Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • April 2023
    M T W T F S S
     12
    3456789
    10111213141516
    17181920212223
    24252627282930
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Posts Tagged ‘ዋቄዮ አላህ’

ስውር ጽዮናውያን አባቶች አዲስ አበባ እንደገቡ ብዙ ተዓምራት በየጸበሉ ይታዩ ነበር | መድኃኔ ዓለም ፀበል

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on November 7, 2021

👉 ገብርኤል 👉 ማርያም 👉 ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 👉 ተክለ ሐይማኖት 👉 ዮሴፍ ❖ መድኃኔ ዓለም

ይህን አስደናቂ ክስተት እኔ እራሴ በዓይኔ እና በጆሮየ ታዝቤው ነበር። ልክ አረመኔው ግራኝ ሥልጣን ላይ እንደወጣ ለኢትዮጵያ እና ለሕዝቦቿ ተግተው የሚጸልዩ ብዙ ጽዮናውያን አባቶችና እናቶች በስውር ወደ አዲስ አበባ እና ዙሪያዋ መግባት ጀምረው ነበር፣ ብዙ ተዓምራትም በመታየት ላይ ነበሩ፤ ከሁለት ዓመታት በፊት ለመስከረም ፬፣ ፳፻፲፪ቱ ሰልፍ አስፈላጊውን ድጋፍ ሲያደርጉ ነበሩ፣ በኮሮና ሰበብ የስቅለት እና ትን ሣኤ በዓላት በየአድባራቱ ይከበሩ ዘንድ የማርያም መቀነትን በየቦታው ለምልክትነት እስከ ማሳየት ድረስ የደረሱ ብቁ አባቶች ነበሩ። ሰው ግን ብዙዎቹን ምልክቶች አይቶ እንኳን ባግባቡ የቤት ሥራውን አልሠራም። እንዲያውም ይባስ ብሎ የዋቄዮ-አላህን የሞት እና ባርነት መንፈስን ለመቀበለ እራሱን ማዘጋጀት ጀምሮ ነበር።

አዎ፤ ይህን ያወቀው ኦሮሞ ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ ባፋጣኝ ያደረገው እነዚህን ተዓምር የታየባቸውን ቦታዎች “በልማት” ስም መውረስ፣ የዋቄዮአላህአቴቴ ቃልቻዎችን እና ሴቶችን ወደየ አድባራቱ እና ገዳማቱ መላክ፣ ቤተ ክህነትን በእነ ኢሬቻ በላይ እና አቡነ ናትናኤል መበከል፣ ከዚያም ትግርኛ ተናጋሪ የሆኑ ጽዮናውያን አባቶችን እና የቤተ ክርስቲያን አገልጋዮችን ማገት፣ ማባረርና መግደል ነው። ለፋሺስቱ ኦሮሞ አገዛዝና ለእባብ ገንዳ ቃልቻዎቹ ዋቄዮአላህ የሚነግስባትን እስላማዊቷን ኦሮሚያ ኤሚራትን ለመመስረት ባላቸው ሕልም ኃይለኛ መንፈሳዊ ተፎካካሪዎች የሆኑባቸው ጽዮናውያን ብቻ መሆናቸውን በደንብ ደርሰውበታል፤ አማኝ የሆነው አማራ መልፈስፈሱን እና መውደቁን አይተውታል፤ ስለዚህ እስከ ዛሬ ድረስ ምሰሶና የጀርባ አጥንት የሆኗቸውን ጽዮናውያንን ከአዲስ አበባ፣ ናዝሬት፣ ደብረዘይት ወይንም ጂማ ብቻ ሳይሆን ትግራይን ጨምሮ ከምድረ ገጽ ማጥፋት የሚፈልጉት ለዚህ ነው። ግን ፻/100% ሆኜ መናገር እችላለሁ በጭራሽ አይሳካላቸውም፤ እንዲያውም በዚህ ዲያብሎሳዊ ዘመቻ ላይ የተሳተፉት የዋቄዮአላህ ጭፍሮች ሁሉ ከምድረ ኢትዮጵያ በእሳት ተጠራርገው ይጠፋሉ። አብዛኛው ይህ ትውልድ ኢትዮጵያም ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ክርስቲያንም አይደለምና በሃገረ ኢትዮጵያ ይኖር ዘንድ አይፈቀድለትም።

💭 ቪዲዮው ላይ የሚታየው የፋሺስቱ ኦሮሞ አገዛዝ ለUAE ኤሚራቶች የሰጣቸው ተዓምረኛው የመድኃኔ ዓለም ፍልውሃ የጸበል ቦታነው። ካዛንቺስ በፍልውሃ አካባቢ (አቴቴ ጣይቱ ብጡል ‘ፊንፊኔ’ ብላ በሰየመችው ቦታ ላይ) ሸረተን ሆቴልን የሠራው በከሃዲ ባለሥልጣናት የተመራው ወስላታው ሸህ አላሙዲንም፤ “ከግራኝ አህመድ ቀዳማዊ የተደበቁ ቅዱሳት ጽላቶች ተደብቀውባቸዋል” ተብሎ ነበር ይህንና ሌሎችም መንፈሳዊ ኃይል ያላቸውን ቦታዎች ለመውረስ አጥብቆ ይፈልጋቸው ነበር። በጊዜው እነ መለስ ዜናዊ ነበር ፈቃዱን የነፈጉት። ይህ አላሙዲንና አብዮት አህመድ አሊ መለስን ከገደሉበት አንዱ ምክኒያት ነው።

✞✞✞የሊቢያን ሰማዕታት ረሳናቸው፤ አይደል?! አዎ! ይህ ማፈሪያ ትውልድ ፈላጭ ቆራጭ የሆነባት የዛሬዋ “ኢትዮጵያ” ሊቢያ ሆናለች! የሞትና ባርነት መንፈስ ወደ ኢትዮጵያም እንዳይገባ በወቅቱ ሳንታክት አስስጠነቅቅንም ነበር፤ የቤት ሥራችንን ብዙ መስዋዕት ከፍለን ሠርተናልና አንጸጸትም✞✞✞

በሊቢያ በረሃ በሙስሊሞች የታረዱት ፲፪/12ቱ የቂርቆስ ሠፈር ሰማዕታት ፡ በሁለት ህገወጥ መስጊዶች መካከል የፈለቀውን እጹብ ድንቅ ጸበል አፍልቀውት ይሆን?

💭 ከቪዲዮው የተወሰደ | ስለ ጸበሉ ጥሩ እውቀት ያላቸው ወንድሞች ያካፈሉኝ አስገራሚ መረጃ በከፊል እነሆ፦

✞ ግንቦት ፴፡ ፪ሺ፱ ዓ.ም አዲስ የመድኃኔ ዓለም ፍልውሃ ጸበል ቂርቆስ ቤ/ክርስቲያን አካባቢ ፈለቀ።

✞ እስካሁን ግማሽ ሚሊየን የሚጠጋ ሕዝብ በጸበሉ ተጠምቋል።

✞ የኪዳነ ምህረት፣ የአርሴማና የዮሐንስ ጸበሎች በተጨማሪ እንደሚፈልቁ ተጠማቂዎች መስክረዋል።

✞ አራቱም ጽላቶች በዚህ ቦታ ላይ እንደሚገኙ፡ አባቶች በ፲፱፻፸፮/1976 ዓ.ም ጠቁመው ነበር።

✞ በሊብያ በረሃ ከሁልት ዓመታት በፊት በሙስሊሞች ታርደው ሰማዕትነት ከተቀበሉት ኢትዮጵያውያን መካከል ፲፪/12ቱ የቂርቆስ አካባቢ ነዋሪዎች ነበሩ።

✞ በጸበሉ መፍለቅ የሚያነገራግሩት ሙስሊሞች “ዘምዘም”ነው ብለው ወደ ሳዑዲ ነፍስ አባቶቻቸው ይመላለሳሉ።

✞ ብዙ “የጠፉ በጎች” ሙስሊሞች በጸበሉ ሲጠመቁና ሲድኑ የኢየሱስ ክርስቶስን መድኃኔ ዓለምነት በቦታው ይመሰክራሉ፤ „ኧረ መድኃኔ ዓለም ተው!ኧረ መድኃኔ ዓለም ተው! ይህ ለኛ ለሙስሊሞች ውርደት ነው!”በማለት ይጮሃሉ።

✞ በጸበሉ ተዓምራዊነት አጋንንቱ እራሳቸው መስካሪዎች ናቸው።

✞ የጴንጤ መንፈስ አለብን ብለው የሚጮሁና አላህ ስይጣን ነው፣ ክርስቶስ አዳኝ አምላክ ነው የሚሉ ብዙ ናቸው።

✞ እስልምና ከጥንቆላ ብዙ የከፋ ጣዖታዊ አምልኮት መሆኑን እና ቅዱስነትንም ፈጽሞ እንደማያውቅ አጋንንቱ ይመሰክራሉ።

✞ እንደዚህ ቀሚስ ለባሽ የአረብ ወኪሎች እየተቅነዘነዙና ጋኔናዊ የአረብኛ ቃላትን እየለፈለፉ፤ ለመጠመቅ የሚጎርፉትን ኢትዮጵያውያን በየጊዜው ያውካሉ።

✞ ዓለማውያኑ “የጠፉት በጎች“፤

(”ሸገር ራዲዮ”፣“ኢቢሲ”፣”ሙስሊም ፖሊሶች”)በቦታው ተገኝተው፤ “ውሃው በኬሚካል የተበከለ

ነው”በማለት የሃሰት ምስክርነት መስጠታቸውንና በሚፈወሱት ሰዎች ብዛት አፍረዋል።

✞ ተተኩሶ የወጣው ፍልውሃ ጸበል ያቃጠለው ዛፍ ጉድጓዱን ሲቆፍር የነበረው ቻይናዊ መሀንዲስ

በፍልውሃው አንድ ዓይኑ ጠፋ፤ በኋላም ራእይ ታይቶት በጸበሉ ተፈውሶ ዓይኑ በርቷል።

✞ ዛሬ ከ ለገሃር እስከ መድኃኔ ዓለም ጸበል ድረስ ያለውን ቦታ፡ ኢትዮጵያን አንድ ባንድ በመሸጥ ላይ ያለው የአክሱም ጽዮን ጨፍጫፊ አረመኔው አብዮት አህመድ ለተባበሩት አረብ ኤሚራቶች አበርክቶላቸዋል። የትግራይን ሕዝብ ለጨፈጨፉት የኤሚራቶች ድሮኖቹ ቀብድ መሆኑ ነበር።

✞✞✞ሰማዕታቱን ሁሉ በማስብ በደማቸው ያጸኑትን የእምነት በረከት ተካፋዮች ለመሆን መድኃኔ ዓለም ያብቃን✞✞✞

Posted in Ethiopia, Faith, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

በ፪ሺ፲፪ቱ ደመራ በጉን ይተናኮል ዘንድ በሬውን ያስገባው እርኩሱ ግራኝ አብዮት አህመድ ነው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on September 26, 2021

ብጹዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ፤ ከወራት በፊት ለአሜሪካዊው ጎብኚ የተናገሯቸውን ኃይለኛና ተገቢ የሆኑ ቃላት ዛሬም በአዲስ አበባው የደመራ ክብረ በዓል ላይ የሚገኙ ከሆነ በድጋሚ ጮክ ብለው መድገም ይገባቸዋል። እንዲያውም አክለው ልክ እንደ ሰርቢያ ኦርቶዶክስክ ቤተ ክርስቲያን ካህን የሚከተለውን ማስጠንቀቂያ መስጠት ይኖርባቸዋል። አሊያ በክብረ በዓሉ ላይ ባይገኙና ከሃዲው ጋንኤል ክብረት የጻፈላቸውን ንግግር ባያነቡ ይመረጣል።

! እግዚኦ! አንተ እርኩስ የሰይጣን ጭፍራ አብዮት አህመድ አሊ ሆይ፤ ሕዝቤን በረሃብ እና በጥይት እየጨረስከው ነው! ምን ዓይነት አረመኔ ፍጡር ብትሆን ነው?! አንድን የእግዚአብሔር ፍጡር አስረበህ ለመጨረስ መወሰንህ የዲያብሎስን ሥራ እየሰራህ ነውና፤ ጨካኙ ፈርዖን አብዮት አህመድ አሊ፤ ሆይ! ሕዝቤን ልቀቅ! በጎቼን አትጨፍጭፋቸው! የጀመርከውን የጥፋት ዘመቻ ዛሬውኑ አቁም! አቁም! አቁም! በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ስም!”

ይህን በክርስቲያናዊ ቀጥተኛነትና ድፍረት ቢሉ በሚሊየን የሚቆጠሩትን በጎቻቸውን ሕይወት ለማዳን በበቁ ነበር። በዚህ ፻/100% እርግጠኛ ነኝ!

ከ፪ሺ፲፪ ዓ.ም ጀምሮ በአዲስ አበባ መስቀል አደባባይ መንፈስ ቅዱስ የለም፤ ጨለማ ነግሧል፤ ብርሃኑን ለመመለስ፤ አባቶች በዛሬው ዕለት ይህን ማለት ይኖርባቸዋል!

ለአስናንኪ ለትክክለኛ አበቃቀላቸውና ተሽልተው እንደ ነፁ በጐች መንጋ ንጹሓን ጥርሶችሽ ሰላምታ ይገባል።

የቃል ኪዳኗ እምበኢት ሆይ፤ እኛን ጽዮናውያን አገልጋዮችሽን የቃል ኪዳን ካሣ ዓሥራት አድርጊልን፤ በደልን የሚወዱትን ጠላቶቻችንን ግብፃዊዋኑን የዋቄዮአላህ ጭፍሮችን የጸሎትሽ ክንድ ሙሴ በአሸዋ ውስጥ ይቅበራቸው። አሜን! አሜን! አሜን!

ለዝክረ ስምኪ፤ እምቤቲ ኪዳነ ምሕረት ሆይ፤ በብርሃናዊው ኮከብ ለመሰለው ስም አጠራርሽ ሰላምታ ይገባል፤ በጨለማ ለሚኖሩ ሕዝቦች ብርሃኑን አብርቶላቸዋልና።

💭 ከ፪ ዓመታት በፊት የቀረበ ጽሑፍ፤

ምስኪኑን በሬ የኢሬቻ ጋኔን ሞልተው ላኩት | የቅዱስ እስጢፋኖስ ቤተክርስቲያን ምዕመናን እሮሮ

👉 ያን ምስኪን በሬ እናስታውሳለን? በዚያን ወቅት እነዚህን ጥያቄዎች ጠይቄ ነበር፦

ለመሆኑ

  • በሬው የማን ነው?
  • በሬውን ማን አመጣው?
  • በሬው እንዴት ጥብቅ ፍተሻ ሲደረግበት ወደ ነበረው ወደ መስቀል አደባባይ ሊገባ ቻለ?
  • በሬው ወደ ቅ/እስጢፋኖስ ቤተክርስቲያን ለምን ተወሰደ?
  • በሬው ፌደራል ፖሊሶችን ለምን አሳሰባቸው? በጠዋትስ ለምን በእስጢፋኖስ ቤተክርስቲያን ተገኙ?

ከደመራ አንድ ሳምንት በፊት በመስቀል አደባባይ፣ ቅዱስ እስጢፋኖስ ቤተክርስቲያን እና ግዮን(አባይ) ሆቴል አቅራቢያ የሚፈሰውን ወንዝ የዋቄዮአላህ ልጆች ከለሉት፣ ከዚያም የሩጫ ውድድር አካሄዱ፣ የደመራ ችቦ በበራ በሳምንቱ ሰይጣናዊውን የኢሬቻን በዓል በመስቀል አደባባይ በማክበር አጋንንታቸውን በአካባቢው አራገፉ።

አዎ! ይህ በመስቀል አደባባይ እና ቅዱስ እስጢፋኖስ አካባቢ ያለው ቦታ ከፍተኛ የመንፈሳዊ ውጊያ የሚካሄድበት ቦታ ነው። ነገሮችን ለማባባስ በቤተክርስቲያን እና ቤተክህነቷ ውስጥ ሰርገው የገቡ እንደ ኢሬቻ በላይ የመሳሰሉ የዲያብሎስ የግብር ልጆች ከፍተኛ አስተዋጽኦ በማድረግ ላይ ናቸው።

“….ሰዎች ጥቅም ወዳድ ናቸውና በጥቅም ሂድባቸውየሚፈልጉትን እያሳየህ ወደምትፈልገው ስፍራ ውሰድ እና ጣላቸውከዚያም በሬ ሆይ! ሳሩን አየህና ገደሉን ሳታይብለህ ተርትባቸውብሎናል አይደል ግራኝ ዐቢይ አህመድ።

አዎ! እኔ ሰይጣን ብሆን ኖሮ የማደርገው ልክ አሁን በቤተክርስቲያን ላይ እይተሠራ ያለውን ነገር ነው። ቤተክርስቲያንን በሞቃታማ ጦርነት ብቻ ተዋግቶ ማሸነፍ እንደማይቻል አውቀውታል፣ ስለዚህ በአንድ በኩል ያዘጋጇቸውን አሕዛብንና መንፋፍቃን ለጥፋት ማሰማራት፣ በሌላ በኩል የኤሬቻ ባሪያዎችን ሰርገው እንዲገቡ ማድረግ፤ ከሁሉ በላይ ደግሞ የቤተክርስቲያንን አመራር በጥቅም መያዝ አስፈላጊ ነው። እንግዳችንን በቁንጣን ለማሰቃየት ብዙ ጉርሻ ማጉረስ እንዳለብን ሁሉ ቤተክርስቲያንን ለማፈንና ከተቀዳሚ የመንፈሳዊ መንገዷ ለማሰናከል ለዓብያተ ክርስቲያናቱ ሰፋፊ መሬት መስጠት፣ ከዚያም “ልማት” በተባለ ዘመቻ አብያተክርስቲያናቱ በንግድ ቤቶች፣ በምግብና መጠጥ ቤቶች፣ በጋራጆች ወዘተ እንዲከበቡ ማድረግ፣ “ከዚያም በሬ ሆይ! ሳሩን አየህና ገደሉን ሳታይ…” ተብሎ ይተረትባታል።

ባለፈው መስከረም ላይ አርብ ዕለት ወደምወዳት የቅዱስ እስጢፋኖስ ቤተክርስቲያን አመራሁ፤ ፀሎት ካደረስኩ በኋላ ዘጠኝ ሰዓት አካባቢ ምሳ ለመብላት ቤተክርስቲያን ግቢ ውስጥ ወደ ሚገኙት ምግብ ቤቶች አመራሁ። አሳላፊዋ እንደመጣች፣ “የጾም ምግብ መብላት እፈልግ ነበር፤ ግን ምግቦቻችሁን በጭቃው ዘይት (የዘምባባ ዘይት) የምትሠሩ ከሆነ ይቅርብኝ” አልኳት፡ እርሷም “አይ ሁሉም በጭቃው ዘይት ነው የሚሠራው፣ ሁሉም ሰው ተስማምቶ ይበላዋል” አለችኝ። ብዙ ሰው ነበር፤ ወጣቶች። በጣም በማዘን፤ “ምነው! ምነው! እሺ አምቦ ውሃ አምጭልኝ” አልኳት፣ “እሱም የለም ሚሪንዳና ስፕራይት ወይም ሃይላን ውሃ ብቻ ነው ያለን” አለችኝ። ለስላሳ መጠጥ ስለማልጠጣ ውሃ አዝዤ ቁጭ አልኩ። በዚህ ወቅት ባለቤቱ መሰለኝ በእጁ የያዘውን ገንዘብ እየቆጠረ ወደ እኔ መጣና “ውሃው ተስማማህ?… ኑሮ ውድ ስለሆነብን እኮ ነው የጭቃውን ዘይት የምንጠቀመው ፥ ሁሉ ነገር ተወደደ” አለኝ። እኔም፡ “ቤተክርስቲያን ግቢ ይህን መርዛማ ዘይት ለምዕመናኑ በመቀለባችሁ መቅሰፍት እንደሚመጣባችሁ እውቀቱ፣ ጤናማ የሆነውን ዘይት ተጠቅማችሁ ምግቡን ትንሽ ማስወደደ አይሻለም?” አልኩትና ሂሳቡን ሰጠሁት፡ ከዚያም አንገቱን ደፍቶ ሄደ።

ብዙም አልቆየም አንድ አረጋዊ ካህን አባት ምግብ ቤቱ በር ላይ ቆመው ምግብ ሲያዙ አየኋቸው።

የታሸገ ነገር ተሸክመው መራመድ እንደጀመሩ ተከትያቸው ሄድኩና “እንድምን ዋሉ አባ? አንዴ ላናግርዎት?” አልኳቸው። “ከዚህ ምግብ ቤት ምን ዓይነት ምግብ ገዝተው ይሆን? በመርዛማው ጭቃ ዘይት የተሠራውን ምግብ ገዝተው ይሆን?” ስል ፥ እሳቸውም፡ “አይ ልጄ እንጀራ ነው የገዛሁት፣ ምን ዛሬ እንጀራው ውስጥስ ምን እንደሚያስገቡበት ይታወቃል፣ ሰጋቱራ ምናምን ይባላል” አሉኝ፤ በዚህ ጊዜ ሰዎች ከበቡን፡ እኔም፤ “እንዴ አባ ይህ ቦታ የቤተክርስቲያን ንብረት አይደለምን? ማን ምን እንደሚሸጥ ቁጥጥር መካሄድ የለበትምን?” እንዳልኩ በዚህ ጊዜ የከበበን ሰው ቁጥር ጨመረ። ዘበኛ ነገሩም እንደተለመደው “ምንድን ነው? ምንድን ነው?….. ይህን ጉዳይ ሌላ ቦታ ሄደህ አሳውቅ…ቅብርጥሴ” እያለ መጣ። እኔም “አያገባህም…መንፈስ ቅዱስ ነው የላከኝ፣ በርገር ሁሉ ትሸጣላችሁ…” በማለት ድምጼን “እንደ እብድ” በይበልጥ ከፍ ማድረግ ጀመርኩ። ካህኑም “ተወው ይናገር” በማለት ዘበኛውን ከእኔ አራቁት። አንድ ሌላ ቄስ ወደ እኔ መጥቶ “ኑሮ ውድ ነው፣ በተገኘው ነገር ምግብ ቢሠራ ምን ክፋት አለው? በርገርስ ምግብ አይደለምን?” እንዳሉኝ በይበልጥ ቱግ ብዬ በመጮኽ “ምን ዓይነት መርገም ነው? ቤተክርስቲያን ግቢ እንዴት መርዝ ይሸጣል? በርገር የአሳማ፣ የአህያ ወይም የውሻ ስጋ ሊደባለቅበት እንደሚችል አታውቁምን? ለመሆኑ በጣም ብዙ ምዕመናን ያለው ይህ ድንቅ ቤተክርስቲያን ለምንስ የንግድ ቦታዎች አስፈለጉት? ቤተክርስቲያናችን ሁለት ሺህ ዓመታቱን ሁሉ የዘለቀችው በገንዘብ ነውን? ምግብ ቤቶች መከፈት ካለባቸው እንኳን ባለቤቶቹ ጥንቃቄ የሚያደርጉ የተዋሕዶ ክርስቲያኖች ብቻ መሆን አለባቸው፣ አሊያ ሁሉም መዘጋት ይኖርበታል። ከአህዛብ ሃገር ከማሌዢያ በመጣ በመርዘኛ ዘይት ምግብ ተሠርቶ እየተሸጠ በምን ዓይነት ተዓምር ነው ምዕመናን ከቤተክርስቲያን ተባርከው ሊወጡ የሚችሉት? ቅዳሴው፣ ፀሎቱና ጸበሉ ሁሉ እኮ ኃይላቸውን እየተነጠቁ ነው፣ ቅዱስ እስጢፋኖስን ለሁለተኛ ጊዜ በድንጋይ እይወገራችሁት ነው!” በማለት ስናገር ሁሉም በሃፍረት አንገታቸውን ደፍተው ይታዩ ነበር። (የጉልበቶቻቸውንና ክንዶቻቸውን መገጣጠሚያዎች ስለታመሙ አባቶች መስቀል እንዲያሳርፉባቸው የሚጠይቁ ብዙ ወጣቶች አይቻለሁ፤ ጭቃው ዘይት)

በአንድ በኩል ጉዳዩ በጣም የሚያሳዝንና መፍትሄም ቶሎ የሚሻ ሲሆን፣ በሌላ በኩል ግን በተለይ የቅዱስ እስጢፋኖስ ቤተክርስቲያን ምዕመናን እሮሮ አሁን በዚህ መልክ መሰማት መጀመሩ ለበጎ ነገር ስለሆነ በከፊል አስደስቶኛል። አካባቢው ከፍተኛ መንፈሳዊ ውጊያ የሚካሄድበት ነውና፣ ዲያብሎስ ከሁሉም አቅጣጫ ነው እየተዋጋን ያለው።

_________________________________

Posted in Ethiopia, Faith, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ኃይለኛ ምልክት| በኦሮሚያ ሲዖል ከላሟ ሆድ ፶ /50 ኪሎ ላስቲክ ወጣ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on July 29, 2020

/50 = ኢዮቤልዩ

ብዙ ማለት አያስፈልግም፤ ሆኖም፡ የንጹሐን ደም እንደ ቆሻሻ ውሃ በሚፈስባት በዚህች እርኩስ ምድር ኢትዮጵያን እየተዋጉ ያሉት ከሃዲ ሴቶቻቸው የፕላስቲክ ኦዳ ዛፍ መጸነስ ቢጀምሩ አያስደንቅም። የኢትዮጵያ እናቶች ማሕተብ ያጠለቁ ጨቅላዎችን ይወልዳሉ፤ በኢትዮጵያውያኑ በጥብቅ እየተረገሙ ያሉት የከሃዲዎቹ ኦሮሞዎች ሴቶች ላስቲክ ከማህጸናቸው ሊወጣ ይችላል፤ አፈሩ ሁሉ በብዙ ንጹሐን ኢትዮጵያውያን ደም ተሸፍኗልና። ቪዲዮው ላይ የምትታየው የሞተች ጥጃም ብዙ የምትነግረን ነገር አለ።

____________________________________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

አዲስ አበባን አሌፖ ሊያደርጋት የመጣው ‘ቄሮ የሙዝ-ሌባ-ዝንጀሮ’ በኢትዮጵያውያን ተጠረገ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on July 29, 2020

በዐቢይ አህመድ አሊና በታከለ ዑማ ፈቃድ ኦሮሚያ ከተባለው ሲዖል ተጠርተው አዲስ አበባ እንዲገቡ የተፈቀደላቸው ቄሮ ኦሮሞዎች በአርሲ፣ በባሌ እና በሻሸመኔ ያካሄዱትን የጥፋትና ጭፍጨፋ ዘመቻ ካጠናቀቁ በኋላ በአዲስ አበባም ተመሳሳይ ጀነሳይድ ለመፈጸም ሞከሩ ለጊዜው አልተሳካላቸውም፤ ምክኒያቱም የአዲስ አበባ ወጣት “በቃን! ለሰነፍ እንደስንፍናው እንመልስለት!” በማለት ቪዲዮው ላይ እንደሚታየው በጋራ በመቆማቸው ነው። ቄሮዎቹ በብዙ ሎንቺናዎችና መኪናዎች በብዛት ተጭነው ወደ አዲስ አበባ ሲገቡ የዐቢይ አህመድ እና ታከለ ዑማ “ፖሊሶች” እና ወታደሮች ጠመንጃቸው ላይ አበባ የሰኩ እስኪመስል ዝም ነበር ያሏቸው። ነገር ግን ኢትዮጵያውያኑ የአዲስ አበባ ካራ ቆሬ፣ አየር ጤና፣ ለቡ፣ ላፍቶ፣ ዘነበ ወርቅ፣ ቶታልና የሌሎችም ክፍለ ከተሞች ነዋሪዎች እራሳቸውንና ከተማቸውን ለመከላከል በሚወጡበት ወቅት የዐቢይ እና ታከል ሠራዊት ቄሮዎቹን ትቶ በአዲስ አበባውያን ላይ ጥቃቱን መፈጸመ ጀመረ። እነዚህ ጀግኖች ወጣቶች በጊዜው ተሰባስበው እራሳቸውንና ከተማቸውን ለመከላከል ባይወጡ ኖሮ አዲስ አበባ በአንድ ቀን ሻሸመኔን ወይም የሶሪያዋን አሌፖን ትመስል ነበር።

አሁንስ ገባን የኢትዮጵያ ጠላቶች የሆኑት ዐቢይ እና ታከለ ለምን ኢትዮጵያብሔርተኞቹን እነ እስክንድር ነጋን እንዳሰሯቸው?! አዎ! “የእኛ ቄሮዎች ይግቡ፣ የሽብር ጥቃት ይፈጽሙ፤ ለኦሮሙማ በር ይክፈቱ፤ ኢትዮጵያዊው ግን ይዳከም፣ እራሱን አይከላከል፣ ለመከላከል ከወጣም እንደቁሰዋለን፣ መሪዎቹንም አንድ ባንድ እንደፋቸዋለን፣ እናግታቸዋለን” እያሉን ነው በአባትም በእናትም ሙሉ ኦሮሞ የሆኑት እነ ዐቢይ አህመድ።

ከእንግዲህ ወዲህ አብቅቶለታል፤ እየተታለሉ መዘናጋት አክትሟል፤ ወጣቱ ወደ አረብ በረሃ እየተላከ የኩላሊት መለዋወጫ ሆኖ አሸዋው ላይ ያለ ፍትሐት ከሚቀበር ለራሱና ለሃገሩ ክብር ሲል የመጡበትን ፀረኢትዮጵያ ኦሮሞ ወራሪዎች እየታገለ በሃገሩ ምድር ሰማዕት ሆኖ ቢሞት ሺህ ጊዜ ይመረጣል። ስለዚህ አሁን ኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያዊነትን ያልተቀበለ ሰፋሪ ሁሉ ከአዲስ አበባ ብቻ ሳይሆን ከመላዋ ኢትዮጵያ ባፋጣኝ መጠረግ አለበት። በቃ! የማጽዳቱን ሥራ ከአዲስ አበባ እንጀምር፤ የኦሮሞ ቀለማትን፣ ባንዲራዎችን፣ የከተማ ክፍል መጠሪያዎችን፣ ፒኮኮችንና ሌሎችም ኢትዮጵያዊ ያልሆኑ ምልክቶችን ብሎም እነ ዐቢይ እና ታከለን ከከተማችን በመጠራረግ ከኤርታ አሌ እሳተ ገሞራ ጋር መደመር ይኖርብናል። የመደመርን ትርጉም የምናሳያቸው በዚህ መልክ ብቻ ነው!

ቄሮ = “ወጣቶቹ ቱርኮች / The Young Turks

ልብ በሉ፦ የዐቢይ አህመድ አሊ ቄሮዎች እ..1914 .ም በአርሜኒያ ጀነሳይድ ዘመን በ፪ ሚሊየን ክርስቲያን ወገኖቻችን ላይ ጭፍጨፋ ያካሄዱት “ወጣቶቹ ቱርኮች / The Young Turks“ ናቸው።

________________________________________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ሶሪያዊ ኦርቶዶክስ አባት | አረብ ሙስሊሞች ተሰድደው ወደ አገራችን ሲገቡ ባህልንና ስልጣኔን አስተማርናቸው ዛሬ ግን ይቆጨናል

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 29, 2020

አረብ ሙስሊሞች በወራሪነት ሲመጡ አውሬዎች ነበሩ፤ ቢሆኑም እኛ ክርስቲያኖች አስተማርናቸው፣ አሰለጠንናቸው፤ ግን ከዱን፤ ይህ ስህተት እንደነበር አሁን ተረዳነው፤ ስላሰለጠንናቸውም ወደፊት ታሪክ ይወቅሰናል።የነነዌ/ ሞሱል ከተማ ሊቀ ጳጳስ ኒቆዲሞስ ዳውድ

ያው እንደምናየው በኢትዮጵያ ሃገራችንም ዛሬ ተመሳሳይ ክስተት እንደገናበመታየት ላይ ነው። በስልጤ እየተፈጸመ ያላው ጂሃድ በጥንታውያኑ ሶርያ፣ ግብጽ፣ ኢራቅ፣ ዛሬ ቱርክ በተባለችው አናቶሊያ በተመሳሳይ ሁኔታ ነበር የተካሄደው።

አዲስ ነገር የለም! ክርስቲያኖች በብዛት ከሚኖሩባቸው የኢትዮጵያ ቦታዎች ሙስሊሞች በግድም ሆነ በውድ እንዲወጡ መደረግ አለበት። ሞኙ ወገናችን መቀራረቡን፣ አብሮ መኖሩንና የጠላቶቹ ቀላቢ መሆኑን ማቆም አለበት። ደጋግሜ የምለው ነው፤ ዳቦ ከመንግስትም ሆነ ከሙስሊሞች ገዝታችሁ አትብሉ፤ የክርስቶስ ተቃዋሚው ህብስትነው። እነ ግራኝ ዐቢይ አህመድ መስጊድ ለመሥራት ቃል ሲገቡ፣ የእስላም ባንኮችና ዳቦ ቤቶችን ሲከፍቱላቸው ለመጨረሻው ጂሃድ ተነሱ ማለታቸው ነው።

ሞኝ ሰው እራሱ ከሠራው ልምድ ብቻ ለመማር ይሻል፤ ብልህ ሰው ግን ከሌሎች ልምድ ይማራል

ከአምስት ዓመታት በፊት ሙስሊሞች በአሁኗ ኢራቅ የዮናስ ከተማ የነበረችውን ሞሱልን/ነነዌን ወርረው ጥንታውያን ክርስቲያኖችን (የክርስቶስን ቋንቋ አራሜይክን የሚናገሩትን)ሲጨፈጭፉና ዓብያተክርስቲያናቱን በእሳት ሲያጋዩ በሕይወት ተርፈው የነበሩት የሞሱል እና የኩርዲስታን ክልል ሀገረ ስብከት የሆኑት የሶሪያ ኦርቶዶክስ ሊቀ ጳጳስ ኒቆዲሞስ ዳውድ ይህን ታሪካዊ የቴሌቪዥን ቃለ መጠይቅ ሰጥተው ነበር። እሳቸው በበኩላቸው ክርስትያኖች ለወራሪዎቹ የአረብ ሙስሊሞች የስልጣኔ ባህልን እንዳስተማሯቸው/ እንዳሰለጠኗቸው፤ ቢሆንም ቆየት ብለው እንደከዷቸውና በከንቱ እንደሸጧቸው በከፍተኛ ሃዘን አውስተው ነበር።”

በአሜሪካ እና በምዕራቡ ዓለም “በተሳሳቱ ፖሊሲዎች” ውጤት የተነሳ ኢራቅ በማፍያዎች/ወሮበሎች የምትገዛ ሃገር ሆናለች ብለዋል፡፡ ሊቀ ጳጳሱ በማናዲን ቴሌቪዥን ቃለምልልስ በነሐሴ 18 ቀን 2014 .ም በተላለፈው ቃለ ምልልስ ላይ “የምዕራባውያን ክፋት ከአረቦች ሞኝነት ጋር ሲዳቀል ብሔራት ይሞታሉ” ብለዋል፡፡

ሊቀ ጳጳስ ኒቆዲሞስ ዳውድ ቪዲዮው ላይ የሚከተለውን መግለጫ ሰጥተው ነበር፦

ቢላዎች እንኳን የሉንም፡፡ ምንም ዓይነት የጦር መሳሪያ ከሌለን እንዴት ራሳችንን መከላከል እንችላለን? እነዚያ [አይሲስ] ታቅፊሮች በወረራ መልክ በመጡ ጊዜ… ሌላውን ሁሉ ይክዳሉ እናም 72 ደናግልን እና ዘላለማዊ ወንድ ልጆችን ለማግኘት ሲሉ መሞት እንፈልጋለን ይላሉ ፡፡

እኛ ክርስቲያኖች የዚህ አይነቱ ፅንሰሀሳብ የለንም ፡፡ እስክሪብቶ ፣ ወረቀት ፣ ባህል እና እውቀት ነው ያለን፡፡ የምንዋጋበት ሌላ ምንም ነገር የለንም፡፡ ሕግ በማይኖርበት ስፍራ አንድ ክርስቲያን መኖር አይችልም፡፡ የምንኖረው በሕግ በሚተዳደር ቦታ ብቻ ነው፡፡ እኛን የሚጠብቀን እና መብቶቻችንን የሚያረጋግጥ ሕግ በሌለበት ቦታ መኖር አንችልም ፣ ምክንያቱም መሳሪያ የለንምና በሃይማኖታችን ፣ በማህበረሰባችን እና በቤተሰባችን ፥ የደም ባህልን ፣ መግደልን እና ዝርፊያን አናውቅምና ነው ፡፡

እኛ እንደዚህ አይነት ባህል የለንም ፣ ይህንን መረዳት አለባችሁ ፡፡ ሙስሊሞቹ ግን ይህ ነው ባህላቸው፡፡ አሁን እኛ ከእነዚህ አራዊት እራሳችንን መከላከል አለብን፡፡ እነሱ እንስሳት ናቸው፡፡ እኛ እንስሶች አይደለንም፡፡ እውነተኛ ሰብአዊነትን እንወክለዋለን እንጅ፡፡ እንዴት እንደሚገደል አናውቅም፡፡ እንዴት እንደምንገድል አናውቅም፡፡ የምናውቀው ነገር ቢኖር በዙሪያችን ያሉትን ባህሎች እንዴት እንደምንፅፍ እና ባህልን እንዴት እንደምናስተምር ነው ፥ ልክ ለ ወራሪዎቹ አረቦች እና ሙስሊሞች ባህልን አስቀድመን እንዳስተማርናቸው።

አረብ ሙስሊሞች ተሰድደው ወደ አገሮቻችን ሲገቡ እኛ በተለይም የሶሪያ ኦርቶዶክስ ክርስቲያኖች ለእነርሱ ባህልንና ስልጣኔን አስተማርናቸው፡፡ እነሱን በማስተማራችን እና ለእንርሱ መፅሐፍትን ወደ አረብኛ በመተርጎማችን ወደፊት ታሪክ ይረገምናል፡፡ እኛ እስከዛሬ ድረስ በጎውን ባህል ስናካፍላቸው ቆይተናል ፣ ግን አሁን በቀላሉ ሸጡን ፥ ለመሞት ፈቃደኞች ከሆንባት ሃገራችን እኛን አባረሩ፡፡

ይህ ሁሉ የአሜሪካ እና የምዕራቡ ዓለም የተሳሳቱ ፖሊሲዎች ውጤት ነው። የምዕራባውያን ክፋት ከአረቦች ሞኝነት ጋር ሲዳቀል ብሔራት ይሞታሉ፡፡ ስለዚህ ያው አሁን እኛ በዓለም ፊት እየተገደልን ነው፡፡

ደግሜ ደጋግሜ የምናገረው ነው፤ በእስልምና የባርነት ቀንበር/ድህሚ ሆኖ ከመኖር መሞትን እንመርጣለን። እግዚአብሔር አምላክ ነፃ አድርጎ ነውና የፈጠረን ባሪያ ከመሆን ነፃ ሆነን መሞት ይሻለናል።

ብለው ነበር።

የሚከተለው ከስድስት ዓመታት በፊት በጦማሬ ላይ ከቀረበው የተወሰደ ነው

በዝምታ ዋሻ ውስጥ የተደበቃችሁ የተዋሕዶ አባቶች፡ ሌቀ ጳጳስ ኒቆዲሞስ ዳውድ የገጠማቸውን ዓይነት ሃዘን ከማየታችሁ በፊት፤ አላየንም፤ አልሰማንም፣ አላወቅንም!” ማለት አትችሉምና ነገሮች ሁሉ በይበልጥ አደገኛ ከመሆናቸውና፣ የቤተክርስቲያን ዕጣ እንደዚህ አሳዛኝና አስለቃሽ የሆነ ደረጃ ላይ ከመድረሱ በፊት፤ እንደተለመደው ሰላም! ሰላም! በማለት ወለም ዘለም ሳትሉ ዛሬውኑ በጎቻቸውን በቆራጥነት መቀስቀስ ይጠበቅባችኋል! የዋቄዮአላህ ተከታዮች ተመሳሳይ ፋሺስታዊ ተግባር በመፈጸም ላይ ናቸውና ፥ የግራኝ አህመድ ታሪክ እየተደገመ ነውና።

______________________________

Posted in Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

የ EBS “ማሕተብ-አውልቍ” ቅሌት ብዙ የሚጠቁመን ነገር አለ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 27, 2020

ይህ EBS/.. ኤስ የሠራው ቪዲዮ ነው። ካሜራው ወደ አቃቂ አድቬንቲስት አዳሪ ተማሪ ቤት አምርቶ ነበር። እዚያም የተዋሕዶ ተማሪዎች ወደዚህ ተማሪ ቤት ለመግባት ማህተባቸውን መበጠስ አለባቸው ፥ ሙስሊሞቹ ግን ከእነ ሂጃባቸው መግባት ተፈቅዶላቸዋል።

ግን እያየን ነው፤ የአህዛብን፣ የመናፍቃንን እና የዘረኞችን በተዋሕዶ ላይ ያነጣጠረውን ሕብረት?! ተመሳሳይ ላባ ያላቸው ወፎች አንድ ላይ ይበራሉ ፥ ተኩላውም ቀስ በቀስ ለምዱን እየገፈፈ ነው።

ከጥቂት ዓመታት በፊት፤ በጥምቀት ከተራ ፪ሺ፱ ዓ.ም፡ እ..አ በ1943 .ም በተቋቋመው የአቃቂ የአድቬንቲስት አዳሪ ተማሪ ቤት “ተማሪዎች” የሆኑት የተዋሕዶ ልጆች ከግቢው መውጣት ስላልተፈቀደላቸው፤ ወደ በሩ ተጠግተው፤ “የኛ!” እያሉ በመዘመር ለጥምቀት በዓል ከመንበራቸው በክብር የወጡትን ታቦታት ይቀበሏቸው ነበር። በወቅቱ ጠይቄ እንደተረዳሁት ከሆነ፡ የተዋሕዶ አዳሪ ተማሪዎች ውደ ትምህርት ቤቱ ሲመዘገቡ፡ ማሕተባቸውን እንዲያወልቁ ተደርገው ነው፤ አልያ መግባት አይችሉም።

የኢቢ ኤስ ቪዲዮ እራሱ እንደሚያሳየው መሀመዳውያኑ ግን ከነሂጃባቸው እንዲገቡ ተፈቅዶላቸዋል፤ ጉድ የሚያሰኝ አሳዛኝ ጉዳይ ነው። 21ኛው ክፍለ ዘመን ልክ እንደ ቅኝ ተገዢዎች ኢትዮጵያውያን በሃገራቸው መብትና ምጫ የላቸውም ፤ የተዋሕዶ በሆነቸው በሃገረ ኢትዮጵያ! ያው እንግዲህ የደቡባውያኑ የእነ አፄ ኃይለ ሥላሴ ፈረንጅ አፍቃሪነትና ሁሉን አቃፊነት እምቧይና እሾህ አፍርቶ ይታያል

_________________________

Posted in Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: , , , , , , , , , | Leave a Comment »

በልደታ ማርያም ዕለት ጣዖቱ ዋቄዮ-አላህ ድል ተነሳ ፥ ተዓምረኛ የቅድስት አርሴማ ጸበል ፈለቀ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 9, 2020

በጎጃም ይኖሩ የነበሩ ሁለት ክርስቲያኖች በራዕይ ተመርተው ወደ አዲስ አበባ ንፋስ ስልክ ክፍለ ከተማ በመምጣት ቪዲዮ ላይ የሚታየውን የቅድስት አርሴማን ተዓምረኛ ጸበል ለማግኘት በቅተው ነበር።

ጸበሏ በፈለቀችበት ቦታ ላይ፡ ከ20 ዓመታት በፊት፡ ጣዖታዊውን አምላክ ዋቄዮን የሚያመልኩት ወገኖች ከአርሲ እና ባሌ ድረስ ወደዚህ ቦታ በመምጣት ከግንቦት ልደታ ማርያም አንስቶ ለአንድ ወር ያህል የዋንዛ ዛፉን ቅቤ እየቀቡ ይቀቡበት ነበር። በራዕይ የተመሩት ወገኖች ልክ እዚህ ቦታ ላይ እንደደረሱ በመቶ የሚቆጠሩ ታዛቢ ም ዕመናን በተገኙበት የፀበሉ ውሃ ፊን ብላ ወጣች። ከዚህ ጊዜ ጀምሮ በቦታው የቅድስት አርሴማ እና ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያናት ህንጻዎች ጎን ለጎን ተሠሩ፡፡

በአዲስ አበባ ነፋስ ስልክ ለቡ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ በምትገኘው በዚህች ጸበል ብዙ ወገኖች፤ አህዛብ ሳይቀሩ እንደተፈወሱ የተለያዩ ምስክርነቶች ለመስማትና በቦታውም ሱባኤ ገብተው እየተፈወሱ ያሉ ብዙ እህቶችና ወንድሞችን በዓይኔ ለማየት በቅቼ ነበር።

እንግዲህ ይታየን፤ ላለፉት 150 ዓመታት ለኢትዮጵያ ውድቀት ከፍተኛ አስተዋጽኦ ያበረከቱት ዛፍአምላኪዎቹ “ኦሮሞዎች”እዚህ ድንቅ ቦታ ላይ ከግንቦት ልድታ አንስቶ ለአንድ ወር ያህል የጣዖቱን ኦዳ ዛፍ ቅቤ እየቀቡና ደም እያፈሰሱ ሲያመልኩበት ነበር። መንፈሳውያን ኢትዮጵያውያን መምጣት እንደጀመሩና ጸበሉም እንደፈለቀ የስጋ ፍጥረታቱ እንደ ጉም ብትን ብለው ሄዱ። እስኪ ዛሬ የዋቄዮአላህ አህዛብ መንግስት ቦታውን ያስመልስ እንደሆነ እናያለን፤ የ፮ ወር ጊዜ ነው ያለው።

______________________________

Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ቁራና ቫይረስ በፈረንሳይ | ሱዳኑ “አላህ ዋክበር!” እያለ 2 ንጹሃንን በቢለዋ ወግቶ ገደላቸው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on April 6, 2020

በጠራራ ፀሐይ። ሰባት ሰዎችን በተጨማሪ አቁሰሏል። አብዱላየተባለው ይህ ሰው ግድያውን ከፈጸመ በኋላ መንገድ ላይ ተንበርክኮ ቁራንን እየቀራ እንዳለ በፖሊስ ተይዟል። ሌሎች ሶስት ሱዳናውያን አብረው ተይዘዋል። ሱዳናውያኑ ከሦስት ዓመታት በፊት ነበር በስደተኛ መልክ ወደ ፈረንሳይ የመጡት።

በዘመነ ኮሮና የመጀመሪያው የሽብር ጥቃት

አንድ ሺህ ፈረንሳውያን በኮሮና ቫይረስ በሞቱበት ዕለትና መላዋ ፈረንሳይ ዝግ በሆነችበት በዚህ የችግር ወቅት ነው ሰውየው ቢለዋ ይዞ በመውጣት ኩፋሮችን እንዲገድልና ለረመዳን የማሟሟቂያ ዝግጅት እንዲያደርግ የመሀመድ ጋኔን የጠራው። ልክ በሃገራችን ኮሮናን ተገን አድርገው ወረራውንና ግድያውን እያጧጧፉ እንዳሉት የዋቄዮአላህ ልጆች። ቁራና ቫይረስ = ኮሮሞ ቫይረስ

___________________________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Health, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ካቶሊኮች መሰከሩ | ጣልያን የዋቄዮ-አላህ ጣዖት አምልኮን በመፍቀዷ የኮሮና መቅሰፍት መጣባት

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 29, 2020

👉 ፓቻማማ + አቴቴ + ሺቫ

ይህ የጣልያን አሳዛኝ ሁኔታ የሚያስተምረን ነገር ቢኖር ከተመሳሳይ መቅሰፍት ለመዳን መስቀል አደባባይ ላይ የተተከሉትን የኢሬቻ ዛፎች ዛሬውኑ ቁረጡ። አዲስ አበባ፣ ደብረዘይት፣ ናዝሬት መላዋ ኢትዮጵያ ከዋቄዮ አላህ፣ ከኢሬቻ ቃልቻ ቆሽሻ መንፈስ በፍጥነት መጽዳት እንዳለባቸውና መመለክና መፈራት ያለበት ብቸኛ አምላክ እግዚአብሔር አምላክ መሆኑን ነው። በመሰቀልደመራ ወቅት በመስቀል አደባባይ ሲፈረግጥ የነበረው በሬ እኮ እንደ አንድ ምልክት ሊሆነን በተገባ ነበር።

ዋቄዮአላህ የፈጠራቸው ሴት አማልክት በአፍሪቃ /በኦሮሞዎቹ አቴቴ፣ በደቡብ አሜሪካ አማዞናስ ዙሪያ ፓቻማማበህንድ ሺቫ ከእነ ሦስት ልጆቿ/ቹ፤ ሳትቫ፣ ራጃስ፣ ታማስ። ሁሉም የአልላት፣ አልኡዛ እና አልማናት አቻዎች መሆናቸው ነው።

የጨረቃው አምላክ አላህከፀሐይዋ አምላክ ጋር ተጋብቶ ያስገኛቸው ልጆች በአንድነትም “የአላህ (ሴት) ልጆች” የተባሉ ሦስት አማልክት ስምም፦

👉 አልላት

👉 አልኡዛ

👉 አልመናት

ነበር፡፡

👉 ..አ ጥቅምት 4 ቀን 2019 .. – ጣዖት አምልኮ ሥነስርዓት በቫቲካን

ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ፍራንሲስኮ እና ሌሎች ቀሳውስት በቫቲካን የአትክልት ስፍራዎች ላይ ያካሄዱት የዛፍ ተከላ ሥነስርዓት።

***በዓላቱ – መስከረም/ጥቅምት ላይ ተከታትለው ይውላሉ***

(ኢሬቻ + ሺቫ(ሙሩጋን) + ዱርጋ (ሴት የዛፍ አምላክ) + ፓቻማማ + ሃሎዊን)

በአምልኮ ሥነ ሥርዓቱ ላይ ከአማዞን የመጡ ሰዎች ሁለት ከእንጨት የተሠሩ እርጉዝ ሴቶች ሐውልቶች(ፓቻማማ)ጳጳሱ ፊት ተንበርክከው ሲያመልኩ ይታያሉ።

በዛፍ ተከላ ሥነ ስርዓት ላይ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ፍራንሲስ የጣዖቷን ፓቻማም ሐውልት ባረኳት

👉 ካርዲናል በርክ ጳጳስ ፍራንሲስኮን ወቀሱ፦

ታዋቂው የአሜሪካ ካርዲናልና የቫቲካን ከፍተኛ ዳኛ ሬይመንድ በርክ፦ የደቡብ አሜሪካው የአማዞን ሲኖድ ያመጣት ጣዖት ፓቻማማ፣ እና የዛፍ ተከላ ሥነስርዓቱ አጋንንታዊ ኃይልን በቫቲካን አስገብተውብናል፤ ከፓቻማማ ጋር ሰይጣን ቤተ ክርስቲያን ገባ፤ ብቸኛዋ ወላዲተ አማልክ ድንግል ማርያም ናት። ከዚህች ጣዖት ጋር የመጣው የሰይጣን መንፈስ ከቫቲካን ይወገድ ዘንድ በክርስቶስ ስም መጸለይ ያስፈልጋል፤ የቅዱስ ጴጥሮስ ባሲሊካ ከእነዚህ የክፋት ኃይሎች መጽዳት አለበት።ሲሉ ብሶታቸውን ገና ኮሮና ከመታወቋ በፊት አሰሙ።

👉 የእስልምና ጣዖት አምልኮ በቫቲካን

ሮማን ካቶሊኮች እ..አ በ1960ዎቹ በ ሁለተኛው የቫቲካን ጉባኤ ላይ ለአንድ ዓለም ሃይማኖት ምስረታ መሰረቱን ከጣሉበት ዕለት አንስቶ በተቻላቸው መጠን “ክርእስላም”/ “Chrislam” የተሰኘ የእነርሱን ክርስትና እና እስልምናን ያጣመረ አዲስ ሉሲፈራዊ ሃይማኖት ለመመስረት እየታገሉ ነው።

👉 ይህ በቫቲካን ታይቶ አይታወቅም፦

አንድ የቱርክ ኢማም ንግግር አድርግ ተብሎ ሲጋበዝ፤ ክርስቲያኖችን እና አይሁዶችን የሚረግመውንና አልፋቲሃየተሰኘውን የእስልምና ፀሎትክፍል “ እንደ እባብ እየነዘረ ለቀቀው።

👉 ሁለተኛው የፊሊፒንስ ካቶሊክ ቄስ፦

ጣዖታቱ ፓቻማማ” + “አቴቴ” + “ዮጋ” + “ሃሪ ፖተር” + “አላህቤተ ክርስቲያን ውስጥ በመግባታቸው ሰይጣን ዛሬ ብዙ ክርስቲያኖችን በአጋንንቱ ሊበክላቸውና ሊለክፋቸው በቅቷል።

እግዚአብሔር አምላክህ እኔ ነኝ ከእኔ በቀር ሌሎች አማልክት አይሁኑልህ፡፡[ዘጸ ፳፥፪፡፫፟]

የሚለውን ትዕዛዝ በመሻራችን ነው ኮሮናየመጣችብን።

ቸሩ እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ከዋቄዮአላህ መንፈስ እና ከታዘዘው መቅሰፍት ሁሉ ይጠብቅልን! ለዘለዓለሙ አሜን!

👉 ገነ ማስተዋሌ ነው፦

ቪዲዮው ልክ የ2200 ደቂቃዎች እርዝመት አለው። ፳፪ / 22 ማክሰኞ ይውላል– ኡራኤል

በዚህ ዕለት ምን ይከሰት ይሆን?

___________________________________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith, Health, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

መቅሰፍቱን ያመጡት ሦስቱ የዋቄዮ-አላህ ሴት ልጆች ናቸው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 25, 2020

የመሀመድ ሦስት የሴት አማልክት

ከእስልምና መምጣት በፊት ዐረቦች ብዙ ወንድና ሴት አማልክትን ያመልኩ ነበር፡፡ እያንዳንዱ ጎሳም የራሱ “አምላክ” ነበረው፡፡ በዛን ዘመን “አላህ” የሚታወቀው የጨረቃ አምላክ ተብሎ የነበረ ሲሆን፣ ሕዝቡን ከአላህ ጋር የሚያማልዱ ናቸው ተብለው ይታመኑ የነበሩ ሦስት ልጆች ነበሩት፡፡ እነዚህ የጨረቃው አምላክ አላህከፀሐይዋ አምላክ ጋር ተጋብቶ ያስገኛቸው ልጆች በአንድነትም “የአላህ (ሴት) ልጆች” የተባሉ ሦስት አማልክት ስምም፦

👉 አልላት

👉 አልኡዛ

👉 አልመናት

ነበር፡፡

እንግዲህ መኮረጅና መስራቅ ተግባሩ የሆነው ዲያብሎስ የእግዚአብሔር የሆነውን ሁሉ ለመዋጋት የማይፈጠረው ነገር የለምና፣ ምስጢረ ሥላሴንም በመኮረጅ የራሱ የሆኑ ሥላሴዎችን በየሃገሩ በመፍጠር ተቀባይነትን ለማግኘት ይሞክራል።

ዋቄዮአላህ የፈጠራቸው ሴት አማልክት በአፍሪቃ /በኦሮሞዎቹ አቴቴ፣ በደቡብ አሜሪካ አማዞናስ ዙሪያ ፓቻማማበህንድ ሺቫ ከእነ ሦስት ልጆቿ/ቹ፤ ሳትቫራጃስታማስ። ሁሉም የአልላትአልኡዛ እና አልማናት አቻዎች መሆናቸው ነው። ኮፒ፣ ኮፒ፣ ኮፒ!

የመሀመዳውያኑ ቍርአን ክርስቲያኖች በሦስት አማልክት ነው የሚያምኑት፤ እነሱም አብ፣ ኢሳ እና መርያም/ማርያምበማለት ትልቅ ቅጥፈት ቀጥፏል። እርኩሱ መጽሐፉ ከዲያብሎስ ነውና ጣዖት አምላኪዎች ሁሉ በተመሳሳይ መልክ እየተንቀሳቀሱ ነፍሳትን የመግደል ዲያብሎሳዊ ተልዕኮ አላቸው። ኦሮሞዎች አቴቴእና የደቡብ አሜሪካ ህንዶች ፓቻማማ” “መርያም/ማርያምቦታ በማስያዝ፡ ተመሳሳይ እምነት እኮ ነው ያለንበማለት ለማወናበድ ይደፍራሉ ማለት ነው።

እግዚአብሔር አምላክ የዋቄዮአላህን መቅሰፍት ከሃገራችን ያርቅልን!

_________________________________

Posted in Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: