Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 27, 2020
እግዚአብሔር የጠራት የመንፈሣዊቷ ኢትዮጵያ ቀንደኛ ጠላቶች ሦስት ናቸው፦
- 👉 1ኛ.አህዛብ
- 👉 2ኛ.ዘረኞች
- 👉 3ኛ.ግብረ–ሰዶማውያን
[የዮሐንስ ራእይ ምዕራፍ ፳፩፥፰]
“ዳሩ ግን የሚፈሩና የማያምኑ የርኵሳንም የነፍሰ ገዳዮችም የሴሰኛዎችም የአስማተኛዎችም ጣዖትንም የሚያመልኩ የሐሰተኛዎችም ሁሉ ዕድላቸው በዲንና በእሳት በሚቃጠል ባሕር ነው፤ ይኸውም ሁለተኛው ሞት ነው።”
______________________________
Like this:
Like Loading...
Posted in Ethiopia | Tagged: ምንፍቅና, ሰዶምና ገሞራ, አህዛብ, ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን, እሳት, እስላምና, ዋቄፈና, የዋቄዮ-አላህ, ገሃነም እሳት, ጣዖት አምልኮ, ፍርድ | 1 Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 11, 2020
አባታችን እነ አባ ዘ–ወንጌል የነገሩን ሁሉ ሲፈጸም እየታየን ነው።
ከዚህ በፊት ባቀረብኩት ቪዲዮ፦
“አቶ ታየ ቦጋለን ይህን ያህል እብሪተኛና ቁጡ ያደረገው የትግሬ ጥላቻ ይሆን?”
ስል፡ አሁን ይህ ነገር እንደሚከሰት ይታወቀኝ ነበር። አቶ ታየ “አማራ” የሚሏቸውን ኢትዮጵያውያንን “ኢትዮጵያ ሱሴ፣ ምኒልክ ባለውለታዬ” እያሉ ለማደንዘዝ ብሎም በደገኞቹ ሰሜን ኢትዮጵያውያን መካከል ጸብ፣ መቃቃርና ግጭት እንዲቀሰቀሰ እባቡ ግራኝ አብዮት አህመድ ካዘጋጃቸው ብዙ የፊደል “ተ” ዝርያዎች መካከል አንዱ ነው። ታየ ቦጋለ፣ ታየ ደንድዓ፣ ታድዮስ ታንቱ፣ ታከለ ዑማ፣ ታምራት ነገራ፣ ፍቅሬ ቶሎሳ …”ቶ“…
ታስታውሳላችሁ፤ ጂኒ ጃዋር በመንግሥት ተመድበውለት የነበሩት የደህንነት ጥበቃ አባላት በምሽት እንዲነሱብኝ ታዘዋል በሚል በማህበራዊ ሚዲያ ላይ ያስተላለፈው መልዕክት ቁጣን፣ ተቃውሞንና ጭፍጨፋን ሲቀሰቀስ አቶ ታየ ቦጋለ የጃዋርንና የአብዮት አህመድን ቅሌት ለመሸፈንና የሰውን አትኩሮትን ወደእርሱ ለመውሰድ አቶ ታየ ቦጋለ “ልሞት ነው፡ ላሜ ቦራ የልጆቼን እና ሚስቴን ነገር አደራ!” ሲል?
የእነዚህ ሰዎች በሕዝባችን ላይ ያላቸው ንቀት በጣም የሚገርም ነው!
እግዚአብሔር ይርዳቸው!
___________________________
Like this:
Like Loading...
Posted in Curiosity, Ethiopia, Infos | Tagged: ሐሰት, መጋቢ ሐዲስ እሸቱ, ስነ ምግባር ማጣት, ታሪክ ክለሳ, ታየ ቦጋለ, አሕዛብ, አምልኮተ ጣዖት, አባ ገዳ, አፄ ዮሐንስ, ኢትዮጵያ, ክህደት, ዋቄፈና, ውንጀላ | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on October 19, 2019
በዘመነ ዮሐንስ፡ እንዲያውም እንደ አፄ ዮሐንስ የመሰለ ተዋሕዶ መሪ ነው ለሃገራችን የሚያስፈልጋት!
አቶ ታየ ቦጋለን ይህን ያህል እብሪተኛና ቁጡ ያደረገው የትግሬ ጥላቻ ይሆን? ወይስ “የአንድ ዓለም ጣዖታዊ አምልኮን” ለመመስረት አፄ ዮሐንስና ተዋሕዶ ልጆቻቸው መሰናክል ስለሆኑበት? አቶ ታየ እና ፕሮፌሰር ፍቅሬ ቶሎሳ ግማሽ ሐቅ ይዘው እባባዊ በሆነ መልክ ታሪክን ለመከለስ በመታገል ላይ ናቸው። ጉድ እኮ ነው፤ የታሪክ ሊቆቹ ሁሉ “ኦሮሞ” ነን የሚሉት ታሪክ አልባዎች ናቸው። በትግሬዎች ላይ ያላቸው ጥላቻ በዘር የሚተላለፍ ወይም ጄኔቲካዊ ይመስላል። ለእነዚህ አደገኛ ሰዎች የሚያጨበጭብ ኢትዮጵያዊ ግብዝ የሆነ ወገን ብቻ ነው፤ ዘጠኝ መድኃኒት ሰጥተውት አንድ መርዝ ጠብ እያደረጉለት መሆኑ አይታወቀውም።
ማን ከማን ጋር መዋለዱ/መወላለዱ የስጋ ነገር ነውና እንደ ኢትዮጵያውያን ላሉ መንፈሳዊ ሕዝቦች ብዙ ትኩረት ሊሰጠው የሚገባው ነገር አይደለም። የስጋውን ነገር ከረጅም ጊዜ በፊት አልፈነዋል! ዋናው የኑሯችን ጉዳይ ከመንፈሳዊ ሕይወት ጋር የተያያዘ ነው፤ ስለዚህ ከመንፍሳዊ ማንነታችን ጋር በተያያዘ በዚህ በጉ ከፍየሎች በሚለይበት ዘመን ወይ ከክርስቶስ ጋር ወይ ከዲያብሎስ ጋር፣ ወይ ከቅዱስ መንፈስ ጋር ወይ ከእርኩስ መንፈስ ጋር፣ ወይ ከመስቀሉ ጋር ወይ ከጨረቃ ጋር፣ ወይ ከበጉ ጋር አሊያ ደግሞ ከፍየሉ ጋር መደመር ግድ ነው። ከፍየሉ ጋር ከሆንክ የኢትዮጵያና ክርስቶስ አምላኳ ጠላት ነህ ማለት ነው።
ኢትዮጵያ ማለት ክርስትና ማለት ነው፤ ወደድንም ጠላንም፡ ከዚህ ውጭ ሌሎች አምልኮዎች በሃገረ ኢትዮጵያ ምንም ዓይነት ሚና ሊጫወቱ አይገባቸውም።
እነ አቶ ታየ ቦጋለና ፕሮፊሰር ፍቅሬ ቶሎሳ ኩሽ፣ ዋቀፌና ቅብርጥሴ እያሉ ክንቱ የሆነ ዝባዝንኬ ነገር ከሚቀበጣጥሩ “ሕዝቤ ነው” የሚሉትን “ኦሮሞ” የተባለውን ሕዝብ አባቶቹ በኢትዮጵያ ላይ ከሠሩትና ከተረገሙበት አስከፊ በደል ተጸጽተው ለንስሐ እንዲበቁ በቅንነት ቢያስተምሩት የተሻለ ነው። የሚያስዝን ነው፤ የኦሮሞ “ልሂቃን” ዘመን ያለፈበትን የነገስታት ታሪክ ሌት ተቀን እያነሱ ባለፈበትና በሞተ ነገር ሲጨቀጭቁን ነው እሚውሉት ፥ ታሪክ ከመስራት ይልቅ ታሪክ በማውራት ዘመናቸው ሊያበቃ ነው።
“ኦሮሞ ነን” የሚሉት ምስጋና–ቢሶች ሰፊውን ጠልተው ጠባቡን፣ የሚያኮራውን ንቀው የሚያቀለውን፣ የሚያስከብረውን አውግዘው የሚያዋርደውን፣ ግዕዝን ትተው ላቲኑን፣ ክርስቶስን ትተው ዲያብሎስን፣ የማርያም መቀነትን ትተው የዘንዶውን ቀበቶ፣ እውነቱን ትተው ውሸቱን መርጠዋልና በቅርቡ ክፉኛ ይቀጣሉ። መዳን የሚፈልጉ ወገኖች ግን ዲያብሎስ የሰጣቸውን ኦሮሞነታቸውን በመካድ ከአምልኮተ ጣዖት መላቀቅ አለባቸው፣ ዋቄዮ አላህን እርግፍ አድርገው በመተው ንስሃ ገብተው ከሌሎች ኢትዮጵያውያን ጋር ቶሎ ቢቀላቀሉ ይሻላቸዋል።
[የሉቃስ ወንጌል ምዕራፍ ፲፬፥፳፮፡፳፯]
“ማንም ወደ እኔ የሚመጣ ቢኖር አባቱንና እናቱን ሚስቱንም ልጆቹንም ወንድሞቹንም እኅቶቹንም የራሱን ሕይወት ስንኳ ሳይቀር ባይጠላ፥ ደቀ መዝሙሬ ሊሆን አይችልም። ማንም መስቀሉን ተሸክሞ በኋላዬ የማይመጣ፥ ደቀ መዝሙሬ ሊሆን አይችልም።”
_____________________________
Like this:
Like Loading...
Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith | Tagged: መጋቢሽ ሐዲስ እሸቱ, ምንፍቅና, ታሪክ ክለሳ, ታየ ቦጋለ, አሕዛብ, አምልኮተ ጣዖት, አባ ገዳ, አፄ ዮሐንስ, ኢሬቻ, እስልምና, ዋቄፈና, ዶ/ር ወዳጄነህ, ጴንጤ, ፓስተር ዮናታን | Leave a Comment »