Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • June 2023
    M T W T F S S
     1234
    567891011
    12131415161718
    19202122232425
    2627282930  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Posts Tagged ‘ውሻ’

Ethiopian World Federation asks The President of Malawi to institute investigations on integrity of Madonna’s Malawi Charity

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 4, 2023

👉 ገብርኤል 👉 ማርያም 👉 ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 👉 ተክለ ሐይማኖት 👉 መርቆርዮስ 😇ዮሴፍ 👉 መድኃኔ ዓለም

💭 የኢትዮጵያ የአለም ፌዴሬሽን የማላዊን ፕሬዝዳንት ማዶና ለምን አፍሪቃውያን ሕፃናትን “አሳድጋለሁ” እያለች በምትወስደው ጉዳይ ላይ ምርመራ እንዲያደርጉ ጠየቀ

ወደ ዓለም አቀፋዊ የዲያስፖራ ድርጅትነት የተቀየረው ፌዴሬሽኑ የማላዊውን መሪ ፕሬዝዳንት ላዛሩስ ቻክዌራን ማዶና የማላዊ ልጆችን በጉዲፈቻ በመውሰዳቸው የሰዎች ዝውውር እና ማህበራዊ ሙከራዎችላይ ግብረሰዶማዊ እና ጾታዘለል/ትራንስጀንደርውንጀላዎችን ለመከላከል እየጠየቀ ነው

አዎ! ግሩም ተግባር ነው፤ “ኢትዮጵያዊ ነኝ!” የሚል እንዲህ ነው እንጂ አፍሪቃውያንን መምራት የሚጠበቅበት፤ የጋላኦሮሞዎቹን አቆርቋዥ፣ ወደ ኋላ ጎታች፣ መንደርተኛና ኋላ ቀር፤ “ሁሉም ኬኛ! ኢኔ! ኢኔ!” ዲያብሎሳዊ ባህልንና መርሆን በመከተል፤ “ወልቃይት እርስቴ! ቅብርጥሴ” እያለ እራሱንና ኢትዮጵያን ማዋረድ የለበትም።

ግብረሰዶማውያኑ ወኪላቸውን ግራኝ አብዮት አህመድ አሊን በኢትዮጵያ አስቀምጠዋል፤ በአክሱም ጽዮን ላይ የዘር ማጥፋት ጦርነት የከፈተበትም ዋናው ምክኒያት፤ አክሱም ጽዮን መለኮታዊ በሆነ መንገድ ኢትዮጵያ፣ አፍሪቃንና መላዋ ዓለምን ከሉሲፈራውያኑ ሥርዓት የምትከላከል ድንኳን ስለሆነች ነው። እነ ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ ተገድለው ለውሻ እስካልተሰጡ ድረስ በተለይ በኢትዮጵያ ሕፃናት ላይ ከፍተኛ አትኩሮት ያላቸው ግብረሰዶማውያኑ እኹይና ፀያፍ ተግባራቸውን ከመፈጸም አይቆጠቡም።

💭 Ethiopian World Federation asks The President of Malawi to institute investigations on integrity of Madonna’s Malawi charity, Raising Malawi

👉 Courtesy: Nyasa Times

Ethiopian World Federation, an organisation established in the United States in 1937 to promote love and good-will among Ethiopians at home and abroad, has made surprising stance on world celebrated performing artist, Madonna Louise Ciccone — who adopted four Malawians.

The Federation, which has since transformed into a global diaspora organisation, is asking the Malawi leader, President Lazarus Chakwera to prevent “homosexual and transgender” allegations over the adoption of the Malawian children for possible “human trafficking and social experiments”.

In opening the investigations, the Federation is also asking Chakwera to look into the integrity of Madonna’s Malawi charity, Raising Malawi — and “restrict her and her associates accessibility to Africa and to African children as a precautionary measure until a thorough investigation is done into child trafficking, sex exploitation, sexual slavery, adoption reversal, threat of coercion, fraud, deception and abuse of power or vulnerability”.

The Federation quotes Malawi Penal Code that provides in Section 137A: ‘Indecent practices between females. Any female person who, whether in public or private, commits any act of gross indecency with another female person, or procures another female person to commit any act of gross indecency with her, or attempts to procure the commission of any such act by any female person with herself or with another female person, whether in public or private, shall be guilty of an offense and shall be liable to imprisonment for five years’.

The petition makes references to a book that Madonna wrote in 1992 called ‘SEX’, which “features adult content including softcore pornography and simulations of sexual acts including sadomasochism (the derivation of sexual gratification from the infliction of physical pain or humiliation either on another person or on oneself)”.

“Gay porn stars were photographed in pornographic pictures with Madonna performing vulgar sex acts with the same sex which should have been disclosed during her adoption case in 2006 in Lilongwe, Malawi.

“Madonna had to sign a contract that forbade the book from including images of child pornography, bestiality, or religious imagery. Shortly after signing that agreement, Madonna founded a company called Maverick, a partnership with Time Warner.

“She now holds total artistic control over any work released by Maverick, who is now the book’s publisher. The agreement she signed with Time Warner with the sexually explicit content in the book Sex was null and void.”

The petition further says the “psychology behind her ability to release child pornography, religious imagery, bestiality and vulgar pornography has prompted her to open an orphanage in Malawi named ‘Raising Malawi’ in 2006 to host social experiments on vulnerable African children in Malawi”.

It adds that in the same 2006 when Madonna founded the charity “she falsely accused [David Banda’s] father of being absent” when she was applying to adopt him.

Madonna is being accused of using David Banda “for sexual exploitation and social experiments today”. Pictures are awash on social media of David Banda wearing female clothes, makeup and wearing earrings — whilst the two holding hands like two lovers.

The organisation further says Justice Fiona Mwale, who presided over the adoption application, is alleged to have made “a series of harsh questioning of [Madonna’s] motives” — and quotes the Judge as saying in her judgement: “In determining her motives, I questioned the petitioner at length about the impact of her decision which could be construed as robbing Malawi of its most precious resource, its children.”

“We firmly believe that Malawi has been robbed of its most precious resource — its children,” contends Ethiopian World Federation. “In 2013, the country accused Madonna of ‘bullying’ state officials and making diva demands — and of citing her Raising Malawi charity as the reason for doing so.

“After another appeal, the Supreme Court granted Madonna the right to adopt her second child from Malawi, Mercy James. In 2017, Malawi granted the singer permission to adopt again, and she became mother to twin baby girls Esther and Stella Mwale.

“After careful review and facts presented regarding the psychological, physical and mental abuse of African children on January 11, 2018, the U.S. Embassy in Addis Ababa confirmed that Ethiopian Parliament passed new legislation banning adoptions by foreigners on January 9, 2018.

“In 2019, nearly 70% of human trafficking victims in the U.S. were identified as either being sex trafficked, or victims of both forced labor and sexual exploitation.

“The High Court recently stated that 25 million people worldwide are not afforded their fundamental right to freedom; however, the International Labor Organization estimates the number of human trafficking victims to be approximately 40 million,” said the petitioners — citing the link https://sites.uab.edu/humanrights/2021/12/13/the-current-state-of-sex-trafficking-and-celebrity-perpetrators/.

The petition also accused the government of Malawi of failing “to do a complete social background check on the adoptive parent” and they have reason to believe that Madonna “is using these children as a social experiment in response to the heavy LGBTQ community push for sodomy in America”.

“We, the global diaspora, the Black People of the World at the Ethiopian World Federation, Incorporated are concerned that the integrity of Africa and the cultural traditions should be preserved, not exploited or discredited.

“In 2013, Malawi accused Madonna of exaggerating her contributions to the impoverished country and unreasonably demanding special treatment during a tour there and Madonna has used social media to discredit the culture and policies that Malawi has in place to protect our children globally.”

The organisation says, concerned about the welfare of all black people of the world, the Ethiopian World Federation has existed since 1937 “in order to effect unity, solidarity, liberty, freedom and self-determination — to secure justice and maintain the integrity of the entire African continent, which is our divine heritage and a policy we uphold, defend and protect”.

The Federation operates from 105 West 125th Street #1095, New York, NY 10027–4444 — whose email is www.theethiopianworldfederation.org/ewf@theethiopianworldfederation.org.

______________

Posted in Ethiopia, Infos, Life | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

Madogna Branded ‘Embarrassing’ & ‘Disgusting’ after Licking Water out of Dog Bowl

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on November 13, 2022

 

😈 The Material Girl has raised eyebrows, and concerns, about recent social media posts that have gone from bizarre to disturbing.

The singer, who previously said she thought about blowing up the White House while President Trump was still inside, looks unrecognizable in recent posts.

The 64-year-old posted topless photos of herself with tiny emojis to cover up her nipples and the Material Girl is looking a little weathered.Desperate for attention and, perhaps relevance, Madonna’s latest weird foray onto social media platforms is an Instagram post showing a carousel of photos which get odder and odder.

Courtesy: TGP

______________

Posted in Ethiopia, Infotainment | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ውሻ ጠሉ አህመድ ክርስቲያኑን በድንጋይ ሲወግርው ፍትሕ ከሰማይ ወረደችበት

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on October 4, 2021

😈 ቀጣዩ ግራኝ አብዮት አህመድ ነው!

✞✞✞

የፍትሕ! ፍትሕ! ፍትሕ! የፍትሕ ጩኸት ነፍሴን በደስታ ትሞላዋለች። በዚህ ዘመን እንደ ፍትሕ አስደሳች የሆነ ነገር የለም፤ አስደሳች መጨረሻን ደግሞ በጣም እወዳታለሁ። ጽዮንን ከከዷት ኦሮማራ ፈረደዎች እና ታማኝ በያኒዎች ትክክለኛው ታማኝ ውሻ ሺህ ጊዜ ይሻለኛል።

አዎ! ኢትዮጵያ ውስጥ የኤልዛቤል መንግስት ሰፍንዋል፣ አገራችን ጨለማ ውስጥ ገብታለች። ግራኝ አክዓብ አህመድ አሊ እና ተከታዮቹ ሁሉ የኤልዛቤል ዓይነት እጣ ፈንታ ባፋጣኝ ካልደረሳቸው ብርሃኑ ከኢትዮጵያ ይርቃል። ኤሊያስ በኤልዛቤል ላይ ትንቢትን ተናገረ። ይህም ትንቢት አክዓብ መላ ቤተሰቡ እንደሚገደሉና ጀዝቤል ስጋዋ ለውሾች ተሰጥቶ እጅግ ዘግናኝ ሞትን እንደምትሞትና ስጋዋንም ውሾች እንደሚበሉት ተናገረ። ይህም የሆነው ከምትኖርበት መስኮት ተወርውራ ወደ ፈረሶች መሃል ወድቃ ፈረሶች እረጋገጡዋት የተጣለውን ስጋዋን ውሾች በሉት። የክብር ቀብር እንኩዋን እንደ ሰው ልጅ አልሞተችም።

💭 በነገራችን ላይ፤ በእስልምና ውሾች ሐራም ፣ የተከለከሉ ናቸው ፣ ምክንያቱም የአረመኔውን መሀመድን ምስጢር ያጋላጡት ውሾች ለእነሱ ርኩስ ናቸውና፣ ጂኒዎቻቸውን ለይተው የማየት ፀጋው ተሰጥቷቸዋልና ነው። ሙስሊሞች ውሾችን መንካት አይችሉም ፣ አልፎ አልፎ ካልሆነ በቀር ውሾች የቤት እንስሳት ሊሆኑ አይችሉም። ውሾች በኢስላም “ሐራም ናቸው” አይፈቀዱም!

___________________________

Posted in Ethiopia | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

የዘረኝነት አጋንንት | በኒው ዮርክ መናፈሻ ነጯ ያለምንም በቂ ምክኒያት በጥቁሩ ላይ ፖሊስ ጠራችበት

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 28, 2020

በኒው ዮርክ ማዕከላዊ የመናፈሻ ፓርክ ከእህቱ ጋር እየተዘዋወረ ወፎችን ፎቶ የሚያነሳው ጥቁር አሜሪካዊ ክርስቲያን ኩፐር/ Christian Cooper በገመድ ያልተያዘውን ውሻዋን የለቀቀችውን ነጯን ኤሚ ኩፐር / Amy Cooper ውሻዋን እንድታስር ሲጠይቃት ነበር የኒው ዮርክ ከተማ ፖሊስ መምሪያን ደውላ ድራማ የሠራችው፡፡

ግጭቱ የተከሰተው በኒው ዮርክ ከተማ ማዕከላዊ ፓርክ ክፍል ሲሆን ውሾች እንዳይለቀቁና ታስረው እንዲንቀሳቀሱ የሚያዙ ህጎች ባሉበት የመናፈሻው ጫካማ የሆነ ቦታ ላይ ነው።

ቪዲዮውን የቀረጸችው የክርስቲያን ኩፕር እህት ሜሎዲ ኩፐር / Melody Cooper ስትሆን፡ ወንድሟ መቀረጽ የጀመረውና ግጭቱም የተቀሰቀሰው ኤሚ ኩፐር ውሻዋን ለማሠር ፈቃደኛ ሳትሆን በመቅረቷ ነበር።

ከቪዲዮው እንደሚሰማው ክርስቲያን ኩፐር ኤሚ ኩፐር ወደ እሱ እንዳትቀርብ ጠየቃት ፣ እናም ልውውጡ ተባባሰ። ከዚያ ለፖሊስ በመደወል ጥቁር ሰው ሕይወቷን አደጋ ላይ እንደጣለው ነገረቻቸው ፡ ሴትየዋ በ 911 ጥሪዋ ላይ በተደረገው ንግግር የክርስቲያን ኩፐርን ዘር ደጋግማ እየገለጸች “ፖሊሶች ወዲያውኑ እንዲላኩ” ጠይቃለች፡፡

አንድ አፍሪካዊ አሜሪካዊ ሰው እዚህ አለ ፣ በቪዲዮ እየቀረጸኝ እኔንና ውሻዬን ስጋት ላይ ጥሎናል” አለች ፡፡ ቪዲዮው ሴቲቱን ሲያስፈራራት አያሳይም፡፡

በዚህ መላዋ አሜሪካን ኡ!! ባሰኝ ቪዲዮ ምክኒያት ሴትዮዋ አሁን ከፍተኛ ደሞዝ ከሚሰጠው ስራዋ ተባርራለች፡፡ አሁን ህይወቴ ተበላሸ፤ ይቅርታ!” ማለት ጀምራለች። ሰውዬም ይቅርታዋ እውነተኛ ከሆነ ይቅር እላታለሁብሏል።

በትንሽና በማይረባ ነገር በየትኛውም ቀን ሳናስበውና ሳንዘጋጅበት ሕይወታችን ግልብጥብጥ ሊል እንደሚችል ነው ይህ ታሪክ የሚያስተምረን፤ በተለይ እንደ ዘረኝነት ያለ ጋኔን ተሸካሚዎች ከሆንን።

የሚገርመው፦

  • 👉 ፎቶው ላይ እንደሚታየው ነጯና ጥቁሩ የሆነ የሚመሳሰል ነገር አላቸው
  • 👉 የሁለቱም ስም ኩፐር / Cooper“ ነው

_________________________________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Life | Tagged: , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

የመሀመድ ባሪያዎች ለፍጥረታት ያላቸው ጭካኔ VS. የተክልዬ ልጆች ለፍጥረታት ያላቸው ፍቅር

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on November 4, 2018

* በ ባቢሎን ሳዑዲ አረቢያ ጨካኞቹ አረቦች አገልጋይ ግመሎቻቸውን ለጎርፍ አደጋ አሳክፈው ሰጧቸው

በርሃ = ሲዖል

+ በቅድስት ኢትዮጵያ (አቡነ ተክለ ሃይማኖት ቤተክርስቲያን) የተክልዬ ልጆች ውሻዋን ከጎርፍ አደጋ አዳኗት

ለምለም = ገነት

____________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ጦርነት በአውሮፓ | አረብ ሙስሊሙ በውሻ ስለተነከሰ ውሻውና ባለቤቱ በእሥራት ተቀጡ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 24, 2018

ቻይኖች ይህን የያዝነውን አዲስ አመታቸውን፡ “የውሻ አመት” ብለውታል።

የውሻ መንጃ ፈቃድ የሚወጣበት ዘመን እየመጣ ይሆን?

በምስራቅ ጀርመኗ ማግደበርግ ከተማ አንድ የሶሪያው ተወላጅ ፓርክ ውስጥ ከሚስቱና ልጆቹ ጋር ሲዘዋወር ነበር በውሻ የተነከሰው። የውሻው ባለቤት ተፈርዶበት ታሥሯል

ቪዲዮውን ያነሱት የሶሪያው ቤተሰቦች ናቸው። አንዳንድ ሰዎች እንደጠቆሙት ከሆነ ሙስሊሞች ውሾችን ስለሚጠሉ ሶሪያውም እንዲሁ የውሻውን ባለቤት ሆን ብሎ ሳይተናኮለው አልቀረም።

ለማነፃፀር፦

እዚህ ቪዲዮ ላይ እንደተገለጸው፤ “ኢትዮጵያዊት” የተባለችውን ልጃገረድ የነከሳት ውሻ ከባለቤቶቹ ተነጠቀ እንጂ ባለቤቶቹ ክስ አልተመሠረተባቸውም፤ አልታሠሩምም። ክስተቱ ተመሳሳይ ነው፤ የህግ አስከባሪዎቹ ውሳኔ ግን የተለያየ ነው፤ የሚገርም ነው።

እዚህ ላይ ምን የሚታየን ነገር አለ?

ለማንኛውም፤ ሁለቱም ተነካሾች፤ “አቤት ሲሳይ!ብለዋል።

______

Posted in Conspiracies, Ethiopia, Life | Tagged: , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ብዙዎችን ያስቆጣ ድርጊት | ዘረኞች “ኢትዮጵያዊቷን” ስደተኛ በውሻቸው አስነከሷት፤ ውሻው ታስሯል፡ ባለቤቶቹ ግን ተለቅቀዋል

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 23, 2018

በምስራቅ ጀርመኗ ሳክሶን ዋና ከተማ በድሬዝደን፤ በአንድ የቀላል ባቡር ማቆሚያ ጣቢያ ላይ 19ዓመቷ ኢትዮጵያዊቷ ባቡር ትጠብቅ ነበር፤ ከዚያም፡ ዘረኞቹ ጥገኝነት ፈላጊዋን “ኢትዮጵያዊት” ትልቅ ውሻቸውን ይነክሳት ዘንድ ለቀቁባት።

በመጀመሪያም ዘረኞቹ እዚህ የውጭ ሰው መገኘት የለባቸውም፤ አንቺ “ቆሻሻ ነሽ” ብለው ሰደቧት፤ ከዚያም ውሻቸውን ለቀቁባት።

በውሻው ከተነከሰችበት ዕለት አንስቶ ከሁለት ዓመት በፊት ጀርመን አገር የገባችው የ19 ዓመቷ ወጣት በደረሰባት ጉዳትና ድንጋጤ ከቤት አለመውጣቱን መርጣለች፤ የማት ትምህርት ቤቷ እንኳን እንደማትሄድ አስታውቃለች።

አብረዋት ሊጓዙ የነበሩ ብዙ መንገደኞች ፕሊስን በመጥራት ረድተዋታል።

ልጃገረዷ አዎ ዳዪብ አብዲ” ትባላለች፤ የውሻው ባለቤት የሆኑት፡ ሴትና ወንድ ጥንዶች ተፈልገው ከተገኙ በኋላ፡ በፖሊስ ተጠይቀው ሲለቀቁ፤ ውሻቸውን ግን ተነጥቀዋል። ውሻው አሁን የእንስሶች ቤት ታስሮ ይገኛል።

ይህ እርኩስ ተግባር ብዙዎች ጀርመናውያንን እጅግ በጣም ያስቆጣ ቢሆንም፤ ሦስት ሚሊየን የሚጠቁ ሙስሊም ስደተኞች ጀርመን አገር እ... 2015 .ም ከገቡበት ጊዜ አንስቶ የዘረኝነት ስሜት እንደገና ተቀስቅሷል።

______

Posted in Ethiopia, Infos, Life | Tagged: , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: