians”, adding that it “takes any allegations of human rights abuses and crimes very seriously”.

Officials in Addis Ababa say the TPLF is “the source of all this mess”, blaming the party for almost three decades of dictatorship and fomenting ethnic division. Addis Ababa alleges the TPLF sought to undermine Abiy by sponsoring terrorist attacks around the country. It blames the TPLF and its militias for carrying out massacres, such as one at Mai Kadra in western Tigray in November.

Mulu Nega, the interim president of Tigray who was handpicked by Addis Ababa, said TPLF fighters were using civilians as “human shields”. “We’re trying to minimise this, but we cannot avoid completely human rights abuses,” he said in his office in the Tigrayan capital, Mekelle.

“This is a dirty war,” Yohannes Gebremeskel Tesfamariam, a government general in charge of a task force on the Tigray conflict, told diplomats during a March briefing in Mekelle. “On the atrocities, rape, crime . . . I don’t think we are going to be fortunate to see that such things have not happened,” he added.

Getachew Reda, a senior member of the TPLF, warned from his hide-out that TPLF forces would continue to fight until Tigrayans were liberated from what he called “occupation and perpetrators of genocide”.

‘In our lifetime . . . we have not seen such wickedness’

The wreckage of war is in plain sight on the 100km drive north of Mekelle to Dengelat. The Financial Times passed shelled villages, churches and mosques, looted factories, mangled tanks and charred combat trucks.

On arrival at the mountainous village of stone houses, men immediately rushed out to show mass graves — allegedly of between three and 13 people each — covered with cactus leaves or corrugated zinc. Women crouched under eucalyptus trees, holding photographs of dead relatives, sobbing in anger and despair.

Locals said “Eritrean soldiers” had fired on civilians, saying their orders were to get rid of potential TPLF militias. Some climbed a rock escarpment to shelter in the church but were warned by soldiers it would be shelled. Some who fled were shot dead.

Then, residents say, the Eritrean soldiers went on a murderous spree. They broke into the house of Yemane Gebremariam, 53, a seller of soft drinks. Out of the 13 people gathered there, he said, they killed seven, including his daughter and newly wed son, whose wife was shot in the hand.

“In our lifetime, or even in our history, we have not seen such wickedness,” he said. “They killed youngsters who were wearing white clothes after having taken the Holy Communion. One woman who was holding a child and shouting ‘my son, my son’ was singled out and killed, and her seven-month-old baby fell to the ground right in front of us.”

Weeping outside the church at Dengelat, 53-year-old Emnti Gobezay described the past months of conflict as “the worst war I’ve seen in my lifetime”, surpassing the TPLF’s insurgent war against the Derg regime in the early 1990s and the subsequent border war with Eritrea.

“I saw them with my own eyes,” she sobbed, describing when the “Eritreans” caught and killed her 20-year-old son. The Ethiopian government and its Eritrean “supporters” want “to wipe out the people of Tigray” by killing “peaceful people, teenagers, children, and priests”, she said.

Holding a leaf from a eucalyptus tree, she said: “The innocent blood of Tigrayans will fertilise this ground and grow fresh leaves. Our dead children will not be forgotten.”

Source

______________________________________

Posted in Ethiopia, Faith, Infos, Life | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

የትግራይ ቤተክርስቲያን በአቢይ አህመድ ቦምብ ሲደበደብ | አማኑኤል ቤተክርስቲያን ውቅሮ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on February 3, 2021

በስልክ ካሜራ የተቀረፀው ይህ ምስል የውቅሮ አማኑኤል ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን በቦምብ ሲደበደብ ያሳያል፡፡ ጥንታዊው ቤተክርስቲያም በታዋቂው ነጋሽ (አልነጃሺ) መስጊድ አቅራቢያ በሚገኝ አንድ ኮረብታ ላይ ይገኛል።

ቀረፃውን ያደረገው ግለሰብ እንደገለጸው ቤተክርስቲያኑ ኅዳር ፲፭ /፪ሺ፲፫ ዓ.ም (የነብያት ጾም መግቢያ – ልክ በዚሁ ዕለት በግብጽም አንድ ቤተክርስቲያን ላይ መሀመዳውያኑ ጥቃት አድርሰው ነበር) በታንኮች በተተኮሰው ጥይት ተመታ፡፡ ቤተክርስቲያኑም ግለሰቡ ታክሎ ፲፯/17 ጊዜ ተመታ ፣ ግን ሁሉም ግባቸውን አልመቱም ፣ የተወሰኑት ወደ ኮረብታው አረፉ። ሰውዬው አክለውም ጥቃቱ የተከናወነው ከቅርብ ርቀት አይቼዋለሁ ባሉት የኤርትራ ጦር ነው ብለዋል፡፡ በቪዲዮው ውስጥ አንድ ድምጽ “መድሃኔ አለም አዲ ቄሾም እንዲሁ ተደብድቧል” የሚል ድምጽ ተሰምቷል፡፡

ወራሪው ጦር ሆን ተብሎ የትግራይ ሃይማኖታዊ ቦታዎችን ዒላማ ማድረጉን ከጦር ከወንጀለኛው ጄነራል ብርሃኑ ቁራ ጁላ አፍ ሰምተነው ነበር፡፡ በማሪያም ደንገላት ቤተክርስቲያን፣ በውቅሮ ጨርቆስ እና በአክሱም ጽዮን ማሪያም ላይ የተደረጉት ጭፍጨፋዎች እንደሚያሳዩት እጅግ በጣም አሰቃቂ ግድያዎችም በአብያተ ክርስቲያናት ውስጥ መፈጸማቸውን ነው፡፡

ዘገባዎች እንደሚያመለክቱት አብያተ ክርስቲያናት ዋናዎቹ የግድያ ቦታዎች ናቸው፡፡ ከፍተኛ ዋጋ ያላቸው ንብረቶቻቸውም ተዘርፈዋል። ግን እነሱም በጥይት ተደብድበው ሲፈራርሱ በዛላምበሳ አይተናል፡፡ በቅርቡ ከአውስትራሊያ የመጡት አባት ሰረቀ ብርሃን ከሌላው የትግራይ ተወላጅ የሃይማኖት አባት ጋር ባደረጉት ቃለ ምልልስ በሁሉም የትግራይ አካባቢዎች የሚገኙ አብያተ ክርስቲያናት በከባድ መሳሪያዎች ተደብድበዋል ፣ ተዘርፈዋል፡፡ ደብረ ዳሞ ፣ በምዕራብ ትግራይ ደብረ ዓባይ ፣ በአፅቢ የሚገኙ አብያተ ክርስቲያናትን ፣ በሐውዜን የሚገኙ አብያተ ክርስቲያናትንና በሌሎችም በርካታ ቦታዎችን ጠቅሰዋል፡፡ ቃለመጠይቅ ያደረገው ሰው አክለውም የተገደሉ ፸/70 ቄሶችን መቁጠሩን አክሏል፡፡ በተጨማሪም የኤርትራ ወታደሮች ሆን ብለው በትግራይ አብያተክርስቲያናት ላይ ምእመናንም እዚያው በተገኙበት ሽንት ሲጥሉ ታይተዋል፡፡

The Shelling of a Tigrayan Church by Abiy Ahmed | St. Emmanuel Church Wuqro

The footage, recorded with a smart phone from a distance, shows Amanuel Orthodox church being shelled. The church is situated atop a hill near the famous Negash (al-Nejashi) mosque which has also been attacked and damaged.

According to the person who recorded the footage, the church was shelled by artillery fired by tanks on November 24, 2020. The church was, the person added, shelled 17 times, but not all of them hit their target, some landing on the hill. The person also added that the shelling was done by the Eritrean army, which he said he saw in close range. In the video, one voice is heard saying “Medhane Alem Adi Kesho has also been shelled”.

The invading armies have deliberately targeted Tigrayan religious sites. The most gruesome massacres are also committed in churches, as the massacres in Mariam Dengelat church and Mariam Tsion of Aksum showed.

Reports indicate churches are the main massacre sites. Their valuable properties are also looted. But they are also shelled and destroyed. In a recent interview Father Sereke Berhan from Australia did with another religious father from Tigray, churches in all parts of Tigray have been shelled, looted and plundered. He mentioned Debre Damo, Debre Abay in western Tigray, churches in Atsbi, churches in Hawzen and churches in many other places. The interviewee also added that he counted 70 priests that have been killed. He also said the Eritrean soldiers deliberately urinate on the Tigrayan churches while the faithful are there.

__________________________________

Posted in Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: